"እንዲህ እናምናለን" ....... ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund....
    በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
    1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
    2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    UA-cam / @etartmedia
    ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

КОМЕНТАРІ • 65

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 11 місяців тому +2

    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @yonasegirema8973
    @yonasegirema8973 11 місяців тому +2

    AMEN AMEN AMEN Egzabher yimasgen zimare makitny yasmalin ❤❤❤

  • @user-or3no2bo1d
    @user-or3no2bo1d 11 місяців тому +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @Bezawerk-tx1pp4sv4o
    @Bezawerk-tx1pp4sv4o 11 місяців тому +2

    አጥት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-gm3mo8lk8y
    @user-gm3mo8lk8y 11 місяців тому +1

    እእእእእልልልልልልል
    እእእእእልልልልልልል
    እእእእልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን👏👏👏

  • @EMEDIA-mp2cm
    @EMEDIA-mp2cm 11 місяців тому +5

    አቤት ውበት ሲያምርርርርርርርርርርርርር የስላሴ ልጅነት አይለየንም አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sr3cj6ys1h
    @user-sr3cj6ys1h 11 місяців тому +2

    የኔ ትሁት ዘማሪ እግዚአብሔር በፀጋው ያኑርህ እድሜ ከጤናጋ ያድልህ

  • @girlethiopia4893
    @girlethiopia4893 11 місяців тому +1

    Amen Amen Amen egizabher yimesgen zemare melaket yasemalen

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 11 місяців тому +1

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @weynshetgelana6662
    @weynshetgelana6662 11 місяців тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @fggghjii4311
    @fggghjii4311 11 місяців тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @dagimmekonnen6640
    @dagimmekonnen6640 11 місяців тому +1

    እመቤታችን ማርያም ሀገራችን ጠብቂልን በምልጃሽን።

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 11 місяців тому +2

    አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏🤲🤲🤲🙏 አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን እልልልልልልል ሸር ሸር ሸር ላይክ ፎሎ አትርሱ #🤲🇪🇹🅰️🤲🌹📚🅰️🇪🇹🤲🙏

  • @haemnotkwitkwit8351
    @haemnotkwitkwit8351 11 місяців тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 11 місяців тому +5

    ይሔን ትሁትና የዋሁን ኦርቶዶክሳዊ ያንገላታሉ ይጨፈፈጨፉሉ ፈጣሪያቸውን በሰላሙ ስላመሰግኑ ሴጣን እየተቃጠለ አላስቀምጥ አላስተኛ አላቸው ደህና ቤተሰቦች ለበጎ ነወ😢😢😢 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ረጅም እድሜን ለኦርቶዶክስ ያውያን. ከጤና ከሰላሙ ጋር ፈጣሪ ይስጥልን መልካም አዲስ ዘመን ወገኖቼ❤❤❤❤

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 11 місяців тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @astewalesesay593
    @astewalesesay593 11 місяців тому +1

    ወንድማችን ቴድሮሰ ዮሴፈ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meherat938
    @meherat938 11 місяців тому +3

    እንዲህ እናምናለን እንታመናለን
    አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ እግዚአብሔር ብለን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የሥላሴ ፍቅር አይለየን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቴድዬ ውዱ ዘማሬያችን

  • @woerkey1161
    @woerkey1161 11 місяців тому +7

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ወገኖቼ ሰለም ለሃገራችን ሰለም ለህዝባችን ይሁን አሜን ❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሪ መላእክት ያሠማልን የኔ አባት ስወድህ መዝሙርህ የአፊ መፍቻ

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 11 місяців тому +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬመላእት ያሰማልን ❤❤❤አገራችን ኢትዩጲያን ሰላም ያርግልን አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤❤❤❤❤

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 11 місяців тому +7

    እምንወድህ ከልብ እመቤቴን ዘማሪ ቴዎድሮዝ እመቤቴ ዝማሬ መልአክ ታሰማህ በቤቶአለዘላለም ታኑርህ ዝማሬዎችህ ሁሉ ከልብየሚገቡ የሚጣፍጡ 1000አመት ኑር

  • @user-jn6zg1jb5k
    @user-jn6zg1jb5k 11 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 11 місяців тому

    Zimare melkitn yesamalik zemari Tediros 🙏

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 11 місяців тому

    ዝማሬ መላክን ያሰማልን

  • @user-zc9tn4lx6i
    @user-zc9tn4lx6i 11 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @alemneshhnebese2127
    @alemneshhnebese2127 11 місяців тому

    Egzahaber yemsgen eleleleleeel amen amen amen ❤❤

  • @user-hh9df8cf4r
    @user-hh9df8cf4r 11 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @kuwaitmangaf6668
    @kuwaitmangaf6668 11 місяців тому

    ❤❤ኣሜንኣሜን እልልልልልል

  • @user-ph9cv1wn7o
    @user-ph9cv1wn7o 11 місяців тому +2

    እልልልልልል ልልልልልልዝማሬ መላዕክት ያሰማልን.

  • @user-dt8eh2zb8p
    @user-dt8eh2zb8p 11 місяців тому

    ዝማረ መላእክት ያሰማልን🎉🎉❤❤❤

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 11 місяців тому +4

    እንኳን በሰላም መጣቹ እንኳን ለአዲሱ አመት አደተሳቹ🌻🌻🌻🌻

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 11 місяців тому

    እንካ አብሮ አደርስን
    ዝማሬ መላክት ያስማልን ወንድማችን

  • @user-ti8ng2lp6y
    @user-ti8ng2lp6y 11 місяців тому

    Zmare mlakte ysmaln amne

  • @eizekerneezeberi
    @eizekerneezeberi 11 місяців тому

    Ammee❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @azmerangus5592
    @azmerangus5592 11 місяців тому +1

    እልልልልልል አቤት ደስ ስትሉ 👏👏👏👏👏👏💐💐💐ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    እንወድሀለን ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍ እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይጠብቅልን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችን ሰላም ፍቅርን አድነትን ላክልን

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 11 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 11 місяців тому +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አዲሱ አመት የሰላም የጤና ይሁንልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌿🌿🌿🌿

  • @AsterBelete-kj6nq
    @AsterBelete-kj6nq 11 місяців тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላክት ያሰማልን 😢

  • @user-tu6zu6wj5p
    @user-tu6zu6wj5p 11 місяців тому

    Elllllllllllllllllllllll ❤❤❤❤

  • @hirutifantaw5657
    @hirutifantaw5657 11 місяців тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭

  • @Mahder368
    @Mahder368 11 місяців тому

    እልልልልልልልልል

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 11 місяців тому

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን እንቁ ዘማራይችን

  • @user-tu6zu6wj5p
    @user-tu6zu6wj5p 11 місяців тому

    💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @mimilove1639
    @mimilove1639 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @burhn1729
    @burhn1729 11 місяців тому +1

    🙏🙏🙏

  • @AmsalAmsalsilthan-vl2zh
    @AmsalAmsalsilthan-vl2zh 11 місяців тому

    Elllllllllllllllllllllll💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @marvinfitsum8862
    @marvinfitsum8862 11 місяців тому

    anchi orthodox mekrash bibezam migfush bebezum enamenalen entamenaln ab weld menfes kidus belen wedfit becha !

  • @bsbdehdh6550
    @bsbdehdh6550 11 місяців тому

    tdiya zimari mlakt ysemaln

  • @TiruzerGolla-ti7yp
    @TiruzerGolla-ti7yp 11 місяців тому

    እባካችሁ በመሳሪያ የምታገለግሉ ወንድሞች የመሳሪያዉን ድምፅ ከመዝሙሩ (ቃለ እግዚአብሔር)በላይ አትጠቀሙ

  • @mulugetyegen
    @mulugetyegen 11 місяців тому +2

    🥰🥰🥰🥰🥰🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @tigikidan5825
    @tigikidan5825 11 місяців тому +1

    አቤት ውበት መመረጥ እኮ ነው ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 11 місяців тому

    እግዚአብሔርይመስገንበእዉነትለወድማችንዝማሬመላእክትንያሰማልንኢትአርቶችበጣምእናመሰግናለን

  • @TiruzerGolla-ti7yp
    @TiruzerGolla-ti7yp 11 місяців тому

    ለምንድን ነው አሁን አሁን መዝሙር ሲዘመር ከመዝሙሩ ይልቅ መሳሪያዎቹ ።"ብቻ ጎልተው" የሚሰሙት

  • @balayzalka5280
    @balayzalka5280 11 місяців тому

    Llllllllllllllll selamchw yebza yeagre sewch

  • @mishuterfe3325
    @mishuterfe3325 11 місяців тому

    ፈርዶበት ቴዲ ሲዘምር ከበሮ የሚመታ ሰው

    • @sem754
      @sem754 11 місяців тому

      Awo gen lmndinew?

    • @user-sr3cj6ys1h
      @user-sr3cj6ys1h 11 місяців тому +1

      ዝላይ ስለሌለው ነው
      ይሄ ነው የቅድስት ቤተክርስቲያን ስርአት ።። የፈረደበት ሳይሆን የተመረጠ ነው እሱ ሲዘምር ከበሮ የሚመታው

    • @user-sr3cj6ys1h
      @user-sr3cj6ys1h 11 місяців тому

      @@sem754 ያንቺው ደሞ ከፋ ለምንድነው ግን ብለሽ መጠየቅሽ አይ ጉድ

  • @lambadyna
    @lambadyna 11 місяців тому

    Camera eko Satoche Laye mewale Yelebetime .........????

  • @bsbdehdh6550
    @bsbdehdh6550 11 місяців тому

    Stochi tfrklemchewn tlklkachew kbro atmtu tksfalchew

  • @kibrneshtegegne8633
    @kibrneshtegegne8633 11 місяців тому +2

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእት ያሠማልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 11 місяців тому +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 11 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን