Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሜን ትልቅ የበረከት አገልግሎት ነው።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
በዚህ ዘመን ለቤተክርስቲያን አገልግሎት የሚፋጠን ማኅበር እራሱን ለታይታ ሳይሆን በተሰበረ ልብ መንፈሳዊነትን የተላበሰ ሥራ የሚሰሩ ውድ እንቁ የተዋህዶ ልጆች እንደግፋቸው ከጎናቸው እንሁን።እግዚአብሔር ያበርታችሁ።አባቶቻችን በረከታችሁ አይለየን።