ሥዕለ ሥላሴ ኢክርስቲያናዊ ግብር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 17

  • @joeking2028
    @joeking2028 Місяць тому +1

    GOD bless you and your family brother

  • @edengilamichael6454
    @edengilamichael6454 Місяць тому +1

    Tebareku

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff Місяць тому +5

    ሜላዬ ወንድማችን ተባረኩ ለብዙዎቻችን ቀላል የማይባል ግንዛቤ እያገኘን ነው ይኼ መረሐ ግብርተጠናክሮ ይቀጥል ትዉልድን ስለሚታደግ ክበሩልን

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Місяць тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቅዱሳን ወንድሞች

  • @לגילהי
    @לגילהי Місяць тому +1

    ጌታ ይባርካቹሁ ዘመናቹሁ ይባረክ

  • @HasanAllaw
    @HasanAllaw Місяць тому +2

    ተባረኩ 🥰🥰

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Місяць тому

    ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏
    ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤🎉🎉

  • @diboraandsquishes1649
    @diboraandsquishes1649 Місяць тому +1

    ተባረኩ!

  • @Godaannisa
    @Godaannisa Місяць тому +1

    😢🎉

  • @meronwoldemariam7921
    @meronwoldemariam7921 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤

  • @alemtsehayyihune9467
    @alemtsehayyihune9467 Місяць тому +3

    ዮሐንስ 14
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁰ እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል።
    ¹¹ እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ እመኑኝ፤ ባይሆንስ ስለ ራሱ ስለ ሥራው እመኑኝ።

  • @BetrearonE
    @BetrearonE Місяць тому +2

    እንደዉ ፡ እግዚአብሔር ፡ በሚያውቀው ፡ የምለዉም ፡ ነገር ፡ ትክክል ፡ ካልሆነ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይቅር ፡ ይበለኝ... የሌላ ፡ ቤተ ፡ እምነትን ፡ ለማፍረስ ፡ በመሞከር ፡ የራስን ፡ እምነት ፡ መገንባት ፡ ይቻላልን? ወይስ ፡ እንድ ፡ ሰዉ ፡ የራሱን ፡ እምነት/ሃይማኖት ፡ በምግባሩ ፡ ስላወቀ ፡ ነዉ ፡ ይህን ፡ የሚያደርግ? እዉነት ፡ ነዉ ፡ ለዘለዓም ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ብቻ ፡ ነዉ ፡ መንገድ ፡ ሕይወት ፡ እዉነት። ኧረተዉ ፡ ቁጭብለን ፡ አንሰዳደብ ፡ የእግዚአብሔርን ፡ ልብ ፡ አንስበር ፡ አያሳዝናችሁም ፡ መላ ፡ ክርስቲያን ፡ ሁሉ። ክርስቶስ ፡ እኛ ፡ እንድንጣላ ፡ አይደለም ፡ የሞተዉ ፡ እሱ ፡ የፍቅር ፡ ንጉስ ፡ ነዉ። ክርስቶስን ፡ የሚወድ ፡ ፍጥረታቱን ፡ ይዉደድ ፡ መጀመሪያ። ለሱ ፡ እየተቆረቆርን ፡ እየመሰለን ፡ አናሳዝነው ፡ ያደረስንበት ፡ መከራ ፡ ይበቃዋል። እግዚአብሔርን ፡ የሚወድ ፡ ሆስፒታል ፡ እየሄደ ፡ የታመሙትን ፡ ይጠይቅ ፡ የታሰሩትን ፡ ይጠይቅ ፡ የተራቡትን ፡ ያብላ ፡ የተጠሙትን ፡ ያጠጣ ፡ እንደጌታ ፡ ዝቅ ፡ ብሎ ፡ እግር ፡ ይጠብ ፡ ይሄ ፡ ነዉ ፡ የእግዚአብሔርን ፡ ልብ ፡ የሚጠግን። ይሔን ፡ ካልፈጸምን ፡ ለክርስቶስ ፡ ተቆርቋሪዎች ፡ ለመሆን ፡ አንሞክር። ይህ ፡ ይበልጥበታልና። እግዚአብሔር ፡ ከሁላችን ፡ ጋር ፡ ይሁን።

    • @betttim1826
      @betttim1826 Місяць тому

      የምታምኑት እንደ እግዚ አብሄር ቃል ይሁን የምታደርጉትን በእግዚ አብሄር ቃል ፈትኑ ማለታቸው መልካም ነው ። ሁሉም በተሰጠው ይትጋ የእውነት ቃል ያላቸው እንዲህ ያስተምሩ ያንቁ❤ ገንዘብ ያለው ደሞ እንዳልከው/ሽው ያብላ ያጠጣ

  • @alemtsehayyihune9467
    @alemtsehayyihune9467 Місяць тому

    Ye ab akal gin yet taye 🤔

  • @VzHd-mr9rt
    @VzHd-mr9rt Місяць тому

    ❤❤❤