በምን ርዕሶች ላይ እንጸልይ? /ፓስተር ተድላ ሲማ/New protestant sibket amharic pastor tedla sima.
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- protestant sibket amharic new 2020 by pastor tedla sima - protestant sibket amharic new .#pastor_tedla_sima#ውጤታማ_ጸሎት
dr_mamusha protestant_mezmur_2020 ethiopian protestant mezmur 2018 protestant mezmur 2019 protestant mezmur amharic protestant mezmur amharic new 2016 protestant mezmur amharic new 2017 protestant mezmur amharic new 2018 protestant mezmur amharic new 2018 aster abebe protestant mezmur amharic new 2018 collection protestant mezmur classical protestant mezmur daniel amdemichael mezmur official mezmur video cj tv protestant mezmur ethiopian gospel song 2017. protestant sibket amharic new 2018..
ፓስተር ጌቱ protestant sibket amharic new 2019.
protestant sibket amharic new.
ፓስተር ጌቱ protestant sibket amharic new 2020.
delu tsegaye " በእውነተኛ የደቀመዝሙር ህይወት እንከተለው" protestant sibket amharic new 2019.
በቀልን ለእኔ ተው protestant sibket amharic new 2019 (ቄስ ትግስቱ).
እግዚአብሔር ይባረክ። በጣም ተጠቅሜአለሁ። በተማርኩበት እርእሶች ላይ እፀልያለሁ። ጌታ አብዝቶ ይባርክዎ። ባለህበት ሂድ ከሆን ህይወት የሚያወጣ ትምህርት ነው ። ጌታም ይረዳኛል። ተባረኩልኝ።
አሜን እግዚአብሔር ይባረክ
የልብ አይኔ ይብራ አሜን!!!!!!!!!
You are Blessed Paster❤❤❤❤
ዘመንህ ይባረክ። እኔ በጣም ተጠቅሜበታለሁ እስፐሻል በዚህ ትምህርት 🙏🏽
Thank you ,,,e/r yibrakih pr
መልካም የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ ነው ቀሪ ዘመንህን ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባረክ 🙏 🙏
Amen
Ameeeen ameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ተባረክ
Amen amen amen tebaraku Amen amen amen tebaraku Amen ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🎉wonayheu.tankyi
እግዚአብሔር ይባርክህ እንግዲህ አሰተምረሀል ጌታ ይርዳኝ።
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Geta yemasgen antem Tebarkilin tsega yabizali amasginalu Dana hunu chawo 🙏🙏🙏 Thank so much
ተባረክ
ፖስተርዬ ብዙውን ጊዜ በጽድቅ ለመኖር በእግዚያብሄር ፀጋ በመንፈስ ቅዱስ በእግዚያብሄር ቃል በጣም ማደግ እፈልጋለሁ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው በጌታ ቤት ያደኩት የአራት ልጆች እናት ነኝ ቀሪ ዘመኔን ጌታን እያገለገልኩኝ ብኖር ደስ ይለኛል ግን በጌታ በረታሁኝ ስል ወደ ዋላ ቃሉን ለመያዝ ስሞክር ወዲያው ይጠፋብኛል በፀሎት በረታሁኝ ስል ወይ ከቤት ሰራተኛ ይሄድብኛል ልጆቼና ባሌ በጣም በጌታ እንዲበረቱ ፈልጋለሁ ግን እኔ ወደ ጸሎት ካልገፉፉዋቸው በራሣቸው ምንም ማድረግ አይችሉም በቃ አንዳንዴ ጌታ የማያየኝ የማይሰማኝ ይመስለኛል እና አለፎ መሄድ እንዲሆንልኝ ፀልይልኝ በምትጽፈቸውም ትምህርቶች ተምሬባቸዋለሁ ፖስተርዬ ተባረክ😮😮
በርቺ! ጌታ ከአንቺ ጋር ነው::በውስጥሸ ያለውን የማደግ ጥማት ጌታ ነው ያስቀመጠው::እሱ ይረዳሻል::አይንሸን በክርስቶስ ላይ ብቻ አድርጊ!በልጆችሸና በባልሸ ጉዳይ የምትችውን ሁሉ አድርጊ::ከዚያ ግን ለጌታ በጸሎት አቅርቢ እንጂ አትጨነቂ::እጸልይልሻለው::በልብ አንድነት አብረሽው የምትጸልይው ሰው ካገኘሽ መልካም ነው::ባንድ ልብ ሆነን ስንጸልይ በረከት ይለቀቃል::ጥሰሸ እንድታልፊም የሚረዳሽ የጌታ ኃይል ይለቀቃል::አንዳንዴም ጌታ እንደመራሽ በጾም ሆነሽ የመጸለይ ልማድንም አዳብሪ::ጌታ ይባርክሸ! ክብሩንም ያሳይሽ!
አሜን አሜን ተባረክ ጌታ እግዚአብሔር አብስቶይ የባረክ 🙏❤🙏
ተባረክ ፓስተር በብዙ፣ ትምህርቶች ለህይወት ጠቃሚ ናቸው ጌታ እየሱስ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏❣️
ዘመንህ ይባረክ ፓስተር
Paster baxamii nw yeta barakutii tabatiiki
ክብር ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን። አሜን🙏🙏🙏 በምን ላይ አስቀድመን መጸለይ እንዳለብ ተረዳሁ አመሰግናለሁ ፖስተርዬ❤❤❤🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ
Tebarek ❤❤❤❤
May God bless you. The bible says, God sees every tears that fall down from our eyes. We have to Walk before him.
ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክ
ጌታ ይባርኮት በጣም ተጠቅማለሁ 🙏🙏
እ/ር ይባርክህ በጣም እከታተላለሁ እኔ ከባድ የፍርሀት ችግር አለብኝ በስራዬ በሂወቴ ችግር ፈጥሮብኛል ፀልይልኝ
እሺ እጸልያለው::የፍርሃት መንፈስን በጌታ ስም እየተቃወሙ መጸለይ መልካም ነው::
Amen and Amen 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
❤❤❤❤❤❤❤
god blesse
Believing is receiving.. how we reach out to this high level of gratitude....??
Amen Help me God to pray.
አሜን አሜን አሜን
Amen.Amen.Amen.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በእውነት ወንድሜ ተድላ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይህ ፀሎት ርዕስ ፈጽሞ ከምድር ኮተት የሚገላግል ነው ምርጥ እይታ ሰጥቶኛል ይብዛልህ ይጨምርልህ።
Wonderful dear God blessed
❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🍇🍇🍇🍇 tbk tbk tbk
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን