ከ kahona pyaar hai ፊልም ጀርም ጀርባ የተፈተፈጠሩ ና ያልተወሩ እውነታዎች-ይህን ያውቁ ኖሯል =ፕሮግራም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лип 2023
  • የተለያዩ ነባርና አዲስ የቦሊውድ መረጃ
    የፊልሞች ሪቪው ቦሊውድ ውስጥ የተፈጠሩ
    ብዙ ክስተቶችን እያነሳን እንጨዋታለን
    እኔ አቅራቢያቹህ
    ህንድ ፊልም ተርጓሚ ቃሲም መካነኝ @kassimmecca
    #ቃሲም-መካ#bollywoodnews#የቦሊውድመረጃበአማርኛ
    #ትርጉም
    #bollywood
    #indian
    #ህንድ
    #ቃሲም
    #ጌቾ
    #bollywoodnews #ቻክራ
    #ቃሲም መካ
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 61

  • @yonatanyoni3937
    @yonatanyoni3937 Рік тому +13

    ለኔ የምንግዜም ምርጥ የህንድ ፊልም ❤❤❤

  • @Amenkhan2445
    @Amenkhan2445 Рік тому +10

    በመጀመሪያ ፊልሙ ስኬታማ የሆነ አክተር ይዞት የመመጣው የዳንስ ብቃት እሚገርም ነው

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j Місяць тому +1

    ይመችህ አቦ በርታ

  • @SeboObsa-cb8qn
    @SeboObsa-cb8qn Місяць тому +1

    Srk king khan
    Besruma yabde nbr

  • @eskendir.tseaba2127
    @eskendir.tseaba2127 Рік тому +1

    ያንተ ፊልም ትርጉም እባክ በፍላሽ አባዛው የሲዲው ዘመን ቃሲሜ ትመቸኛለ ጌቾንም እና ከተከታታይ ጨምሮ በስለሺ ዳቢ❤❤❤

  • @dee01242
    @dee01242 Рік тому +4

    Shahrkh khan ቢሰራውም maybe አሪፍ ሊሆን ይችላል ግን በዚህ ፊልም የhirthik ትወና,ዳንስ,የሰውነት structure እና ሌሎች ነገሮች ይለያሉ ስለዚህ shahrkh ቢሰራው ኖሮ እንደ hirthik ፊልሙ ተወዳጅ ይሆናል ብየ አላምንም

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Рік тому

      ለዛ ነው በልኩ የተሰፋ ነው ያገኘው 🙏

  • @natinati1580
    @natinati1580 10 місяців тому +1

    ቃሲም መካ በጣም አድናቂህ ነኝ በ100% የአክሻየን ኩማር ሰራልኝ

  • @naol22
    @naol22 Рік тому +7

    ቃሲሞ አንተ የተሮገምካቸውን ፊልሞች በቀላሉ ማግኘት ምንችለበትን መንገድ ብታመቻችልን ለምሳሌ ቴሌግራም ላይ በተረፈ የልጅነት አድናቂህ ነኝ ክበር አባቴ ❤

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Рік тому +4

      እሱን ነገር እያመቻቸሁ ነው

    • @BiniAhimed
      @BiniAhimed Рік тому +3

      ቃሲሜ አጅነቢ ፊልምን አረ ስራልኝ?

  • @MahiMahi-ff8rz
    @MahiMahi-ff8rz Рік тому +2

    እንኳን አልሰራው ሻሩክ
    ግን የሻሩክ አድናቂ ነኝ

  • @Amenkhan2445
    @Amenkhan2445 Рік тому +3

    ቃሲም ባሀይ ስለ አጄና ቃጀል የትዳር ህይወት የፊልሞ ህይወት አሁን በመሀላቸው የተፈጠረውን ነገር አጫውተን

  • @yonasgetachew1932
    @yonasgetachew1932 Рік тому +1

    Respect ቃሲም የሶኒዶልን አደራ

  • @eskendir.tseaba2127
    @eskendir.tseaba2127 Рік тому +2

    Filmu lay yalu hirtik bcha biseraw filmun unique miyaregw buzu nger ale so sharukhan bihon yamral gn maymetu ngeroch alu edhonw ymn gizem ❤mirx film keho na piyar hai

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Рік тому +1

      ትክክል የራሱ ነው ጅምሩ ይሄ መሆኑ አሪፍ ነው

    • @eskendir.tseaba2127
      @eskendir.tseaba2127 Рік тому +1

      Bexam nw eytah ena personality migermegn jegnaw des yilal koyln

  • @burakseb3927
    @burakseb3927 Рік тому +2

    Wow kasimo
    Thanks

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h Рік тому +1

    Tnx

  • @ferehanmuhdin
    @ferehanmuhdin 5 місяців тому +2

    ቃሲሞ ሻህሩክ ትልቅ አክተር ነው ፊልሙ ደግሞ ያበደው ለሪቲክ ሮሽን ነው አባቴ ይመቸዉ

  • @tofekeaman9733
    @tofekeaman9733 Рік тому +1

    Kasime sle amir ena selman gngunet ena enamsegnalen sle amir khan addis ngre kale berta

  • @MdMd-ss4ok
    @MdMd-ss4ok 6 місяців тому +1

    ቃሲሜ እኔ አረብ ሀገር ነው የምሰራው ጉዋደኛየ ህንድ ነው አረበኛ አይችልም እያስቸገረኝ ነው ኩችኩች ሆታሄ ብለው ሊሰማኝ አልቻለም 😅😅😅 ምን ልበለው በነገራችን ላይ በጣም ነው የምወድህ አሏህ ይጠብቅክ እኔ ፊልም ሳይ ያንተ ወይም የጌቾ ካላደለ አላይም ነበር ጌቾስ እንደት ነው ተሻለው😢

  • @GSMWINNER
    @GSMWINNER Рік тому +2

    ስለ koyla sera

  • @Ethiopian197
    @Ethiopian197 8 місяців тому +3

    srk ብሰራ እዚህ ደረጃ ባይደርስም ግን Hit ልሆን ይችል ነበር።
    hrithik dance and body structure ከሁሉም Bollywood actor ልዩ ሰለሆኔ danceም ለbollywood አድስ style ሰለነበር እንኳን hrithik ሰራዉ ያስብላል።
    ሰዉ መቸም አድስ ነገር ይወዳልና።

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  8 місяців тому

      በትክክለኛው ሰአት ትክክለኛ ሰው ምርጥ ታሪክ ይዞ መምጣቱ ዛሬ ለደረሰበት ስኬትና ተቀባይነት ቁልፍ ሚና ነበረው እሱም ብቃቱን አሳይቶ አሳምኖበታል 👍

  • @yosefsamuel7078
    @yosefsamuel7078 Рік тому +1

    Kasim 🙏

  • @user-vk8sc2zj2i
    @user-vk8sc2zj2i Рік тому +2

    sharuk muto degami biweld enkuan kehrithik aydersem.

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Рік тому +2

      ይሄ እኛ ልጆች ሆነን ከእውቀት ማነስ ያወራነው ወሬ ነው 😁ሪቲክ እንኳን እንደዚ የማለት አደለም የማሰብ ድፍረት የለውም ባይገርምህ👀

    • @user-vk8sc2zj2i
      @user-vk8sc2zj2i Рік тому +1

      @@kassimmecca1055 beacting , bedance ,be body structure , man yebeltal ? sharuk hrithiken yemibeltew be edmena bezu film bemesrat new .eyemezene enawra kassimo.

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Рік тому

      የእኔ የሁልጊዜ አቋሜን ልንገርህ አንዱን ለማድነቅ ሌላውን ማራከስ ማንቋሸሽ አልወድም በስሜት ሳይሆን በመረጃ አምናለሁ ሪቲክ እኔ እበልጠዋለሁ ብሏል በፅሁፍ ወይ በድምፅ ሰምተሀል? አንብበሀል? ይሄን መልስልኝ እውነት ማመዛዘን ከቻልክ

    • @tsinujr4018
      @tsinujr4018 4 місяці тому

      Shah Rukh Enkuan Hirthik Salman Ena Aamir Enkuan Ayebelxutem Eyagenazebek

  • @user-nu8jh8rp9z
    @user-nu8jh8rp9z 8 місяців тому +1

    Wow

  • @samsunga2182
    @samsunga2182 Рік тому +1

    ቃሲም ❤❤❤

  • @kalkidanchanal2455
    @kalkidanchanal2455 Рік тому +2

    ማስታወቂያ ስራ ድምፅህ ገራሚ ነው

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Рік тому

      ባገኝ ደስ ባለኝ አሰራኛ ሰው በሰው ነው እኮ አክሰሱ ካለህ

  • @eyobpetros-eg2hf
    @eyobpetros-eg2hf 11 місяців тому +1

    🙏🙏🙏✌✌

  • @user-nd7sz5xp4q
    @user-nd7sz5xp4q 8 місяців тому +1

    Srk biseraw kesu belay yadergew neber

  • @user-vk8sc2zj2i
    @user-vk8sc2zj2i Рік тому +1

    kerina beseraw filmu yan yakel arif ayhonem ene atmechegnem

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Рік тому

      አዎ እኔም እንኳን ቀረባት ነው ያልኩት

  • @jemalaman1991
    @jemalaman1991 11 місяців тому +1

    Arif new

  • @user-oc5dh8xe7s
    @user-oc5dh8xe7s Рік тому +1

    One thing that was very much astonishing me is when, a film made like koyla and keren arjun which is made by his father. and, he was also act as an assist director along his father . Beside that hrithik was working as a janitor in a film like keren arjun, koyla and many other films. but, now he is a super star among salman and srk ....ይገርማል!

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Рік тому

      አዎ በትክክል 1አክቲንግ ተምሯል 2 ረዳት ሆኖ ከትልልቅ አክተሮች ልምድ ወስዷል ፊዚካሊም ከጊዜው ጋር ሚስተካከል ፐርሰናሊቲ ይዞ ምርጥ ታሪክ ከምርጥ ሙዚቃ ቤስት ዳሬክተር ሲደማመር ውጤቱ ይሄ ነው 👏🏻👏🏻

  • @user-nb4ff5lz5b
    @user-nb4ff5lz5b 11 місяців тому +1

    እንኳን አሚሻ ሰራችው ከሪና ቅብጠቷ ያስጠላኛል

  • @trikubekele
    @trikubekele Рік тому +1

    ሻሩክ ምንም ቢሠራ ይሳካለታል ቃሴሜ

  • @sayya430
    @sayya430 Рік тому +1

    200%sharuk

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Рік тому

      ቢሆን ሊያምር ይችላል ግን አዲስ ሰው ይዞት መምጣቱ አሪፍ ሆኖአል በተለይ ለሪቲክ

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h Рік тому +1

    ሻሩክ ቢሰራውም ከሪቲክ የበለጠ ያስውበዋል ብዬ አላምንም ሪቲክ በሰራው ልክ ይሰራዋል ብዬ ገምታለሁ ፊልሙን በዚህ ልክ ያስወደደው ከአክተሩ ይልቅ ታሪኩም ይመስለኛል

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Рік тому +1

      የታሪኩ ና ሙዚቃው ስኬታማ ቢያደርጉትም እረጅም ርቀት የሄደው አዲስ መልክ መሆኑ ለየት ያለዳንስና ትወና ስላሳየም ጭምር ነው

  • @binimamuye3268
    @binimamuye3268 Рік тому +1

    በ ቴሬ ናም ስራልን እስቲ ቃሲሞ በናትህ

  • @marufsiraj3654
    @marufsiraj3654 Рік тому +1

    ቃሲም በቲክ ቶክ አንድ ዘፈን እንድትሮግምልኝ እፈልጋለው አክኤ በሪ በረ ኦሩቱም ካስት ላይ ፉልሙ ሲያልቅ እሷ ምትዘፍነው እና ፕሊስ የልጅቷን ስሜት በሚገልፅ ቃላት plzzzzzzzzz ቃሲም

  • @babisho-or2nt
    @babisho-or2nt Рік тому +1

    ቃሲም please የTusshar Kapoor Yeh Dilና Jena Sirf Mere Liye የሚለውን ፊልም እንዴት በትርጉም ማግኘት እችላለሁ?

  • @user-dq1fz4wi9p
    @user-dq1fz4wi9p 2 місяці тому +1

    ስለ ሂርትክ ንገረን እስክ

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  2 місяці тому +1

      ተሰርቷል ከታች አለ tnx🙏

    • @user-dq1fz4wi9p
      @user-dq1fz4wi9p 2 місяці тому

      @@kassimmecca1055 አገኘሁት እሺ አመሰግናለው

  • @farcry6765
    @farcry6765 Рік тому +1

    nice ቃሲም አሁን ወደ ሙዱ እየገባህ ነው በኤዲቲንግ ዙርያ አታስብ fitsum matiyas የሚል facebook ላይ inbox አድርግለኝ እንገናኝ