ዛጎል - በሀገራችን የመጀመሪያው የመጻሕፍት ባንክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 19

  • @melakuyirdaw2387
    @melakuyirdaw2387 3 роки тому +1

    ትልቅ ሰው! ተግባርህ ትልቅ፣ ሀሳብህ ግዙፍ! የተግባርና የውጤት ሰው። ፈጣሪ አቅምና ብርታቱን ይጨምርልህ። ተግባርህ ዛሬ በትውልድ ነገ ላይ፣ ነገ ደግሞ በታሪክ ማህደር የሚያበራ የማይጠፋ ሻማ ነው። በርታልን።

  • @MezemirGirmaLibrarian
    @MezemirGirmaLibrarian 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ደራሲ እንዳለጌታንና ዛጎል የመጻሕፍት ባንክን። እኛም ራስ አበበ አረጋይ ቤተመጻሕፍት፣ ደብረብርሃን ለተደረገልን የ200 መጻሕፍት ልገሳ እናመሰግናለን።

  • @yigermalmetew4360
    @yigermalmetew4360 3 роки тому +3

    እንደ አለጌታ ወልቅጤ ተወልጄ ወሊሶ ነው ያደኩት። ዛጎልን እምቢታ ማዕቀብን አንብቤ ብዙ ተምሬአለሁ። የዛሬ አርባ ሰባት ዓመት ለትምህርት አሜርካ ስመጣ የፀጋዬ ገብረ መድህንን መፀሐፍ እሳት ወይም አበባ ብቻ ነው ይዤ ወጥቼ የቀረሁት። የወሊሶንና የወልቂጤን አንባቢያን ማህበር ለመርዳት እፈልጋለሁ። እርዱኝ። አይዞአችሁ። በርቱ። ትደርሱበታላችሁ።

    • @marthawaldemariam9395
      @marthawaldemariam9395 3 роки тому

      Phantastisch! Can you send me
      Mail Addresse And Bank account.may God be with you.

  • @dagisisay
    @dagisisay 3 роки тому

    ደራሲ እንዳለ ጌታ ከበደ፣ እግ/ር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!።

  • @beyenhagos1490
    @beyenhagos1490 3 роки тому

    በጣም ብጣም መደነቅ የሚገባው እንዳለጌታ ከበደ ፡(ደራሲ)እንድ የተምር ዛፍ ፍሬ ለመስጠት ብዙ ኣመት ይፈጂበታል ስለሆነም ኣሁን የምትሰራው ስራ ውጤቱ እጅግ በጣም የላቀነው።በርግጠኝነት የምነግረህ ምጻኢ መንገድህ ብሩህ መሆንህ ነው

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 2 роки тому

    Thank you, Dr. Endale!!!

  • @senaitniway3045
    @senaitniway3045 3 роки тому

    ድንቅ ስራ ነው ፈጣሪ ስራህን ይባርክልህ፡፡ከገበያ ያጣኋቸውን መፅሐፍት አንተ ጋር እንደማገኛቸው ተስፋ አደርጋለሁ

  • @MedaMeha
    @MedaMeha 5 місяців тому

    ጥሩ ስራ ነው !! በለሎች ክልሎች ቢስፋፋ መልካም ይሆናል

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe 3 роки тому

    አሪፍ ነገር ነው ። ደስስስ ይላል ።

  • @denenahabte9089
    @denenahabte9089 3 роки тому +3

    Brilliant idea. I really appreciate your interest and effort from renting books in Welkite? to this. Keep growing!

  • @fikrudejene249
    @fikrudejene249 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥ

  • @abenezermathewos194
    @abenezermathewos194 3 роки тому

    what a wonderful idea and project.

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 3 роки тому +1

    wow, what a wonderful idea! Great project!

  • @nahomwoldemariam5682
    @nahomwoldemariam5682 3 роки тому

    This is a great initiative - betam gobezoche.

  • @bitanyatadesse2453
    @bitanyatadesse2453 2 роки тому

    Betamm desyilal mert ethiopiawi neh melkam leb yaleh sew neh enamesegenaln

  • @kurabachewshewarega5979
    @kurabachewshewarega5979 3 роки тому

    ፈጣሪ ሃሳብህን ያሳካልህ

  • @tewoldeselassie1148
    @tewoldeselassie1148 3 роки тому

    What a novel idea which many of us should be part of it.