መፋታቴ ... ለልጆቼ እንዴት ልናገር? || || ነገረ- ፍቺ || ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 84

  • @Fatiya.N
    @Fatiya.N 9 місяців тому +30

    በዚህ ሶስት ሳምንት ስለ ፍቺ መከታተላችን ስለ ፍቺ ከባድ መሆን በደንብ ተረድተናል ።
    የትዳር አስደሳችና ማራኪ ጎኑ በፍቺ ሰበብ ብዙሃን የዚህ ክስተት ሰለባ በሆኑት ሴቶች ጋር ትዳርን ወደ መፍራት ሰው ለምን ብሎ ወደ መደምደም አድርሷል😢
    የእዉነት የስነልቦና ጥገና ያስፈልገናል።
    በጣም አስፈሪ ስሜት ዉስጥ ነን😢
    አላህ መልካሙን ይስጠን የተሰበረውን ልባችን አላህ ይጠግን😢
    ሚንበሮች ከልብ እናመሰግናለን በርቱ❤

    • @fayzafayz9816
      @fayzafayz9816 9 місяців тому +1

      አሚንን❤❤❤

    • @OmuMrad245
      @OmuMrad245 7 місяців тому +1

      እኔስ በትዳሬ ደስተኛ ነኝ ስደት ለየኝጅ ከምወደው ባሌ12 አመታችን 6አመት አብረን 6አመት በስደት አሳለፍኩት የኔ ውድ ባል ሚስቱን አፍቃሪ የኔ ልዩ አላህ ይጠብቅህ እስኪ አላህ በሠላም ያገናኝሽ በሉኝ ከምወደው ባሌ😢

  • @mekiyasuleiman868
    @mekiyasuleiman868 9 місяців тому +1

    ጀዛክአላህ ክይር ሁስታዛችን አብድልገፈር አላህ ረጅም ሀያትን ሰቶ ካተ ቡዙ እህቶቻችን የሚጠቀሙብህ ያድርግህ በጣም ብዙ ተምራለው ከበፊት ጀምሮ እከታተልሀለው ቤታችንም ፕሮግራም ብዙ አስተምሮናል አውን ደሞ ባዲስ መልኩ ጓጃችን ብዝ እያስተማረን ነው አላህ ከሚጠቀሙት ያድርገን ህይወት ብዙ ወጣወረጆች አሉባት በዛውስጥ መልካም የትዳር ሀያት መገጠም ከአላህ ተውፊቅ ነው እራሳችን ላይ መስራት ያለብን ነገር እዳለ ሆኖ ሀቁን ሀቁን ስለምትናገር መልክቶችህ ውስጥን ስርስሮ ይገባል በርታልን
    ለሴት ልጅ ያለህ ክብር የአባትነት ስሜት ነው አላህ በሴት ልጆችህ ያስከብርህ ያረቢ መሰልህን ያብዛልን አሚንን
    ሜበሮች ጀዛክአላህ ክይር በርቱልን

  • @ኩንፈየኩንጎንደሬዋዩቱብ
    @ኩንፈየኩንጎንደሬዋዩቱብ 9 місяців тому +1

    ጀዛምኩም አላህ ኸይርን እኔም በጣም ነው ልቤ የተሰበረው እኔ በጣም ተንሺ ልጅ ነበረኩ ሰገባ 11 አመቴ ነበረ ምንም ነገር አለቀም ነበር ብዙ ነገር አሰልፍያለው እናም ተለያየን አንድ ልጅ አለን እናም ልቤ ሰለተሰበረ ሌላ መግባት አልፈልግም ነበር ግን ትምህርቱ በጣም ደስስ ነው የሚል ከገደሕ በኀላ ኢንሻአላህ አስበበታለው አላህ ወንዱችን ልቡና ይሰጣቸው

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 9 місяців тому +5

    ሱብሃን አላህ ቃላት የለኝም ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ 9 місяців тому

    ጀዛኩሙላህ ኸይር ሀቂቃ ትልቅ ትምህርት ተገንዝበናል
    ፍች የሚያመጣው ከባድ ውዥብር መኖሩን ተረዳሁ አልሀምዱ ሊላህ ሁሉም ነገር አለፈ

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 9 місяців тому +3

    اللهم صل وسلم وبارك وأنعم على عبدك ورسولك محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
    أهلا بكم وجزاكم الله خيرا

  • @JrJr-ns5go
    @JrJr-ns5go 9 місяців тому +4

    እኔም የደረሰ ታሪክ ነበረኝ
    እናቴ እና አባቴ ሰለያያ እኛ. 4ልጅች ነበርን ሁላችንም ገና ተንንሺ ነበርን
    ነገርግን በጣም ነው የተጎዳነው ሂለቱም ጥለውን ህዱ አበትም አግብቶ እናቴም እቤተሰቦች እኝገን ሴቶች ሰለ ነበርን ብችችን መተኝት እንፈረ ነበር ከዛ ከገረቤት ቤት እንተኛለን ትልቆ እህቴ ጠላት ጂቡቲ ሄደች እዴህ ለኛ ከመኖር በላ እኛ ግን ጎረበትም ሰለሞን ቤተሰብ የጣላችው እኛ ምናሻን አሉ ከዘም ብቻችንን ሰንኖረ እናታችን ወሰደችን ብች በጣም ከባድ ነበር
    እና ማለት የፈለኩት
    በገጠር ላይ ያሉ ልጆች በጣም ነው የሚጎዱት
    በዚህ ነገር እኔም የገጠር ልጂ ነኝ አሁን እኔ ከስደት ላይ ነኝ ብቻ ለሁሉም ነገር አላሀምዱሊላህ ሰብራቱ ከባድ ነው
    የከ ትምህርት ለነሱም እሚደርሰበት ቢገኝ ጥሩ ነበር

  • @መዲነኝየጎጃሟ
    @መዲነኝየጎጃሟ 9 місяців тому +9

    ዛሬ አንድኛ ነኝ እሰኪ ልሰማው

  • @ኡምሱመያ
    @ኡምሱመያ 9 місяців тому

    ኑሩልን ጀዛኩሙሏህ ኸይር

  • @Razan-vlog-k1d
    @Razan-vlog-k1d 9 місяців тому +4

    የቤተሰብ መለያየት ጦሱ ለልጆች ነው
    ከመለያየታቸው በላይ በልጆች ላይ የሚያሳድሩት ጫና😣 በቀላቸውን ልጆች ላይ ሊወጡ ይሞክራሉ ኧረ ስንቱ😌

  • @zekiazekuzekiazeku135
    @zekiazekuzekiazeku135 9 місяців тому +17

    ይሄን የመስለ ትምህርት እንዴት አድርጌ ለእህቴ ልላክላት ብዙ ነገር መከርኳት ግን ልትስማኝ አልቻለችም ትዳርዋን ልትበት ጫፍ ላይ ናት ዱአ አድርጎልኝ

    • @tube-qf7kt
      @tube-qf7kt 9 місяців тому

      ቅጂውና በኦዶወ ላኪላት አለዚያ አውርደሽ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 9 місяців тому

      በቴሊብጅንትፈረጀው

    • @zekiazekuzekiazeku135
      @zekiazekuzekiazeku135 9 місяців тому

      ምንም የሚዲያ አፕልኪሽን አትጠቀምም

    • @Hfaa-ji9bz
      @Hfaa-ji9bz 9 місяців тому +1

      አላሀ ሰላሙን የውርድላቸው እንጂ እኔ ለባሌ ልኪለታለው ግን እዛው ነውአላሀ ያሰተካክልልን እንጂ😢እፍፍፍፍ

    • @M-24658
      @M-24658 9 місяців тому

      አላህ ያስተካክልላት ከአላህ በላይምንምነገር የለም ዋናውልብነው እስዋ ማፈረስ ከፈለገች ምንም አያቆማት ግንነገከመፀፀትዛሬብታስብበት ጡሩነው

  • @temima-hq3bl
    @temima-hq3bl 9 місяців тому

    ጀዛኩም አላህ ከይር

  • @عمنتعبدو
    @عمنتعبدو 9 місяців тому +2

    ጀዛከላክ ኽይር ኡዝታ ዜ

  • @ahmedmohammad8857
    @ahmedmohammad8857 9 місяців тому +2

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ተመልካቾች ፕሮግራሙ ጥሩ ነው ካልን ሼር እናርገዋ ብዙሃኑ እንዲሰማው እንዲማርበት

  • @ZahraAbdo-g8g
    @ZahraAbdo-g8g 9 місяців тому

    ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላህ ወበረኳቱ አህለን እንካን አላህ በሰላም አገናኘን አልሃምዱሊላህ በግሌ የምለው አላገባሁም በጣም ግን ስለፍቺ በሰማሁ ቁጥር በጣም ትዳርን እንድፈራው እያረገኝ ነው ብቻ አላህ ተቻችለው ከሚኖሩ ጋር ያገናኘን ነው የምለው ኡስታዝንም ማሜን ሽኩረን ምንበሮች አጠቃላይ ጀዛኩሙላህ ኸይረን 🙏🙏🙏🙏

  • @ኩንፈየኩንጎንደሬዋዩቱብ

    ማሻአላህ በጣም ጥሩ ትመህርትነው

  • @Endris-u8e
    @Endris-u8e 9 місяців тому

    አላህ ይጠብቃችሁ:: ጥሩ ትምህርት ነው::

  • @husseinebrahim362
    @husseinebrahim362 9 місяців тому +1

    As wrwb wude wandem ehet ehe program betam dasyelal lib bilachu admatuw

  • @hayatmohammed26
    @hayatmohammed26 9 місяців тому

    አሠላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኔ እህት አለችኝ ትዳር የያዘች ግዜ ወይ የእኔሱ ትዳር ደስ ይሉ ነበር ሳገባት ምንም ነገር የለውም ነበር አሁን ላይ ቤት ዘጉ መኪና ገዙ ሁሉ ነገር ተማላ ወልደዋል 3 ልጆች አሁን ላይ ባሌ ተቀይራል ትላለች በጣም ይደበድባታል እራሳን እስከምስት እቤተሰብ ጋር ስመጣ ሽማግሌ ይልካል መልሳ ትገባለች እኛም ይገልሻል ይቅርብሺ ስንላት ከሱ ጋር ሰላም ስትሆን ታኳርፈናለች አሁን ላይ ከቤተሰብ አርቃት ብቻዋን ትኖራለች እኛም ተውናት ችግር ላይ ነች ያለችው ምን ማረግ አለብን አልሰማም አለች ልጆቸን እንዴት ላርጋቸው ትላለች

  • @anubedru
    @anubedru 9 місяців тому

    ጀዛኩሙላሀ ኸይር ሹክረን መጣም ጥሩ ምክር ባረከላሁ ፊኩም

  • @Njat-md2pz
    @Njat-md2pz 9 місяців тому +2

    ወላሂ ሱም ወላሂ ለኘ ትዳር ያላዝነዉ ትልቅ ትምርት ነዉ ወላሂ ጀዛኩምአላኸይን ሁላቹም ለዚ ትምርት አስተዋጾ ለምታረጉ በተለይ ዉስታዝ አብደል ገፋር ጀዛከላኸይረን ወላሂ አላህ በዱንያም በአሄራም ጀዛህን ይስጥኸ ያረብ ለኛ ለአዲሶቹ ትልቅ ትምርት ነዉ ወላሂ በየሳምቱ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ አማና አታቋርጡት ከናተ ብዙ እንጠብቃለን ኢሻአላህ

  • @beshirnurhussien3139
    @beshirnurhussien3139 9 місяців тому +3

    የዑስታን ሰልክ ባገኝ ደስ ይለኛል ጥያቄ ስላለኝ

  • @saadahmohammed9183
    @saadahmohammed9183 9 місяців тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እወዳችሁአለሁ አላህይዉደዳችሁ

  • @Emantube19
    @Emantube19 9 місяців тому

    በጠም ኢናመሰጊናለን ኢኔ በሁለት ናገር አምናለሁ ከመፈታት በፊት ለቲንሽ ጊዜ ታረርቆ መሞከር የታሸለ ናዉ አለህ ዪጠብቃችሁ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 9 місяців тому +1

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @መዲነኝየጎጃሟ
    @መዲነኝየጎጃሟ 9 місяців тому +3

    ወንዶች ከባድ ናቸው ልባቸው አይገኝም

  • @hayatmohammed9907
    @hayatmohammed9907 9 місяців тому +1

    Welha yetfatu beteseb lejoch Allah new yemitebekachew,enat ketenekerech meret lejoch new yemihonut

  • @saidakhatun5141
    @saidakhatun5141 9 місяців тому +1

    Masha Allah Allah yitebkachihu

  • @Alahwaki
    @Alahwaki 9 місяців тому

    Aselam waleyikum werametullahi weberekatuh ሳልገባ ገና ለማገባው ባሌ Eyasebku new min. አይነት ባል ይሁን min አይነት ሚስት ሆናለው Eyalku ሁለ አሰባለው አላህ ይተሻለሁን ያቃል Ensha Allah ❤❤❤yihonalከ አላህጋ❤❤

  • @OumuEkram-bj5sn
    @OumuEkram-bj5sn 9 місяців тому +1

    ቁጥራችሁን እዲየት ነው ማገኘው በጣም ያማዋያችሁ ወይም እድትመክሩኘ ና እድትረዱኘ እመኘአለሁ እኔ ለቲዳሪ ዋጋ የከፈልሁ ጀግና ሴት ነኘ ይቅረ ባይም ነኘ ግን በቃ ብዙ ሚረብሹኘ ነገሮች አሉ እና እዲየት ላግኘችሁ ባላህ አግዙኘ

  • @umasam6820
    @umasam6820 9 місяців тому

    Masha Allah tabaraka Allah ❤❤❤❤

  • @فارس-ط4ل6ص
    @فارس-ط4ل6ص 9 місяців тому

    ማሻ አላህ ትልቅ ትምህርት ነው እየሰጣችሁን ያላችሁን እውቀቱን ጨምሮ ይስጣችሁ

  • @AishRoba
    @AishRoba 9 місяців тому

    Jzkmullh keurn

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 9 місяців тому +2

    በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራም በየቀኑ ቢሖን የማይሠለች😍

  • @ያልተኖረልጂነት-ጠ2መ
    @ያልተኖረልጂነት-ጠ2መ 9 місяців тому +1

    በአሁኑ ግዜ ለትዳር መፍረስ ምክንያት ሰበብ ከመቶ ፐርሰንት 95 ፐርሰንቶች ወንዶች ናቸው

  • @NOOBIEEESS
    @NOOBIEEESS 9 місяців тому +1

    16:03

  • @HalimetYasin
    @HalimetYasin 5 місяців тому

    Ustaz kutrihin indet new magignet yeminchilew bealah

  • @ibrodabalo9686
    @ibrodabalo9686 8 місяців тому

  • @muhammedibrahim4657
    @muhammedibrahim4657 9 місяців тому

    የእናት ፉጢማ ምልከታ አጂብ ነዉ በዚህ ልክ የልጇን ትዳር የተመለከተች እናት ትኖራለች ብየ ማሰብ አልቻልኩም

  • @muhammedibrahim4657
    @muhammedibrahim4657 9 місяців тому +1

    ለልጆች ሲባል ብቻ ትዳርን ማቆየት ምን ያህል ያስኬዳል።መልስ ስጡኝ ተሞክሮም ካለ እባካችሁ

    • @biruktawitkassa452
      @biruktawitkassa452 9 місяців тому

      Wuyiyit adrigi kesu gar ....leliji yemibalew tinish yikebidal ...begilitse awuriw

  • @nejimiakedir9991
    @nejimiakedir9991 9 місяців тому +1

    ጀዛኩሙለሁኸይረን

  • @መዲነኝየጎጃሟ
    @መዲነኝየጎጃሟ 9 місяців тому

    አንደኛ ነኝ

  • @ማማማማማማ-ኈ7ኈ
    @ማማማማማማ-ኈ7ኈ 9 місяців тому

    መልስ አትመልሱም

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 9 місяців тому

    ዋአለይኩምአሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁም

  • @zeinahuae69
    @zeinahuae69 9 місяців тому

    ትክክክክክል

  • @mesalih8063
    @mesalih8063 9 місяців тому

    ❤😊❤😊

  • @rahmahteak9719
    @rahmahteak9719 9 місяців тому

    አህለንእንኳንደናመጣቹ❤❤

  • @nurethassen9696
    @nurethassen9696 9 місяців тому

    Beallhe sem temamlew megbat new, endyfatu b/c leljoche cebal

  • @መልካምንግግርሠደቃነው
    @መልካምንግግርሠደቃነው 9 місяців тому

    ☕🍫☕🍫☕🍫☕🍫☕🍫☕🍫አህለን ወሠህለን

  • @efootball2023-ft3gy
    @efootball2023-ft3gy 9 місяців тому +1

    ረመዳንን ስንት ተቀን ቀረዉ❤

    • @MdMeeqa-tr1zo
      @MdMeeqa-tr1zo 9 місяців тому

      በ3ተኛው ወር በ20አላሁ አለም ደሞ በዱባይ

    • @umhiba9730
      @umhiba9730 9 місяців тому

      باقي 27 يوم ان شاء الله

    • @امينهامام-د8ل
      @امينهامام-د8ل 9 місяців тому

      26ቀን ቀረዉ

    • @امينهامام-د8ل
      @امينهامام-د8ل 9 місяців тому +2

      ​@@MdMeeqa-tr1zoአረ በ20አይደለም በ11ነዉ

    • @MdMeeqa-tr1zo
      @MdMeeqa-tr1zo 9 місяців тому +1

      ​@@امينهامام-د8ل እሽ እርግጠኛ አይደለሁም ብያለሁኮ

  • @madinaloveethiopina8180
    @madinaloveethiopina8180 9 місяців тому

    ማሻአላህ

  • @ghuiHjkl-jv6qy
    @ghuiHjkl-jv6qy 9 місяців тому +1

    እንደኔ የሚመስለኝ የኑራ እናት ልጄን በተርቢያ ነው ያሳደኳት ብሉም አሁን ኑራ ከምታሳየው ባህሪ ማለትም የኔ ብቻ ይሁን የምትለው በተርቢያ አለማደጓን ነው የሚያሳየው ምክንያቱም በተርቢያ ያደገ ሰው ሰቶ መቀበልን ነው የሚከተለው ከራሱ ለሰው ነው የሚያስቀድመው ስለዝህ በተርቢያ ነው ያሳደኩት ማለት ውሸት መሆኑን ነው ።

    • @emuyasmin5283
      @emuyasmin5283 9 місяців тому +4

      ለሰው ኮሜንት መጻፍ ቀላል ነው ግን የሴት ልጅ እናት መሆን በራሱ ፈተና ነው ባሁን ጊዜ አትፍረድ ይፈረድብሀል አለ ያገሬ ሰው

    • @00hhgc
      @00hhgc 9 місяців тому +2

      የተቻለሽን ያህል ትሞክሪያለሽ እንጂ የልጅሽን ባህሪ ጠፍጥፈሽ አትሰሪዉም።

    • @RozaHussen-wf6hy
      @RozaHussen-wf6hy 9 місяців тому +1

      ተርቢያ ሁሉንም አያስተካክልም አላህ ያግዘን ማለት በላጭ ነው የስው ልጅ ሁሌ እንደስራነው አይገኝም

    • @soajkj5710
      @soajkj5710 9 місяців тому

      አላህ ያስተካክልልን ነው የሚባለውወላጅ የቻለውን ተርቢያ ያደርጋል መፍረድ ግን ከባድ ነው : እንጂ አላደረጉ እይባልም

  • @Tayiba4821
    @Tayiba4821 9 місяців тому +1

    አይባልም ግን ስለደከመኝ ነዉ ባሌ እንዲፈታኝ ዱአ አድርጉልኝ 😢

    • @MdMeeqa-tr1zo
      @MdMeeqa-tr1zo 9 місяців тому +3

      የኔ ቢጤ ነሽ ግን አሰፈራሩንኮ

    • @hayatbogalehayatbogale9262
      @hayatbogalehayatbogale9262 9 місяців тому

    • @LemraSolomon
      @LemraSolomon 9 місяців тому

      Smetawi alemehon tru new inshallah..swywn melewet ykebdal rasn melewet menkebakeb mwded tru gize kebeteseb gar masalef .....wow 🎉🎉🎉🎉 ignore mtagel kalchalsh ... Fchi😂😂😂😂😂

    • @امينهامام-د8ل
      @امينهامام-د8ل 9 місяців тому +2

      ​@@MdMeeqa-tr1zo ይህኮ ማስፈራራት አይደለም ደግሞም አብረሽ መኖረሽ የባስ ከሆነ በተለይ ልጂ ከሌለ መጀመሪያ መለያየቱ ይሻላል እኔም አላህ ረድቶኝ ቢፈታኝ ባይ ነኝ ምክንያቱም አብሬ ከምኖረዉ መለያየቱ የተሻለ ስለሆነ በዚህ ሁኔታ ከሱ ወልጄ መኖር ለኔ በሂወቴ በቀበሬ ነዉ

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 9 місяців тому

      ​@@امينهامام-د8لአብሽሪ እህቴ እኔ እረዳሻለሁ የደረሰበት ያውቀዋል ።ከማይጠቅም ሰው ጋ እድሜ ከመጨረስ በጊዜ በሰላም መለያየት ነው አማራጩ ።ለቀጣዩም ህይወት ስለሚያስቸግር በሌጣው መውጣት ነው የሚበጅሽን አሏህ ነው የሚያውቀው