ብሬክስን የፈተንኩበት ከባድ PRANK🤦‍♂️ሲጨንቀው ወደ አምቡላንስ ደውሎ ድረሱልኝ አላቸው 😳😥

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 сер 2024
  • #BrexHabeshawi#Brex#ብሬክስሀበሻዊ
    ብሬክስ ሁሌም አዲስ 🆓🆕
    ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣በጎነት
    Welcome to my channel I'm Brex from Ethiopia
    if you subscribe to my channel you get more benefit with tech news, Vlogging video around Ethiopia, Funny Videos, and also Challenges So check my channel and subscribe now🔽😊
    ⏩ / brexhabeshawi
    😊Please write a comment, share, and like the video. ENJOY!!!
    የ Brex Habeshawi ትክክለኛ የሶሻል ሚድያ አድራሻዎች
    👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇
    ዩትዩብ 🔴 / brexhabeshawi
    ፌስቡክ 🔵 brex.habeshawi.92
    ኢንስታግራም📷 brex_habeshawi22
    ትዊተር 🐦 Brexhabeshawi66?s=09
    ቲክቶክ 🌏 tiktok.com/@brexhabeshawi22
    ቴለግራም📺 t.me/BrexHabes...
    ፌስቡክ ፔጅ ✔ BrexHabeshawi0/
    Ethiopia | Ale Tube | Ale Tube Extra | Ale Tube | Ale UA-cam | Alex Brown | Ale UA-cam | Alexis Alex | Alex Tube | ethiopian comedy , Ethiopian UA-camr, funny reaction, Ale Tube Ethiopia, Famous UA-camr, Ethiopian Artist, Ethiopian movie,Nahi Tube,mahikid vlogs,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining,cryptocurrency,crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019, brex, brexhabeshawi, ብሬክስ,ብሬክስሀበሻዊ,ብሬክስሐበሻዊ,brex&messi,messitube,messibrex,mahikid vlogs,Fanisamri,Vlogs,
    ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ethiopian music,new ethiopian mmusic,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy, Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur, New Ethiopian Orthodox Mezmur, Eregnaye, Dink Lejoch, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethio Forum, Abiy Ahmed, Ethiopian News, Breaking News, Gege Kiya, Gigi Kiya, Yoni Magna, Jiji Kiya, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, Veronica Adane, Selam Tesfaye, Hanan Tarq, Dallol Entertainment, Babi, Abrelo HD, AC, Aser Tad, Manda, ZEHA, Kana TV, EBSTV Worldwide, Fana TV, TPLF, Ethio 360, Yeneta Tube, New Tigrigna Music, New Oromo Music, Adanech Abebe, The ATR, Rakeb Alemayehu, Ehuden be EBS, Kdamen Keseat, New Ethiopian Movie, New Ethiopian Amharic Movie, New Ethiopian Film, Ethiopian Comedy, Habesha Tik Tok, New Ethiopian Music 2022, Hachalu Hundessa, Arts TV Worldwide, Frash Adash

КОМЕНТАРІ • 774

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi  2 роки тому +57

    ሰላም ቤተሰቦቻችን ከስር ያለው ሊንክ በመጫን እህታችን አበረታቷት ⤵↪ua-cam.com/channels/_jk0JsvWz4z1BLExtIXp-Q.html

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 роки тому +2

      Enenim abertugn wegenoche ades negn

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 роки тому +1

      አይዙህ

    • @hosainali3174
      @hosainali3174 2 роки тому +1

      @@fatimanigus3261 ❤❤❤❤❤👌👌👌👌

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@blentube3002 ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@hosainali3174 ደምሪኝውዴዋ

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 2 роки тому +82

    ጠንካራ ሴት ስትሆኚ አንቺን ማንም ሊያሸንፍሽ አይችልም
    ተፈላጊ እንጂ ፈላጊ አትሆኚም
    ማንም ቢሄድ ማንም ቢመጣ አትጎጂም።
    በሰወች ቅንጣት ተስፋ ካላደረግሽ ሙሉ በሙሉ ተስፋሽ በአሏህ እስከሆነ ድረስ ሠው ቀረበሽ ራቀሽ ደንታ አይሰጥሽም ዋናው ተስፋ በአሏህ ማድረግና ጥንካሬ ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ጠቃሚ ደአዋች ይማሩበታል

    • @HasnaHasna-nr2vi
      @HasnaHasna-nr2vi 2 роки тому

      👌👌👌👌👌💖💖💖💖💖

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋ🌹

    • @user-ex3rp9pj3b
      @user-ex3rp9pj3b 2 роки тому +5

      እኔ ማንንም ሳይመክረኝ ማንም ሳያስተምረኝ በ 16 አመቴ የተደገፍኳቸው ሲጥሉኝ አሉኝ ያልኳቸው ሲክዱኝ ከዛች እለት ጀምሮ ልክ እንደፃፍሽው ነኝ በቃ ማንም መጣ ቀሪ ዴንታ የለኝም በአምላኪ በእግዚአብሄር እታመናለሁ እግዚአብሄር አምባዬ መጠጊዬ መሸጊያ ረዳቴ ፈጣሪዬ ነው በቃ ሰው ወደደኝ ጠላኝ ምንም አይመስለኝ ከዛ በፊት እድሜዬ ግን በሰው እታመን ነበር እሱም ደሞ ልክ እንደኔ መስለውኝ ግን ምን ዋጋ አለው ለካ እደኔ አልነበሩም ከዛ ወዲህ ከሰው ቅንጣት አልጠብቅም ያለኝንም ሳካፍል ለሊላቸው እጂ ላላቸው አደለም ያለው እየበላ ያማሀል የሊለው ግን በልቶ ፈጣሪን አመስግኖ ለኔም ፀሎት ያረጋል ይመርቁኛል አሁን ግን ሊላ ሴት ሊላ ትልቅ ሰው ሆኛለሁ በራሴ እግር የምራመድ በአምላኪ እጅ የምታቀፍ በቃ ፍፁም ደስተኛ ነኝ ሁላችንም ይሄን እህታችን ያለችውን ምክር እንኑረው

    • @user-db1so2jw6u
      @user-db1so2jw6u 2 роки тому

      በትክክል

    • @hassanalkhameiri406
      @hassanalkhameiri406 2 роки тому +2

      ሳህ ወላህ ወተወከል አለ አላህ ወከፍ ቢላሂ ወኪላ

  • @selam801
    @selam801 2 роки тому +222

    ነገ የእመቤታችን ቅድሰት ኪዳና ምሕረት ጸበል አለ ኑ ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች መልካም በአል

    • @user-iq7kj6cg7w
      @user-iq7kj6cg7w 2 роки тому +2

      አሜን ከደነ ምህረት ትጠብቅልን እህታችን

    • @user-ns9hh5uc4u
      @user-ns9hh5uc4u 2 роки тому +1

      እሺ የኔ እንቁ እነመምህር ተስፋየ ጋም አይሻለሁ ጎበዝ በርችልኝ ብዙ የኦርቶዶክስ መዝሙር ወይም ትምህርት ጋር አይሻለሁ በርችልኝ እመቤቴ ትጠብቅሽ

    • @genetyetwahdolij2494
      @genetyetwahdolij2494 2 роки тому +1

      እሽ ኪዳነምሕረት ትስጥልን

    • @user-zw9mm2kb1i
      @user-zw9mm2kb1i 2 роки тому +2

      እመብርሐን ትስጥልን

    • @yedGlmariyamlji
      @yedGlmariyamlji 2 роки тому

      aemin kidyi ttebkln

  • @user-eu2vn1ns2w
    @user-eu2vn1ns2w 2 роки тому +39

    ዩቱበሮች ግን የምር እየሞቱም ባይ ፕራንክ ነው የሚመስለኝ 😀እና እንድ ቀን ስትሞቱም ፕራንክ መስሎት አንድኛው ወገን ዝም ማለቱ አይቀሬ ነው ተጠንቀቁ

  • @zekiyatemam7901
    @zekiyatemam7901 2 роки тому +16

    ወይኔ ይሄ ልጅ ለናቱ ያለው ፍቅር ማሻ አላ አባትየው ተጠጠቀቅ ገና በዚ እድሜው እናቱን አግዞ የመታህ ወደፌት ባገኘው ነገር አናትህ ይልሀል ወላሂ ተጠቀቅ በሱ ፊት አትጣሉ አትጭሁ ሮባ 1111111ነህ ጎበዝ

  • @tsehaytube
    @tsehaytube 2 роки тому +46

    ማንም በሌለበት በሰው ሀገር ላይ በእውነት ከባድ ነው ስሜቱ ኡፍፍፍፍ🥺🥺🥺

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 роки тому +1

      በጣምም

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 роки тому

      ማማ በቅንንት ደምርኝ ደመርኩ ሸ ደምርኝ ዉዴ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 роки тому

      ደምሪይ እህት

    • @Alemf2k
      @Alemf2k 2 роки тому +1

      @Zehabesha Entertainment ነይ መጣለው

  • @user-fx4nt7rn1g
    @user-fx4nt7rn1g 2 роки тому +16

    ሮቤልየ ዉሀ አቀረበ እንደዚህ ከሆነስ ቢወለድ ምንአለበት እድግ በል የኔ ቆንጆ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💖💖

  • @tegestbeza3808
    @tegestbeza3808 2 роки тому +19

    እሚገርም ፕራንክ
    እሮቤል ፕራንክ መሆኑን በደንብ አውቋል
    ይገርማል ያሁን ልጆች ፈጣን ናቸው

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp 2 роки тому +21

    ዋው መሲዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ ኢትዮጵያ ስንገባ እኔ ሳውዲ ነኝ ለሚቀጥለው ዓመት ባገኝሽ ደስስስ ይለኛል ኢትዮጵያ ከገባችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አምላከ ቅዱሳን!

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub2743 2 роки тому +5

    ቁራአን መቅረት ለምትፈልጉ ቤተሰብ ሁኑ

  • @user-in5ld3xi1o
    @user-in5ld3xi1o 2 роки тому +50

    እኔ የማያስቀኝ ሮባነው ሁሌየም ለናቱ ነው የሚያግዘው

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp 2 роки тому +17

    ሮባ ያለበት ፕራክ ይመቸኛል ይውጠነጠናል አቅበጠበጠው እኮ ሮባ የእናቱ ልጅ እያበረ😁😁😁ብሬክስ. ግን አትቆጣ ብድርህን መልስ ትዕግስት ያስፈልጋል እንዴ 😒

  • @user-lc8pq5kk7t
    @user-lc8pq5kk7t 2 роки тому +10

    አየ ሮቤል እደኔ የእናቱ ነገር ሞቱ ነው እድግ በል ታምራላቹ ፍቅር እስከ መቃብር

  • @fadi5alife14
    @fadi5alife14 2 роки тому +18

    ግን እኮ ደውሎ አንቡላንስ አላዘዘም እይታ ለማግኘት ለምን ትዋሻላችሁ 🤔ባለፈውም ዋና እችላለሁ ብላ አሳዛኝ ነገር ተፈጠረ ብላችሁ ስናዬ ምንም የተፈጠረ ነገር የለም አትዋሹ 😏

    • @dfgfgy4635
      @dfgfgy4635 2 роки тому +1

      አዎ ይዋሻሉ እይታ ለመሳብ ብዙ ግዜ ታስቤቸዋልሁ

    • @nahiyanahiyan1482
      @nahiyanahiyan1482 2 роки тому

      😂😂😂😂ትክክልነዎ

    • @user-vw1ho2he5x
      @user-vw1ho2he5x Рік тому

      ሲጀመር ፕራክ አይይ እኛንጂል አግተውጂ ተመካክረው ነው የሚጀምሩት ሀሀሀ ደስየሚለው ሁሉንም ሲደብረኝነው የምከታተለው

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 2 роки тому +7

    አንደኛ ነኝ የስስስ 🤣 የመዳም ቅመሞች ሠላማችሁ ይብዛልኝ የኢትዮጵያ ሠላሟ ይመልስልን

    • @user-su9nd9xy4n
      @user-su9nd9xy4n 2 роки тому +1

      አለን ወገባችንን አስረን አብሽሩ ወጥሩ ሁሉም ሸቃ ነበር 😂

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 2 роки тому +24

    ሚስኪን ብሬክስ ምርጥ ባል 👍👍😥🥰🥰🥰በጣም ደግጦል ሺ አመት በፍቅርኑሩ

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u 2 роки тому +14

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh 2 роки тому +3

    ውይይይ ብሬ የምር ደንግጧል 😁😁
    ግን ሰው ቢሞትም ፕራንክ ነው እየተባለ እዝነት ጠፋኮ ይገርማል።!

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 роки тому +4

    እሰይ ብሬክስ ለራሱ ሲያደርግ ደስ ይለዋል እሷ ስታደርገው ይቆጣል እኩልነት ይከበር መብቷን አትጋፍ ሆሆሆሆ ምክር ነው እዳትቆጣ

    • @user-pv5uq4pc4o
      @user-pv5uq4pc4o 2 роки тому

      በጣም ትዕግሥት የለዉም

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 роки тому

      Awo eswam eko prank syadergate endesu new yemtdengtew yetelye aregew eko

  • @asma.5679
    @asma.5679 2 роки тому +3

    ዉይ ኮሜንት በእሪከርድ የሚሰጥ ቢሆን እንዴት እንደሳቅኩ😁😂😂😂

  • @bealembealem1224
    @bealembealem1224 2 роки тому +6

    ወይ ብሬክሰ አሳዘከኝ ሰራችልህ😂😂😂😂 እሚገርም ፕራክ ነው

  • @abebachekol3611
    @abebachekol3611 2 роки тому +1

    በጣም ያስደነግጣል ብራንክ መሁኑን እያወኩ እኔም ደነገጥኩ ምስኪን ብሪክስ ምርጥ ባል

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 2 роки тому +3

    ባሁን ሰአት እንዳቺ የተረጋጋች ሚስት ማግኘት ከባድ ነው ብሬከሰስ እድለኛ ነውይመችሽ👍

  • @user-hh4be3ek3s
    @user-hh4be3ek3s 2 роки тому +7

    ምርጥ ቤተሰቦች አላሕ ባላችሑበት ይጠብቃችሁ ሮባ ምርጤ እድግ በል ባባዬ

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 роки тому +1

      እህት ደምሪኝ በቅንነት

  • @user-wg4zo2fh9v
    @user-wg4zo2fh9v 2 роки тому +15

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏ትንሽ አትቆይበትም ነበር 😂💪
    ስላም ለሀገራችን 🇪🇹💒💒

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 роки тому

    ኡፍፍፍ ብሬክሶ መሲ ግፍሽ አንድ ቀን ግን በድንጋጤ የሆነ ነገርሽን እንዳይልሽ ብሬክስ ትግስት የለዉም🥰🥺ዉበታችሁ ማማራችሁ ጎበዞች በርቱ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻዉ ያርግላችሁ ከዩቲዩብ አሟሟቂ ሴትና ወንዶች ይጠብቃችሁ መሲሻ ብሬክሶ❤❤

  • @user-jn3sx3ze4h
    @user-jn3sx3ze4h 2 роки тому +2

    በፈጣሪ ወላ ከባድ ነው
    ወይኔ ብሬክስ የመጨረሻ ደንግጧል እኮ ሚስኪን🌹

  • @mekdimedia6190
    @mekdimedia6190 2 роки тому +3

    እኔ እኮ ሮፓ ግርም ይለኛል የልጅ አዋቂ የኔ ጌታ አፈር ልብላልህ አጀቴን በላው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👍😭👍👍👍👍👍👍

  • @user-qs6xw3su7b
    @user-qs6xw3su7b Рік тому +2

    ክክክክክ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ አይለያችሁ ልጃችሁ ደስ ሲል እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u 2 роки тому +12

    omg ያበደ ነው እንኳን አደርሳቹ የተዋህዶ ልጆች ለኪዳነ ምህርት

  • @Tube-vt9lo
    @Tube-vt9lo 2 роки тому +16

    ሮቤላ ግን ሁልየም ለናትህ ብቻ ነዉ ምታግዘዉ ትገርማለህ ለማንኛዉም ይመቻቹ❤

    • @sadahuesien1678
      @sadahuesien1678 2 роки тому

      🤣እነት

    • @z.d7914
      @z.d7914 2 роки тому

      ወድ ልጅ እኮ ለናቱ ነው እሚያደላ

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 роки тому +25

    *ኧረ የምር ከባድ ነው ስሜቱ እንዴት እንደሆነ ሮባ ለራሱ ውሀ በት በት ይላል 😁😂😊🤗ኧረ አንች ተይ እንደዚህ ከባድ ነው አቤት የፍቅር ጥግ አንዳንዱ ቢሆን በሳቅ ነበረ 😂😁😂መልካም ቤተሰብ ይሁን 🤗😊🙋እንኳን አደረሳችሁ ኢትዮጵያዊያን ለዚህ ለትዳር ያብቃችሁ 😁😂🤗😊አሜን በሉ*

    • @mesigent4827
      @mesigent4827 2 роки тому

      AMne AMne AMne 🙏🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@mesigent4827 ደምሪኝውዴዋ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 роки тому

      @@mesigent4827 ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሬፋይሌን በመጫን ኑ

  • @user-um4yc7wt5q
    @user-um4yc7wt5q 2 роки тому +27

    ብሬክ ከማንም ከምንም የማይገናኝ ምርጥ ባል

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 2 роки тому

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Tube-cn7rv
      @Tube-cn7rv 2 роки тому

      እረ ተይጂ የኔባል አይተሸዋል እደ 😎

    • @haleemahleema4755
      @haleemahleema4755 2 роки тому

      @@Tube-cn7rv አላለችም የቅናት ጥግ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@clickcell4333 ደምሪኝውዴዋ

  • @user-eg5ct1mn7o
    @user-eg5ct1mn7o 2 роки тому +4

    እኔ ያሚያሰቀኝ እሮቤል ነዉ ለናቱ እያገዘ አባቱን እደጠፍጠፍዉ ነዉ

  • @mekyaseyd5721
    @mekyaseyd5721 2 роки тому +3

    ወላሂ😭😭እወነት መስሉኝ ደነገጥኩ😭😢 መሲየ ጥሩ ኣይደለም ወንድ ልጀ ሲጨነቅ ኣልወድም ኣላሕ ይጠብቃችሁ❤❤❤

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 роки тому

      እኔን እህቴ አስጨነቀችሽ ደምምሪኝበቅንነት

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t 2 роки тому +2

    ወይኔ ብሬክስ ተበላህ 😂😂😂 ሮባየ እኮ ልዩ ነው😍

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l 2 роки тому +3

    መሲ የስራሽን ይስጥሽ ብራክ መሆኑን እያወኩት ብሬክስ እንዲሕ ሲደነግጥ አሳዘነኝ 😁😁 መሲ እኮ እናትሽ በደንብ መርቀውሻል ብሬክስ መልካም ባል የሰጠሽ ታድለሻል እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በፍቅር አብሮ ያኑራችሁ 💚💛❤👍

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋው

    • @user-ct3ob7ir3l
      @user-ct3ob7ir3l 2 роки тому

      @@fatumawase ደምሬሻለሁ ወደ እኔም ጎራ በይ

  • @user-wc1lq4xm6q
    @user-wc1lq4xm6q 2 місяці тому

    እውነት እውነት ቢሆን ሙታለች አደየ ደደሷን ብትላት ይወጣል😢❤❤

  • @kerya5102
    @kerya5102 2 роки тому +3

    በርዬ የኔ ውድ ወላሂ አሳዘነኝ እንዴት እደተጨነቀ ኡፍፍፍ ምርጥ ጥንዶች ውድድድ❤❤❤

    • @Alemf2k
      @Alemf2k 2 роки тому

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ነይ እመጣለው

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 2 роки тому +17

    ዛሬ ገና ሳውዲ እያላቹ መሰላቹኝ ዱባይ ከመጣቹ ምናቹም አልጥም ብሎኝ ነበር ዛሬ ልክ ሳውዲ ያላቹ ጊዜ መሰላቹ ይልመድባቹ ፕራንክ ብሎ ዝም❤❤❤❤❤✌👌👌👌👌👌

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 2 роки тому

      They was traumatized by Ethiopian gov. to get back to normal takes time but thanks to God they did it.

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому +1

      ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@Elbethel167 ደምሪኝውዴዋ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 роки тому

    ልጁ ፊት ልክ አይደለም ህፃን ልጅ ፊት

  • @betylove2767
    @betylove2767 2 роки тому +2

    ብሬቅሰ ግን ሰረአት የለክም ብዙ ቪድወ ላይ አይቸካለሁ ለመሲ ክብር ያለክ አመሰልም ሞቅ ሞቅ ትላለክ እረጋ ማለት ልመድ ከበድ ያለ ያለ ነገር ቢፈጠር እደምትጣላ እርግጠኛ ነኝ መሴ ነች ቻል ሳቅ እያለች የምታበርድክ ካሚራ ፊት እድህ የተቆራመድክ ከካሚራ በሰተጀርባ ታየኝ ቁጣክ😏😏

  • @Sara-nj4xu
    @Sara-nj4xu Рік тому

    መሲ ግን በዉነት በጣም መልካም ልጅ ናት እዉነት ለመናገር ደርባባ ናት የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰🥰

  • @umomohamad
    @umomohamad 2 роки тому +5

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂወበርካትሁ ሰላም ብለናል የኛ ፋንታ የሁኑትን ነቢዩ ዝም ያለ ነገ ወጣ ብለዋል እኔም የሳቸዉ መልክት ሰምቼ ዝም አልኩ
    ዉድ የሀገሬልጅች ሰላማቹሁ ይብዛ በቅነነት ቤተሰብ እነሁን

    • @alwaseem993
      @alwaseem993 2 роки тому

      ሠላም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 2 роки тому +3

    መሲዬ የብሬክስ አይነት መልካም ባል ፈጣሪ ሰቶሻል በዚህ ሁል ጊዜም ደስተኛ ሁኚ እጅግ በጣም ምወዳችሁ እና ማከብራችሁ ጥንዶች ናችሁ ብሬክስዬን አስጨነቅሽው ምስኪን አሳዘነኝ

  • @user-qe9lg9yo2b
    @user-qe9lg9yo2b Рік тому

    እኔ እዚ ቤት ምመጣዉ ሮቤል ለማየት ቢስ ነዉ። አላህ ይጠብቅህ የኔ ቅመም ወይ ብሬክስ አሳዘንከኝ

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 2 роки тому +2

    ክክክክክክክተው እንጂአቡሮቤል አንተስታረጋት ልትደሰት ለሷደግሞ ትናደዳለህ ለማንኛውምይመቻቹሁ

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 роки тому +52

    😘ልጁ ፊት ብዙ ፕራንክ ባታረጉ ጡሩ ነው አይምሮው ላይ እንዳይቀረፅ😘😘ውፍረት ለመቀነስ ለምትፈልጉ ሴቶች እየገባችሁ እዩት😘😘

    • @zebibahayiluyimer8541
      @zebibahayiluyimer8541 2 роки тому +1

      ለመጨመርስየለሽም

    • @dhhdbzhx9763
      @dhhdbzhx9763 2 роки тому +2

      መጨመር ነው ምፈልገው

    • @zebibahayiluyimer8541
      @zebibahayiluyimer8541 2 роки тому

      @@dhhdbzhx9763 አወ ወላሂ በጣም ቀጭን ነኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@zebibahayiluyimer8541 ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@dhhdbzhx9763 ደምሪኝውዴዋ

  • @user-mn6yy8vy8o
    @user-mn6yy8vy8o 2 роки тому +1

    ውይ መሲዬ ትግስቱን ይስጥሽ ቶሎ ይናደዳል ባልሽ ሆ😏😏አንተ ስታደርጋት እሷኮ ምንም አትልም አንተ ግን 🙄👊 መሲዬ እራስሽን ጠብቂ የኔ ቆንጆ ሮባዬ ሀቢቢ😘😘😘

    • @sofiad2612
      @sofiad2612 2 роки тому +1

      እኔሰ ሚወዳትም አይመሰለኝ ሲያመነጫጨቃት እኮ

    • @user-mn6yy8vy8o
      @user-mn6yy8vy8o 2 роки тому

      @@sofiad2612 አረ ይገርማል

  • @mesitubehulugeb88
    @mesitubehulugeb88 2 роки тому +1

    ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ አይ ብሬክስ አሳዘንከኝ ልጂነት ይስቃል የኔ ውድ ሮቤል 😅😅😅😂😂

  • @user-yg2pn5wf9j
    @user-yg2pn5wf9j 2 роки тому +3

    ወይኔ መሲ ሰራሽለት ስወዳችሁ እመብርሃን ትጠብቃችሁ❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋ🌺

  • @hairme5723
    @hairme5723 2 роки тому +17

    *ለመላው የክክስትና እምነተሰ ተከታዮች በሙሉው እንኩዋን አደረሳችሁ ለእናታችን ለቅድስት ኪዳንምህረት ለእርገት በአልዋ አይ የዘንድሮዎ ፕራንክ በድንጋጤ ሰው ሳይምት አይቀርም ተመልካቾች ፕሮፋይል ፎቶዬን በመጫን ወደቻናሌ ጎራ በሉው ለጸጉር ጠቃሚ ውህድ ታገኛላችሁ*

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋ

    • @redetayalew1187
      @redetayalew1187 2 роки тому

      ኣሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሓፍተይ 💒🙏

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 2 роки тому +17

    አረ ዱባይ የምትኖሩ እህቶቼ ስራ ፈልጉልኝ😭😭😭😭ስራ ፈቶ ኢጃዛ ቤት መቀመጥ በጣም ይከብዳል በዛ ላይ የሟች ልጂ አስተምራለው መጪው መስከረም ትምህርት ይከፈታል በምን ፣ደብተር እና የትምህርት ቤት ክፍያ እችላለው ፣ኡፍፍፍፍ ሳስበው ያመኛል አቅም እያለኝ ስራ ፈትቼ ቁጪ ማለቴ😭😭😭😭

    • @user-tt3ir4mf6p
      @user-tt3ir4mf6p 2 роки тому +1

      አብሽሪ ከስማሁኝ እዝጋ መጥች እፅፍልሽ አለሁ

    • @ethiolove131
      @ethiolove131 2 роки тому +1

      @@user-tt3ir4mf6p እሺ ውዴ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋአብሸሪ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@ethiolove131 ደምሪኝውዴዋ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 роки тому

      እንዛመዱ በቀኑ ነት

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 2 роки тому +5

    መሲዬ ተነሺ ፆም ሲፈታ ቀጠሮ መያዝሽን እዳረሺ 😀 ሳሰጪው 🙈

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 2 роки тому +3

    ወላሂ እንባዬ መጣ😥
    አላህ ከክፉሁሉ ይጠብቃቹ ፍቅሩን ይጨምርላቹ❤❤❤

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 роки тому +11

    🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖

  • @emebetwubetu813
    @emebetwubetu813 2 роки тому

    ኧርወዳ አተወጨማለቁ አሂንስ ፕራክ ዘጋኝ

  • @halfyatube
    @halfyatube 2 роки тому +5

    ወለ ሮቤል ሚስኪን አስለቀሰኝ 😢😢😢👌

  • @banchiymekidelawa3617
    @banchiymekidelawa3617 2 роки тому +2

    አይ እናተ ለዶሪል በለሺ ባልሺን እንደገሊ በደነገጣ

  • @Sofya-jk3ov
    @Sofya-jk3ov 6 місяців тому

    እኔ ነብስ ተጨነቀች እዚህ ኩኝ ወላሂ እንኮን ብር ክስ 😮😮😮

  • @zayenabzayenab548
    @zayenabzayenab548 2 роки тому +1

    ወይኔ ልጁ እንዴት እንዳሰቃኝ አይ ልጅናት አራ ታው ልጅ ፍት ይቅርበቹሁ በታራፈ እወዳቹሐላው

  • @sofiya1349
    @sofiya1349 Рік тому

    uffff ባባይ
    ካሊደ ተጨነክ ማሻአላህናቹሁ መሲ ሰርተሸዋል

  • @Tube-zk4yh
    @Tube-zk4yh 2 роки тому +6

    እኔ የገረመኝ የሮብል ስራ ውሀ ሰጣት ለናቱ እድግ በል

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💖

    • @Tube-zk4yh
      @Tube-zk4yh 2 роки тому

      @@selamtube1319 እሺ ሰላምየ

  • @bayegamachu2196
    @bayegamachu2196 2 роки тому

    ሰለም የሮቤል ቤታሰቡች እበከችው የምትገዙለትን ልብስ ምራጡ የለበሰችውት ትሸርት ለይ አይታሸዋል ዘንዶ አፉን ከፊቶ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 2 роки тому

    ወይ ወድ ልጂ እኮ ጠካራ ናቸዉ መስየ ልክ አደለሽም በሰዉ ሃገር ላይ መስደገጥሽ😥😥 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @seidmehemd
    @seidmehemd 2 роки тому

    ክክክክ እሮቤል እሚያግዘዉ ለመሲ ነው አይ ሮቤል አትምታት ይላል🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹😁😁

  • @hananshaukrallah2773
    @hananshaukrallah2773 2 роки тому

    ወይ እናተ እኔ ያሳቀኝ ሮቤል ነዉ በጣም የምወደዉ አላህ ይጠብቀዉ

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 роки тому +1

    ሮቤል ሲስቅ አብሮ የሳቀ ማነው የኔ ማር

  • @meram123
    @meram123 2 роки тому +1

    ሰላም የኔ ማደግትልቅ ድርሻ የሚኖረው ከአጠገቤ ያለወ ወንድሜማደግ ሲቸል ነ ነው በዚች አለም ላይ የብቻ ሰኬት የለም ሌላውን አየጣሉ ከፍ ማለት የለምየ ይበልጥ ከፍ ለማለት ከፈለግንመ መተባበር ለሌሎቸም መንገድ መከፈት እና ከልበ መረዳዳት የግድ ነው።

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x 2 роки тому +4

    ሮባ እግዚአብሔር ያሳድግህ ቆጆ ግን እንደዝህ አይነት ብራክ ስሜቱ ከባድ ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 роки тому +1

      Demerige konjo❤

  • @fairoskonju3893
    @fairoskonju3893 2 роки тому +2

    እንደዚህ አይነት ቀልድ አይመቸኝም ሰው በድንጋጤ ሊሞት ይችላል አልበዛም አሁንስ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💖💖

  • @halimahabsha8869
    @halimahabsha8869 2 роки тому

    ኧረ ተው ግን ልጁን አታሳቁት ኡፍፍፍፍ ሲያሳዝን

  • @user-wt5kk6br4s
    @user-wt5kk6br4s 2 роки тому +1

    ኧረ ደብድበህ ገደልካት ክክክክክክ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ የእኔዋ😘😘😘👆

  • @user-mq3bl8rg6g
    @user-mq3bl8rg6g 2 місяці тому

    ማሻአላህ ልጁሽ በጣም ይወድሻል

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 роки тому +1

    ልጅ አይሙት እዳጫውት እሱ ምን ያውቃል ይስቃል አይ ፕራንክ ልጅ አይውጣለት

  • @saraaa1697
    @saraaa1697 2 роки тому +2

    መሲዬ የኔ አበሳ ብርክስ ደሞ አትናደድ አንተ ሁሌ አይዴለም prank የምታደርገት

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 роки тому

      ሳሪ ሰብስክራይብ አዲርጊኝ

    • @saraaa1697
      @saraaa1697 2 роки тому

      @@TUBE-rv9zs እሺ የኔ ቆንጆ

  • @nebilabeauty
    @nebilabeauty 2 роки тому +2

    😂😂 መስ ብድሪሽን መሌሽ ጎበዝ

  • @haniyeabera1315
    @haniyeabera1315 2 роки тому

    እናቱን ሲመታት አንተ ዋ ይለዋል😃😃😃😃😃😃

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 2 роки тому

    ወይኔ በፈጣሪ የብሬክስ ድንጋጤ መሲ ብሎ አጠራሩ💔 ሮቤልዬ በአቅሙ ውሀ ሊሠጥሽ እውሽ የእናት ነገር

  • @user-hh6ll8ln9z
    @user-hh6ll8ln9z 2 роки тому +1

    ብሬክስ እኮ ባል ብቻ ሳይሆን እናትም ጭምር ነው

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 2 роки тому +2

    ባባየ የኔማረ ያሰጨንቁሀል እኔ ያሳዘነኛ ባባየ❤❤❤❤😂😂😂

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 2 роки тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እንዲሁም ሠላምወዲእና የተከበራችሁየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁይብዛልኝ ሀገራችን እና ሕዝባችንን ሠላምያርግልን መከባበርን መዋድድድንይስጠን
    አሪፍቆይታነበርን አሥተማሪነው በርቱ

  • @user-wf2sc9in7l
    @user-wf2sc9in7l 2 роки тому

    የኔ ጌታ ሩቤሌ ውሀውን ይዞ መጣ አፈር ልብላ 👏👏😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂 ከዛ ፍራንክ ሲሆን በሳቅ እድግ በልልኝ አረ ምን አይነት ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሄር ሁሌም ከእናንተ አይለይ አሜን👍👍👍🙏🙏

  • @Aishaatube9976
    @Aishaatube9976 2 роки тому

    ያ ራቢ እንዴ ሮቤል ለእናቱ የምጋዝ ለጅ የስጠኚ የታጣሉ መስሎት አባቱን በጥፊ የማታል 🤣🤣🤣🤣

  • @user-os1gc7xi7b
    @user-os1gc7xi7b 2 роки тому +1

    ብሬክሰ አሳዘከኝ ከምር መሲየ እደዚህ አታድርጊው😂

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 роки тому

      ደምሪኝ እህት

  • @gbhcvvhjhvvf6854
    @gbhcvvhjhvvf6854 2 роки тому +1

    እሮቤ ልዩዩ አላህ ያሳድጌህ ውድድድድ

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 2 роки тому

    ክክክክክክክክክክክ። እነየሚያሰቀኝ እኮ እሮባነው።አይይ ልጂ ነት

  • @user-ie3dp3ey1u
    @user-ie3dp3ey1u 2 роки тому +1

    ብራንክ መሆኑን እያወኩ መደገጤ ብሬክስየ አይዞህ ቻለው

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 2 роки тому

    ወይኔ አቢየ ውሀ አሥቶ ሣቀ ልጂነት ደግሞ አንተን መማታቱ ሥረሻት ብመታት እደማይለቅህ እወቅ እድግ በልልኝ አቢየ

  • @Hayatsayed
    @Hayatsayed 2 роки тому

    ማሻአላ ሮቤልየ በጣም ደስየሚልጅ ነው አላህ ያሳድግህ መሲ ልጅሽን ሳሚልኝ

  • @meh2832
    @meh2832 2 роки тому +1

    አትችይኝም አላለም ሁሌም እየሰራችልህ ነው

  • @yeshichekole6302
    @yeshichekole6302 2 роки тому +2

    ብሬክሥ ግን አትናደድባት

  • @yiladagenetia8132
    @yiladagenetia8132 2 роки тому +1

    የኔ ሚሰኪን ብሬክሰ አሳዘነኝ ወላህ

  • @Dubai-cv4vw
    @Dubai-cv4vw 2 роки тому

    እረበናታችሁ ይሄ ፕራክ ይቅር የምትሉ ኡፍፍፍ

  • @sus2475
    @sus2475 2 роки тому +1

    ወላሂ እንደ ትንታ የምፈራው የለኝም እናቴ በጣም ያጠቃታል በምን እንደሚለቅ ግራ ገባን

  • @rahmetwolloyewa8190
    @rahmetwolloyewa8190 Рік тому

    ታዳ አንቡላንሥ ጋ መቸ ደወል😃😃😃😃😃

  • @madeenamadeena7882
    @madeenamadeena7882 2 роки тому +7

    ይመቻችሁ በጣም ደሰ ትላላችሁ👍👍

    • @madeenamadeena7882
      @madeenamadeena7882 2 роки тому

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሸ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@madeenamadeena7882 ደምሪኝውዴዋ

  • @zedmtube6773
    @zedmtube6773 2 роки тому

    አይ ሮቤል ሁሌም የእናቱ ጠባቂ እደሆነ ነው

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 2 роки тому +3

    አረ አንዳ አንዴ እንኳ ፍቅራችሁን ተገላለፁ ወንድምና እህት መሰላቹን እኮ

    • @llkkjjppooii970
      @llkkjjppooii970 2 роки тому

      😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@llkkjjppooii970 ደምሪኝውዴዋ

    • @user-sp5tx7ir7i
      @user-sp5tx7ir7i 2 роки тому

      ክክክክክክክክ. ለምን ያስፈልጋል ፍቅርበሚድያአይነፋም

    • @user-cs8wq3wy5r
      @user-cs8wq3wy5r 2 роки тому

      ክክክክ

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 роки тому

      አይ ሪች ደሞ ምንድነው እያየናችሁ ሻፍዱ እምትይው 😆😆😆ከና አስራ ስምንት ያልሞላን አለን ተይ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 роки тому +1

    ከባድ ፕራንክ አትስሩ በተረፈ ወዳችኋለሁ