ሱረቱ አል-አስር || ቁርአን ተፍሲር ||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • ሱረቱ አል-አስር አጭር ከሚባሉ ሱራዎች የሚመደብ ሲሆን በውስጡ ጠቅላይ የሆኑ መልዕክቶችን ለሰዎች በግልፅ ይናገራል። ኢማሙ ሻፊኢይ ስለዚህ ሱራ ሲናገሩም "ለሰዉ ልጆች ቁርአን ባይወርድ ኖሮ ይህ ሱራ ይበቃቸው ነበር"ብለው ነበር የሱራውን ክብደት የገለፁት።ይህ ሱራ በሸይክ ዑመር ዓሊ በአረብ ገንዳ መስጂድ የፈሰሩት ሲሆን ለአድማጭ በማይሰለች መልኩ መልዕክቱን ያደርሱልናል።
    @አረብ_ገንዳ_መስጂድ_ወጣቶች
    Surah Al-Asr is classified as one of the short surahs, and it clearly tells people the most important messages in it. When talking about this Surah, Imam Shafi'i said, "If the Qur'an had not been revealed to mankind, this Surah would have been enough for them." He explained the weight of this Surah. This Surah was recited by Sheikh Umar Ali at the Arab genda Mosque and conveys its message to us in a way that is not like the listener.
    @Young_Arebgena_Mesjid

КОМЕНТАРІ • 3

  • @wolloyewa
    @wolloyewa 2 роки тому +1

    ماشاء الله الله يحفظكم

  • @MdSHIMUL-ow4zl
    @MdSHIMUL-ow4zl Рік тому

    አሰለማለይኩም

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 роки тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ማሻአላህ ጀዛኩሙላሁኸይር ቀጥሉበት👉🎧 ዉድ የኢሥላም ልጆች እህቶቸ ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ጎራበሉ ጠቃሚ ትምህርቶች ታገኛላቹ ኑ ቃለሏህ ቃለረሱል እንማርር🍓