Ethiopian government should recruit professional lawyers and negotiators to deal with the problem regardless of their political affiliations. As we see it the team in Washington are not capable of understanding the issue.
@S.M.H. media ally americawew first of all, I did not ask your permission. From how you responded, i can tell you are anti- intellectual minds. He presented what a University Professor should present. Second, mind your own business. Too busy to waste my time.
በጣም ነው የምናመሰግነው ያላወቅነውን እንድናውቅ ስለረዱን እግዚአብሔር ዘመነዎትን ይባርክልን
ግሩም ፡ድንቅ ፡ማብራርያና፡ትምህርት ፡የተሞላዉ ፡ንግግር ፡ተባረኩልን ፡ኢትዬጰያችን፡እንደእርሷ ፡ያለ፡ልጅ፡አፍርታለቻ፡እሰየሁ ፡እድሜ፡ይስጥዎት ፡ከመናገር ፡ለማናዉቀዉም፡ለማሳወቅ፡ይበርቱልን!!! የኢትዮጵያችን አምላክ ፡ይጠብቅዎት ።ኢትዮጵያ ፡ታፍራና ፡ተከብራ ፡ለዘላለም ፡ትኑርልን ።አሜን ።🙏🏾🙏🏿🧚🏾♂️🧚🏿♂️👨🏿🏭👩🏾🏭💚💛❤️
Thank you, Professor, for giving us a good background on the pivotal issue of Abay.
እናመሰግናለን
Ethiopian government should recruit professional lawyers and negotiators to deal with the problem regardless of their political affiliations. As we see it the team in Washington are not capable of understanding the issue.
አስተማሪ ነው ግን እኔ የማዝነው የግብጽን ትርክት የኛንም እይታ ተጭኖታል። ለምሳሌ ምን ያህል የግብጽን ፍላጎት ኢ-ፍትሀዊነቱን በለሆሳስ እናልፈዋለን።
ይሄም:-
ለግብጽ ፣55.5 ቢሊዮን ኪዩብ ሜትር
ለሱዳም 18 ቢሊዮን ኪዩብ ሜትር
ለኢትዮጵያ ደግሞ 0 "ዜሮ" ቢሊየን ኪውቢክ ሜትር እንደተመደበ እንዘለዋለን።
ይህ በአለም ላይ ካሉ ኢ-ፍትሀዊ ሀሳብ ሆኖ እያለ አንጠቅሰውም። ምክንያቱም የኛን ትርክት አልጻፍንም። የኛን ተበዳይነት ሳይሆን የግብጽን ፍርሀት ነው ተጽፎ ያለው።
ዜሮ እብደተመደበልን በቀን 1000 ግዜ ካልተጠቀሰ የኛ የፍትህ ጥያቁ መሆኑን ማንም አይረዳም።
እስቲ ውጡና ጠይቁ ኢትዮጵያ 100 ቢሊዮን ኪውቢክ እየተጠቀመች የግብጽን 55.5 ለማስቀረት እያሴረች ነው የሚመስላቸው። ማንም አያውቅም።
ሌላው ይቅርና የግብጽ ህዝብም ይሄንን ቢያውቅ መንግስታችን ትክክል ነው አይልም።
ስለዚህ እባካችሁ ስለ ኢትዮጵያ ዜሮ ደግመን ደግመን ደግመን እናውራ። አሜሪካንም፣ አረብም የግብጽን ህዝብ ቢሆን ይህ ፍትሀዊ ነው አይልም።
የራሳችንን ትርክት እንጻፍና እናስተምር። ለኢትዮጵያ 86 በመቶ ውሀ እየሰጠች ዜሮ ብቻ ትጠቀም ማላት ፍትሀዊ አይደለም ብለን እንጩህ።
Tesfish, nice to see you. I am delighted to listen to your insightful study as usual.
@S.M.H. media ally americawew first of all, I did not ask your permission. From how you responded, i can tell you are anti- intellectual minds. He presented what a University Professor should present. Second, mind your own business. Too busy to waste my time.
Thank you sir
እውነት እኮ ነው. እኔ እዚህ ባለሁበት ኢምሬት ውስጥ ሁሉም ግብፃውያን ናይል የአላህ ስጦታ ነው ኢትዮጵያ በምንም ምክንያት አይመለከታትም ብለው ነው ሚያምኑት እና ሊከራከሩኝ የሚፈልጉት ግን ማን ይሰማቸዋል ያድዋ ድል ያደረጉት ያባቶቼ ደም በውስጤ ስላለ ።
እጥር ምጥን ያለ ቆንጆ መረጅ ነው ዶ/ር እናመሰግናለን::
አባይ በህገ-መግሥቷ ሳይቀር መደንገጏን አላውቅም ነበር አሁንም ለህዝባችን በቂ መረጃ መስጠቱ መቀጠል አለበት::
ትክክል ነዉ ግን አሁን አባይ የኢትዮጵያ ነዉ የመጠቀም መብታችንን ትተነው ነዉ
🙏🙏🙏👌👌✅
I am in the middle of doing something..we will talk later.
I will call you.
Does this man knew everything he is talking about?
ፕሮፈሰር ተስፋዬ ታፈሰ በክፍል ውስጥ ስትሰጠን የነበረውን ሌክቸር ወደ ኋላ በርካታ አመታትን ተሻግሬ እንዳስታውስ አደረከኝ
በአንተ እና አንተን መሰል ሙህራን በመማሬ በጣም እድለኛ ነኝ
የአባይ/ናይል ልማት ጉዳይ ለህዝብ ግንዛቤ ለመፍጠር የአንተን መሰል ምሁራን አስተያየት የምርጫ ጉዳይ ሳይሆን በጣም አስፈላጊ ነው
አሁን ያለው መንጋ ልክ እንደ ሱዳናዊው የ 1950 ዎቹ መሪ አሰላለፉ ከግብፅ፣ ኢሳያስ፣ከአረቦቹ እና ምዕራባውያን መሆኑን እንዴት መዘርዘር አቃተህ? እድሜ ለ ዶ/ር ኢ/ን ስለሺ በቀለና ሌሎች አገር ወዳድ የኢንጅነር ስመኘውን አደራ ያልበሉ እንጂ እንደ መንጋው ቢሆንማ ሰነዱ ልክ እንደ ውጫሌ ውል( ኤርትራን ለጣልያን) አሳልፎ ሚኒሊክ እንደሰጠው ግድቡና የኢትዮጵያ ሉአላዊነት ለባእድ አገር ተላልፎ ነበር። የነፍጠኛ ሙሁር ዋጋ እንደሌለው ዳኛቸው አሰፋ፣ ኢሳት....የዘመኑ ህያው ምስክሮች !!ናቸው።
Ante sewye Gebremariyam tinantna Nile dam ayasfelgm sile alneberem? Asmesay nachu.
ፕሮፈሰር ተስፋዬ ታፈሰ በክፍል ውስጥ ስትሰጠን የነበረውን ሌክቸር ወደ ኋላ በርካታ አመታትን ተሻግሬ እንዳስታውስ አደረከኝ
በአንተ እና አንተን መሰል ሙህራን በመማሬ በጣም እድለኛ ነኝ
የአባይ/ናይል ልማት ጉዳይ ለህዝብ ግንዛቤ ለመፍጠር የአንተን መሰል ምሁራን አስተያየት የምርጫ ጉዳይ ሳይሆን በጣም አስፈላጊ ነው