የከርሰ ምድር ውሃ ማውጫ ማሽን የሰራው ባለፈጠራ ወጣት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @ahmedyoutbe7759
    @ahmedyoutbe7759 3 роки тому +2

    እውነት ልዩ ጀግና ዋጣት ነህ በዓሁኑ ሰዓት አገራችን ላይ እየበዛ ያለው ችግር ፍጣሬ ውጣት ነው እናም በሁኑ ሰዓት ስራ ፍጣሬ ወጣት መሆንህ ብርቅየ አድርጎሀን በርታ አገራችን ዘርፍ ብዙ ስራወች ሊሰራበት የሚችል ሀገር ነው

  • @JojoJaja-m2k
    @JojoJaja-m2k 8 місяців тому +1

    ሞያው የለኝም ግን እያጠናው ነበር ሀገሬ ላይ ለመስራት ኢሄን ማሽን ጎበዝ በርታ

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 2 роки тому +1

    በጣም አሰደሳችና አበረታች ሰራ ነው የሰረሀው በረታ !!!

  • @የአቤሎሸጋእናትሙሉነኝ

    ዋዉ ምርጥ የአመቱ መልካም ወጣት በርታልን

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 2 роки тому +4

    እስኪ የማሽኑን አሠራር አሣየን ወይም እንከፍልሀለን ሥራልን አድራሻህን አስቀምጥ ውሀ የሚያሥፈልጋቼው ቦታወች አሉ

  • @DawideSmart-jb7dh
    @DawideSmart-jb7dh Рік тому +1

    በርታልን ወንድሜ ማሻአላህ ልታግዘን ትችላለህ

  • @melesebihonegn6253
    @melesebihonegn6253 3 роки тому +1

    ዋዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ጀግና በርታልኝ

  • @የኔምኛት
    @የኔምኛት Рік тому +1

    ትለያለህ ወንድሚ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @yesakderarabekele.4209
    @yesakderarabekele.4209 2 роки тому +5

    ስልክህን ወይም አድሬስህ ን አስቀሞጥ እኛም እድትሠራልን

  • @ሳሬም
    @ሳሬም 2 роки тому +2

    የልጁን አድራሻ እንዴት ማግኘት እችላለሁ 🙏

  • @AbduKamil-r1x
    @AbduKamil-r1x Рік тому +2

    እባክ አድራሻክን

  • @hdhhsh8145
    @hdhhsh8145 5 місяців тому

    ቁጥርህን አስቀምጥልን ወንድማችን ማሻ አላአ

  • @SafaSafa-i3x
    @SafaSafa-i3x 10 місяців тому +1

    አይዞህ በርታ ስልክ ቁጥሩን ላኩልን

  • @rasmesfin6129
    @rasmesfin6129 3 роки тому

    I proud of you jem

  • @yesakderarabekele.4209
    @yesakderarabekele.4209 2 роки тому +3

    ስልክ ወይም አድሬስህን ማግኘት እንፈልጋለን ለኛሞ እድትሠራልን

  • @Arsobelemedia21
    @Arsobelemedia21 3 роки тому +1

    Waw እንዲህ አይነት መረጃ ነው እሚፈለገው

  • @teklutadesse2328
    @teklutadesse2328 2 роки тому

    Slkun endet lenagegnaw enchilalen?

  • @መቅዲነኝየሮቢቶ
    @መቅዲነኝየሮቢቶ 3 роки тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል ያሰብከው ሁሉ ይስካልክ

  • @yetnayetsolomon1587
    @yetnayetsolomon1587 2 роки тому +2

    አድራሻውን ማግኘት ይችላል ወይ ?

  • @AbamakibelMakibelmitku-hs1ws

    Adirashaw situn edet enagegnewale

  • @Elias44475
    @Elias44475 3 роки тому +1

    Wode Gojam please na bzu sew miyasera ale
    Contact madireg kechalik please

  • @birtukanwusen3860
    @birtukanwusen3860 3 роки тому +1

    ሰልክ ቁጥሩን አሰቀምጡልን ማሰራት ለሚፈልግና ሰለ አሰራሩ ለመማር ????

  • @AbduRahman-qo5wf
    @AbduRahman-qo5wf 3 місяці тому

    ቁጥርህን አሠቃምጠልን

  • @befkadukorra3255
    @befkadukorra3255 Рік тому

    ስልክህን እፈልጋለሁ ለሥራ

  • @monegoncco
    @monegoncco 6 місяців тому

    🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🙏🙏👏👏👏

  • @husenmd8702
    @husenmd8702 Рік тому

    እኔ ማስወጣት እፈልጋለሁ ስልኩን ስጠኘ

  • @የኔምኛት
    @የኔምኛት Рік тому

    መገኛ ስልክ እንፈልጋለን መግዛት ይቻላል ወይ ማስቆፈር ለምነፈልግ ሰወች እባካችሁ ንገሩልን

  • @asefamolorohan9120
    @asefamolorohan9120 2 роки тому

    silkun lakilun please

  • @workumandefro702
    @workumandefro702 Рік тому

    ስል ቁጥር ስጡን ፎገራም ተጠቃሚ ነን

  • @starcall6032
    @starcall6032 2 роки тому

    መረጃ ብታስቀምጡ ለምሳሌ ስልክ

  • @heavenhabesha7965
    @heavenhabesha7965 3 роки тому

    የአገሬ ልጂ❤😘😘😘

  • @qatardoha5256
    @qatardoha5256 4 місяці тому

    ውሀ ማስቆፈር እፈልጋለሁ

  • @SafaSafa-i3x
    @SafaSafa-i3x 10 місяців тому

    በአላህ ጀማል የምትገኝበትን ስልክ አስቀምጥልን

  • @የአቤሎሸጋእናትሙሉነኝ

    የት ነዉ ልጁን እማቀዉ ይመስለኛል እሮቢት

  • @ሙለርሥንታየሁ
    @ሙለርሥንታየሁ 3 місяці тому

    አለት ይሠብራል

  • @የአቤሎሸጋእናትሙሉነኝ

    እረ እኔም በቻልኩ በኛ እርሻ የዉሀ እጥረት አለ ከፍለን ባወጣህልን ጥርቅዬ ቁጥሩን ላክልኝ ወንድም

  • @mesrhailu394
    @mesrhailu394 2 роки тому

    ዓለም ውይም ምስር

  • @dubaisatwa4019
    @dubaisatwa4019 Рік тому

    ቁጥሩን እመትፅፉ

  • @አወል-ኀ8ጸ
    @አወል-ኀ8ጸ 4 місяці тому

    እባክህ አድራሻውካለህ

  • @bestdav1997
    @bestdav1997 2 роки тому

    አድራሻ አስቀምጥ

  • @bentmohammed1500
    @bentmohammed1500 2 роки тому

    ጀማል ሰላም ነህ ስልክ ህን አስቀምጥ ልኝ በአላህ

  • @Zdtubeመቅደላ
    @Zdtubeመቅደላ 2 роки тому

    መች አላ አላህ ይጨምር ላቹሁ እባካችሁ ተባበሩን የፈለገውን ገዘብ እከፍላለሁ ከርሰምደር ውሀ እድያውጣልኝ አድራሻ ወይም ቁጥር ተባበሩኝ እባካቹሁ

  • @kberemichael3875
    @kberemichael3875 3 роки тому

    የሚታረስ መሬት ነበረኝ

    • @mulukenzeleke6525
      @mulukenzeleke6525 Рік тому

      ስልክ ቁጥር ብታስቀምጡ ጥሩ ነበር

  • @rahelyohannes2534
    @rahelyohannes2534 Рік тому

    አረ ባክህ ስልክ አስቀምጥ

  • @saydymam6186
    @saydymam6186 2 роки тому

    ቁጥሩን ለጥፍት

  • @terfebelaye8611
    @terfebelaye8611 2 роки тому

    ማሽኑን ለመግዛት አድራሻ ጠቁመን

  • @kberemichael3875
    @kberemichael3875 3 роки тому +2

    ማሽኑን እያመረትክ ሽጥልን በናትክ

  • @የአቤሎሸጋእናትሙሉነኝ

    ወይ ወንድሜ መንግስት አይግባበት መንግስት ከገባበት ሌላ እዳ ነዉ እሚቆልለዉ ከተቻለ እራሳችን በየ ገንዘብ

  • @kutkuta834
    @kutkuta834 2 роки тому

    ቁጥሩን አስቀምጥልን

  • @1Eyesusgetanew.
    @1Eyesusgetanew. Рік тому

    Please post his number