ስለ ዝምታ ብዙ የማታውቋቸው ሚስጥሮች | The miraculous power of silence | josi | ጆሲ |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 115

  • @ahmedhu-y4n
    @ahmedhu-y4n День тому

    በጣም ነው ወላሂ የምትለየው እውስጤ ያለውን ቆሻሻ አጥበህልኛል በጣም አመሠግናለሁ

  • @Ffgfv-bs2nj
    @Ffgfv-bs2nj 5 годин тому

    Amezzing❤❤❤ይሄን ነገር አውቀዋለሁ ግን ለመፈፀም ይከብደኛል 🥺

  • @AffectionateDimSum-rj8cd
    @AffectionateDimSum-rj8cd 3 дні тому

    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ፈጣሪ ትዕግስቱን ከሠጠ ዘምታ መልካም ነው /አበዉም ዝምታ ወርቅ ነው ይላሉ/🎉🎉🎉🎉

  • @Kiyasena96
    @Kiyasena96 Місяць тому +26

    አንተ ሼር የምታደርግና ሁሉንም በተግባራቸዋለሁ ብዙ ለውጦችን አግኝቻለው በጣም አመሰግናለሁ ያንተን ምክር በመስማት ብዙ ነገሩ ይተለወጠዋል🙏🙏🙏q

  • @barok8920
    @barok8920 13 днів тому +2

    እምም ፡ገባኝ አሁን ገና ፡የሚኪያስ ሙዚቃ ራሱ ይገልፀዋል፡፡ለዚህ መልካም ምክርህ አክብሮት ይድረስህ።የሰማነውን በልቦናችን ያድርግልን።

  • @GultieHailuKenea
    @GultieHailuKenea 25 днів тому +5

    ዝምታ ወርቅ ነው በደልን ማለፍ መቻል ነው:: ፈጣሪ ፅናቱን ከሰጠን

    • @tttubu-l3i
      @tttubu-l3i 15 днів тому

      1የወደፊት እቅድን አለ መናገር
      2 ጥንካሬ አችሁን አትናገር
      3 ያለፈ ስተታችሁን አለ መናገር
      4 ስለ ቤተሰብ ገመናወች ጠብቅ
      5 ስለ ገቢያችሁንና ተቀማጭ ገዘባችሁ
      6 ወዳጃችሁን ና ጥላታችሁን አትናገር
      7 ራእያችሁን ለሠወች አታጋሩ
      8 የስኬታችሁን ሚስጥሮች
      9 ችግሮቻችሁንና ድክመታችሁን
      10 የሰዎችን ድክመት አትናገር።

  • @tiruworkassrse6185
    @tiruworkassrse6185 25 днів тому +5

    እግዚአብሄር ይባርክሕ :ሰው አይቀመስ እንደ ጨውና ስኳር ሲቀርቡ ያሰቡልሕ ይመስላል በጣም አመስግናለሁ

  • @tesfayteklehymanot1343
    @tesfayteklehymanot1343 17 днів тому +1

    በእርግጥ ዝምታ ወርቅ ነዉ ነገር ግን ቦታዉ ላይ በመናገራችን የሚቆጨንን ያህል ባለ መናገራችንም የሚቆጨን ጊዜ አለ በተረፈ የምትሰጡት ትምህርት በትክክል ደራስያኑን የሚያመሰግን እናንተን በርቱ የሚያስብል ስለሆነ ምስጋናዬ ቦታዉ ላይ ነዉ።

  • @ZaharaMuhammad-e1t
    @ZaharaMuhammad-e1t 3 дні тому

    ውዱ ነብያችን ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል
    ወዱ ነብያችን ሙሀመድ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም በአላህና በመጨረሻው ጊዜ የሚያምን ሰው መልካም ይናገር ወይም ዝም ይበል ብለዋል ።
    ዝም

  • @EmebetBayu-vb4vq
    @EmebetBayu-vb4vq 19 днів тому +1

    አመስግናለሁ እጅግ ጥሩ ትምህርት ነው : :

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 27 днів тому +1

    እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው። 8/10 ያገኝሁ ይመስለኛል። የቀረውን ከዚህ ተምሪያለሁ ❤

  • @zedtube1430
    @zedtube1430 Місяць тому +6

    እናመሠገናለን በሠማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን

  • @GulilatYerga
    @GulilatYerga Місяць тому +3

    በጣም የሚገርም ምክር ነው እድሜነጤነይሰጥ ተባረክ

  • @aAllgj
    @aAllgj Місяць тому +2

    በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 28 днів тому +11

    ነብዩ መሀመድ ስአወሰ ቀድመው ከሁሉም በፊት ተናግረውታል።ዝም ማለትን መምረጥ ነጃ ነው ብለውታል።ሳይንሱም ሳይመጣ ቀድመው ተናግረውታል ለማለት ነው

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 28 днів тому +1

    ትክክል ነው ግን ዝምተኛ አይደለሁም። አንዳንዴ ዝምታን ለማማር ስሞክር ጥቅም አግኝቸበታለሁ። እራሴን እና አካባቢየን ማዳመጥ እችላለሁ

  • @seni_ጎንደሬዋ
    @seni_ጎንደሬዋ 19 днів тому +2

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን!

  • @AszZ-sz7ju
    @AszZ-sz7ju 5 днів тому

    እግዚአብሔር ይስጥህ አሁን በጣም ደስተኛ ነኝ በጣም ትልቅ ድብሪት ነበሪኩ አሁን ግን ተመስገን 🙏

  • @jamelamobarak4081
    @jamelamobarak4081 Місяць тому +3

    እናመሰግናለን

  • @tarikubest-h2d
    @tarikubest-h2d 11 днів тому +1

    አሰተማር

  • @tibebuf3062
    @tibebuf3062 22 дні тому +1

    ውነት ነውወንድሜ ተባረክ

  • @mamushhawaz9691
    @mamushhawaz9691 10 днів тому +1

    ተግባር

  • @DaniZlalm
    @DaniZlalm 12 днів тому +1

    ዝም ብል ደስ ይለኛል ነገርግን ዝም ስል ኩራተኛ ጢባራም የሉኛል

  • @DesalegnGetachew-c3x
    @DesalegnGetachew-c3x Місяць тому +3

    መልካም ምክር ነው በርታ

  • @prophitzelalemhaho
    @prophitzelalemhaho 26 днів тому +1

    ወደደኩ ተባረክ

  • @MekDes-f1y
    @MekDes-f1y 13 днів тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤

  • @sawakassahun6090
    @sawakassahun6090 Місяць тому +1

    እናመሠግናለን ።

  • @EthiopianOne-zz5no
    @EthiopianOne-zz5no Місяць тому +6

    እውነት ነው በርታ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤

  • @luluwendimagegne
    @luluwendimagegne Місяць тому +2

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @genetantensay8582
    @genetantensay8582 19 днів тому +1

    ተባረክ፡🎉🎉🎉

  • @Sara-n2s
    @Sara-n2s 11 днів тому +1

    Thank you God bless you ❤

  • @WakeBerta
    @WakeBerta Місяць тому +1

    ጌታ የበለጠ ጸጋው ያብዛልህ

  • @anegach9112
    @anegach9112 Місяць тому +3

    በጣም እውነት ነው በጣም እናመሰግናለን❤❤❤

  • @محمداثيوبيا
    @محمداثيوبيا Місяць тому +2

    ሳህህ❤❤❤❤❤❤❤ዝም😊😊😊😊😊

  • @AebayneshiNeremo
    @AebayneshiNeremo 16 днів тому +2

    Wow 👌

  • @MerryMerr-li8rb
    @MerryMerr-li8rb Місяць тому +1

    ለቤትህ፡ኣድስ፡ነኝ፡እና፡ያወራሀው፡ትክክል፡ነው❤

  • @selamgezachw8478
    @selamgezachw8478 Місяць тому +5

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 13 днів тому

    ታላቁ ነቢያችን ቀድመው አስተምረውናል ልክ ነህ

  • @HusinAbebaw
    @HusinAbebaw Місяць тому +3

    ጆሲየምኖዲህ ቆጆትምርት❤❤❤❤❤❤

  • @انورسراجعلي
    @انورسراجعلي Місяць тому +1

    በጣም ጥሩ እናመሰግናለን

  • @Asetr-g4z
    @Asetr-g4z Місяць тому +3

    ትባረክ ወንኝም❤❤❤❤❤❤

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይርዳ. እዉነት❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigigago4876
    @tigigago4876 Місяць тому +3

    ዝም❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @EsubalewReta-y2y
    @EsubalewReta-y2y Місяць тому +1

    It one of the most important sugition for human being!!!

  • @SunPictures-h5n
    @SunPictures-h5n 24 дні тому +1

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤😂❤

  • @Sariytub
    @Sariytub 7 днів тому +1

    thanks❤

  • @Kidanemihret1922
    @Kidanemihret1922 Місяць тому +3

    ለችግራቸው ስለደረስክ
    አንተን ሊያጠፋ የሚነሱ
    ብር ከዊቂያኖስ ዝቀህ የምትሰጣቸው የሚመስላቸው የማየጠግቡ እና ተመስገን የማይሉትን ምን ትላለህ?

  • @emanetyounis6836
    @emanetyounis6836 12 днів тому +1

    እሺ ያለፈዉን ችግርን የራሴን ታሪክ ባወራስ

  • @zrqrzsfcnppwjlzwfxe
    @zrqrzsfcnppwjlzwfxe Місяць тому +4

    True 100/100 …I agree with your advice ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @WorkababaMihretu-t3e
    @WorkababaMihretu-t3e 11 днів тому

    Betam konjo hasabotch nachew kezihe bezu enemaralen

  • @HawaHawa-y4s
    @HawaHawa-y4s Місяць тому +2

    Thanks

  • @RehanaRehana-yy9uq
    @RehanaRehana-yy9uq Місяць тому +1

    እኮ፣ወንዴ፣እኔ፣ነው፣ለማጣላት፣ነው፣አላምንም

  • @HaregKifle
    @HaregKifle Місяць тому +4

    Thanks josya ❤❤❤

  • @aziebberhane1868
    @aziebberhane1868 28 днів тому +1

    Thanks 🎉

  • @GghHhh-pf8pr
    @GghHhh-pf8pr 23 дні тому

    ይሔ የኔ ታሪክ ነው 😢😢😢

  • @maryammakiy610
    @maryammakiy610 Місяць тому +1

    ሳህ

  • @BiniyamBerhe-l7q
    @BiniyamBerhe-l7q 24 дні тому

    Betam true leseweleje asefelage newe thanks

  • @alemayhuMamo
    @alemayhuMamo Місяць тому +2

    Thank you

  • @Workist-k4h
    @Workist-k4h 26 днів тому +1

    Amesegnnalehu.yenebahri.new.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Adna-h4k
    @Adna-h4k Місяць тому +1

    Waw ok nawuo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤bertay

  • @Muluhabetgeremew
    @Muluhabetgeremew Місяць тому +1

    እኔ ነኝ

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 Місяць тому +1

    Thank you, very INTRESTING TOPIC ❤❤❤

  • @tarikubest-h2d
    @tarikubest-h2d 11 днів тому

    Astemat

  • @ZekiyaHassen
    @ZekiyaHassen Місяць тому +2

    አሁንጥያቄብንጠያየቅስ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉእሙየ

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Biniyamracho
    @Biniyamracho Місяць тому +2

    Wow bro

  • @LukaAbobo
    @LukaAbobo Місяць тому +2

    Arif timihirt new🎉🎉🎉🎉

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 Місяць тому

    Denke mekere amesegnalue ❤️

  • @Mulu-yl1iu
    @Mulu-yl1iu Місяць тому +3

    ❤👉👍❤

  • @LaylaYasin-g8j
    @LaylaYasin-g8j Місяць тому +3

    ❤❤❤❤

  • @yeshiwasmolla9029
    @yeshiwasmolla9029 15 днів тому

    😊

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m Місяць тому +2

    ጀግናዬ ለቤትህ አዲስ ነኝ ሰብ አድርጊያለሁ ፍላጎቴን ስላገኘሁብህ

  • @Misrak-qi3mh
    @Misrak-qi3mh Місяць тому +1

    ዝም❤❤❤❤😂

  • @mhretgaltewahdo3459
    @mhretgaltewahdo3459 Місяць тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kalkdankassa9562
    @kalkdankassa9562 28 днів тому

    Berta wedmachn

  • @Oummer-hn1xk
    @Oummer-hn1xk Місяць тому +3

    Background clasicalun kensew . Arif mkr nw berta gobez

  • @sarasarha7302
    @sarasarha7302 Місяць тому +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @jesusislord4268
    @jesusislord4268 Місяць тому +1

    🙏🙏🙏

  • @Selam.Asmara
    @Selam.Asmara Місяць тому +1

    ❣️🙏

  • @EsubalewReta-y2y
    @EsubalewReta-y2y Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HindiAhmed-d6e
    @HindiAhmed-d6e 17 днів тому

    😊😊

  • @ለውጥጥ
    @ለውጥጥ 26 днів тому

    በጠምምም አመሰግናለሁ ግን እኔ እደት እደምቀየር ግራገባኝ ለሰው ሂወቴን አወራለሁ የሄንን ምክር ሳልሰማም በፊት ለሰው ሂወቴን ካካፈልኩኝ ቡሀላ ለወዳውን ጭንቀቴ ይቅለለኝጅ የባስ ይጨቀኛል ለምን አወራሁኝ ለምን ብየ ማንንም አላወራ እልና አወራለሁ እደት እደምሆን ግራገባኝ

  • @HawiAle
    @HawiAle Місяць тому +3

    የዝምታ ሕይወት እንድኖረኝ በጣም እጥራለሁ ግን አይሆንልኝም ዛሬ ም የትናንትናዋ ሐዊ ሆኘ እገኛለሁ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላዉቅም ግራ ግብቶኛል 😢😢

  • @Abigiya-w6s
    @Abigiya-w6s Місяць тому

    Lane yelb guadegnaye inate nech inate degmo slematgodagn hulunm inegratapew.eqden,alamayen,wloyen hulunm

  • @SaqidQabduracman-o9g
    @SaqidQabduracman-o9g Місяць тому

    Enni hilum aleben

  • @Mebri19
    @Mebri19 Місяць тому

    Enamsgenalen muzikaa madamet setel gen men aynet muzikaa new?

    • @josifilms
      @josifilms  Місяць тому

      menfesawi bihon ymekeral

    • @Hggh-b5p
      @Hggh-b5p Місяць тому

      ❤❤❤

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ Місяць тому

      ሙዚቃ ኣይመከርም ግድ ኣደለም እንደኔ ​@@josifilms

  • @GiGi-yr8ei
    @GiGi-yr8ei Місяць тому

    Betkkl

  • @fatumayimer6103
    @fatumayimer6103 26 днів тому +1

    እናመሰግናለን

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 13 днів тому +1

    Thanks

  • @BekiAbriham
    @BekiAbriham Місяць тому +1

    thank u ..

  • @Aynalem-r7h
    @Aynalem-r7h Місяць тому +2

    🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @RibekaSam
    @RibekaSam 22 дні тому +1

    🙏🙏🙏👍👍👍

  • @لوبابةاندريوس
    @لوبابةاندريوس 25 днів тому +1

    ይመችህወድምምምምምምም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElhamJemal-t9j
    @ElhamJemal-t9j Місяць тому +1

    ❤❤❤

  • @zewidetilay9679
    @zewidetilay9679 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Oudi_123Oudi
    @Oudi_123Oudi 22 дні тому +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Tiniku

  • @Hggh-b5p
    @Hggh-b5p Місяць тому +1

    ❤❤❤

  • @SaniMusema
    @SaniMusema Місяць тому +1

    ❤❤❤❤