አት ሻዶ - Ethiopian Movie AtShado 2019 Full Length Ethioipian Film Atshado 2019 Ateshado

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2,7 тис.

  • @sunnyzenbe9711
    @sunnyzenbe9711 5 років тому +351

    ምርጥ የጉራጌ ፊልም ልበል
    ጉራጌ ውስጤ ነው በሆንኩ
    ከዘር ነፃ
    ከሀሜት ነፃ
    ከተንኮል ነፃ
    ከስንፍና ነፃ
    ከስንፍና ነፃ
    ከፖለቲካ ነፃ
    ምርጥ የምርጥ ዘር በሆንኩኝ ጉራጌ እኔ ግን እይደለሁም ግን በሆንኩ ጉራጌ ኮመንተኞች እስኪ ጉራጌ ባል ፈልጉልኝ ወሮታውን በሊዝ እከፍላለሁ

    • @UAEUae-sg5hf
      @UAEUae-sg5hf 5 років тому +3

      ወድሜ ልስጥሽ

    • @user-jq4po7oj3
      @user-jq4po7oj3 5 років тому +3

      😂😂👍👍👍👍❤❤✔✔✔

    • @toybaoumer4375
      @toybaoumer4375 5 років тому +5

      አይዞሽ ማር ብዙው ባጠፋው ንፁሁም ሲታማ ያማል

    • @hadranuradin5960
      @hadranuradin5960 5 років тому +2

      ብቅ በይ ሞልተዋል

    • @መቅደስየድንግልልጅ-ቘ6ዠ
      @መቅደስየድንግልልጅ-ቘ6ዠ 5 років тому +13

      አይዞሽ ውዴ ሁሉም ሀገርሽ ነው የስልጣን ጥመኞች ቢከፈፍሉንም እኛ ግን አንድ ነን

  • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ
    @Nነኢማነኝአባቴመሳይ 5 років тому +291

    አቤት ትዝታ አቤት ስደት አይ ልጅነት እስኪ ማነው ልክ እንደኔ የገጠር ትዝታ ያለበት

  • @hanitube615
    @hanitube615 5 років тому +17

    እኔ አማራ ነኝ ከወደ ወሎ ጉራጌዎች ውስጤ ናቸው ስወዳችሁ

    • @RumpaRupom
      @RumpaRupom 5 років тому +1

      አላህ ይውዳድሽ ማሬ እኛ ውድድድድ

    • @ክብሩ
      @ክብሩ 4 місяці тому +1

      ሀይ

  • @afsszchh3192
    @afsszchh3192 5 років тому +37

    ጨርሼ አየሁት በዩ እንኳን ደስ አለህ የኔም ህይወት እስኪ መጨረሻላይ እንዳንተ እንዲሆን ፀልይልኝ ፍቅር በጣም ከባድ ነዉ ላላወቁት ሰዎች በጣም ቀላል አድርጎ ይረዱታል የወደዱት ማጣት የዘላለም የልብ ህመም ነዉ እስኪ በላይክ አፅናኑኝ

    • @medi9725
      @medi9725 4 роки тому

      Lekensh mar 👍👍👍😭😭

    • @apirashmamo1148
      @apirashmamo1148 4 роки тому

      ልክ ነሸ አይዞሺ ማርየ

    • @rak8436
      @rak8436 4 роки тому

      እኔም እዳችነኝ ግን ተስፋ አልቆርጥም ደርሶበት ያላየ ችግሩን አይረዳዉም

    • @afsszchh3192
      @afsszchh3192 4 роки тому

      @@rak8436 ትክክል ያልደረሰበት የማይረዳዉ በሽታ ነዉ መለየት

    • @rak8436
      @rak8436 4 роки тому

      @@afsszchh3192 አብሽሪ ዱአ አድርጊ እህት

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጰ1ኈ

    የት ናቹ የጉራጌ ልጆች
    እኔ ተወልጄ ያደኩት አዲስአበባ ነው ግን ጉራገኛ ቅልጥፍ አድርጌ አወራለሁ
    አረምድሁ የጉራጌ ግሬድ ❤❤❤

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 років тому +350

    ዋውውውው ጉራጌወች ምርጥ ናችሁ እቦ ተመቸኝ🇪🇹🇪🇹🙏🙏 ። እህታችሁ ነኝ ከወደ ወሎ😇😇

  • @AsAs-to2co
    @AsAs-to2co 5 років тому +205

    ፊልም ብሎ ዝም ነው እምነት ባህል ወግ ኢትዮጵያዊ ነትይታይበታል
    👌💖💖💖💖💖

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 років тому +2

      ሰብስክራይብ አርጊኝ ቤተሰብ እንሁን

    • @AsAs-to2co
      @AsAs-to2co 5 років тому +1

      እር አርግሻለው 😁😘

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 років тому

      @@AsAs-to2co አመሠግናለሁ ሆዴ

    • @selammousa750
      @selammousa750 5 років тому

      ክክክክክክ

    • @selammousa750
      @selammousa750 5 років тому

      @@JoytubeWBS ኧረ ሁሌ ትመጡልናላችሁ

  • @ላንተከሆነማልተከልባናቴ

    Wowow በጣም ሊበረታቱ ይገባል እግዚያብሄር ይመስገን

  • @MimiMimi-zq3xs
    @MimiMimi-zq3xs 5 років тому +56

    በጣም ደሰ የሚል ፊልም new ለመጀመርያ ጊዜ ምርጥ ፊልም ሲሰራ ይስካሁኑ አዲስ አበባ ወስጥ ነበር አሁን ወጣ እያልችሁ አሪፍ ስራ new ያቀርባቹት ጉራጌ አማራ ትግሬ ኦሮሞ ሳንል ድስ የሚል ሀገር አለን ተፋቅርን የምንኖርባት አምላክ የትመስገነ ይሁን አሚንን new

  • @hanayemareyamlej5063
    @hanayemareyamlej5063 5 років тому +40

    ጉራጌ ጭፈራቸው ብቻ ይበቃል❤️ ፐ ተፈጥሮና ገፅታዋ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው❤️ ባህል ቋንቋችን ብሔራችን ማንነታችን ይበልጥ ያኮራናል💚💛❤️

  • @hiwetbekele9885
    @hiwetbekele9885 5 років тому +375

    ይሄ ነው ባህላችን ተመስገን ከፎቅ ከሂውማን ሄር ከዱቄት አረፈ አይናችን

  • @safiakader7224
    @safiakader7224 5 років тому +474

    Waw የቤቱ ውበት እስቲ እንደኔ የወደደው በላይክ አሳዩኝ በተለይ እነ ልክ አስገባቸው ያሉበት ቤት

  • @fetiyatube7210
    @fetiyatube7210 5 років тому +119

    አሪፍ ፌልም ነው
    የተመቻቹ .like
    በጉራጌ ህዝብ ዘንድ ያለ እውነታ ነው ይሄ

  • @mulugetawoldeamanuel5480
    @mulugetawoldeamanuel5480 5 років тому +12

    እቺ የጉራ ሴት በጣም የማደንቃት የጉራጌ ምርጥ አምባሳደር ባህሉዋን የምታስዋዉቅ

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 5 років тому +64

    አቦ ጉራጌ ምርጥ የኢትዮጲያ ህዝብ ወላሊቷን ልቤ ጥፍት እስኪል ነው የምወዳችሁ ልቦናችሁን አይቀይረው

  • @መሲነኝጉራጌዋ
    @መሲነኝጉራጌዋ 5 років тому +133

    የተንቢ የተንቢ በጉጉት የምጠብቀው ፊልም ነበር እና በጣም አስተማሪ ፊልም ነው አትሻዶ ማለት አትከፋፈሉ አንድ ሁኑ ብቻ ፍቅር ፈጥራቹ መኖር አለባቹ ነው የሚል ምርጥ በጉራጌ ክልል የመጀመርያ ጊዜ የተሰራ ፊልም ነው አሁንም ቢሆን ፉጋ የሚል አባባል በፍፁም ማለት የለብንም ሁላችንም ፈጣሪ በአንድ አምሳያ አድርጎ ፈጥሮናል ስለዚህ ማንም ተናንቆና ንቆ መኖር የለበትም ጉራጌነታችን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያዊነታችን አስቀድመን ማወቅ አለብን🇪🇹👈😘(ይታገሱ መለሰ) ባህሏን ወዳ ስላስተዋወቀች በጣም እናመሰግናለን🙏 ይያም ቻናል ሰብስክራይብ አምሮኒ አበሩስ ህሮ😌💗

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ 5 років тому +73

    *በጣም አሪፍ ፊልም ነው በተለይ ደግሞ ገጠሩ ልዩ ነው ነው ሀገሬ ናፈቀኝ*

  • @sadaahmed4972
    @sadaahmed4972 5 років тому +63

    እፍፍፍፍ ደስ ይላል የተናፈቁ የቤት ጌጣጌጦች አረጋዴ ሳር እሰት እንደኔ በዚ ፍልም የረታ ላይክ ይግጨኝ

  • @መቅዲየድንግልማርያም-ሰ2ቐ

    ጉራጌዎች የቤት እስታይላችሁ ሲያምር አቦ ይመቻችሁ

    • @mmcellmmcell9772
      @mmcellmmcell9772 5 років тому +1

      በተለይዩ አገራት የቤት እስታዪል ይለይይል እና ሁሉም አገር ጥሩ አድራጎ ነው የፈጠረው እግዚአብሔር

    • @alialdarei5821
      @alialdarei5821 5 років тому +1

      ታዲያስ

    • @yutubaa6939
      @yutubaa6939 4 роки тому

      አይይፍቅር

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 3 роки тому

      አዎ

  • @SaraSara-tx3xl
    @SaraSara-tx3xl 5 років тому +3

    ዋው በጣም ደስ የሚልና እስካሁን ያልተሰራ አጉል አመለካከትንና ዘረኝነትን የሚያስተምር ምርጥ ድራማ ነው ቀጥሉበት ብዙ መሰራት አለበት እኔ ወሎየ ነኝ ዘረኛ አይደለሁም ጉራጌወች ውድድድ ነው የማደርጋችሁ።

  • @ሂክማነኝቢንትኸይሩስደተኛ

    አጨራረሱም በጣም ያምራል ወላሂ እኛ የአላህ ፍጡር ነን እሱ እስካለያየን እኛ የመለያየት ምን መብት አለንና ነው ሁሌም አንድ ነን ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ አብዛኛው ፊልምች አጀማመራቸው ያምርኛ አጨራረሱ ያስጠላል ቡዙ መሄድ እየቻለ በግማሽ ሚተውት ባለመነፅሩ የበየነ ጋደኛ ደሞ ጀግና ብይዋለው ሰላም ያወረደው እሱ ነው ታኖ ምርጥ ሰው እራሴም ተምሬቤታለው ድሮ ትምህርት ቤት እራሱ አብራቸው ልቀመጥ አልፈልግም ነበር በጠጥበትም ለመጠጣት ይቀፈኝ ነበር ይታገስ ይመችሽ ጥሩ ትምህርት ሰተሽኛል ውዴ

  • @hafizmehammed2872
    @hafizmehammed2872 5 років тому +50

    በጣም ደስ የሜል ነው በውነት የማላውቀውን ባህል እንዳውቅ ነው ያደረገኝ ቀጥሉበት እድሜና ጤና ለዘላለም ተመኝሁ

    • @Ballsmer
      @Ballsmer 5 років тому

      እረ ልጅቱ እህቴን መሰለችኝ ሀያቲ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 років тому +120

    ዋውውውው አትሻዶ ተለቀቀ ምርጦች ኑ ምርጥ ፊልም ነው ዳይ ወዳ ማየት

    • @Samee-ie4ge
      @Samee-ie4ge 5 років тому +3

      እንየው ኮሜት፡ ሳላይ አላይም ማለትም አይናችን መጫወቻ አረጉት ተስፋ ቆርጨየ፡ትቼ አለሁ ሙሉ ፊልም ማየት

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 5 років тому +2

      @@Samee-ie4ge በእውነት ምርጥ ፊልም ነው እኔ አይቼዋለሁ ተመችቶኛል

    • @Samee-ie4ge
      @Samee-ie4ge 5 років тому

      @@hosanna3393 እስኪ አየዋለሁ ማታ ስራ ልጨርስና፡ እቅልፍ ማምጫ ይሆነኛል ይመቺሽ ሚሚየ

    • @muradeshetu6721
      @muradeshetu6721 5 років тому

      ትርጉሙ ምድነው ተርጉሚልን

    • @user-jq4po7oj3
      @user-jq4po7oj3 5 років тому +4

      @@muradeshetu6721 ሰውን ከሰው አትከፋፍሉ(አትለያዩ) ባጠቃላል የሰው ልጅ ሁሉ እኩል ነው ይከበር ነው ምልክቱ ።

  • @kiresetosefekernaw4643
    @kiresetosefekernaw4643 5 років тому +14

    ጉራጌዎች እንቁ የሥራ ህዝቦች ለፊ ህዝቦች ጉራጌነት ውስጤ ስላለ እኮራለው 😍❤😘ጉራጌነት ይለምልም

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 2 роки тому +1

      ጉራጌነት ይለምልም ኡፍፍፍ

  • @elroe.373
    @elroe.373 3 роки тому +9

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ይታገሱ የኔ ልዕልት ስወድሽ

  • @zharazhara3464
    @zharazhara3464 5 років тому +19

    የጉራጌ ልጆች ውስጤ ናቸው ወላሂ እኔ የቦርና ልጅ ነኝ ግን ለጓደኝነት እንደጉራጌ ልጆች አላየሁም 2 የጓደኞች አሉኝ ውድድድ ነው እማርጋቸው

    • @ወለተመስቀልየማሪያምልጅ
      @ወለተመስቀልየማሪያምልጅ 5 років тому +1

      ቦርና የትነሽ ማሬ አንዲት የመካነ ሰላም ልጅ ጎደኛየ እንደ እህቴ የማያት ነበርች ከተለያየን 4 አመታችን ስልኳ ጠፋብኝ የት ላግኛት አገር ስገባ ግን እየጠየኩ እሄዳለሁ ለጊዜዉ ስደት ላይ ነኝ

    • @zharazhara3464
      @zharazhara3464 5 років тому +1

      @@ወለተመስቀልየማሪያምልጅ አወን መካነሰላም ነኝ እህቴ

    • @RumpaRupom
      @RumpaRupom 5 років тому +1

      እኛም ውድድድ

    • @sadakedr7320
      @sadakedr7320 5 років тому +1

      ዋው እኔም ጉራጌ ነኝ

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 5 років тому +236

    ጎሽ እንዲህ ይልመድባችሁ ባህላችን አሳዩን👏👏👏👏👍👍👍👍 በከተማ ዝሙት ቤትና ምድረ እራቁታም አታሳዩን🙈🙉

  • @አዲየማረያምልጅ
    @አዲየማረያምልጅ 5 років тому +13

    በውነት እኔ ፊልም በጣም እከታተላለው ግን እንደዚህ ተመስጬና ወድጄ ያየሁት የመጀመሪያዬ ነው ዋው ዋው ይልመድባችሁ ባህላችን ሁሌም ይታወስልን ቲና ሟን ይሰራ

  • @ahlammhamde7529
    @ahlammhamde7529 5 років тому +41

    ስታምሩ ይመቻችሁ ቋንቋችሁ ባይገባኝም ሁሉ ነገራችሁን ስወደዉ የወሎ ልጅ ነኝ

  • @gsbsjbdhxh6194
    @gsbsjbdhxh6194 5 років тому +16

    ዋው ጉራጌነቴ ኩራቴ አቦ ይመቻቹ በጣም አሪፍ ፊልም ነው

  • @uae4819
    @uae4819 5 років тому +58

    ጉራጌ ውስጤ ነው ሀገሬን ብቻ ሳይሆን ሰፈሬን ባህሌን አስታወሰኝ አሪፍ ፊልም ነው😍

  • @ተኮልአትገረዉጎንደሬፍቅር

    አዲስ ነው እዴ እኔኮ የቆየ መስሎኝ በጣም አሪፍ ፊልም ነው ይመቻችዉ ጉራጌወች እኔ ጎንደሪ ነኝ ግን በጣም ነው የምወዳችዉ ወደ ሀገሬ
    ስገባ ቅድሚያ ማየት የምፈልገው ጉራጌወችን ነው ስመጣ እድታስተናግዱኝ እናተንም በደብ ነው የምቀበላችዉ ይህ ነው ባህላችን እናት ሀገሬ ኩሪ በልጆችሽ ኮሜንት እያያችዉ ፊልም የምታዩ ልጆች አትሸወዱ ፊልሙ ሌላ ነው እነሱ የሚሉት ሌላ አንዳንዶቹ ደሞ ታሪኩን ይኮምታሉ አይ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ 😜😜😜😍😍😍😍😍

    • @mekedesdebebe9406
      @mekedesdebebe9406 5 років тому +2

      እሺ well come belenal

    • @RumpaRupom
      @RumpaRupom 5 років тому +2

      ያተንቢ ወይም ይምጠብኝ

    • @ኢትዮዽያዊነቴኩራቴነውጉራ
      @ኢትዮዽያዊነቴኩራቴነውጉራ 5 років тому +2

      ማሬ ለመምጣት ብቻ ያብቃሽ እንጂ ችግር የለም

    • @ተኮልአትገረዉጎንደሬፍቅር
      @ተኮልአትገረዉጎንደሬፍቅር 5 років тому +3

      @@ኢትዮዽያዊነቴኩራቴነውጉራ እሽ ዉዶቸ ብቻ እግዚአብሔር ሀሳቤን ያሳካልኝ እጅ መምጣቴ አይቀርም የትኛዉንም ባህል ሳላቅ ኢትዮጵያዊ ነኝ ማለት አይቻልም ❤💛💚😍😍😍😍

    • @zadappenshaala8288
      @zadappenshaala8288 5 років тому +2

      eni saqi maqotatar aqatag walahi batam arif naw

  • @ashrekamohamedebrahim892
    @ashrekamohamedebrahim892 5 років тому +11

    ዋው በጣም ደስ ይላል ወድጄዋለው እያዝናና የሚያስተምር እግረመንገዱን ደሞ ለጉራጌ ባለሀብቶች የረሱትን አካባቢያቸውን እንዲያለሙ መንገድ ይመስለኛል የማንቂያ ደውል ነው ።

  • @medinaseidtub769
    @medinaseidtub769 5 років тому +370

    እኔም ፋጋ ነኝ በማንነቴ አላፍርም ዘረኝነት ጥብናት ላይክ ግጩኝ

  • @ገኒየጨርቆሷየሰላሴወዳጅ

    ጉራጌዎ ውሰጤናቸው ባህላቸው ሰው አክባሪየታቸው😍😍

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 років тому +110

    ገና አናሸሁን ትናዥን ኧኮምትሸ ይሽርቃር ይመስር ህሜዳር ላይክ #ኧበሮን👍👍👍

  • @toybaoumer4375
    @toybaoumer4375 5 років тому +162

    ውይይይይ እስኪ ማነው እንደኔ የጉራጌ ባህላውይ ቤታቸውን እሚወድ ፅዳቱ አረኋደነቱው ውይይይይ ሀገር ብሎዝም ነው ማሻአላህ

  • @ቅዱስሚካኤልርዳቴነውቅዱስ

    ግን ጉራጌ አይደለሁም
    በጣም ነው የምወዳቸው

    • @dodygebre7143
      @dodygebre7143 5 років тому

      ቅዱስ ሚካኤል ርዳቴ ነው ቅዱስ ሚካኤል ርዳቴ ነው thanks

    • @medi9725
      @medi9725 4 роки тому

      Ilove you sooch ❤️❤️❤️ግርግር አይደለሁም የምወዳቸው

    • @alainuae3150
      @alainuae3150 4 роки тому

      አኛም እኖድሻለን

    • @kassas4
      @kassas4 4 роки тому +1

      We love you to ሑላችን አንድ አይነት የልጅነት ትዝታ ነዉ ያለብን ልኡል እግዚአብሔር አይለያየን

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 3 роки тому

      ኢኛም ውድድድ

  • @halweyiathalweyiat2418
    @halweyiathalweyiat2418 5 років тому +150

    ባሌ ስልጤና ጎራጌ ስለሆነ ደስተኛ ነኝ እኔ ወሎ ነኝ 😂😂😂😂😂ባሌ በጣም ነው የማፈቅርህ😍😍😍😍😍😍😍

  • @teke2809
    @teke2809 Рік тому

    ይህ ስራ እይታ ያነሰውና በጣም አስተማሪ ነው ስንቱ ነው በማይረባ የዘር ቆጠራ ያለፈው እናም ጉራጌኔ በጣም ነው ማከብረው ከበሩልኝ ውሀ ሲጠየቁ እርጎ የሚሰጠውን ጉራጌ ጉራጌ ጉራጌ 😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍

  • @እሙየተዋህዶልጅ-ቨ7ቨ
    @እሙየተዋህዶልጅ-ቨ7ቨ 5 років тому +88

    የገጠር ፊልም በጣም ነው የምወደው ቦታውን ሳይ ያስታውሰኛል

    • @Nahom164
      @Nahom164 5 років тому

      ልክ እንደ እኔ

  • @amenaa4153
    @amenaa4153 5 років тому +40

    በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው እናመሠግናለን።

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 років тому

      ሰብስክራይብ አርጊኝማ ቤተሰብ እንሁን

  • @asil4421
    @asil4421 5 років тому +8

    በጣም ምርጥና አስተማሪ ፊልም ነው ገና ብዙ የሚቀሩ ያልተሰሩ ነገሮች አሉ ይሄንን ግን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @aselefgashawu2453
    @aselefgashawu2453 5 років тому +52

    ዋውውውውውውውውውው ምርጥ ባህላውይ ፊልም ነው በጎጎት ጨርስኩት እስኪ እንደኔ የተመቻቻው ላይክ አደርጉ

  • @ምንግዜምሳንጃው
    @ምንግዜምሳንጃው 5 років тому +31

    በጣም ያምራል አረንጓዴነቱ ምርጥ ፊልም ነው 👌👏ይህን የመሰለ የሀገር በሀል እያለን በውጭው አታዝጉን

  • @አፍራንአልቃሻዋ
    @አፍራንአልቃሻዋ 5 років тому +63

    ጉራጌዎች ነፍሴ ናቸው በጣም ነው ምወዳቸው

  • @nagiba4432
    @nagiba4432 5 років тому +34

    ኢታገሱ እስከ ዛሬ ማንም አርቲስት ያላደረገው ነው ያረግሹ እናመሰግን አለን ሰላምሽ ይብዛ 👌👌👌👍👍👍

  • @ጎንደሬነቴስሜነውኢትዮጵያ

    ምርጥ እዉነተኛ ከዘሙት ነጻ የሆነ ፊልም ነው እናመሰግናለን ቀጥልበት

  • @loveislove1983
    @loveislove1983 5 років тому +20

    ውቢቷ አገራችን ሰላምሽ ይመለስ ማን እዳገር ውበት ድምቀት ሁሉን የሞላባት እምየ ኢቶጲያ ናት። በጣም አሪፍ ነው ካስተዋልነው ብዙ ትምህርት አለው

  • @merimari3901
    @merimari3901 5 років тому +11

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እኔ የዚህ ማህበር ስብ ተወላጅ ነኝ ያደኩበት አካባቢ የሚገለሉ ስቦች ነበሩ አሁን ግን ተመስገን ነው አብረው ከስቡ ጋር ተቀላለው ማህበራዊ ኑሮ እየኖሩ ነው ቀጥሉበት

  • @halimaadeba3023
    @halimaadeba3023 5 років тому +11

    የተንቢ በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው ባህላችን ስላስተዋወቃቹልን በጣም ደስ ብሎኛል ገና የተረሱ አሉ እሮቆ እና ሌላም እነሱም አንጥብቃል በተረፈ በርቱ ቀጥሉበት

  • @ቢትኢስላምቢትኢስላም
    @ቢትኢስላምቢትኢስላም 5 років тому +48

    እረ ተመቸኝ ዋውውውውውውው ደስ ይላል አቦ ጉራጌ ውድ ሃገሬ

  • @mahubetube6317
    @mahubetube6317 5 років тому +79

    ጎራጌ ዉስጤነዉ በጣም ደስይላል

  • @ለአላህብለንእንዋደድ
    @ለአላህብለንእንዋደድ 5 років тому +64

    ምናለ ህይወት እንደ ፊልሙ ቀላል በሆነ

  • @አምላኬሆይተመስገን-ኸ5ዐ

    ዋው አቦ ጉራጌ ይመቻችው ሲያምር ዉበታችሁ አገራችን ሰላም ያርግልን እኛ አካባቢ እየታመሰ ነው እስኪ ሁላችሁም ሰላም ያዉርድ በሉ።

  • @የኢነቆርየሌራልጅነኝ
    @የኢነቆርየሌራልጅነኝ 5 років тому +13

    ኤኔ ፍልም ብዙም አልከተተልም ግን ኤሄ ፍልም ቡዙ መሊክት አለዉ ወደድኩት 😊😊😊😊💋💋

  • @ኢማንሙሀመዲ
    @ኢማንሙሀመዲ 5 років тому +10

    ዋውውውውው በጣም ደስ የሚል ነው ከዘመኑ እራቆታም ፊልም ቀጥሉበት ሌላም ይጨመር

  • @ashrekamohamedebrahim892
    @ashrekamohamedebrahim892 5 років тому +43

    በጣም አሪፍ ነው ግዛቸው &ይታገሱ ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን ።ሌላም ባህሎች አሉን ጥሩ የሆኑ የጠፍ ባህሎችን እንደምትመልሱልን ተስፍ አረጋለው የልጃገረዶች ቀን እንዲሁም የእናቶች ቀንን እንዲሁም ሌሎች ብዙ ባህሎችንም አካትታችሁ እንደምትመጡ ተስፍ አደርጋለሁ እወዳችሁዋለው በርቱልኝ የኔ ምርጦች

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 років тому

      ሰብስክራይብ አርጊኝ ሆዴ

    • @SaraSara-yh7yl
      @SaraSara-yh7yl 5 років тому

      ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ ተምሕረት ነዉ

  • @ሰአድየእማናፋቂ
    @ሰአድየእማናፋቂ 5 років тому +9

    እኔም ሀገሬ ስገባ የምወደውን የናት ያባቴን ሀገር ጉራጌን ሀገር ገብቼ አያታለው ኢሻ አላህ ለሀገሬ ብቻ ያብቃኝ እንጂ ፊልሙን ካየው በሆላ የጉራጌን ሀገር ማየት ጎጎው😍

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 5 років тому +32

    እግዛብሄር ቢፍቅድና ብንኖር ጉራጌ ሀገር ሄጀ ማየት እፈልጋለሁ ሲያምር ውይይ

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 5 років тому +33

    ወይኔ አገሩ እንዴት ያምራል😇የጉራጌዎች ቤት አሠራር በጣም ያምራል😍💝

    • @UAEUae-sg5hf
      @UAEUae-sg5hf 5 років тому

      ነይ ማር እወስድሻለው

    • @fggvhghhfyh5424
      @fggvhghhfyh5424 5 років тому +1

      👍👍♥️👉🌹🌹🌹👉

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 років тому +8

    በጣም አሪፍ በተለይ በአማርኛ መሰራቱ ብዙ ባህሎች አሉ በየክልሉ በአጉል ነገር ከምንቦጫጨቅ እንዲህ ምርጥ ስራ አሳዩን ደራሲያን በጭፈራ ቤትና በሂውማን ሄር አሰልችተውን ነበር ይትዬ ወድሻለሁ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ

  • @ሳሪየፈይሰልእህት
    @ሳሪየፈይሰልእህት 5 років тому +11

    በጣም ጥሩ አሪፍ ነው እንደዚ ብዙ ኃላቀር የሆኑ አስተሳሰቦችና ባህሎች አሉ በነሱላይም ብትሰሩ ጅምሩ ደስ ይላል አጨብጭብያለው 👏👏

  • @addistelahun3586
    @addistelahun3586 5 років тому +2

    ዋው እውነት በጣም ምርጥ ፊልም ነው በእናታችሁ ጉራጌ አገር ውሰዱኝ ባሀላችሁን በጣም ነው ምወደው እኔ አማራ ክልል ነኝ መሄድ ወይም ማየት የሚፈልግ ፈቃደኛ ነኝ ልወስደው ብቻ ፈጣሪይ ከስደት በሰላም ለአገራችን ያብቃን

    • @user-jq4po7oj3
      @user-jq4po7oj3 5 років тому

      የተንቢ (ይምጣብኝ) ብለን እንቀበላለን ማርዬ አንቺ ብቻ አላህ ለሀገርሽ ያብቃሽ❤

    • @addistelahun3586
      @addistelahun3586 5 років тому +1

      @@user-jq4po7oj3
      አሜን የኔ እህት በጣም አመሰግናለሁ አንችም እንደዝያው

  • @ጌታሆይእደፈቃድህአዉለን

    ዋው ትክክለኛ ባህላችንን ነዉ ያሳያችሁን ቤቶቹ ሲያምሩ በጣም ደስ ይላል በርቱ

  • @ንግስቲይርጋከበደይርጋከበ

    ዋው በጣም ያምራል በየ ሃገራችን የምንጠቀምበት ውድ ባህላችን ለዘላለም ይኑርልን
    ለውድ ኢትዮጵያ ህዝቤ ፈጣሪ ሰላምና ፍቅር ያብዛላቹህ እወዳቹህአሎህ ።

  • @ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ

    ይሄ የፍቅር ታሪክ ከኔጋ ይመሳሰላል እኔ ግን ምንምአልሰማቸውም አገባሁት ግም ከእናትና ከአባቴ በቀር ሁሉም አገለለኝ

    • @mylifedad5818
      @mylifedad5818 5 років тому +1

      محمد ادم ዝም በያቸው ትዳራሽንአሏህያሳምርልሽ እኔ ባሌ የባለ ሙያ ልጅ ነው እውነት ስወዳቸው ባቅበት እራሱ ብስራ ደስተኛ ነኝ!!

    • @ቲጂነኝከወልደያyoutube
      @ቲጂነኝከወልደያyoutube 4 роки тому

      ውደ እንዳመር

  • @aminayoutubeaminayoutube1124
    @aminayoutubeaminayoutube1124 5 років тому +44

    የተንቢ ውድ የገነና ዴጋ የተንቢ
    በላይክና በኮመንት እገጫችሗለሁ

  • @meronwedagi4529
    @meronwedagi4529 5 років тому +6

    በጣም ደስ ይላል የእውነት እንደዚህ አይነት ፊልሞች ቢሰሩ መልካም ነው

  • @tsehaydemsistsehay3928
    @tsehaydemsistsehay3928 5 років тому +11

    ምርጥ ትምህርት ሰጪ ነው የጉራጊኛ ፊልም በርቱ ጎበዞች ይታገሱ እንወድሻለን

  • @حخهنال
    @حخهنال 5 років тому +54

    ዋው ዋው ደስ ሲል ትላንት ማስታወቂያው አይቼ ዛሬ ከች ይመቻቹ

  • @hassanmohamd779
    @hassanmohamd779 5 років тому +24

    በጣም ምርጥ ፊልም እደውም በዚህ ዙሪያ ገና ብዙም አልተሰራበትም ገና ይቀራል በተለይ ክፍላገር ላይ

  • @hannamerta8541
    @hannamerta8541 5 років тому +5

    በእውነት ይሄን ባህል ከልጅነቴ ነበር የምጠይቀው እና በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ገና ብዙ እንጠብቃለን በርቱ

  • @lamlamhanabachi4387
    @lamlamhanabachi4387 5 років тому +4

    በውነት በጣም ነው የሚያምረው ቀጥሉበት ባህላችን ወጋችን አሳዩ ለሁሉም በተለይ በእህቴ ይታገሱ ብዙ እደምናይ ሙሉ ተስፋ አለን እመብርሐን ትከተላቹ በርቱ በርቱ

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 4 роки тому +5

    ጉራጌ ስለሆንኩ ወላሂ በጣም በጣም ደስተኛ ነኝ ማገባውም ጉራጌ ነው ኢንሻአላህ

  • @hcgsv5582
    @hcgsv5582 5 років тому +41

    እፍፍፍፍጉራጌን እደራሴ እደአማራ ብሄር አድርጌ ነው የምወዳችሁ

  • @LiyaLiya-fi4lz
    @LiyaLiya-fi4lz 5 років тому +25

    የሚመች ፊልም ነው ቀጥሉበት የተንቢ

  • @haymitubeme672
    @haymitubeme672 5 років тому +13

    እፆኛየ ጉራጌ ነው እኔ የወሎ ልጅ ነኝ። እግዚያብሄር ፈቅዶ ለትዳር ያብቃን

  • @NardosMillion-bw5dz
    @NardosMillion-bw5dz 4 місяці тому +1

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ ያነሳችሁት በርቱ ወድጄዋለሁ

  • @abealemnesh9378
    @abealemnesh9378 5 років тому +44

    በትክክል ሰዉን ለመጥላት እኛ ማን ነን እዉነት ለኢትዮጲያዉያን ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ፊልም ነዉ ልንማርበት ይገባል

    • @mmcellmmcell9772
      @mmcellmmcell9772 5 років тому +1

      በትክክል በተለይዩ አገር አለና እንድዝ አይነት ባህል እንድወገድ ይህ ፍልም በጣም አስተማሪ ነው እንደቀጥል እመኛለው ፍልሞ

    • @abulhussain2382
      @abulhussain2382 4 роки тому

      በትክክል

  • @ፊርዶስአይመን
    @ፊርዶስአይመን 5 років тому +133

    ፖፖ ጉራጌዎች ቤታቹ ሲያምር ከኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች አንደኛ ብያችኋለሁ 👍👍👍በዚሁ አጋጣሚ ባል ፈልጉልኝ።ፕሊስ ጋይስ 👫

  • @ሂክማነኝቢንትኸይሩስደተኛ

    ኡኡኡኡኡኡ ወይኔ አገሬ ይታገስዬ እኳን ደና መጣሽ የናፈቀን አገሬ መንደሬ ወይኔ ሂጂ ሂጂ አለኝ

  • @samriawt6405
    @samriawt6405 5 років тому +7

    ከስልኬ ይሁን አይሁን አላውቅም ግን ግሞሽ ላይ ድምፅ የለውም በተረፋ እጅግ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ

    ይታገሱ በጣም ጎቦዝና ታታሪ ናት በጣም ነው ምወዳት ባህሉዋን ለማስተዋውቅ በጣም ጥረት ነው ምታረገው ጎበዝ ልጅ ናት ከእዚህ በፊት #ኢንተሪቪው ላይ ስታወራ እራሱ ትልቅ ደረጃ ለመድርስ እቅድ አላት #እግዚአብሔር ያሳካልሽ በሉዋት የሀገሪ ልጅ በተረፈው ፊሊሙ።አስተማሪ ነው ያስተምራል

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 років тому +24

    በጣምምም ምርጥ ፊልም ነው በጉጉት ነው ያየሁት የጨረስሁት ደራሲውም ተዋናዮችም ጎበዞች ናችሁ ዋው

  • @tizitaworku4498
    @tizitaworku4498 5 років тому +45

    በረቱ ባህላችን ገና አልተነካም ኢትዮጽያነት ያለው ገጠር ነው ከተማውማ በዱቄት የሰው አገር መስሎላ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 років тому +4

    እኔ አላመንኩም ሲለቀቅ ምክንያቱም ማስታወቅያዉ እራሱ ባለፈው ነው የታየዉ አቦ ምችት ይበላችሁ በጣም አሪፍ ፍልም ነው ቀጥሉበት 👍👍👍
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቹዋን ይባረክ ሰላም ፍቅር አንድነት ይብዛልን 🙏🙏💚💛❤️ ወይ ወንዶች ሲወደዱ ጢባራቸዉ መከራ ጉረንዮች

  • @high1166
    @high1166 5 років тому +10

    ዋውውውውው በጣም አሪፍ ነው አስተማሪ ነው ጉራጌወች በጣም ነው እምወዳችሁ ሁሉ ነገራችሁን ነው እምወደዉ

  • @HikramAsirat
    @HikramAsirat 9 місяців тому +1

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ዋው ጀግኖች❤❤my blood guRag

  • @jeberbugali9414
    @jeberbugali9414 5 років тому +2

    በጣም ደስ ብሎኛል የጉራጌን ባህል ተመርኩዞ በመሠራቱ በርቱ ቀጥሉበት ምርጥ ባህል ያልታዩ አሣዩን አቦ ደስታ ወደር የለውም ❤❤❤👍👍👍ያኮራል በኢትዮጵያዊነቴ ኮራው!!!

  • @አላፍርምእኔበእመቤቴ
    @አላፍርምእኔበእመቤቴ 5 років тому +8

    እውነት በጣም ደስ የሚል ፊልም ከ አርተፊሻል ነገሮች የራቀ ባህሉን የጠበቀ ምርጥ ፊልም

  • @የኃላሸትየማርያምልጅየኃላ

    በጣም መሳጭ እና ምርጥ ፊልም ነው ♥♥ጉራጌዎች ውድድድድ ነው ማረጋቹ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 років тому +6

    ዋው ደስ ስል ፊልም ብሎ ዝም ነው ይቺ ልጅ እኮ የታወቀች የሙዚቃ ባለ ሞያ ነች የጉራጌ ግን አሪፍ ነው

  • @ኦርቶዶክስሀገርናት-ገ5ፈ

    ዋውው እንኳን ደህና መጣችሁ አት ሻዶዎች እጅግ በጣም አስተማሪና አዝናኝ ነው በርቱ በሌላም ስራ እጠብቃችዋለን ፍጋ ሆነሽ የሰራሽውንና በየነን በጣም አኮራችሁኝ!!!!!

  • @tesfatesfa3181
    @tesfatesfa3181 5 років тому +1

    በጣም ደስ ይላል ይህ ነው ባህላችን መተሳስብ መፋቀር ጎጂ ባዕሎችን መተው በጣም አስተማሪ ነው ደስ ይላል በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እመብርሀን ትጠብቃችሁ አሜን።

  • @አስቴርየማርያምልጅ-ዠ6ቈ

    አድናቆት ብቻ ሲያንስባቹ ነው የቱ ተገላታሽ የኔ ቆንጆ ውድድድድ

  • @Eemabetkassa
    @Eemabetkassa 5 років тому +88

    ሾለቅ ሰርቅ እያረገ እያየ ቢዲው ኮሜንት የሜነብ ማን ነው እንደኔ😋😋😋😋😉😉😉😉😒😒😌😌

  • @sebrinalove6392
    @sebrinalove6392 5 років тому +76

    አትሻዶ ቸነም የተንቢ ዋው አቦ ጉራጌ ንበርኒ

  • @genethaile3527
    @genethaile3527 4 роки тому

    አትሻዶ ጥሩ ስራ ነው ወድጄዋለሁ ። በጉራጌ ባህል ፉጋ ለሚባል ጎሳ ህዝቡ ጥሩ አመለካከት የለዉም ። እንደ አናሳ ይታያሉ ። ይህ ስራ እሠይ የሚያስብልና ትክክለኛው ነገር ነው የተሰራዉ ። እዛዉ ገጠር ስለሰራቹት የበለጠ አሳምሮታል ። እዮ ገነንዳ በምር ይሽር