ፍቅረኛዬ እርቃንሽን ፎቶ በፌስቡክ ላኪልኝ ብሎኝ ከላኩለት በኋላ በፌስቡክ እለቀዋለው ብሎ ያስፈራራኛል:: EthiopikaLink

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 63

  • @kokolokoo8556
    @kokolokoo8556 6 років тому +2

    እናንተን መስማት ደስ ይለኛል በእውነት ህክምናስትሰጡ

  • @ምህረትየተዋህዶልጅ
    @ምህረትየተዋህዶልጅ 6 років тому

    ልብ ያለው ልብ ይበል እህቶች ተጠንቀቁ የእውነት የሚወድሽ ከሆነ ለስሜት አይቸኩልም ያከብርሻል ሌላዋንም እንዲህ ነው የሚጠይቀው ለራሳቹ ክብር ይኑራቹ እህቶቼ ሙዳቹ ነው የኔ አካል ለምን እአትሊክልኝም ካላክሽልኝ እዚህ ጋር ይቆማል ይቁም እንዳትልኩ ጥርግ ይበል ወላድ በድባብ ትሂድ ባለጌ ናቸው

  • @hanansanche9310
    @hanansanche9310 5 років тому +1

    አይጣል
    ከዚሕ ይጠብቀን ከባድነዉ

  • @netsikonjo4915
    @netsikonjo4915 6 років тому +32

    አንቺ ያላከበርሽውን ሰውነት እሱ የሚያከብርልሽ ይመስልሻል ገልቱ

    • @eyerusbeqele8388
      @eyerusbeqele8388 6 років тому +1

      Atfred yeferedbekal meslwat new wendoh yasasetalu

    • @loulouhdayed1122
      @loulouhdayed1122 6 років тому +4

      ካካካካካ ውይ ማማቲ አያቴን አስታወሽኝ እውነትም ገልቱ

    • @fanosyegata947
      @fanosyegata947 5 років тому

      Kkkkk

  • @astu.youtube5838
    @astu.youtube5838 5 років тому

    👌👌

  • @ያቀንያቀን
    @ያቀንያቀን 6 років тому +6

    አይዞን ማማየ አንዳንዴ ያጋጥማል

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 6 років тому +10

    ላንዳንድ ሴቶች ይበላቸዉ ብቻ እራሳቹን ችላቹ እኛ የተደበቅነዉን አታሰድቡን ስንቴ ነዉ የሚነገራቹ ምድረ ቡቱታሀም እራሳቹን ችላቹ አልቅሱ

    • @madenamohammed3858
      @madenamohammed3858 6 років тому +1

      Mama or Baba Love me to ትክክክል

    • @siseysisey767
      @siseysisey767 6 років тому +1

      Mama or Baba Love me to ayderes new marre

  • @loulouhdayed1122
    @loulouhdayed1122 6 років тому +10

    አልፈርድም ግን ሠው ከሆንን ምናለ ከሠው ብንማር የግድ እኛ ላይ መድረስ አለበት እንዴ እኔ የገዛ ስልኬን እፈራዋለው እራቁት ለመነሳት እንኳን ለሠው ልልክ ባገባ እንኳን ማብራት ሳያጠፍ ከወገብ በታች ማየት ይናፍቀዋል ምድረ ዱዝ

  • @birhanenibey7807
    @birhanenibey7807 6 років тому +2

    ያስቃል ስልክ ጠይቆ ላጣው አድናቂው ነኝ

  • @berymery9727
    @berymery9727 6 років тому +2

    Esunem maselak nebarabeshi like me belakawe enam elekalawe gin bala new😄 😄 😄

  • @eyerusbeqele8388
    @eyerusbeqele8388 5 років тому +1

    Etfred yeferedbekal yebalal ena endet endekerbat eduna eswa nahew yemeywkut beka meselat fexare yeserawun yesxew

  • @rijwanmalik6161
    @rijwanmalik6161 5 років тому +1

    ክክክክክ

  • @fatoma.mohmed
    @fatoma.mohmed 5 років тому +1

    ይቅርታእና፡እዉጭሀገርያለነዉመታከምእንችልአለን

  • @birtukanbirtukan8814
    @birtukanbirtukan8814 6 років тому +4

    ከሆነ ቡሀላ ምን አስጨነቀሽ ሳይሆን እንጂ ከዚህ በፊት ስንት ወንዶችን አየን ከሱ አትማሪም ? በናትሽ እንኳን ለfbወንድ አብሬ ለምኖረውም አልክለትም እግዚኦ አለማፈርሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን መቼም አንማር

    • @fekertdaniel5313
      @fekertdaniel5313 6 років тому +1

      አያድርሰ ነው

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ 6 років тому

      ትክክልል ነሽ እንኳን በfb ለምታቂው ይከብዳል አብረሽ የምኖሪውንም ለማመን ይከብዳል

    • @lubabaethioplaethiopla7962
      @lubabaethioplaethiopla7962 6 років тому +1

      እኔም በፍቢ ተዋውቀን ምንሽን ምንሽን ላኪልኝ እያለ ሲያስቸግረኝ ድፍት በል አልኩት ደግሞ ለወንድ

  • @jaiaaa5687
    @jaiaaa5687 6 років тому +1

    ደግ አርገሺ እንዳው እኛ ሴቶች መቸ ነው ልብ እምንገዛው ለምን ራቁት ፎቶ መላክ ያስፈልጋል እንድህ አይነት ሰው ለትዳረም ይሁን ለጓደኛ አይሆንም እኔ ከምሳሌ ሁለት አመታችን ግን አንድ ቀን ላኪልኝ አለኝ ከዛ ድጋሜ እንደዛ አይነት ጥያቄ ብታወራ ብሎክ ነው እማርግህ ስለው ተወ ድጋሜ አይጠይቅም እኛ ነን ጥፋተኛ አንልክም ብንላቸው ምንም አይሉም

  • @birtukanbirtukan8814
    @birtukanbirtukan8814 6 років тому +5

    አፈር ብይና መጀመሪያ ለምን ላክሽለት እውነተኛ ፍቅር በመንዘላዘል ነው እንዴ የሚለካው የሆንሽ ከርፋፋ የፈለገ ቢወድሽ ሰውነትሽን የሚያክል ነገር እንዴት እራስሽን ታዋርጃለሽ

  • @mesiyersmilij9903
    @mesiyersmilij9903 6 років тому +2

    Are Ehtoch Alemachen Enawuk sentoch Alu selki Enkon yematikemu gin lemn Erschen Anwukim hoy fetar mastwule yedelen

  • @mammam4772
    @mammam4772 6 років тому

    wuyyy ygermal fetari mastewaln ysten ayzosh megemerya neber maseb ahun mnm madreg aychalm kechalsh bezemed asmekriwu

  • @sofiahussein9371
    @sofiahussein9371 6 років тому

    🙏

    • @leylashams274
      @leylashams274 6 років тому

      Sofia Hussein weda benchi new yetlekakebsh yanchim sem s new

    • @madenamohammed3858
      @madenamohammed3858 6 років тому

      Sofia Hussein ክክክክክክክክክህህህህ

    • @madenamohammed3858
      @madenamohammed3858 6 років тому

      Sofia Hussein ይገርማልየሀበሻወዶችፍቅርአያቅም

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 4 роки тому

    facebook Account አካውንትሽን ከደለትሽው የላክሽው ምስል ስለሚጠፋበት ምንም አያደርግም

  • @leylashams274
    @leylashams274 6 років тому

    Esu new werda eswa la fekr Bela new yaragchwe so...yerasu guday amnshbat adale yelakshlat mnm ayaschnksh weda

  • @tirigsetew1057
    @tirigsetew1057 3 роки тому

    tagiseshe zimi beyina awerw keza betegenagachihu sat kesi bilo mobaylun tekebileshe mesiber new bakal sitageguw keza yemetawin megafet new

  • @mercimarsha5449
    @mercimarsha5449 6 років тому +1

    አይ ከባድ ነው

  • @maryammaryam6891
    @maryammaryam6891 5 років тому

    ጥፊ እባክሽ ርካሽ ነገር ማን ላኪ አለሽ ደነዝ

  • @radiy3745
    @radiy3745 6 років тому +2

    ሰለም ጤና ይስጥልን እኔ አንድ ነገር መፋቴ ንገሩኝ አንድ ሰው በፌስቡክ ዐይቼ በፍቅሩ ታይዠለው ግን እሱ አያቃኝም ምን ለድርግ

    • @SaraSara-zl7xf
      @SaraSara-zl7xf 6 років тому +1

      ተዋወቅው

    • @radiy3745
      @radiy3745 6 років тому

      ባጣም ይከብደል

    • @ማኪነኝየሳሚ-ኀ1ቸ
      @ማኪነኝየሳሚ-ኀ1ቸ 6 років тому

      እኔም ይዛኛል fbላይ ነው የተዋወቀኝ ግን እነወራለን ግን ይከብዳል ልቀጥል እልቀጥል እያልኩ ነው

    • @SaraSara-zl7xf
      @SaraSara-zl7xf 6 років тому +1

      ማሮቼ ምንም ችግር የለውም አውሩ ምናልባት ጥሩ ፍቅር ልሆን ይችላል ላይሆንም ይችላል ስለዚህ መቀራረብ መልካም ነው

    • @radiy3745
      @radiy3745 6 років тому

      @@SaraSara-zl7xf ያኔ መ ልዋራውም አይማችም እኔ ና ዕሱ ባጣም ልዩነት አላ

  • @econneconn6178
    @econneconn6178 3 роки тому

    ክክክክክክክ

  • @asnakbian5721
    @asnakbian5721 6 років тому

    እርእሄጓዳይእንላይምእየደርስብኝነው 4አመትፍቅርኛየ ካላክሽልኝ እያለ ይጭቀጭቀኛል እና እኔ አልክም አጠውይሆንብየአስባላሁ በጣምነውእምውደው ግን ደግሞሴትንቴን ክብርቀላልአድርጎላክልኝ በማለቱበጣም ከብዶኛልልተወው ይስ ምን ልበለው

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 6 років тому +2

    ብርቅ ነው እንዴ

  • @tinakorabi5631
    @tinakorabi5631 6 років тому +1

    Set asedab nesh sijmer sitlkilt kelbsh yet hedo neber yawim bf.b yawkishu

  • @leylashams274
    @leylashams274 6 років тому +1

    Yena wedoch we'll come ❤️❤️❤️❤️

  • @munirajuma8181
    @munirajuma8181 5 років тому

    አቺ ፋራ ምን አይነት ሴት ነሽ የፈለገ ብትወጅው መላክ አልነበረብሽም እሱ ላኪ ያለሽ ሒወትሽን ሊያበላሽ ፈልጎ ነው

  • @rijwanmalik6161
    @rijwanmalik6161 5 років тому

    ህክምናችሁአንድንድየያስቃል

  • @ያቀንያቀን
    @ያቀንያቀን 6 років тому +7

    እኔ ምትገርሙኝ ኮመታትተሮች ናቸህ ፍቅር ነው እኮ እዚጋ ለወደድነው ሰው ምንም እንሆናለን so አትፍረዱ

    • @salamchocola2507
      @salamchocola2507 5 років тому

      እር ይህ ፍቅር አይደለም እንቅልፍ ነው እንጂ ትሽ

  • @የቡታጅራዎሽቅርቅርሀገሬን

    የሚዲያው የፍርድ ዳኛ ቁጥር እፈልጋለው ሚዲያላይ ወንጀል የሚሰሩት ለማጋለጥ እርምጃ እዲወሰድባቸው

  • @khtf9270
    @khtf9270 6 років тому

    kkkkkkkkk damoo bamasfaratim hone gud ikonaw yazandiro wand

  • @arenateka2513
    @arenateka2513 6 років тому

    Endet sew erkanu foto ylkal sewn kebro new mamn sewn mamen yelebnm

  • @birhanenibey7807
    @birhanenibey7807 6 років тому

    ባለዳርፎራው ....

  • @selamatnafu6593
    @selamatnafu6593 5 років тому

    ስት ግዜ ስለዚህ ወሬ ሰማን ሴቱ ግን ነግ በኔ ብለው አይስቡም እዴ ምድረ ደነዝ

  • @semriasamu1135
    @semriasamu1135 6 років тому

    አብይ ምን ቀደም ቀደም ያስብልሀል ምንቴ ያዉራ ድምፁ ያምራል