Amhara people, we stand together and we are more powerful than this. Every Amhara should contribute to uniting our people and save our country. This is the time every Amhara come together and unite. The current Amhara region leaders should control the region and ask the defense force to go out of the region immediately. participate in every aspect, including activism, money support, or technical support and everything.
ABN (Amhara national movement) be strong like Eskindre. Ready for every thing what coming to you. And try to help and encourage all families of who lost their families.
Hulum amhara le andie ena lemecheresha gezie 1 hono agerun Amahara regionen beju masegebat ena erasun masetedader alebet, Ethiopia yemetekomew egna senekome new!!!
betesewut yamhara balesltanat mot ejigun azignalek.bebrgadel general asamnew mot gin ewnet ewnet elachihualeku lbe tesebrual .he is supper hero for amharanism.
በጣም አዝነናል እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑራቸው እናተ በርቱልን ይሄ በትክክል ሴራ ነው አማራ ክልልንም ጠቅልለው ለመያዝ ነው
በጣም ነው ያዘንነው መላው የኤትዬጵያ ህዝብ መነሣት ያለበትና የሀገርን የኤትዬጵያ ህልውና ነው አማራ ኤትዬጵያ ባለ ይህን ያህል መሳደድና መገደል ።
ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ጀግናችን ለአማራ ህዝብ ስለቆመ ብቻ በሀሰት ወንጅለው ገደሉብን💔💔😢😢😢😢 ለሞቱት ነብስ ይማር ልቤ በጣም ተሰብሯል በጣም አዝኛለሁ
😭😭😭😭😭😭😭ወይኔ.አሁንስ.መረረኝ
አሁንስ ምናገረውም የለኝም
በጣም ደከመኝ ልቤ ተሰበር በቃ ሌላ ድራማ
በጣም አሳመሙን 🙁
ባህር ዳሮች ግን በጣም አበሳጭተውኛል እንዲሁም የአማራ ክልል ልዩ ሀይሎች እንዴት አንድ ጀግናችን አሳምነው ፅጌን መደበቅ ያቅታችኋል ያሳዝናል በጣም አሳምነው ፅጌ ጀግናችን ጀግና መቸም አይሞትም መልካም ስራህ ህያው ሁኖ ለዘላለም ይኖራል ሁሌም በልባችን አለህ ጀግና አይሞትም
ልባችን ተሰብሯል ምነው ለኮረኔል ደመቀ የደረሱለት ላሳምነው መድረስ አልቻሉም?
አይዞንአማራውች
kiletam sharimuta anichii garadii ja\gina seyihon yaa nitsuhanii nabisii yaketefa awuree new
@@muktaraman18 😆😆😆ግማታም ቅርሻታም እኔ ገረድ ከፈለግሽ ነይ እና ከነዘር ማንዘርሽ ግርድና ልቅጠርሽ ሸርሙጠው ማን እንደሆነም ከምትናገሪው ቃላት መገመት ይቻላል መቸም ግም ሰው እራሱ የሚያደርገውን ነው ሌላም ሰው የሚዪደርገው የሚመሴለው ዝቃጭ ቆሻሻ ብሽቅ ዝተት አተላ
10Q very much chris. we are much and commited for your idea.
እባካችሁ ራሳችሁንም ጠብቁ ህዝቡንም አንቁት አማራ በእጁ ብቻ ነው።
በት ክክል
Ishi
አማራ አንድ ነን....አንድ አማራ ለሁሉ አማራ....ሁሉ አማራ ለአንድ አማራ....አዎ አማራ ነኝ አዎ አማራ ነኝ....ለሞቱት አማራ ወገኖቼ ነፍስ ይማር....ለቤተስቦቻቸው እና ለመላው አማራ ህዝብ መፀናናትን እመኛለሁ.
ነፍሳቸወን ይማረልን ጀግኖታችን ነፍሳችሁ በአፀደ ገነት ያሳረፍልን
እባካችሁ የአማራ መህሩች ወጣቶች እራሳችሁን ተብቆ የእኝው አማራ ልጄች ያለመግባባታችው ነው ተያይዘው ያለቁት ወዳጅም አዘነ ጥላትም ተደሳ ነብሳቸው በገነት ይኑር ለሞላው ለአማራ ህዝብ መፅናናት ይስጣቸው
እናንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን እግዚአብሔር ያፅናን የሞቱትን ወንድሞቻችን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይዞን አማራየ
ወገኖቸ እይዞን ቀኑየደረሰ አያልፍም ከቀኑ ስለዚ በሰብር በጽናት በቆራጥነት አድነታችን ይቀጥላል እነበላይም ሞተው አባቶቻችን እዚህ እኛን አድርሰዋል ስለዚህ የምን ትጋዜ አይዞን ቀናበል ወገኔ ከጎናችሁነን አብሽሩ
የአማራ ተስፋ አብን በርቱልን እግዚአብሔር እናንተን ከክፋ ነገር ሁሉ በሚካኤል እና በገብርኤል ክንፍ ይከልላችሁ
ወገኖቻችንን እደጃቸው ድረስ በመሄድ ደማቸውን መጠጣቱ ሳያንስ የንቀቱ ንቀት በአማራ ክልል ቲቪ ባህርዳር ላይ መግለጫ መስጠት ትልቅ ድፍረት ነው እኔ አሳምነው ፅጌ ነኝ !!!!! የማንም ቦቲያም መጤ ወራሪ ህዝባችንን በላብን አማራነኝ ማለት እንደ አሳምነው ፅጌ መገደል እያመጣ ነው። ፈጣሪ አብይ የሚባል ሸለምጥማጥን አጥፋልን !!!!!!
ወገኔ አማራ እባካችሁ ባንድነት እንቁም አደራ አብን ህዝብን አንድ ለማድረግ ስሩ እናንተም ከሰይጣን አብይ እራሳችሁን ጠብቁ
ጀኔራል አሳምነው ነኝ፡፡
የአማራን ስይቃና መከራ መመልከትና መሸከም ባለመቻሌ የአማራን ታሪካዊ ጠላት ሰዶማዊ ህወህትን በመታገል ላይ እያለሁ የቆምሁለትን ለአማራ የህልውና፣ ፍትህና ነጻነት ትግል በመካድ እኔን በሀሰት ወንጅለው 9 አመት በአማራ ጠላቶች በሰዶማዊ ትግሬዎች የሲኦል እስር ቤት ለአማራ ስል ከነቤተሰቤ መስዋእት ክፍያለሁ፡፡
በታሪካዊ ጎንደር ላይ ወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ሁመራ የለኮሰው የአማራ ተጋድሎና ኮረም፣ አላማጣንና ዋጃን ጨምሮ የከፈለው መስዋእት በሀገር ተዳርሶ ሰዶማዊያንን ሲያባርር ከእስር ተፈታሁ፡፡ የፈታኝንም መሪ ተብዮ በመሳሳት የዘመኑ ሙሴ ብየ በአደባባይ አደነቅሁትና አመሰገንሁትም፡፡ ይህንም ያደረግሁ ለእኔ በማለት ሳይሆን ከአሁን ጀምሮ አማራ ላለፉት 27 አመታት ሲደርስበት ከኖረ የሲኦል ዘመን ነጻ እንደሚወጣና በሀገሩ እንደ ዜጋ መብቱ ተከብሮ፣ ጥቅሙ ተጠብቆና ነጻ ሆኖ በደስታ ይኖራል የሚል ሙሉ እምነት ስለነበረኝ ነው፡፡
ይሁንና ከህወሀት ወደ ኦነጋዊ ኦህዴድ የተሸጋገረውና በአውሬው ኦነግ እየተዘወረ በከሀዲው አቫይ(ከሀዲ) አህመድ የሚሾፈረው የጫካ አስተዳደር ለአማራ ከአር ዘሎ በቅዘን ሆኖበት ታሪካዊ እርስቴ ከሆነና ቆርቁሮ ከገነባው ከአዲስ አበባና ለገጣፎን፣ ሱሉልታን፣ ሰበታንና ቡራዩን ጨምሮ ኦሮሚያ ከሚሉት ቦታ ጭምር በሀገር ደረጃ የከፋ ስይቃና መከራ እንዲሆንበት አደረጉ፡፡ ይህም የሚሆን የአማራ ተወካይ ነን የሚሉት በወንጀለኞች አስተዳደር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር፣ የውጪ ጉዳይ ሚኒስተር፣ የኢንፎርሜሽን ሚኒስርና ሌላም ስለጣን ይዘው መጠቀሚያ ሆነው እያገለገሏቸው ነው፡፡ ይህንም ባለመቀበል አውሬን ሲፈሩት ያሸነፈ እየመሰለው የሚያጠቃ፣ ሲሸሹት እየተከተለ የሚያሳድድና ነገር ግን ሲደፍሩትና ሲያጠቁት ጫካ፣ ገደልና ጉድጓድ እንደሚገባ ስለሚታወቅ አማራ በመሰባሰብና አንድ በመሆን በሀይል ጠንካራ ሆኖ መገኘት እንዳለበት መስራት ጀመርሁ፡፡ ይህንም በማድረግ የአማራን ጠላቶች ከመከላከል አልፌ ከጓደኞቼ ጋር ማጥቃትም ጀመርሁ፡፡
ይሁንና የኦነጋዊ ኦህዴድ አሽከርና አገልጋይ የሆኑት አንዳንድ ከሀዲ ሆዳም አዴፓዎች ከአማራ ክልል ፕሬዚደንት ተብዮ ጋር ሆነው የአማራን መደራጀትና መጠናከር በመፍራት ለማስቆም በእኔ ላይ ብዙ ሴራ፣ ተንኮልና ደባ መፈጸም ጀመሩ፡፡ ይህንም በመቋቋም አምስት ሺህ የአማራ ልዩ ሀይል አስልጥኜ በአንድ ቀን አስመረቅሁ፡፡ የሚገርመው ግን የክልሉ ፕሬዚደንት ተብዮ በጉዳዩ ደስተኛ ካለመሆንም አልፎ በመቃወም በምረቃው ስነስርአት አልተገኝም፡፡፡ ለምን እንዳልተገኘ ግን አላማው ምን እንደሆነ አሁን በአማራ ጠላቶች ነፍሴን ከስጋየ ሲለየው ገብቶኛል፡፡ ነገር ግን አሱንም እንደ እኔ አድርገውታልና በስምና በተግባር ብንለያይም በሞት ግን እኩል ነን፡፡
የአቫይ አህመድ( አብይ አትበሉት) መቀሌ መሄድ በወንጀል የሚጠረጠሩትን በመያዝ ለፍርድ ለማቅረብ ሳይሆን እኔን ጨምሮ በአማራ ላይ ያደረሱትን ለመምከር፣ እቅድ ለማውጣትና ለመተግበር ነው፡፡ ሳህረ መኮንንም የዚህ ሰለባ ሲሆን ታጋይን በደስታ ሲበላ የኖረ ሰዶማዊ ህወሀት በሚገባ እጁ አለበት፡፡ እኔንም ሆነ ሳህረን የገደሉን እነሱ ሲሆኑ በህይወት ከሆንህ በእውነት ፊት ወንጀላቸው በአለም ስለምናጋልጣቸው ይህን ለማጥፋት ነው፡፡ ምስክርን መግደልና መረጃን ማጥፋት እንደማለት ነው፡፡
አማራ ግን ነገር ሳይሆን ቁም ነገርና ተግባር ነውና የሚያስፈለገው ወደ ቁም ነገር ልግባና ፕሮፌሰር አስራት በሰዶማዊ ህወሀት ላይ የጀመረውን ትግል እኔ በመቀጠል ከሰዶማዊ ህወሀት ጋር ስታገል በመታሰር መስዋእት ከፍያለሁ፡፡ ከሰዶማዊም የከፋ ስብእና የሌለው አውሬ ጠላት አማራ በገጠመው በአሁኑ ወቅትም አማራ በምን መልክ መደራጀትና ምን ማድረግ እንዳለበት በተግባር አሳይቸ ለአማራ ስል በደስታ መስዋእት ሆኛለሁ፡፡ የገደሉኝም በሚታወቁ ጥቂት ባንዳ የአዴፓ አባላት ታግዘው ሲሆን የዘመኑ የአማራ ጠላቶች ስብእና የለሽ አውሬዎች ናቸው፡፡
አማራ ግን ወደፊት ያለው አማራጪ መስመሩ፣ አቅጣጫውና ግቡ አንድ ብቻ ነው፡፡ ይህም አማራ በአንድ መስመርና አቅጣጫ መግባት አለበት፡፡ መሰባሰብ፣ መደራጀት፣ አብሮ መራመድና ጠንካራ ሀይል ሆኖ በጭንቅላትና በጉልበት መታገል አለበት፡፡ ዘመኑ የጭንቅላት ነውና አማራ በጭንቅላት በሺህ ዘመናት ጥሏቸው የሄደ ነውና ጠላቶቹ ደግሞ አውሬዎች ስለሆኑ አማራ የበሰለ ጭንቅላቱንና ስብእናውን በዘዴ፣ በብልጠትና በብልሀት እስከ ውጪ ሀገር ድረስ መጠቀም አለበት፡፡
እንዳትረሱኝ፡፡ የትግላችሁ አካልና አጋር አድርጉኝ፡፡ እኔ አስራት እንዳልሁ ሁሉ እናንተ ደግሞ ጀኔራል አሳምነው በሉኝ፡፡ የዘመኑ ሙሴ እኔን ብትሉኝ ይሻላል እንጂ አቫይን ግን በእሱነቱ ውሸታም፤ ከሀዲ፤ አጭበርባሪና ገዳይ በሉት፡፡ እኔን ጨምሮ በኦነጋዊያን ኦህዴድ አማካኝነት አማራን መግደል፣ ቤተ ማፍረስ፣ ማፈናቀልና በአማራ የሚደርሰውን ወንጀል ማድረስ ግን ሺህ አመት አያኖራቸውም፡፡ አንድ ቀን ከባድ ዋጋ እንደሚከፍሉበትም መጠራጠር የለም፡፡ አማራ አንድ ሁን፤ ተደራጅና በጭንቅላትህ ብዙ ስራ መስራት ትችላለህና ስራ፡፡ አውሬን በጭንቅላት ድባቅ መምታት ትችላላችሁና በዚህ ጠንክራችሁ በርቱ፡፡
ቤተሰቦቼን አደራ፡፡ ጎፈንድ ጀኔራል አሳምነው(Go fund me General Asamenew) ብላችሁ የእኔንና የጓዶቼን ቤተሰቦች ብቻ ሳይሆን እኔን በመንፈስና ትግሉን በተግባር እየተረዳዳችሁና እየተጋገዛችሁ በማንቀሳቀስ ለግብ አድርሱልን ፡፡ አደራ፡፡ እየሱስም ስጋው በሰው ተገድሏል፡፡ ቼጉቬራ፣ ማርቲን ሉተር፣ ማህተበ ጋንዲ፣ ጆኤፍ ኬኔዲ፣ ማልካም ኤክስና ሌሎችም በክፉ ሰው ተገድለዋል፡፡ ነገር ግን ህያው ሆነው ቀጥለዋልና እኔ ከጓደኞቼ ጋር ሆኜ ለአማራ የጀመርሁትን ተጋድሎ ለግብ አድርሱልንና ጀኔራል አሳምነው እንኳን ደስ አለን በሉኝ፡፡ ይህን ከእናንተ ለመስማት በጉጉት እጠብቃለሁ፡፡ ሁሌም አብሬያችሁ ነኝና አብራችሁኝ ሁኑ፡፡
ጀኔራል አሳምነው ጽጌ፡፡ ጎ ፈንድ ሚ ጀኔራል አሳምነው በሚል ስም በመሰባሰብና በመመካከር አንድ ሆናችሁ በመናበብ በአንድ ወጥ አሰራር ሰሞኑን ብትከፍቱ ከእኔ ይልቅ ለአማራ ትግል ጠቃሚ ነውና ይህን አድርጉ፡፡ በስሜ በአዲስ ስሜትና መንፈስ በእርግጠኝነትና በቁርጠኝነት ተሰባሰቡ፣ ተደራጁና ስሩ፡፡ ማዘን፣ መተከዝ፣ መከፋትና ማልቀስ የእኔ ጠላት ነውና ይህን እንዳታደርጉ፡፡ ተግባር ነው ወሳኙ፡፡
ሁሌም ከእናንተ ጋር ነኝና ከእኔ ጋር ሁኑ፡፡
ጀኔራል አሳምነው
ጀግና መቸም አይሞትም ጀግና ጀግና ነው አሳምነው ጸጌ መቸም አይሞትም ሰራውም ሰሙ ከመቃብር በላይ ነው እኔሰ አቃተኝ መቀበል አልቻልኩም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይዞን ቃሉ እጠብቃለን ፍኖን እንረዳለን እኔም እርርነው ያልኩት እማይሞተው ሞተ
የውነት አምላክ እግዚአብሄር ፍርዱን ያሣየን እግዚአብሄር ለሞቱት ወገኖቻችን ነብስ ይማር አብይ አህመድ ፈጣር የስራህን ይስጥህ አብኖች በርቱልን
አብን እባካችሁ በርቱ
Nebs Ymar
Abetu Amlakachn Maren ykr belen (3)Amen Amen Amen
ጀግናው አሳምነው ፅጌን ከገደሉ በሀላ የተዘጋው ሁሉ ተከፈት አላማቸው ተሳካ እደመሸ አይቀርም እውነቱ ይወጣል እናተም ራሳችሁን ጠብቁ
አማራ ለማቆዝ ነው ይህን የሰሩት እግዚአብሔር ይስራችውን ይስጣችው መቸም አማራ ጅግና ልጅ አላት አሁንም ይቀጥላል የሙቱትን ነብስ ይማር በጣም ያስማልን
AMHARA WAKE UP BEFORE IT'S TOO LATE ....
አልቀዋል ስንባል እንበዛለን እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው አይዞን አማራ ወገኖቻ ሊነጋ ሲል ይጨልማል እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው
እራሳችሁን ጠብቁ እባካችሁ ወገኖቼ እንቁ የሆኑትን የአማራልጆች ተነጠቅን ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን ለሞቱት ነፍስ ይማር በጣም ያሳዝናል።
በርቱ ሕዝቡን አንቁ አንዱ አንዱን ይጠብቅ እንጂ አሳልፎ መሰጣጠት የለበትም ለመንግስት ጀርባህን ስጥና ወንድምህን ጠብቅ ከአሁን በኃላ መዘናጋት ይብቃ የዐብይ መንግስት አርዮስ የሕዝብ ደም መጣጭ እግዚአብሔር ፍረድ አማራዎች በርቱ በፀሎትም በትግልም በመተባበርም ይኼንን ጊዜ ለማለፍ ሞክሩ
አብን እባካችሁ ውጭ ያሉት አማራ ሰልፍ እንዲወጡ አዘጋጁ🙏 እያንዳንዱ አማራ ተግባሩን መቃወም ማመፅ አለበት!!!
Zerenyoch minim wege yelohum indeti lefu haqi yeshenifal
በጣም አዝነናል ልባችን ተሰብሯል ሁሌም አንረሳችሁም በልባችን ወሰጥ ናቹህ ነፍሳችሁን ይማረን 😢😢😢
አማራ ያሳደጋቸው ሁሉ በአማራ ላይ መነሣታቸው ይዘገንናል። እግዚአብሔር ወዳጁ ስለሆነ አማራ አይወድቅም!!!
አቤት እንዴት እንደምወዳቹሁ የልብ ምታቹሁ በጣም ጀግና ናቹሁ አይዞን 10000 አሳምነው ፅጌ አማራ አለ አብረን ወደፊት!!!
አሳምነው ለአማራ ጀግናነው
ራሳችሁን ጠብቁ። በመኪና ና በ ውሮፕላን አደጋ፤ በምግብ ብክለት ሊያጠፏችሁ ይችላሉ። እነሱ ጨካኖች ናቸው።
ትክክል። በተለይ ሁሉም አንድ ቦታ መገኘት የለባቸውም። ሁሌ በተናጠል መሆን አለባቸው
እናተም እስኪ እራሳችሁን ጠብቁ ጀግኖቻችን አለቁ ወይኔ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እናንተ አላችሁልን ጀግኖች አማራ ለምለም ነው ብዙ አዘዝ ብዙ አሳምነው ብዙ አምባቸው ብዙ ምግባሩዎች አሉን💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ካልደፈረሰ አይጠራም እየነካኩ አደፍርሰውታል የዘረጉብንን ሴራ በጣጥሰን ጠንክረን ልንወጣ ይገባል ጀግኖቻችን አስበልተናል በዚህ ካላስቆምናቸው መጨረሻችን የከፋ ነው
ንቁእራሣችውን ጠብቁ ወንድሞቸ ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን ለሞቱትወንድሞቻችን ነፍሥ ይማርነገም ዛሬም ከአብን ጋር ደፊት አለን በሀሣብ
መቼም መቼም ቢሆን የአማራን ሕዝብ አንገትን ማስደፋትና ከጀመረው ትግል ወደ ሆላ የሚያስቀረው ምንም ሀይል የለም አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ ከአብን ጋር ወደፊት!!!
ጨረሷቸው አንበሶቹን ግድ የለም በሚሊዮን ይተካሉ ከአሁን በኋላ ምን ይመጣል በቃ በግላጭ ግድያ አሳይተውናል
ጀረናል አሳምነው ፅጌ ጀግናችን ነህ መቼም አንረሳህም ሌሎቹም የሞቱት ለአማራ ነው መስዋት የሆኑት አብኖች እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ከፈጣሪ ጋር
Amhara people, we stand together and we are more powerful than this. Every Amhara should contribute to uniting our people and save our country. This is the time every Amhara come together and unite. The current Amhara region leaders should control the region and ask the defense force to go out of the region immediately. participate in every aspect, including activism, money support, or technical support and everything.
ስለም ለአገራችን እውነት ነው እግዚአብሔር አምለክ ሰለም ፍቅርን አንድነት ይስጣን
አብን እራሳችሁን ጠብቁ ከጉናችሁ ነን ሁሌም ድርሰት ሰለቸን በቃቃቃቃቃቃቃቃቃ
አማራ ይፎክራል እንጂ አያለቅስም: አንገቱን አይደፋም:: በአንድነት ቆመን ይሄንን ቀን እናልፈዋለን::
ጀግና ይሞታል እንጂ ትግል አይሞትም፡ ንስሮች አይዟቹህ፡ እውነት ያሸንፋል።
አብኖች አስራቶች አደራችሁን እራሳችሁን ጠብቁልን አስራቶች ያለውን መረጃወች ቶሎ ቶሎ አሳውቁን
Ok..kkkkkk
አይዞችሁ እግዚአብሔር ከናተጋራ ይሁን እራሳችሁ ጠብቁ ያሳዝናል ብቻ የኛ ስቃይ 😢
አብኖች እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ የአይናችን ብሌኖች ናችሁ ለሞቱት ወገኖቻችን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን በጣም ያማል አማራ ሆይ ንቃ ተደራጅ እራስህን ጠብቅ
ገብርዬ አንጀት አርስ አይዟችሁ አማሮች ወደፊት እንጂ የለም ወደሁአላ !!!
ያሳዝናል ያማል የእውነት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ቅስሜ ተሠበሮአል
ወይኔ ወገኖቸ ሀዘኔን በምን ቃላትልግለፀው በጣም አዝኛለሁ የአማራ አይን የሆኑትን ገደሉብን.
ህዝባችን መታገል አለበት ጊዜ አትስጡ ዳይ ወደ ትግል አብይ በሚስማር መቶናል መጥበቅ አለብን
Haqi yeshanifal zarenyinat wede mot
@@ziyadkamal8888 ቅቅቅቅቅቅ ዘረኛ ከእናንተ በላይ???
@@ሰላምለኢትዮጵያ-ቸ5ፐ
Zerenya kalhonki lemin xelew abiyyi
Sintu dehochi beye sew hager hedo iyeslekeke . Abet sew
@@ziyadkamal8888 ቅቅቅቅቅቅ አገር ቤት ያሉትን በወገኖቹ እያሳረደ ከውጪ ይዞ ይመጣል አስመሳይ።
@@ሰላምለኢትዮጵያ-ቸ5ፐ
Anchi asmasay deddeb nesh
ABN (Amhara national movement) be strong like Eskindre. Ready for every thing what coming to you. And try to help and encourage all families of who lost their families.
አብኖቸ አይዞን እራሳችሁን ጠብቁ ሰላማችሁ ይብዛያረብ
ጀግኖቻችንን ነው ያጣነው በውነእት
ጠባቦች ለመንደር አማራ ለሀገር !!
ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን በጣም ነው ልቤ የደማው ያማል
አብይ በአማራ ላይ ዘመተበአማራም ደም እጁንም ታጠበ 😡😡😭😭😭😭
Wushetem nesh . Oromo silehone new deddeboch
አብኖች ለአማራው ያላችሁት እናንተ ናችሁ ሴራውን አውቃችሁታል ይህ እኩይ ተግባርና ሴራ ከአማራ ህዝብ የተደበቀ አይደለም የአማራን ህዝብ ከዚህ ሴራ ታደጉት ይሄን የአብይ የገጀራ መንግስት እንደ ጀግናው ብ/ጄ አሳምነው ፅጌ እና እንደጀግኖች የአማራ አመራሮች እስከህይወት መስዋት እንደምትከፍሉና ትግላችሁን ከአማራ ህዝብጋር አጠናክራችሁ እንደምትቀጥሉ እንተማመንባችኋለን መላው የአማራ ህዝብ ከጎናችሁ ነው ፤ አማሮች ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን!!!!!! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!!!!!
እሄ ያብይ ሴራ ነው እሄ ቆሻሻ ጋላ ወገኖቼን ጨረሰ ሁሉም የአማራ ባለ ስልጣን እራሳችሁን ጠብቁ በጣም ነው ልቤ የተሰበረው ደንዝዣለሁ ፈጣሪ ነብሳቸውን ይማር😭😭😭😭
በጣም ቆሻሻ አይገልፀውም....666ነው የአማራ ደም የጠማው ጋላ ነው....እኔማ ስሙን መጥራት ነው ያስጠላኝ....
@@mimizeniwork4500
Ye abiyyi malat idmewn yesexiro .amin
በጣም ያሳዝናል ግን እግዚአብሔር ደማችውን ይመልስ መስራት አልቻልኩም
ወገኖች ራሳችሁን ጠብቁ! አማራ ሙሁራን ለህዝባችሁ የምትችሉትን ሁሉ አርጉ! ያረፉትን ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን ። ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን ይስጥልን ። አብኖች በርቱልን!! አይዟችሁ ጠንክሩ!!
አሳምነሁ ፅጌ ወንድሙቹን አልገደለም ይሄይታወቅ😭😭😭😭😭😭😭
Bravo!!!
የአማራ ህዝብሆይ አሁን ከአብን ጎን መቆም አለብን
General Asaminew Tsige is a test. If all Amhara Stand together and protest, it will continue to other Amhara leaders
አሳምነው አማራን ገደለ ነፍሰ ገዳይ እንጂ ጀግና አይደለም!
አስራቶች አላችሁልን ተሸበርንንን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እራሣችሁን ጠብቁልንንን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወየው አማራ ጽናቱን ይስጥህ አአአአአአይይይይይ የትግራይ እናት ብርርታቱን ይስጥሽ እእእእእእእህህህህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የአብይ እጆች በአማራ ደም ተጨማልቀዋል ቆሽሸዋል
It’s very sad what happened in a leaders
እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ አማራን ጠባቂ ያጣ ከብት አደርገው ላኖሩት ነው የሚፈልጉ
አሁን ደግሞ ትንሽ ቆይተው ዶክተር አብይ በናተላይ ነው እጣቱን እሚቀስር ቆይታያላችሁ ዶክተር አብይ ተስፋ የለውም
Indet awek bezi ahiya cinqilet kkk
አዴፓ ቀምንም ምክንያት አብን ድርጀትን ከፓርቲው እንዳያጠቃልል ውድ የአማራን መሪወች ያሰጨረሱብን ናቸው
እግዚያብሄር የኔ አምላክ የት ነህ ግን አማራን ጠብቅልኝ ስለቴን አስገባለሁ አደራ
አዮዞችሁ ጀግኖቻችን እራሳችሁን ጠብቁ ከመርዞች
መንደር ውስጥ መፈንቅለ መንግስት አለ???? አማራ ለምን እንገቱን ቀና አደረገ ልምን ተደራጀ ብለውው ነው ወገኖቻችንን የገደሎቸው ትግሉ ከበፊቱ የበለጠ እየጠነከረ ስር እየሰድድ ይሄዳል ወደሆላ ላይመለስ የተነሳው
የአላህ በጣም ነው ያዘኩት የገደሏቸው አላህ ሂዳውን ይስጣቸው ከምንም በላይነው ያዘኩት እነሱ ሳይሆኑ የሞቱት ሞላው የአማረ ህዝብነው የሞተው እስኪ እናተም እረሳችሁን ጠብቁ 😭😭😭😭
እናንተም እራሳችሁን ጠብቁ ጊዜው በጣም አስፈሪይ ነው የሰው አውሬ የበዛበት ዘመን እግዚአብሔር ሆይ አንተው ፍረድ
እባካችሁ እናንተም እራሳችሁን ጠብቁ ወደናንተ እንዳይዞር ለምን እናንተም ላማራው ተቆርቆሪ ስለሆናችሁ እሚሆነው አይታወቅምና እራሳችሁን ጠብቁ መንግስት ምንምነገር ያግዘናል ብላችሁ አትጠብቁ መንግስት እንደሆነ አማራን ለማኮሰስ ቆርጦ ተነስቶል ዋጋየለንም
እራሳችውን ጠብቁ እባካችሁ ገበሬውን አንቁት መሳሪያ አያስቸግርም አደራጁ ለራሱ መጠበቂያ ጥይት ግዙለት አካውንት ክፈቱ አማራን የሚወድ ኢትዮጺያዊ ሁሉ ይረዳል ገበሬው መንቃት አለበት በተናጠል አትሙቱ አንድ ሁኑ ተሰባሰቡ ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር
YAMAL YAMAL ☝WA ☝WA ☝WA ☝WA ☝WA
Betam yasazenal betam yamal ewenet abiy ye amhara dem eyeteta new lezech degemo mesewat yekefelal bewenet
በአማራ ጥያቄ ጉዳይ የአብይ ዘገምተኝነት እና ልግመኝነት የአማራ ክልል አመራሮች ላይ ጫናውን አሳድሮ እርስበርስ እንዲጠራጠሩ አድርጓል። ገዳዩና አስገዳዪ ግን በዝርዝር እና በማስረጃ ለኢትዮጵያ ህዝብ አልቀረበም። አማራ አሁንም ቢሆን የራሱ ተመራጭ መሪዎችና ጸጥታ አስከባሪዎች ያስፈልጉታል።አዲስ ሰልጣኝ የልዪ ሀይሎችን ማሳደድ ይብቃ።ክልሉ የወሰን ማንነቱ ጥያቄ በአስቸኳይ ይፈታ
Be careful Abbiy next assignment is you. Amhara have to stand together.
አብይ በአማራ ህዝብ ላይ ግልፅ ጦርነት እያወጀ ያለውን አንድ ላይ ልታወግዙት ይገባል በርቱልን አብኖች እራሳችሁንም ጠብቁ
ጀኔራል አሳምነው ሁሌም በልባችን ውስጥ ትኖራለህ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
Hulum amhara le andie ena lemecheresha gezie 1 hono agerun Amahara regionen beju masegebat ena erasun masetedader alebet, Ethiopia yemetekomew egna senekome new!!!
የ እብይ ሴጣን ስራ ነው :: እብይ በስው ደም እንደቀለድክ እትቀርም ::
እግዚያብሄር ይንቀልህ
እባካችሁ አማሮች አንድ ሁኑ። አንድ ጠንካራ ፓርቲ የተናገረውን እሚተገብር ድርጅት ያስፈልጋል።
betesewut yamhara balesltanat mot ejigun azignalek.bebrgadel general asamnew mot gin ewnet ewnet elachihualeku lbe tesebrual .he is supper hero for amharanism.
Ewnet new from Weyane era until ODP professor Asrat killed by Weyane now General Asamenewu And Dr Amebachewu
እባካችሁ በጣም ጥንቃቄ አድርጉ ጧርነቱ ግልፆ ነው አማራውን ማጥፋት ስለሆነ
😭😭😭😭😭😭
😥😥😥😥
😥😥😥😥
የሆነዉ ሆነ ደሞ እናንተ ራሳችሁን ጠብቁ ማንንም አትመኑ አደራ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😭😭😭😭😭😭ተቃጠልን እየሆነ ባለዉ ነገር ሁሉም እንቆቅልሽ ሆነ
ለቤተሰቦቻችሁ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ መጥናናትን እንመጫለን በጣም ለማመን ይከብዳል ነፍሳችሁን ይማር
እፍፍፍፍፍ እስቲ እናንተም እራሳችሁን ጠብቁ ከእግዚአብሔር ጋራ ያሁንስ ሀዘናችንድትብርብ ሆነ በእንባ የሚወጣ አይደለም
ጉድ ነው ታይቶ ተሰምቶ የምይታወቅ ያሳዝናል
በጣም አሳዛኝ ነው አዝነናል እናንተም እራሳችሁን ጠብቁ
Please be careful .
ፋኖ ባንክ አልዘረፈም ሴት አልደፈረም ወይ ሰው አልገደለም ታማኝ አለኝታችን ነው
አብን ፋኖ እራሥክን ጠብቅ እንዳይ በሉህ የቀን ጂቦች