Ethiopian Music : Zinash Wube ዝንሽ ውቤ (ቃል አጣሁ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • Ethiopian Music : Zinash Wube ዝንሽ ውቤ (ቃል አጣሁ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Ethiopian music.
    Google+ :- plus.google.co...
    Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
    Instagram :- ...
    Subscribe :- www.youtube.com...
    #minewshewatube # ZinashWube #ethiopianmusic
    Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021: Minew Shewa Entertainment.

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @ethio4xbrothers
    @ethio4xbrothers 2 роки тому +854

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ቃል የሚያሳጣ ሰላምና 🥰 ፍቅር ይስጣችሁ 💟

    • @hellllloooooooooooooo
      @hellllloooooooooooooo 2 роки тому +2

      🙏 🙏 amen tnx bro lantem

    • @user-nd1pf1ko4h
      @user-nd1pf1ko4h 2 роки тому +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 роки тому

      አሚንንንን

    • @fafi6898
      @fafi6898 2 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @fafi6898
      @fafi6898 2 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @user-sc6ot5og2m
    @user-sc6ot5og2m 2 роки тому +297

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ ከባባጋ ነው የምታምሩት በእናትሽ ይቅር ለእግዚአብሔር ተባባሉ 🥰🥰አንድ ላይ ይሁኑ የምትሉ ላይክ አርጉ

    • @user-gk2er2mw5i
      @user-gk2er2mw5i Рік тому +2

      መች ይቅር አለችው እንዳሾፈችበት እንደዛተችበት ሀሳቧን አሳካች በደስታ ትኑር💔😭

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 Рік тому

      @@user-gk2er2mw5i ማለት

    • @user-si7cz3ex9t
      @user-si7cz3ex9t 8 місяців тому

      ​@@user-gk2er2mw5iማለትግልፅአርጊልኝ😢😢😢😢

    • @MekdesBrhan
      @MekdesBrhan 3 місяці тому

      ወንድም ነው ኮ

    • @user-iz5ri1gs2c
      @user-iz5ri1gs2c 2 місяці тому

      እፍፍፍ መሞት የሌለበት ሰው ነበር እኮ ባባዬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ethioasni6631
    @ethioasni6631 2 роки тому +790

    ቃልዬ በናትሽ ከታሪኩ ጋር ነው በጣም የምታምሩት። የሚወራው እውነት ከሆነ ይቅር ተባባሉ። ዘፈኑ ምርጥ ነው።

    • @user-zx3og9jd5s
      @user-zx3og9jd5s 2 роки тому +15

      መናጢ ምን ያረግላታል

    • @user-or4jp4ot5t
      @user-or4jp4ot5t 2 роки тому +4

      @@user-zx3og9jd5s min honew nw???

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 роки тому +2

      ምን ሆኑ

    • @ethioasni6631
      @ethioasni6631 2 роки тому +35

      @@user-zx3og9jd5s የልጇ አባት ነው እንደዚህ አይባልም።

    • @mimilove321
      @mimilove321 2 роки тому +5

      Demo ensu mn honu aye abesa gud eko new tetalu weyyy 😭😭😭

  • @Vibezz7
    @Vibezz7 2 роки тому +260

    ለአድማጭ ጆሮ የሚመጥን ሙዚቃ ነው እውነት 90ዎቹን አስታወሰኝ ዝኑዬ ኑሪልን
    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን!!!

    • @fafi6898
      @fafi6898 2 роки тому

      ሰብስክራይብአድርጉኝ🥰🥰🌹🌹👍

    • @tenad7309
      @tenad7309 2 роки тому +1

      ትክክክል👍♥️🌺

    • @fireabn5182
      @fireabn5182 2 роки тому +2

      Yeah exactly

    • @fvv1680
      @fvv1680 2 роки тому

      ትክክክክል 100%

    • @user-qq2my4zn4k
      @user-qq2my4zn4k 2 роки тому

      Betimu ymewdito sti nati nroleni yene marrrr 💋💋💋💋

  • @user-xi1sr6xh6r
    @user-xi1sr6xh6r 2 роки тому +140

    ቃልዬ እድለኛ ነሽ ምርጥ እናት አለሽ በርግጥ የሁላችንም እናቶች ምርጥ ናቸዉ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቸዉ ለናቶቻችን በተረፈ አሪፍ ሙዚቃ ነዉ👌👌👌😘😘😘😘

    • @fafi6898
      @fafi6898 2 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ🥰🌹🌹👈

    • @foziyafozia5970
      @foziyafozia5970 2 роки тому +1

      የሁሉም ሰው እናት ምርጥነች ባክሽ ምርጥነቷን በሙዚቃ ስለለሰየችንነው

  • @user-dr6js4zd4d
    @user-dr6js4zd4d 2 роки тому +47

    የበፊተኛውም አሁንም ተመሣሣይ ሰዎች ከሆኑ ሙዚቃው ሣቢነት አይኖረውም ነበር
    ሀኒና ነባም ቢሆኑ ልዮነቱ የሰው ብቻ ስለሚሆን ነው ያቀላቀለቻቸው ያ ለስራው ውበት ስለሚሰጥ💋🙏🙏

  • @user-xh7je8uo5n
    @user-xh7je8uo5n 2 роки тому +87

    ነብዩ ከሀና ጋር ቢሆን ምርጥ ነበር እንደ ባለፈ ዘፈኗ ቃል እና ታራኩ ባባ እንደሰሩት ይሄም አሪፍ ነው👏👏👏👏👏👏👏

    • @hanaman3201
      @hanaman3201 2 роки тому +2

      ቀጣዩን አንቺ ከባልሽ ጋአ ተስሪዋለሽ ከሰት ተደርገሻል

    • @hannatesfaye5362
      @hannatesfaye5362 2 роки тому

      Aygermem hana bethone arif neber

    • @redaman
      @redaman 2 роки тому

      zmbey baksheeee😀😀😀😀😀😀😂😂😂😅😅😅

    • @hiwot3338
      @hiwot3338 2 роки тому +1

      @@hanaman3201 c

    • @fafiyoutobe1825
      @fafiyoutobe1825 2 роки тому +1

      @@hanaman3201 😁

  • @hasetlove5111
    @hasetlove5111 2 роки тому +313

    ሀና እና ነባ ቢሆኑ ኑሮ ደሞ በጣም ዋው ነበረ👌

    • @desiassefa
      @desiassefa 2 роки тому +1

      are u crazy

    • @melatkefyalew9766
      @melatkefyalew9766 2 роки тому

      She mean baba .......eyetelalefin enji gobez🤗😚

    • @ninuta8279
      @ninuta8279 2 роки тому +2

      Yeah thank you .if I were hana I would be crying 🙄

    • @emutube4860
      @emutube4860 2 роки тому +2

      Enem biyalehu ምንም ሰለማይሳቀቁ ባልና ሚስት ስለሆኑ ከዚህ የበለጠ ያሳምሩት ነበር

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z 2 роки тому

      @@emutube4860 በጣም ጓደኛ ናቸው

  • @marama5959
    @marama5959 2 роки тому +56

    ፍቅር ዘፈን እና ፊልም ብቻ ሆኖ ቀረ 😭ለማንኛውም ቆንጆ ነው 👌

  • @escaderwensen8776
    @escaderwensen8776 2 роки тому +27

    እረ ነባ የሚያምረው ከሀኒቾ ጋር ነው ቃል ደግሞ ከባባ ጋር ዝኑዬ ደግሞ የማይጠገብ ድምፅ ለስለስ ያለ ሙዚቃ ደስ ይላል

  • @SabaEthiotube
    @SabaEthiotube 2 роки тому +373

    📍✍ክሊፑን ቃልዬ እና ነባ የሌለ አሳምረውታል የምትሉ እጂ ወደ ላይ👍 አጭር ፊልም በሙዚቃ ይሁላል ይሄ ነውዋው ✍✍ ሁለት ባንድ 📍 የቃልዬ እናት አሪፍ ነው ዘንከትከት አሉበት( ከለዛ ድምፅ ጋር 👍)

  • @user-gi4tb8sn5g
    @user-gi4tb8sn5g 2 роки тому +11

    ይሄን የምታነቡ ህይወታችሁ በፍቅር ይድመቅ።
    ዝኑዬ ምርጥ ሙዚቃ ስለለቀቅሽልን እናመሰግናለን

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 2 роки тому +18

    ድምፅ100%
    ዜማ100%
    ቅንብር100%
    በቃ ትችያለሽ የቃልየ እናት ከሪች ካሴት በሆላ ለጆሮችን መዳኒት መጣልን ምርጥ ስራ 🙏🙏🙏የኔ ደርባባ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገራችን ስላም ያድርግልን❤

  • @emebetaelmu8244
    @emebetaelmu8244 2 роки тому +35

    ማነው እደኔ በጉጉት እየጠበቀ የነበረው ዝንሽዬ ምርጥ ስራ ነው በርችልን

    • @fafi6898
      @fafi6898 2 роки тому

      ሰብስክራይብ ብታደርጉኝ ምን ይመስላችኋል🌹🌹🌹👈

  • @habeshwit8874
    @habeshwit8874 2 роки тому +38

    ከቲክትክ ሰምቼ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር
    ለወሬ ከመሮጤ የተሳ ቃልዬ ከባባጋ ቢሆን
    ፐ ነበረ
    ዝንዬ አሪፍ ነዉ ያምራል

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z 2 роки тому +4

    ባለፈው በለቀቅሽው ዘፈን ተደምመን ሳንጨርስ ሁለተኛ አስደመምሽን ዝንዬ ድምፅ ክሊፕ ዘፈን ሁሉም ምርጥ ነው ቃልዬ ከታሪክጋ ታረቁ ለልጃችው ስትሉ እሰይ ከክሊፑን ደግሞ አድምቀሽዋል ከነባጋ ታምራላችው😍

  • @wintanamytube6530
    @wintanamytube6530 2 роки тому +114

    ቃል በናትሽ አንብቢው የምር ከባባ ጋር ከተጣላቹ አንድ ነገር ልምከርሽ ፍቅር ይቅርታን,ትግስትን ,ተስፋን ይፈልጋል በሰው ወሬ ትዳራችሁን አትበትኑት ሁለታችውም ውብ ናቹ 😘😘

  • @Bunopodcast
    @Bunopodcast 2 роки тому +50

    🔥🔥🔥🔥
    ማንም አይክፋው ማንም አይዘን::ኢትዮጵያዬ ሳቅሽን ያሳየን::

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 роки тому +2

    መታደል ነዉ እናት እና ልጅ ታዊቂ መሆን አሁንም ዘመናችሁ ይባረክ ብለናል አሜኖ በሉላቸዉ

  • @antewifireden2134
    @antewifireden2134 2 роки тому +3

    በመጀመሪያ ማንም ያላወቃችሁ ፤ እናትና ልጇ ለፍቅር የተፈጠራችሁ ፤ መሆናችሁን አንድ ፈጣሪ ይመስክርላችሁ ። ቃል ማለት ልክ እንደ አናትዋ ለፍቅር ምላሽ ያጣች በሁላችንም ልብ ውስጥ ግን ምላሽ ያላት ተወዳጅ ተዋናይ መሆኗን የሚገልጽ ልዩ መልእክት ያዘለ ዜማ ነውና እናመሰግናለን !🙏

  • @fikeryibeltal
    @fikeryibeltal 2 роки тому +7

    ጥበብ ቤተሰብን ስትጠራ እንዲህ ነው። እናትና ልጅ አንደኛ🙏😍

  • @drfirehiwotdiriba1367
    @drfirehiwotdiriba1367 2 роки тому +47

    ባባ ነው መሆን የነበረበት ሰዎች ተጣልተው ቀሩ ተለያዩ እንዴት ነው ዝንዬ አሪፍ ነበር አስታሪቂያቸው

  • @etuamilku797
    @etuamilku797 2 роки тому +2

    ትችያለሽ ዝንዬ በእውነት ደስ እያን የምንሰማው ምርጥ ዘፈን

  • @betelhemhaylu2793
    @betelhemhaylu2793 2 роки тому +55

    ነባ ሞር ከሚስትህ ጋ ብሰራው ሞር ፍሪ! ትሆን ነበር!! ቃልዬ በጣም ነውምወድሽ. አሪፍ ሥራ ነው ዝንዬ ድምፅሽ ዎውው ነው ግጥሙ አንደኛ !!!

    • @fafi6898
      @fafi6898 2 роки тому +1

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ🌺🌺🌹👈

    • @halimatube6233
      @halimatube6233 2 роки тому

      @@fafi6898 አብሽር

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 2 роки тому +3

    ይችን የምታነቡ አዎ አንተ አንቺ በጣም አስደናቂ ፍጡር ነህ /ነሽ የሀገሬ ልጆች እወዳችኋለሁ ክፉ አይንካችሁ❤🙏🙏

  • @user-ey1sg3lz2k
    @user-ey1sg3lz2k 2 роки тому +28

    እናቶች ለዘላለም ይኑሩ ድምፅ ዋው 💚💛❤🥰🥰

  • @helenmelese1444
    @helenmelese1444 2 роки тому +2

    ዝኑዬ በጣም ሀሪፍ ስራ በርች 😘ማነዉ እንደኔ ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ የሚያሳስበዉ እምዬ ኢትዮጵያ ሠላምሽ ናፈቀኝ😥😥🇪🇹🇪🇹💔💔

  • @SofiaHassenSofiaHasse
    @SofiaHassenSofiaHasse 2 роки тому +1

    ዋው ዋው የኛ ዝናሽዬ በጣም እጅግ በጣም ጥሩ ስራ ነው ልዩ ወይ እናት መሆን ይሄን የመሰለ ድምፅ ይዘሽ እናትነትሽን አክብረሽ ደብቀሽ ቆየሽበት ነገር ግን መስዋትነትሽ ለትልቅ ነገር ነበርና ሁሉ ነገር በወቅቱ ያምራልና የሰራሽው ያምራል እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ የኛ ምርጥ ሁሉ ነገሩ ገራሚ ነው እናመሰግናለን ለፍቅር ቃል አጣው እኔም ላንቺ አድናቆት ቃል አጣው ውዴ

  • @martatube5156
    @martatube5156 2 роки тому +9

    ዋው በጣም ያምራል ቃል ከባልሽ ጋር ቢሆን ኪሊፑ የበለጠ ያምር ነበር ምርጥስራ ነው ❤❤❤

  • @trhashagos2658
    @trhashagos2658 2 роки тому +5

    በጣም ደስ የሚል ለጀሮ ተስማሚ ዘፈን ነዉ👌👌
    ነባ ሚስትህ ብትሰራዉ ደግሞ የበለጠ ልዩ ይሆን ነበር

  • @NADC2024
    @NADC2024 2 роки тому +133

    If Neba did this with his wife, the song would have been meaningful or Kal with her husband

  • @user-bq8kp8rc5x
    @user-bq8kp8rc5x 2 роки тому +5

    ምርጥ ሙዚቃ ይበልጥ ደሞ ቃል እና ባባ ወይም ሀኒ እና ነባ ክልፑን ቢሰሩት ኑሮ አንደኛ ነው

  • @user-ff6do1ri9x
    @user-ff6do1ri9x 2 роки тому +6

    ምርጥየ ነው ቃልየ ታሪኩ ጋ ቢሆነ ደግሞ የበለጠ ነበር ምክኒያቱም እውነት እየመሰለኝ ነበር የማየው የሚወራው እውነት እንዳይሆን እያልኩ እፀልያለው ምክኒያቱም ምርጥየ ጥንዶች ናችሁ ቃል 😘😘

  • @mesertsegw320
    @mesertsegw320 2 роки тому +12

    የቃልዬ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ 😘😘😘😘😘

  • @asadaasada936
    @asadaasada936 2 роки тому

    እንዴት ደስ እንደሚል
    ድምፅ 1ኛ ክሊፑ 1ኛ ብቻ ፐ እንዴት ደስ እንደምትሉ ቃልዬ ስወድሽ እናትሽን አምላክ ይጠብቅልሽ💕

  • @aishamom3627
    @aishamom3627 2 роки тому +1

    ዋዉዉዉ በጣም ምርጥ ሙዚቃ እዉነት በጣም ደስያላል እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zeynebabekri6849
    @zeynebabekri6849 2 роки тому +207

    ቃል ከባባ ጋ ብትሰሪው ይበልጥ ያምር ነበር ሚሰማው እውነት ከሆነ ይደብራል አንድ ላይ ስትሆኑ ታምራላቹ

  • @richtube5245
    @richtube5245 2 роки тому +78

    ቃልዬ ከታሪኩ ባባ ጋ ብትሰሪ ይብለጥ ያምር ነበር አሁንም ሀሪፍ ነዉ ❤❤❤

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 2 роки тому +1

    እረማነው እደኔ በፍቅረ ልቡ የተሠበረ💔💔💔 አይ ፍቅረ የሰራህን ይሰጥህ😥😥💔💔💔💔 ዋውውውው ሙዚቃው ልብን ይመሠጣል💔💔😘

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 роки тому +2

    ዋውውው ልዩ ነው old modeሉ Stayl በይበልጥ አሳምሮታል ስወዳቹሁ እናትና ልጅ በጣም ነው ምታምሩት the best one I love it I'm don't stop watching more & more 👌👍💞🇪🇷❤🇪🇹❤

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 2 роки тому +7

    ነባ እና ሀኒ or ቃል እና ባባ ቢሆኑ ዋው የበለጠ ያምር ነበር

  • @kal___kidan7006
    @kal___kidan7006 2 роки тому +10

    ባባና ቃልየ እግዚአብሔር መልሶ አንድ ያርጋቹ
    💜

  • @bananafathal4819
    @bananafathal4819 2 роки тому +2

    Ye zarewu gabriel baba ena kalyene selamachewun ymelselen betam enwedachiwalen enate meleyayet atchilum 😭😭😭❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tadeseteshale6055
    @tadeseteshale6055 2 роки тому +2

    ዝንየ ተፈጥሮ የሚገርም ድምፅ አድሎሻል ግጥሙ ክሊፑ እርግት ያለ ሙዚቃ ለጀሮ የሚመጥን😘 ብዙ ምርጥ ሰራወችን እንጠብቃለን👌

  • @yafetbest1
    @yafetbest1 2 роки тому +5

    አለማድነቅ አይቻንልም ግሩም ድምፅ ምርጥ ክሊፕ 90 ዎቹን ወዝ የተላበሰ

  • @user-bc3hx7kg3g
    @user-bc3hx7kg3g 2 роки тому +5

    ለሃኒ ድምፅ እንሁናት😂😂
    የኔባል ቢሆንተቃጥየ ነው ምሞተው😂
    ኤኒወይ ታሪኩ ጋር ቢሆን ወይም ነባሚስትህጋ ይበልጥ ይስብያምር ነበር።አሁንምቆንጆ ነው ያው እኛስለምንወዳችሁ እናአንድነታችሁን ስለምንመኝላችሁ ቃልዬየኔ ፀባየሰናይ😘😘😘

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome1548 2 роки тому +1

    ሃረር የፍቅር አገር እስኪ እንደኔ ዝኑን የምትወዱ የት አላችሁ? ብዙዎች ሳይችሉ ሙዚቃን ሲያበላሹ ዝናዬ ደግሞ እየቻለች ለፍቅር ብላ ከምትወደው ስራዋ ርቃ የቆየች ድንቅ ሰው።

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 роки тому

    ዝንዬ ባለቤትሽ ይህን የመሰለ ድምፅ በወጣትነትሽ ሳንሰማው አስረጀብን ግን አሁንም ልዩ ነው👍👍👍👍

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 2 роки тому +6

    በጣም ደስ የሚል ለስለስ ያለ ሙዚቃ💚

  • @sesayihailu6116
    @sesayihailu6116 2 роки тому +111

    ቃልዬ ውበትሽ እኮ ጎልቶ የሚወጣው ከባባ /ታሪኩ/ጋር ነው እግዚአብሔር አንድ ላይ ይመልሳቹ

    • @marmar803
      @marmar803 2 роки тому

      እንዴ እኮ ማስመሰል ነው እውነተኛ ታሪክ እያወሩ እኮ አይደለሽ ለዚህ ለዚህማ ሁሉም የፍቅር ፊልሞች በእውነተኛ ባልና እና ሚስት መሰራት ሊኖርበት ነዋ !!

    • @lemigaultigray505
      @lemigaultigray505 Рік тому

      😥😥😥

  • @dagmawityared6751
    @dagmawityared6751 2 роки тому

    ሰው አንዴ ነው የሚኖረው። ስለሆነም ደስተኛ ሆኖ ነው ማለፍ የለበት። ስለዚህ ለማን ብላ ትቃጠል። ልጁን ማንም ያውቀዋል አይረባም። ቆንጆ ወጣት ናት። እልል ብሎ የሚቀበላት ብዙ ነው።

    • @dxbdxa2244
      @dxbdxa2244 Рік тому

      Ewent enawera ketebl kebaba gare esan tawedader
      Zere gefe.edat edstely.esam yesa betseb

  • @azi4560
    @azi4560 2 роки тому

    Hulu nager amero, ka saw bale gare yehan musica maseratu bezu aletemechenem. I wish lela sew betemertu.

  • @Lydia-wl7or
    @Lydia-wl7or 2 роки тому +12

    ዋው ደስ ሲል ለጆሮ የሚጥም ነው loved ❤❤❤❤

  • @seblekasse5251
    @seblekasse5251 2 роки тому +9

    የሀረሯ ቆንጆ እውነትም ቃል አጣሁ❤❤🙌👌

  • @meronayele2822
    @meronayele2822 2 роки тому +1

    ኡፍፍፍ...ፍቅር ፍቅር ይሸታል ይሄ ሙዩዚክ! ቃል አጣሁ!!!💞💞💞

  • @user-fw8xk8pp7n
    @user-fw8xk8pp7n 2 роки тому +1

    እንኳን ደና መጣችሁ ሀሪፍ ሙዚቃ ይመስላል አጀማመሩ

  • @user-il2ks3wy4l
    @user-il2ks3wy4l 2 роки тому +69

    ሀኒቾና ነባ በሆኑ በቅንብሩ ከቃል ትክክለኛ ሚስቱ ብኮንጡሩነበር

  • @hab1221
    @hab1221 2 роки тому +6

    ኦፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ ዝንዬ

  • @Geremw
    @Geremw 2 роки тому +1

    Qleye egzabhere amelaki ke taruku gare ande laye tamalisachu yemayebaten qani nafeqlew❤❤

  • @user-ft9de8lj9q
    @user-ft9de8lj9q 2 роки тому +13

    የኔ እናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ገና ብዙ ስራዎች እንጠብቃለን ካንቺ ለብዙወችም አርአያ ነሽ ማሚየ❤❤🇪🇹

  • @user-ow7fh3jz2p
    @user-ow7fh3jz2p 2 роки тому +8

    ክሊፑን ቃልና ታሪኩ (ባልና ሚስቱ) ቢሰሩት መልካም ነበር ምትሉ like

  • @user-ws3og8mh9b
    @user-ws3og8mh9b 2 роки тому +13

    በጣም ሀሪፍ ሱዳኒክ ሙዚቃ ነው ❤ምንም እንኳን ከሱዳን ጋር ብንጣላም🙄

  • @fekeremaryam4283
    @fekeremaryam4283 2 роки тому +2

    ዝንዬ ምርጥ አንደኛ ይመቻቹ እናትና ልጅ ሺ አመት ሺ አፍርተሽ ኑሩልኝ

  • @Naniya254
    @Naniya254 2 роки тому

    ቃልዬ የምር ከባባ ጋ ችግራችሁን ፍቱና አብራችሁ ኤንያችሁ የእውነት ደስ አይልም በቃ ለሚያልፍ አለም ይቅር ተባባሉ ምንም ከባድ ቢሆን እኳ

  • @ibbahamed1715
    @ibbahamed1715 2 роки тому +7

    C est une musique qui donne de l espoir et démontre à suffisance qu il y'a des pays qui développent et défendent leur culture comme l Éthiopie bravo

  • @beautifulethiopia1125
    @beautifulethiopia1125 2 роки тому +5

    2014 ይህን ዘረኝነት ጦርነት አጥፍቶ ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን ድል ለእማማ ETHIOPIA🟢🟡🔴 የአላህ ዛሬስ ጆሮየም ደከመው ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲

  • @hanilove228
    @hanilove228 2 роки тому

    ዝናብ ውቤ ምርጥ አርተስት እናትና ልጂ ቃልየ አንደኛ ነው አዳምጨ ሳልጨርስ እንደምትችል ስማቅ በቃ አንደኛ ነው ዝናሽየ

  • @user-qn5oj4hi5j
    @user-qn5oj4hi5j 2 роки тому +1

    Enem lachi kal ataw yekal enat ❤🙏👌

  • @ninitikinde6637
    @ninitikinde6637 2 роки тому +3

    በጣም ምርጥ ነወ ግን ክሊቡ ከሀኒ ጋር ቢሆን የበለጠ አሪፍ ነበር!!

  • @SofiaHassenSofiaHasse
    @SofiaHassenSofiaHasse 2 роки тому +5

    ደስ የሚል ስራ ነው አቦ
    ስለወደድኩት በድጋሚ አይቼው ነው ወደድኩታ እናመሰግናለን ዝኑቲ ክበሪልን የኛ ውድ በዚ ስራ ለይ ለተሰማራቹት በሙሉ ክብራችንና ልባዊ ምስጋናችን ይድረሳቹ በጣም

  • @ethiolove7687
    @ethiolove7687 2 роки тому +1

    እኔ ደሞ ላንቺ ቃል አጣው እንዴት እንደምወድሽ😘😘እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ አገራችን ሰላም ያድግልን 🙏

  • @sofitedyene5653
    @sofitedyene5653 2 роки тому

    የዘፈን ግዜዉ ባዬሆንም ስለምወድሽ ብቻ ነው የሰማሁት

  • @sebleseble7844
    @sebleseble7844 2 роки тому +27

    ፍትህ ለሰሜን ወሎ ፍትህ ለአማራ

  • @zelieasmie4752
    @zelieasmie4752 2 роки тому +10

    ቃልየን ከሌላ ሰዉ ጋር ሳያት ደበረኝ

  • @user-ub5uw9ve8e
    @user-ub5uw9ve8e 2 роки тому

    ምርጥ ስራ ነው ወድጄዋለሁ አው እውነተኛ ፍቅር ቃል የለውም እዚህ አለም ላይ ከፍቅር በላይ ምን አለ ለሁላችንም እውነተኛ ፍቅር ይስጠን እኔም ቃል የለኝ ፍቅሬን ምገፅበት

  • @Abadiyirga396
    @Abadiyirga396 2 роки тому

    እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ ሙዚቃ እስከመጨረሻዉ ያዳመጥኩት...አሪፍ ነዉ።

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 2 роки тому +4

    ሀገራችን ሠላም ያድርግልን

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 роки тому +3

    አሪፍ ስራ ነው የቃልዬ እናት እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅ አሜን ቅን ሰዎች ደምሩኝ።

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 2 роки тому +2

    ዋውው ቃል የለኚም በጣም የሚያምር ስራ ነው እናት ዝናሽ 👉❤በርችልኚ 😍😍

  • @naru5739
    @naru5739 2 роки тому

    Andegna new yeteleye vibe alew...addicted honku eko bezi😘🤗

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v 2 роки тому +7

    ሰላም ፍቅር አንድነት ፍትህ ወዴት ነው ፍትህ ለሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችንንንንንን።😢

  • @ikirameadara6560
    @ikirameadara6560 2 роки тому +4

    አንደኛ ነኝ😘😘😘😘😘😘😘
    ደስ የሚል ስራ ነው

  • @user-tf9mp9re1k
    @user-tf9mp9re1k 9 місяців тому

    God bless Ethiopia ...what a special music 👏👏

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 2 роки тому

    የረጋ ድምፅ ነው ያላት ያረጋጋል ስጦታንመተግበር
    ደስ ይላል።

  • @onelyrics9045
    @onelyrics9045 2 роки тому +3

    ምርጥ ስራ 🔥🔥

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 2 роки тому +5

    It sparks the lively memory of my younghood life of Afar in 1980s. It was a lovely crazy era for me. The melody is not new but she gives it a beautiful color of her own original style. I love it Zinash

  • @jemberumirete8295
    @jemberumirete8295 2 роки тому +1

    በጣም ምርጥ ሥራ ነው በቃ እኔ ቃል ያንሠኛል እንወድሻለን

  • @shgertube4832
    @shgertube4832 2 роки тому +2

    ይህንን መልክት የምታነቡ ኢትዮጵያን በያላችሁበት ሰላምና ጤና

  • @user-uu9kf4wy9h
    @user-uu9kf4wy9h 2 роки тому +8

    Wow simply Amazing! God bless Ethiopia. May love take over.
    Amhara ❤️ Ethiopia
    Our heroes will free their land & nation!

    • @kedirabrahim7811
      @kedirabrahim7811 Рік тому

      What kind of land you have komce.......

    • @user-tf9mp9re1k
      @user-tf9mp9re1k 9 місяців тому

      U stupid racist ...u haven't to say Amhara ,tigray or oromia already Ethiopia is our mother ....god bless our mam...🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @natientertainment6199
    @natientertainment6199 2 роки тому +6

    በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነዉ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mahiyoutube7958
    @mahiyoutube7958 2 роки тому +1

    በጣም ነው የሚደብረው መጀመሪያ ልጆን ከልጆ አባት ጋ ነበር ማድርግር በጣም ነው ያዘንኩት ይቅርታ እኔ ሙዝቃ አልሰማም ግን የምፅፈው ብታዬው ብዬ ነው

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m 2 роки тому

      ይሄ እኮ ማንም የሚስራዉ ነዉ ምንም የሚደብረ የለዉም ማንም ዘፋኝ 10ዘፈን ቢያወጣ 10ሩም ላይ አንድ ሴት አትሆንም 10ሴቶች እንጅ ይሄ ሥራቸዉ እንጅ ኑሮዋቸዉ አደለም

  • @mekdinegusu6917
    @mekdinegusu6917 2 роки тому +1

    Arif new ethiopaye selamshi yiba💚💛♥

  • @natinati1714
    @natinati1714 2 роки тому +3

    እኔን ለታሪኩ ባባ ምን ሆዴ ባባ ቃልዩ ሰላማችሁን ይመልስላችሁ ወልዳችሁል እግዚአብሔር እርቅን ያውርድላችሁ አሜን

  • @girlpower2023
    @girlpower2023 2 роки тому +3

    Their chemistry is clearly noticed🔥

  • @deribedesita6258
    @deribedesita6258 2 роки тому

    Yane wude betam arife sira nw wodijewalehu be bekule 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @memeazanaw655
    @memeazanaw655 2 роки тому

    ዋው በጣም የሚጣፍጥ ሙዚቃ ነው እድሜና ጤና ይስጥሽ ዝናሽየ

  • @user-ud2ns9ej7y
    @user-ud2ns9ej7y 2 роки тому +3

    ዘፈኑ ቆንጆ ነው ቅር ያለኝ ቢኖር ታሪኩ ጋ ነው እሚያምርብሽ እባክሽ እሚወራው እውነት ነውዴ እሱጋ ቢሆን ይበልጥ ያምር ነበር

  • @SamsungJ-ij3kj
    @SamsungJ-ij3kj 2 роки тому +3

    ኢትዮጵያ ትቅደም ጁታ ይውደም በዚህ የምትስማሙ like

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 2 роки тому

    Wow እናት እና ልጅ ስወዳችሁ ድምፅ 1ኛ ነሽ የኔ ልዩ ውድድድ

  • @Woman544
    @Woman544 2 роки тому +10

    በየ አቅጣጫው ሂወት ትቀጥላለች ፣አንድ ቦታ ሀዘን ሌላ ቦታ ደስት አንድ ቦታ ጦርነት አንድ ቦታ ሰላም ውዶችየ በዱአና በጸሎታችሁ እሰቡዋቼው አላንሻ የአያቶቼን ቤት ጁንታ መሽጎበታል

    • @fefefefe333
      @fefefefe333 2 роки тому +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪😁😁🤭ጁንታ ጀግና ነው ንፁአን እንደአብይ ቆሻሻ ወታደር አይአርድም የሰው ስጋ አይበላም አታስቢ ለራስሽ ፀሎት አርጊ