Tamagn Muluneh ምስጋና የሚገባውን protestant mezmur protestant worship(Tesfaye Gabiso,Tamrat Haile, Lili)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 513

  • @tsionsolomon9173
    @tsionsolomon9173 10 місяців тому +13

    ድምፅህም አቀራረብህም ደስ ይላል በዚህ ድምፅህ ጌታህን በማወደስህ እድለኛ ነህ ዘመንህን ሁሉ ዘምርለት!!!ተባረክ!!!

  • @AddisKenNew
    @AddisKenNew 3 роки тому +47

    የሚገርም ድምፅ መዝሙሮቹን ከነ መንፈሱ ነው ያቀረብከው ተባረክ

    • @Tamagn
      @Tamagn  3 роки тому

      Amen
      Thanks

  • @tirhasnegash4262
    @tirhasnegash4262 Рік тому +3

    ውለታህ እጅግ ብዙ ነው አልችልም በቃል ልገልፀው ተመስገን ብቻ ልበለው❤

  • @bereketkibrom9716
    @bereketkibrom9716 3 роки тому +42

    The future TESFAYE GABISO. your voice is beautiful. That’s it. Young man Serve theLord. You are gifted. Thank you and God bless you for these collection songs.

    • @Tamagn
      @Tamagn  3 роки тому +5

      Amen
      Thanks 🙏

  • @hiwotdagne2051
    @hiwotdagne2051 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ። ምስጋና የሚገባውን የእግዚአብሔርን ስም እጠራለሁ ........🎤🎤🎤🎸🎸🎻🎻🎻🎤🎤🎤🎤🎤

  • @haimanotgellaw2650
    @haimanotgellaw2650 Рік тому +2

    Elllllllllleeeeee ✍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ስታየውኢየሱስጌታነው

    ዋው ጌታ ይባረክ እዳተ ያለ ዘማሪ በዚህ ዘመን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል መንፈስ ቅዱስ ክብሩን ይውሰድ ተባረክ ❤

  • @salome5498
    @salome5498 11 місяців тому +4

    Im orthodox follower but such calm song takes me to sense of worship.God bless you

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada6087 Рік тому +2

    Amen amen ብርክ በልልነኝ ባንተ ዝማሬ ልቤ ሙሉ ተስፋዪሙሉ ይሖናል ተባረክ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hreetabebe3979
    @hreetabebe3979 Рік тому +6

    ድምጽህ እጅግ ውብና የሚመስጥ ነው! የቀድሞ የአምልኮ ዝማሬዎችን በተለያዩ መንገዶች ብትለቅልን ስል በአክብሮት እማጸንሃለሁ! የተለያዩ ዝማሬዎችን በተለያዩ ቅላጼዎችና ድምጾች ስንሰማቸው የሚሰጡን የአምልኮ ውበት አለ! እግዚአብሄር በብዙ ይባርክህ!

  • @tadessetigist9821
    @tadessetigist9821 Рік тому +2

    ውለታውህ እጅግ ብዙ ነው አልችልም በቃል ልገልጸው 😭😭😭ተመስገን ብቻ ልበለው .............🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤

  • @marymmm2799
    @marymmm2799 Рік тому +2

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ የውነት ከቷት ጀምሩ የሚከሰኝ ተላት በዚህ የምስጋና አምልኩ ይመታ አንተ ተባርክ

  • @BuchachawolaitaSodo
    @BuchachawolaitaSodo Рік тому +3

    አዎን ምህረቱ ና ቸርነቱ የማያልቅበት አምላካችን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ።አሜን ሃሌሉያ

  • @የሹዓሁአዶን
    @የሹዓሁአዶን 3 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    ተባረክ ወንድማችን
    ለጥርሳቸው ንክሻ ያላደረገን ስሙ ይክበር

    • @Tamagn
      @Tamagn  3 роки тому

      Amen
      Thank you

  • @yoniaboye6284
    @yoniaboye6284 4 місяці тому +1

    My brother ተባረክ ሁልግዜ ለመስማት የምናፉቀው ስም እየሱስ ነው❤️❤️🙏🙏🙏 bless you

  • @ephremshifferaw9007
    @ephremshifferaw9007 Місяць тому +1

    What a Blessing ❤❤
    Amen

  • @Yawn-cool
    @Yawn-cool Рік тому +1

    ነብስም አይቀርልኝ ያንተን መዝሙር ስሰማ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙌🏾🙌🏾

  • @madamuae-hj2kp
    @madamuae-hj2kp 25 днів тому

    ብሩክ ነህ ወንድም አለም ተባርከህ ቅር ዘመንህ ይለምልም በውነት ዝማሬዎችህ እጅን በአፍ ያስጭናሉ ❤❤❤

  • @tadessetigist9821
    @tadessetigist9821 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ...❤❤❤.🤲🤲🤲እግዚአብሔር አምላካችን እጥፍ ድርብ አድርጎ ከዚህም በላይ ሞገሱን ይጨምርልህ የምትዘምራቸው መዝሙሮች በሙሉ በደም ስር ውስጥ ነው የሚገቡት በርትተህ ደሞ የራስህን መዝሙር እንድታወጣ ጌታ አምላካችን ይርዳህ ❤️❤️❤️ ስጋዬን አልነጭም ፊቴን አልባጭርም አምላኬን ለማግኝት ብዙ አልታገልም እግዚአብሔር ሆይ ስለው አለሁ የሚለኝ ሰምቶ የሚመልስ አምላክ ነው ያለኝ አሜን ..... 🤲🤲❤

  • @rejoicejedidiah2049
    @rejoicejedidiah2049 3 роки тому +14

    ሰላምህ ይብዛ በረከትህም ይፍሰስ ውድ ወንድም። ረጋ ብሎ ወደ ቅድስተ ቅዱሳኑ የሚያስገባ መዝሙር! ስለጸጋ ስጦታው እግዚኣብሄር ይባረክ

    • @Tamagn
      @Tamagn  3 роки тому

      አሜን
      stay blessed

  • @ayyu1533
    @ayyu1533 Рік тому +4

    Brother Tamagn, you are a blessing for this generation and the next generation ! Keep on singing God's glorious name and his goodness ! Stay blessed 🙌
    Ayyu from Canada 🇨🇦

  • @hiwotina26
    @hiwotina26 3 роки тому +6

    ዋው በሚገርም ሁኔታ ነው የዘመር ከው ተባረክ ወንድሜ ሰማያዊ አምልኮ ነው ያለህ በርታበረታ በርታ you are a blessing to this generation!

    • @Tamagn
      @Tamagn  3 роки тому

      Amen
      Thanks 🙏

  • @መሰረት-ፈ1ቘ
    @መሰረት-ፈ1ቘ 2 роки тому +8

    Amen!ታ እየሱስ ይባርክህ እልጋዬ ውስጥ ለመተኛት ገብቼ መዝሙሩን ከፍቼ እየስማሁ ከእልጋዬ ወርጄ ተንበርክኬ ፀለይኩ ለዛውም በልቤ የያልነበረ ነገር ግን በእግዝያብሄር ልብ ውስጥ ያለ ፀሎት :በእውነት ጌታ ድንቅ ነው::ወንድሜ ለዘለለም ተቀኝለት ለጌታ ::🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏

    • @Tamagn
      @Tamagn  2 роки тому

      Amen,
      God bless you

    • @tesfaysunemait6488
      @tesfaysunemait6488 2 роки тому +1

      The same here tenberke new Geta mamsgen yjemerkut enem betam Ye Geta Menfes yalebet zemare
      Antem yemigerm voice God gave you , ytekembeh le kebru zemenh ybarek wendeme

  • @tinsaetemsgen9561
    @tinsaetemsgen9561 Рік тому +3

    እግ/ር በዘመንህ ሁሉ ካንተጋር ይሁን መዝሙሮችህ በጣም ደስ ይላሉ እግ/ር ይባርክህ

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 3 роки тому +13

    ወይ ስወድክ እኮ ጌታ ምስክሬ ዘመንህ ይለምልም ተባርከህ ለበረከት ሁን 💞

    • @Tamagn
      @Tamagn  3 роки тому

      Amen
      Thank you🙏🙏

  • @gracealways1318
    @gracealways1318 Місяць тому +1

    blessed by ur songs great collection thanks

  • @almaztedla7521
    @almaztedla7521 3 місяці тому +1

    May God pour 🙏 out His blessings 🙌 🙏 on you. Your song is such a blessing 🙌.

  • @shambelkidane7969
    @shambelkidane7969 3 роки тому +17

    My Lord Jesus !!!!! My friend you're an amazing gifted singer. You may be the one chosen for the coming years to bless God's people, if only you keep this good Spirit. Abundant blessings to you !!!!

    • @Tamagn
      @Tamagn  3 роки тому +4

      Amen,
      Thank you v.much

  • @Adera99
    @Adera99 2 роки тому +1

    ወንድሜ ሆይ ፣ እጅግ አስገራሚ የዝማሬ ፀጋ በአንተ ለይ እንዳለህ ምን ያህል ታውቃለህ? እኔን ግን በጣም አስደንቀኸኛል። ተባረክልኝ።

    • @Tamagn
      @Tamagn  2 роки тому

      🙏 Amen
      thank You

  • @misrakroyer234
    @misrakroyer234 3 роки тому +5

    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ።መዝሙርህ ቁርስና,ምሣ ,እራት ሆኖኛአል።መፅናናት እና ብርታትን አግኝቼበታለሁ ።ብርክ በልልኝ የኔ ውድ ወንድም።

    • @Tamagn
      @Tamagn  3 роки тому

      Amen
      Thank you v.much

  • @asmeaaaa-we5kg
    @asmeaaaa-we5kg Рік тому +2

    ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ብቻው ጌታ ነው። ሆ ሃሌ ሉያ አሜንንንንንንንንንን
    የጌታ ባሪያ ዘማሪ ጌታ ኢየሱስ ፈፅሟ ይባርክህ WWW Haleluya Esssayi Amen(7)

  • @selam2541
    @selam2541 3 роки тому +10

    Keep flying high in the name of Jesus. Thankyou brother for the most blessing song ever these days.

    • @Tamagn
      @Tamagn  3 роки тому

      Amen
      Thanks

  • @mursidaumer9961
    @mursidaumer9961 9 місяців тому +2

    ጌታ እየሱስ አገልግሎትህን ይ ባርክ በዝማሬህ ተባርካለሁ

  • @sabaaman8259
    @sabaaman8259 Рік тому +1

    Thsnk you! ብዙ ጊዜ ደጋግሜ ሰማሁት. ተባረክ.

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 Рік тому

    WOWOW ሃሌሉያ የእግዛብሔር ቃል በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ በዝህ በወጣትነት እድሜ እድህ በሚያምር የድምፅ ቅፅልና የመንፈስ ቅድስ ሃይል ሲኖር ብዙዎችም ይነካሉ የክብር ጌታም በዙፉኑ ይክብራል ወድሜ ዘመንህ ይለምልም ከዘመኑ ወጀብ በክብሩ ለክብሩ ይሸፍነህ መታደል እኮ ነው እስይይይ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tadessetigist9821
    @tadessetigist9821 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ......🤲🤲🤲❤️❤️❤️ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርህ የኔ ወንድም ❤❤❤ ውለታው እጅግ ብዙ ነው አልችልም በቃል ልገልጸው ተመስገን ብቻ ልበለው ❤️😭

  • @birukwodajo4602
    @birukwodajo4602 3 роки тому +3

    መንፈስን የምነካ ህይውትን የምያድስ ነፍስን የምያሳርፍ መዝሙር...ኡፉፉፉፉፉ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክህ..ብቻ Grace be to you forever...

    • @Tamagn
      @Tamagn  3 роки тому

      Amen
      Thank you

  • @martakifle1290
    @martakifle1290 3 роки тому +13

    ኡፍ ድምጽህ ምንድነው በጌታ? ለመስማት ሁላ ነው ምሳሳው። ጌታ ይባርክህ ታማኝ

  • @yuletamirat8651
    @yuletamirat8651 3 роки тому +7

    I have no words young man!! may the lord bless u more and more i can't stop listening these hillsong

    • @Tamagn
      @Tamagn  3 роки тому +1

      Amen
      Thank you

  • @Elroi_777
    @Elroi_777 3 роки тому +10

    God gave you a beautiful voice, so glad you are using it to Glorify the Almighty Creator!!! Praise God!

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 3 роки тому +8

    እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን🙏🏽 መዝሙርን በየቀኑ ነው የምሰማው::😘😘😘💖

  • @Ebenezer9911
    @Ebenezer9911 Рік тому +1

    I am Eritrean and I can barely understand Amharic songs if not translated and repeated several times. I can not say the same about this song. It was beautifully and clearly sang. Your voice is a gift. God bless you and your heavenly mission.

    • @Tamagn
      @Tamagn  Рік тому

      Thank you 🙏🙏
      God bless you

  • @ruthjj7405
    @ruthjj7405 2 роки тому +2

    አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን እጅግ የሚባርክ መዝሙር ነው

  • @JannatTesfaye
    @JannatTesfaye 5 днів тому +1

    Ebbifamii Ebbifamii Ebbifamii ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ maqan waaqayyoo haa ebbifamu dacha ayyanichi siif haa bayyatu

  • @helahelen9034
    @helahelen9034 Рік тому +2

    God bless you Tamagn! Bruk neh

  • @godisgreatdesta9004
    @godisgreatdesta9004 2 роки тому +3

    My sister shears with me this song morning while I'm sleeping 🥹 it keeps me blessed all day 🥹God bless you my brother 🙏🏽

  • @mulufenta4045
    @mulufenta4045 3 роки тому +4

    ታማኝ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው !!

    • @Tamagn
      @Tamagn  3 роки тому

      Amen thank you

  • @amexoro4
    @amexoro4 Рік тому +1

    Wawuu Berta jabbadhu bro koo hin bareeda sagaleen kee

  • @enatneshnegash8028
    @enatneshnegash8028 3 роки тому +8

    What amazing song is this, May Jehovah the God we serve bless u forever. May your songs be blessed as well.

    • @Tamagn
      @Tamagn  3 роки тому +1

      Amen thanks

  • @Tamagn
    @Tamagn  Рік тому +29

    Thank you for watching, your supperthanks helps this ministry and improve content production

  • @christintadele1767
    @christintadele1767 3 роки тому +6

    Truly, you are such a blessing to many of us. our brother in Christ may the grace of God be upon you in Jesus' name.

    • @Tamagn
      @Tamagn  3 роки тому

      Amen
      Thank you

  • @rutagezehegn7407
    @rutagezehegn7407 3 роки тому +5

    Waw keep singing praise the lord.🙏
    God bless brother 👏

    • @Tamagn
      @Tamagn  3 роки тому

      Amen
      Thanks

  • @tomaskidane5106
    @tomaskidane5106 3 роки тому +5

    Wow !! What a song and what a voice God bless u bro, go deeper.

    • @Tamagn
      @Tamagn  3 роки тому

      Amen
      Thanks

  • @TirualemWletaw
    @TirualemWletaw Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ ዝማሬ

  • @tesfaysunemait6488
    @tesfaysunemait6488 2 роки тому +1

    AMEN Hallelujah misgana yemigebawun eterahu 🙇‍♀️
    Endet menfesn ymibark zemare new
    Temesgen Geta hoy semh ybarek 🙇‍♀️

  • @cristinaperilli9125
    @cristinaperilli9125 2 роки тому +1

    Igziaber yebarkih wud wendime, alemin yezork tezemiraleh,.
    Be midrih bicha aydelem.
    You will go over the world, with talalik agelgay .
    Now you will sang with many languages, be tamirat.
    May God bless you more more my brother

  • @nigisttesfaye1138
    @nigisttesfaye1138 Рік тому +3

    I came across your videos recently and love all the old songs you're singing with such a golden voice..God bless you!!!! May God the Holy Spirit give you new songs of worship to magnify the wonderful n matchless name of our Lord and Savior JESUS🙏 🙌 ❤❤❤

  • @TigistTamiru-pe5pv
    @TigistTamiru-pe5pv 3 місяці тому +1

    Ameen ameen Ameen God bless you more more more 🤲🤲🤲

  • @tirhasnegash4262
    @tirhasnegash4262 Рік тому +1

    Ye"Egiziabher kibat yefesesebet dimtsi, akim, Menifes kidus Wow abizito yibarkih tegelet.🎉 thanks

  • @braneshbranesh8194
    @braneshbranesh8194 2 роки тому +3

    በጌታ ስም ዘመነህ ይባረክ፣ ጌታ ይባረክህ ሀሹ ሀሹ እየሱስ

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Рік тому

    ዋው በጣም ድምፅ ፣አለህ በርታ ፣ግሩም ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @focusonjesus6697
    @focusonjesus6697 Рік тому +1

    What a beautiful voice ❤ thank you for this wonderful message Stay safe and blessed

  • @soolankebede3482
    @soolankebede3482 2 роки тому +1

    Wow baayyee Farfanaa bareedadha Sagaalekesi baayyee bareeda Ebbiiffami🙏🙏🙏

    • @Tamagn
      @Tamagn  2 роки тому

      Ameen 🙏🙏

  • @henokkassa3619
    @henokkassa3619 5 місяців тому +2

    AMEN GOD BLESS YOU TAMAGN

  • @tesfaysunemait6488
    @tesfaysunemait6488 2 роки тому +2

    Eyezemerk nur hulem lebuzuwoch bereket hun wendeme !
    Can't stop listening Spirit filled ..

  • @lidacall5422
    @lidacall5422 2 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ በብዙ አብዝቶ ይባርክ ይቀድስ

  • @DmanLastKing
    @DmanLastKing Рік тому +2

    WoW, may God bless you woderful song

  • @jimtuley8736
    @jimtuley8736 3 роки тому +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
    ከእግዚአብሔር የሆነ ስጦታ ሁሉ እጅግ ግሩም ነው; የአምላካችን ስም ይባረክ!!!
    የድምፅ ስጦታ ግን እጅግ አስደናቂና ውብ ነው:: የሚታደለውም በጣም ለጥቂቶች ነው:: እነዚህ ጥቂቶች ደግሞ ይህንን ውብ ስጦታ የእግዚአብሔርን ሕዝብና የዚህ ታአምራት ጌታ የሆነውን አምላካችንን ለመባረክ ሲያውሉት ከአእምሮ የሚያልፍ በረከት ነው::
    ሁላችንም ይህ ክቡር አገልግሎት የገባን ሁሉ የመዝሙር አገልግሎት ለሚሰጡ ወንድሞችና እህቶች አጥብቀን መፀለይ አለብንም:: ቤተክርስትያንም ይህንን ታአምራዊ ስጦታ እንደት መጠቀም እንዳለባትና እነዚህን የእንቁ ስጦታ ባለቤት የሆኑ ወገኖቻችንን እንዴት እንደምታሳድግ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጥበብ እንዲሰጣት እንፀልይ!!!
    ከሁሉም በላይ የሰማዩ አባታችን ማሳደግን የሚያውቅ ፍፁም አባት ነውና ወንድሜ ሆይ ሁሉንም ነገር ለእርሱ አስረክበክ በርታ !!!
    አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ አ ብዝቶ ይባርክህ!!!

    • @Tamagn
      @Tamagn  3 роки тому

      አሜን
      በጣም አመሰግናለሁ
      ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @danielw.michael1100
    @danielw.michael1100 Рік тому +2

    This is such a beautiful and blessed song..God bless you Amen🥰🙏🙏🙏🥰

  • @Ni-ey7fn
    @Ni-ey7fn 2 роки тому +1

    Oh la Egiziabeher indim woxati ale.!
    Egiziabeher zamanhin yibarik.!
    May God bless you richly all your future

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa8079 5 місяців тому +1

    Mebarek becha sayhon metadelem new le Geta mezemer!

  • @wubayehuberhanu8466
    @wubayehuberhanu8466 Рік тому

    ጌታ ዘመንህን ህይወትህን ይህን የተወደደ ድምፅህን አገልግሎትህን ሁሉ ይባርክልህ
    በከበረው በክርስቶስ ደም ተሸፈን በዝማሬህ በጣም ተባርኬለሁና

  • @shitateketel4382
    @shitateketel4382 3 роки тому +1

    Amen Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen taberki wondem ba bizu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️

    • @Tamagn
      @Tamagn  3 роки тому

      Amen
      Thank you

  • @rutht9104
    @rutht9104 3 роки тому +5

    My favorite songs God bless you brother

    • @Tamagn
      @Tamagn  3 роки тому

      Amen
      Thank you

  • @adisemosisa2262
    @adisemosisa2262 6 місяців тому +1

    Gooftaan ko yesuus dachaan si haa eebbisu obboleesakooo🎉❤🎉❤🎉

  • @mishayemesiyah8272
    @mishayemesiyah8272 2 роки тому +2

    OMG how touching and loving song with incredible voice bless u more tamu...

  • @girls1167
    @girls1167 2 роки тому +2

    May God bless you my brother beautiful voice with your guitar 🎸 keep it up I really love it bless you more and more!!

  • @niftalempetros4803
    @niftalempetros4803 3 роки тому +2

    Teme God bless you Your Sound is Very Beautiful. I Cant Stop Listening your Sing.

    • @Tamagn
      @Tamagn  3 роки тому

      Amen thank you

  • @ednaletsworshipourlord6481
    @ednaletsworshipourlord6481 2 роки тому +1

    My favorite tame you are amazing 💕💕egezehaberher fitun yaberalih

  • @asratgebrehiwot6912
    @asratgebrehiwot6912 Рік тому +1

    What a lovely song Brother you're blessed.I am so blessed, oh God, we need someone like you. I could see the Grace on you. God reachly bless you more and more.

  • @mesaydiriba-hh7ic
    @mesaydiriba-hh7ic Рік тому

    ተባረክ የኔ ወንድም! እንዴት ዉስጤን እንዳፍታታከዉ

  • @lemlemdebele318
    @lemlemdebele318 3 роки тому +2

    Amazing voice! May the Lord bless you to live what you sing! I said a prayer for you to dwell in the house of the Lord all your life.

    • @Tamagn
      @Tamagn  2 роки тому

      Amen thanks

  • @eyerusmelkamu3647
    @eyerusmelkamu3647 3 роки тому +1

    Oh I Can't stop Listing your sing .Tame God bless U

  • @Hana-h4j7x
    @Hana-h4j7x 2 місяці тому +1

    Amneen amneen Eebifamii 🙏 kanumaa calaa amale fafadhuu wotuu sii hin dhabin

  • @godisthekey7326
    @godisthekey7326 3 роки тому +1

    Wawww💥💥💥 getta yebarekhi ygtta swe nibrkt Hun selkulu amilak yemsegn 🙏🙏🙏

    • @Tamagn
      @Tamagn  3 роки тому

      Amen thank you 🙏

  • @minalutadesse2224
    @minalutadesse2224 3 роки тому +3

    Absolutely wonderful song. I love to hearing your ear catching sound. Blessings!

  • @tesfayedereje2663
    @tesfayedereje2663 3 роки тому +3

    Dear Tame, wish you everlasting Grace of God upon You!!! Waaqayyo Barake Ha eebbisu!! Really it is from your heart, !!

    • @Tamagn
      @Tamagn  3 роки тому

      Amen
      Thank you v.much

  • @netsanetbegeta7473
    @netsanetbegeta7473 3 роки тому +5

    So beautiful!!! May God richly bless you brother!!!

    • @Tamagn
      @Tamagn  3 роки тому

      Amen
      Thank You

  • @zinashhuluka7997
    @zinashhuluka7997 3 роки тому +2

    Amen amen amen brother what a wonderful message be blessed 🙌 good sound 🙏

  • @aidaqueen6040
    @aidaqueen6040 3 роки тому +19

    Everytime I see guitar 🎸 mezmur it reminds me of my childhood and my school ,American mission girls school chapel and geja mission eteye emebet, bless you I really connected to God very spiritual thank you .betam betam new des milew It's been a while since I felt connected to God by just listening to mezmur .

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 Рік тому

    ወንድሜ እግዚአብሔርያብዛልህ ይጨምርልህ በጣም ተባርኬለው

  • @bereketdemissie1147
    @bereketdemissie1147 3 роки тому +12

    Such a unique voice!

  • @happybeing1186
    @happybeing1186 3 роки тому +3

    wow 💖💖💖💖💖💖
    great singer,May God bless you........🙌🙌🙌🙏🙏🙏

    • @Tamagn
      @Tamagn  3 роки тому +1

      Amen
      Thank you

    • @happybeing1186
      @happybeing1186 3 роки тому

      @@Tamagn you are a blessing ......may God be with you where ever you go and keep you safe........i am blessed a lot with your song.............🙏🙏🙏🙌🙌🙌
      💞💞💞💞💞💞💞💖💖💖💖💖💖💖💖💕💕💕💕💕💕💕❤❤❤

  • @christrestoration2213
    @christrestoration2213 2 роки тому +1

    Amen 🙏 🙏 GETA EYESUS yebrkhe

  • @adiamge2803
    @adiamge2803 3 роки тому +1

    Gieta yabzalih betam new mibareken yante mezmur tebarek, 🙏🙏

    • @Tamagn
      @Tamagn  3 роки тому

      Amen thanks

  • @zed8788
    @zed8788 2 роки тому +1

    very calm mezuer to listen in early morning and evening while seeking God bless you

  • @Rgetinfo
    @Rgetinfo 3 роки тому +2

    Fresh voice 😁 refreshing ! Blessings to all of you orginal singers and U!

    • @Tamagn
      @Tamagn  3 роки тому

      Amen
      Thank you

  • @mekashaketyebelu9113
    @mekashaketyebelu9113 3 роки тому +12

    ወንድም ታማኝ የተወደድክ ዘማሪ ነህ። በተደጋጋሚ በዝማሬዎችህ ተባርኬያለሁ። ብርክ በል። እየዘመርክ እስከ ሽምግልና ዝለቅ።

    • @Tamagn
      @Tamagn  3 роки тому

      Amen
      አንተም ተባረክልኝ

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 2 роки тому +1

    የ ተስፋዬ ጋቢሶን ምህረቱ አያልቅምና የሚለውን ሙሉውን ብትሰራው በጣም ደስ ይለናል ወንድሜ ወይ ካለህ ብትልክልኝ

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 3 роки тому +3

    God bless you for you are praising the LORD of the universe at your early age, and May He protects the rest of your journey with Him .

    • @Tamagn
      @Tamagn  3 роки тому

      Amen
      Thank You