Seifu on EBS : አርቲስት ሽመልስ አበራ ጆሮ | Shemelse Abera Joro

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 176

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 років тому +30

    ሽሜ ምርጥ ስው ስወድህ የእውነት ከልብ ነው የምወድህ እድሜ ከጤና ጋር

  • @ልዪኢትዮጵያ
    @ልዪኢትዮጵያ 5 років тому +6

    ሹምዬ መልካም ሰው አድናቂ ነኝ ወንድሜ አንተ ያለህበት ፊልም ሆነ ሌላ ነገር ማየት መከተል ደስ ይለኛል ❤👌👌👌👏👏👏👏

  • @ሳምሪየተዋህዶልጂ
    @ሳምሪየተዋህዶልጂ 5 років тому +21

    ሹምየ ስወደው ለሀይማኖቱ ያለው ክብር ምርጥ ሠው

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ

    ሺምዬ የኔ ቅን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ያድልክ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ እወድሃለሁ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 6 років тому +2

    ሽመልስ በጣም ጎበዝና ትክክለኛ የጥበብ ሰው ነህ ዋናው ግን ያንተ ውበትህ በ እግዚአብሔር ማመንህና ለማንም አለማጎብድደህ አለማስመሰልህ ነው በቃ እውነቱን ቁልጭ አድርገህ ነው አሁንም እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ አቤት ደግሞ ሰኔ 30 ስወደው ውብ አርገህ ነው የተወንከው ! እድሜና ጤናውን ይስጥህ ከመላው ቤተሰብህ ጋር!!!!

  • @ሳምሪነኝየተዋህዶልጅ
    @ሳምሪነኝየተዋህዶልጅ 5 років тому +6

    ሽሜ ትልቅ ሰው የኔ አባት ስወደው ስላበረከትከው መዝሙር እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ በስደት ብኖር በባእድ ሀገሬን ጥየ ብሰደድ ያባቶቼ አምላክ ይረዳኛል ሀዘን ዘመኔን ያፅናናኛል በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኔም ለመዘመር አደበት ነበረኝ ግን እግዚአብሔር ድግፋ ይሆነኝ ዘንድ ፀሌት አድርጉልኝ ሁለተ ስላሴ ብላችሁ እንደ እኔ ፍላጎት ያለው ላይክ አድርጉ

  • @ፍቅርለሁሉም-ጀ2ዀ
    @ፍቅርለሁሉም-ጀ2ዀ 5 років тому +4

    እጅግ የማከብረውና የማደንቀው ተዋናይ ነው እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን

  • @berukitawetazene4340
    @berukitawetazene4340 5 років тому +7

    ሽሜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብህን ይባርክልህ

  • @meazaayele9873
    @meazaayele9873 6 років тому +2

    ሽሜ የኔ ውድ ተዋናይ በቃ በትወና ብቃት አንደኛ ከማንም ነው የማይወዳደረው በዛላይ ፈገግታው ዋው ለነገሩ እኔ ስትናደድ እራሱ ለኔ የመናደድ ጥጉን እንደማየት ነዉ ግን አትናደድብን ሽሜ እድሜና ጤና ይስጥክ ከነ ቤተሠቦችክ እጅግ በጣም እወድሀለው የአንድ አይደለም የብዙ ቲያትር ቤቶች ባለቤት ያድርግክ ኑርልን

  • @saraamare2904
    @saraamare2904 6 років тому +2

    እድሜና ጤና ይስጥልን ሽሜ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @madamtarik101
    @madamtarik101 6 років тому +2

    ዋውውውው በጣም የማደንቀው አርቲስት ሽሜ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመነውልክ

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 7 років тому +40

    ሺሜ ውድ የ ኦርትወዳክስ ተውልህድወ ልጀ እመብርሀን እድሜ ትስጥህ

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 5 років тому

    ሽምየ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ነህ እማምላክ ያስብከውን ሁሉ ታሳካልህ

  • @michaeleritreabeautiful7511
    @michaeleritreabeautiful7511 5 років тому +22

    ሰባት ወር ብዙ አረከው ሽሜ አኔ አለወልህ ከሚሰቴ እና ከልጆጄ ከተለያየን 10 ዓመት ሞላኝ በስደት

    • @alemitu8622
      @alemitu8622 5 років тому +4

      አይዞን እርሡ በፈቀደው ቀን ይሆናል ጠንካራ ና ታማኝ መሆን ትልቅ ሰኬት ላይ ያደርሳል 💪💪💪

    • @mnmtube395
      @mnmtube395 5 років тому +1

      Allah kebitesebh ga selam yagenagnachu

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    ሽምዬ የምወድህ የማከብርህ ምርጥ ኢትዮጵያዊና የተዋህዶ ልጅ ዘመንህን የ ድንግል ልጅ ያርዝምልህ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 5 років тому +1

    በጣም የማደንቀው የጥበብ ሰው ሽመልስ አበራ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው

  • @samerasaud2912
    @samerasaud2912 6 років тому +3

    ሽሜ በጣም ነው እምወድህ እማከብር እግዛብሕር እድሜ እና ጤና ይስጥ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ

  • @Dj-Luda
    @Dj-Luda 9 років тому +26

    እጅግ በጣም የማደንቀው ተዋናይ

  • @tsegat1553
    @tsegat1553 5 років тому +2

    ስውድህ ድምጽህ ስራህ ሳቅህ ሀይማኖትህ ሁሉ ነገርህን ብቻ በጣም እውድሀለው
    እዳተ አይነት ሰው ይስጠኝ ሹዬ እድሜና ጤና ይስጥህ እስከቤተሰብህ

  • @Nm-bk8xm
    @Nm-bk8xm 5 років тому +7

    ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ድግል ትርዳህ

  • @zinashymariyamwodaje7090
    @zinashymariyamwodaje7090 6 років тому +6

    የጥበብ ሰው ጥበብ የጠራችህ ምርጥ አርቲስት ♥♥♥ኑርልን

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 5 років тому +6

    Wow!!! The best actor’s ever!

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 6 років тому +4

    ዋው እጅግ በጣም ትልቅ ሰው ነው ሺሜ አድናቅህ ነኝ

  • @ሁሉበሱሆነ-ጸ5ቐ
    @ሁሉበሱሆነ-ጸ5ቐ 5 років тому +5

    በጣም ደስ የሚል ነው ኑረልን

  • @shimelisnigussie1176
    @shimelisnigussie1176 5 років тому +3

    I have Big Respect for Shime ! Best actor ever!

  • @rumana4058
    @rumana4058 6 років тому +7

    ሺምልስ አበራ ከወንዶች ተዋናይ በመጀመሪያ ደረጃ የምወድክ እና የማከብርክ ልዩ ሰው ነክ

  • @seblekonjo7595
    @seblekonjo7595 5 років тому +1

    ሽሜ ምርጥ የትወና ሰው ነህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @የማርያምልጅልዩ
    @የማርያምልጅልዩ 7 років тому

    በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ሽሜ መልካም ሰው ነህ
    ሰይፍሻ ታድለህ ማሳቅ ማሳቅ

  • @እናትነትእውነትነውአባትነ

    በለው 70 ወር ሽሜ ምነው ።አድናቂህ ነኝ በስደት ብኖር በባእድ በቤቱ ያፅናህ

    • @saramobark9440
      @saramobark9440 5 років тому

      እናትነት እውነት ነው አባትነት እምነት ነው i

  • @konjokonjo9691
    @konjokonjo9691 6 років тому +2

    እግዚአብሔር እዴሜ ይስጥህ ሽሜ እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @nigistzwda8562
    @nigistzwda8562 5 років тому +1

    በእውነት እግዚያብሄር ዘመንክን ይባርክልክ እኔ እወድካለው ድሮም በርታ ወንድማችን

  • @helen-eu2hq
    @helen-eu2hq 5 років тому

    ሽመልስ አበራ የኔ ምርጥ ስወድህኮ ሰላምህ ይብዛልኝ 😍😍😍😍

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ

    ሽመልስ በጣም እምወዴው አርቲስት ዋው እዲሜ እና ጣና ይስጠን

  • @sabataye2264
    @sabataye2264 Рік тому

    ተባረክ በስስመአብ

  • @eyerusalemteshome8580
    @eyerusalemteshome8580 8 років тому +3

    ምርጥ ስላየውህ ደስ ብሎኛል

  • @addisaddis3562
    @addisaddis3562 6 років тому +1

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ!!!

  • @hussenyimer3531
    @hussenyimer3531 5 років тому +2

    እድሜና ጤና ላተ ሽሜ

  • @ቱልቱላስደተኛዋ
    @ቱልቱላስደተኛዋ 5 років тому +1

    ይች ሳቅህ ዛሬም አለች ውይ አብሽቅ እኮነህ ማብሸቅ ስችልበት ለማንቻውም ይመችህ

  • @kechom976
    @kechom976 5 років тому

    God bless you wonderful family's

  • @የማርያምልጅ-ጸ9ቨ
    @የማርያምልጅ-ጸ9ቨ 5 років тому

    ሽሜና ገኒ ኡፍ ችሎታቹ እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤

  • @vhhhffjj3012
    @vhhhffjj3012 5 років тому

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @madorberhanu8042
    @madorberhanu8042 9 років тому +144

    የቲያትር ውበት.. ......የፊልም ፈርጥ.....የጥበብ ዕንቁ.. .......
    ጥበብ ልጅ ጠራች ከተባለ አንዱ ሽመልስ ነው!!!

  • @nahommiku4038
    @nahommiku4038 7 років тому

    My mom told me you're relate with our family somehow ,I m going to ask my mom for more details since you have kids now. I don't want my kids to marry yours without knowing each other. Lol ! You are one of the best Ethiopian actor Shemie! Long live to you !

  • @seblemezmur3830
    @seblemezmur3830 5 років тому +2

    ሽመልስ ምርጥ አክተረስ አድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @hanankonjoo2073
    @hanankonjoo2073 8 років тому +10

    ውድድድድድድድድድ የእኔ ምርጥ

  • @ሳሚጽዮን
    @ሳሚጽዮን 8 років тому +3

    በጣም አርፍ ነው ሽሜ

  • @oneluv4736
    @oneluv4736 10 років тому +1

    Wow that's was great May GOD bless all

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 5 років тому

    Waw a good vision May God Bless You.Be Strong, You will be successful very soon.

  • @meskhrememesn7720
    @meskhrememesn7720 6 років тому +3

    ካሉት አርቲሰቶች ትልቅ አክብሮት አለኝ ሸሜ ከልብ ነው የማከብርክ የማደንቅህ

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
    @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 5 років тому +4

    ሽሜ እንደው ስወድህ የኔ እንቁ

  • @yesasye3947
    @yesasye3947 5 років тому

    Keep your familly
    Any way you great man👌appreciate

  • @ሰላምፍቅርላገሬ
    @ሰላምፍቅርላገሬ 8 років тому +2

    በጣም ነው የማከብርክ የምወድክ

  • @mulumitku4817
    @mulumitku4817 5 років тому +6

    የወለደችውን ልጆች አስባቸው ማለት ከአስናቀች ወርቁ ልጅ የወለድካቸውን

  • @lilajamal1978
    @lilajamal1978 5 років тому +1

    ሽምዬ በጣም ነው የምወድህ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 років тому +3

    ገኒዬ አቺም ምርጥ አክተር ነሽ

  • @abdugader1570
    @abdugader1570 5 років тому +1

    ሽመልስ አበራ ጆሮ ጎበዝ ነች

  • @ምኞትብቻ-ሸ8ከ
    @ምኞትብቻ-ሸ8ከ 6 років тому +1

    ምርጥ ሰው

  • @berukitawetazene4340
    @berukitawetazene4340 5 років тому +2

    ዋው የጥበብ ፈርጦች ኑሩልን

  • @salam1297
    @salam1297 5 років тому +1

    ሰላም ለሀገራችን ሰዎች 💚💛❤

  • @alminishtayacho1392
    @alminishtayacho1392 4 роки тому

    Egzibeher yetbekehi semia💚💚💛

  • @tameratgebermariam2351
    @tameratgebermariam2351 4 роки тому

    Wow nice 👌 Best

  • @sfhhhffggg6583
    @sfhhhffggg6583 6 років тому +1

    የምወድህ አርቲስት ቢኖር ሽሜ አንዱ ነህ የጥበብ ሰው እድሜህ ይርዘመልን አቦ

  • @abebaabe733
    @abebaabe733 5 років тому

    ሺሜ ትንቢት የሚለዉን ፊልምህን ሳየዉ ዉስጤ ሌላ ስሜት ይፈጥርብኛል አድናቂህ ነኚ

  • @ርስትጅሩዬዋርስትጅሩዬዋ

    ሽሜ ምርጥ ሰዉ ስወድህ

  • @mahdernajosi5072
    @mahdernajosi5072 5 років тому +3

    ሽሜ ሰባት ወር ትንሽ ነዉ አኔና ጋደኛ አሱም በስደት አኔም በስደት ከተለያየን ሁለት አመት ሆኖናል አድናቂነኝ

  • @kalkidanmandefro3970
    @kalkidanmandefro3970 8 років тому +6

    የቤት ሥራ ላይ የምትሠራው በጣም ክፉ ሆነህ ነው እወድህ ነበር ግን አሁን በዚህ ተንኮልህ ጠላውህ

    • @halimetyimer7958
      @halimetyimer7958 7 років тому +2

      Kalkidan Mandefro
      ya eko getse bahriwu eji shimels abera ayidelem kalye sewu yemiwededewu demo bemaninetu new ayidel yesu maninet bihon yihe sra anch ayideleshim belawu sew yitelawu neber so

    • @aschalewyehuala98
      @aschalewyehuala98 7 років тому +4

      Kalkidan እረ ሼሼሼሼሼ......እንዴ ያ እኮ የድራማ ገፀ ባህሪ ነው.....እና ደሞ Film ላይ መጥፎ ገፀ ባህሪን ሚተውኑ አክተሮች እኮ ምርጥ personality ነው ያላቸው....

    • @mentewabyeeamharalijnegn8186
      @mentewabyeeamharalijnegn8186 7 років тому +1

      Kalkidan Mandefro Er Mare derama new

    • @selamleulumayehalem6658
      @selamleulumayehalem6658 7 років тому

      Anche yegl genfo

  • @genatgetahew8163
    @genatgetahew8163 4 роки тому

    ዋዉ

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 5 років тому

    ስወድህ ሽምዬ

  • @asterbekel8656
    @asterbekel8656 5 років тому

    Geart

  • @zinashymariyamwodaje7090
    @zinashymariyamwodaje7090 6 років тому +1

    ወይይይይ እኔ ማር ነገር ስወድህ ሽሜ

  • @zahraayalew3965
    @zahraayalew3965 2 роки тому

    ቃል ኪዳንና ገብሬላ

  • @ቀመርያዳውድ
    @ቀመርያዳውድ 5 років тому

    እንዴ እንዴት ጆሮ ይሆናል

  • @madenamohameed7065
    @madenamohameed7065 7 років тому +7

    አተስ ቀላሉ ሰባት ወር እኛ አለን ሰባት አመታት ያስቀጠርን

    • @muhammedtamam1572
      @muhammedtamam1572 6 років тому

      Madena Mohameed kkkkkkkkkjj buzu geze honognal yelal ende egnas men enebk

  • @dawitsolomon4017
    @dawitsolomon4017 6 років тому

    HIS AMAZING .........betam betam yetesetew new berta

  • @meronkalayu1425
    @meronkalayu1425 6 років тому +1

    ዋው ሽሜ ሳቅክን ስወደው

  • @زمزمزمزم-ظ7ج
    @زمزمزمزم-ظ7ج 7 років тому +2

    ሽምየ በጣም እወድሀለው

  • @yonaslove7911
    @yonaslove7911 5 років тому

    እኔ እዚህ አራ ት አመቴ ነው ስሰቃይ አንተ በሰባት ወር እሪ ትላለህ እ ለማንኛውም አድናቂህም አክባሪህም ነኝ

  • @emutyu7395
    @emutyu7395 5 років тому

    ዋዉዉዉዉ.

  • @ahmedahmed-sl3di
    @ahmedahmed-sl3di 5 років тому

    shime is one ofz best artist in ethio

  • @awadacell8374
    @awadacell8374 5 років тому

    በጣምምዳቸው አርቲስቶች

  • @mnmtube395
    @mnmtube395 5 років тому

    Yegna Balochi mn ybelu Ayyy gashi shimi betam adekhelehu akbrhelehu

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 8 років тому +1

    Abet swedke eko betam gobez tewanay nek shme

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዘ4ጨ

    shema yena jegna betame mirt sewe nawe ewadklawe betame

  • @kentwalmengede-krstosatenb1116
    @kentwalmengede-krstosatenb1116 8 років тому

    Betam Betam Betam...new mwedhe makbrhe!!!!!

  • @jasmmhmad4480
    @jasmmhmad4480 8 років тому +1

    sema yasebkaw yesaklek

  • @wasihunalenedesta6361
    @wasihunalenedesta6361 8 років тому

    betammmmmmmmmmmmmm yemegerm bekat yaleh yalachu sewoch nachu shemeles betammmm adenkehalew Hanan hona yeserachew betammmmm gobez nat bertu bertu

  • @እምየምንሊክየነፃነትአርማ

    የኔ ጀግና የተውሃዶ ልጅ

  • @reppinethio3027
    @reppinethio3027 10 років тому +1

    NICE

  • @reyes4839
    @reyes4839 7 років тому +3

    ሽሜ ምርጥሰዉ

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 5 років тому

    ሼሜ ስወደህ እኮ

  • @kebronyonas7107
    @kebronyonas7107 3 роки тому

    በህይወት የለችም ሪታ። እውነት ነው?

  • @samk7242
    @samk7242 5 років тому +4

    እመብረሀን ትቁምልክ ሽሜ ማኛ

  • @enmu8945
    @enmu8945 4 роки тому

    visit Tokuma Ethiopia le Ethioia Andenet Covid 19

  • @asterabera5265
    @asterabera5265 5 років тому

    Betammmm new yemakeberhk eku

  • @sukeinaalebachewsukeinaale3824
    @sukeinaalebachewsukeinaale3824 7 років тому +1

    seyifu aretiset Abebe.hayil mikayeln.akerbahew

  • @zemuhussen5095
    @zemuhussen5095 5 років тому

    ሽሜ ስወድህ

  • @hussenyimer3531
    @hussenyimer3531 5 років тому +10

    ሽመልስ አተን ያገባች ሚስት ታድላ

  • @hdhseggs5524
    @hdhseggs5524 8 років тому

    wow betam new yemiwedih adinekih nrgn

  • @ayabacala3610
    @ayabacala3610 8 років тому

    Betam new yemwedih gese bahrih wistan yankakal betiru sinemigibar

  • @hshsbsbsbhsbshsbsh2836
    @hshsbsbsbhsbshsbsh2836 7 років тому +1

    ሺመለሰ
    ሲወደ
    ቀዘቃዛ ወላፈን በዛ ነዉ የማዉቀህ ኑሪሊኘ