Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ምርጥ ሥራ ሀገሬን መርሣ አባገትዮን ሥላነሣህልኘ ከሚገባው በላይ አመሠግናለሁ ወንድም
harmony ወሎ እኮ በዘፈን ብቻ ሳይሆን የእውነትም ቆንጆ ያለበት የውበት ሰገነት ነው ፡፡
ወሎ ነበርች ከዳችኝ
ሃይማኖታችሁ የዛን ያህል ነዉ አባቱ ሞስሊም ከሆነ እናቱ ክርስቲያን ቅልቅል እሄ ነዉ ችግራችሁ እጅ ቆንጆ ነበራችሁ😊
በጣም ምርጥ ሥራ ነው እውነትም ቤተ አማራ
❤❤❤
Harmony ለየት ያለ የወሎ ዘፈን ከሚ ከሚ ከሚላላላላላ ሳይባል ሲዘፈን የወሎ ዘፈንን እያሳደገው ይሔዳል፤ ደስ ይላል
ምርጥ ሥራ ነው..HARMONY አድሱን አመት ለውድ ኢትዮጵያውያን ሰላም ፍቅር ያርግልን ፡፡
HARMONY በእውቀቱ ቃላት የለኝም!! ምርጥ ሥራ ነውነ
የኔዋ ወሎሎሎ የፍቅር ሰገነት የውበት ተምሳሌት የደግንት ምንጭ wellowa miss u 😢❤❤❤🎉
HARMONYእውነትም ወሎ ቁንጅናቸው ደግነታቸው ከምንም በላይ ነው እንግዳ አክባሪነታቸው ወለየዎች የት ናቸው ይህን ኮመንት ላይክ አፍጥኑት
Alannnn
እናመሰግናለን
Alen alen❤
harmonyበዕውቀቱ ደስ የሚል ቱባ ባህሉን የጠበቀ ዘፈን እየሰራህ ለአድማጭ ተመልካች ስምታቀርብ እናመሰግናለን በርታ መልካም አዲስ አመት 💚💛❤2🌼17
በጣም የሚያምር ሙዚቃ ነው እየቆየ የሚጣፈጥ አንዴ ብቻ አይደለም ተደጋግሞ የሚደመጥ የሙዚቃ ልክ የሚባል ሙዚቃ በርታ በዉቄ
እውነት ወሎዬ ባለመሆኔ በጣም ነው የምቆጨው የሁሉም ነገር ልክ ናቸው እኮ❤ይገልፀዋል
Harmony ዘፈኑ ምርጥ ነው አንደኛ እዛው ቦታው ድረሰ ተኪዶ ነው የተሰራው ይህ ደሞ ምን ያህል እንደተለፋበት ያሳያል ስራው ላይም የተሳተፉት አገራችን ውስጥ አሉ ሚባሉ ባለሙያዎች ናቸው በርቱ ለማለት ነው እናመሰግናለን
የኒአባት ዝቅያለነዉ ከፈየሚለወ❤ዝቅ ዝቅ ዝቅ ይልሀል👏🏻👏🏻👏🏻
harmonyእርግጥም በጣም ወዝ ያለው ሀገርኛ ምርጥ ሙዚቃ ነው።። ወሎ የቆንጆዎች ሀገር።።
ደስ የሚል ሀገርኛ ዘፈን ነው 🙏ሀገራችን ሰላም ትሁን ቆንጆ ዘፈንም ለመስማት የኢትዮጵያችን ሰላም አንድነት ፍቅሯ ያስፈልገናል በ2017 የህፃናትን መድሎ ና መደፈር ይቁም 🙏🙏🙏 ህጉ ይቀየርልን በዕዉቀቱ መልካም አዲስ አመት good job
Harmony best የትኛውም ችግር ከመፍትሄ አይበልጥም ኢቲዬጲዬ ሰላምሽ ይብዛ በልጆችሽ ተስፎ አትቁረጭብን ነገ የተሻለቀን ነው!!!!!
በእውቀቱ ሰውመሆን ምርጥ የባህል ዘፈን ዘፋኝ ነው አሁን ደግሞ የወሎን ቁንጅናና ባህል ወግ በHarmony media ላይ ምርጥ ስራ ነው
Harmony.ወለዬዎች ቆንጆዎች ፍቅር የሆ አገር🥰🥰🥰💚💛❤️
Harmony በእውቀቱ ሰርጌ ላይ እንዲዘፍንልኝ በጣም ነው ምፈልገው።ምርጥ የወሎ ዘፈን ተባረክ አቦ።
Harmony ቆንጆ የወሎ ሙዚቃ ነው በእውቀቱ ይመችህ
Harmony ዘፈኑ እኔ በጣም ተመችቶኛል ከጠበቁት በላይ ነው በማሕበራዊ ሚድያ ከሳምንት በፊት ዘመቻ ተከፍቶበት ስለነበር እኔም ዝቅ ዝቅ የምትለዋ አልተመቸችኝም ነበር ግን ዘፈኑን ከሰማሁት ከኋላ ድንቅ ነው ።
Harmonyየምር በእውቀቱ እኮ የሙዚቃ ንጉሥ ነው....ደሞ ድምፁ👍👍👍ግን የምር ውሎዎች እኮ በጣም ቆንጆ ናቸው 👍👍👍👍
ምን ጥያቄ አለው ውቦች ነን 😅❤
ስለ ሙዚቃዉ ባለ ሙያዎቹን በጣም አደነኩ።በጣም ጥሩ ከሚባሉት የሚመደብ ጥዑም ዜማ ነዉ!ነገር ግን በብዙ ሃገር እና ማንነትን ብሎም ፍቅርን ገላጭ በሆኑ ሙዚቃዎች ውስጥ መታዘብ የቻልኩ ትልቁ ነገር ሃገራችን እንደ ገፀ-ባሕሪ በሙዚቃ ላይ ብቻ እዬቀረች መሆኑን።
Harmony ወሎ ባላገሩ ወሎ ገራገሩ❤አሱ አይደለም እንዴ የሀገር አድባሩ❤❤ከሩቅ የሚጠራ ምግባርና ፍቅሩ❤❤❤እረፍት የሚሰጠው ቃል ሲወጣ ከአንደበት❤ወሎ የሚለዉ ስም አድባር ሆኖ የዉበት❤
Enat alem wollo🤌🤌
❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ወሎን የሚገልፅ ዘፈን🤗Harmony👍👍👍
harmonyበጣም የሚገርም ዘፈን ነው 🥰🥰🥰ሁሌም ጥሩ ስራ ነው ከአንተ የምንሰማውእናመሰግናለን🙏🙏🙏በእውቀቱ ስዩም
እንደዚህ አይነት ዘፈን እየቆየ ነው ቫይራል እሚወጣው። ይመችህ በውቄ አድሱን አመት በጣፋጭ ዘፈን አስጀመርከኝ❤
Harmonyበእወቄ ሲጀመር ትለያለህሙዚቃወችህ አንደኛ ናቸው በርታልን ወሎ የፍቅር ሀገር
Harmony ልክ እንደ ስሙ የሆነ ሰው 😍😍Bewketu
ላኮመልዛ=ደሴ(በ16ኛው ክ/ዘመን ከኦሮሞ ወረራ በፊት የደሴ ስም ነበር ) የሚበረታታ ስራነው እንዲህ ነው ታሪክን በጥበብ ለትውልድ ማሳወቅ!🥰🥰🥰👏👏👏👏
የድምጻዊ በውቀቱ ሰውመሆን ስራዎች ሁሌም ደጋግሞ ማዳመጥን ይጠይቃል ከዚያም የተሰራውን ስራ ውጤት ማወቅ ይቻላል ይኸም ስራ ከተለቀቀበት ጊዜ ጀምሮ ደጋግሜ ሰሰማና ሳየው በጣም የሚገርምና የተዋጣለት ስራ ነው ደጋግመው ሰምተው የግል አስተያየትሆን ይስጡ
bewe bravo brother men
Harmony❤በውቄ ምርጥ ስራ ነው:.ለወገኖቼ ለውድ ኢትዮጵያውያነ❤❤❤መልካም ❤❤አድስ ዓመት ይሁንላችሁ 🇪🇹🇪🇹
አንደኛ ሙዚቃ ነው በዌ ዋው በለናል የአዲስ አመት ቆንጆ ስጦታ ነወ።❤❤❤❤
Harmony😍😍 እኔ የ 12 ክፍል ተማሪ ነብርኩ እና ውጤት አልመጣም እና ስራ እየሰራው በግል ለመማር እያስብኩ ነው እና ይሄን ባግኝ ቢያንስ ለትንሽ ነገር ይጠቅመኛል
አማራነት የኩራት ፣የጀግንነት፣የፋኖነት ፣የዋህነት ፣የደግነት እና የቁንጅና መናገሻ።ከጎጃም ደ/ማርቆስ
harmony ዝቅ ዝቅ በጣም የተመቸኝ ሙዚቃ ነው specially ግጥሙ ጌታን 🌍
ያዝ ወሎ እዚምእዛም ያላችሁ የጫካዎቹ መናኞች እንኳን አደረሳችሁ🎉Harmony
በጣም ውብ የሆነ ግጥም ከዜማው ሀረመኒ የፈጠረ ስራነው በውቄ በርታልን Harmony !!
Harmony ዝቅዝቅ ምርጥ❤❤❤🎉🎉🎉
Harmonyዘፈኑ እጂግ በጣም ጥሩና ወቅቱን የጠበቀ 2017 ምርጡ ዘፈን ነው።
Harmony !! Ye Yeju ቆነጃጁቶች ተፈጥሯዊ ውበታች በጣም ልዩ ነው ! ለመምረጥ ትቸገራለህ!!
ይመችህ በዉቀቱ ሰዉመሁን አይወሎ የፍቅር የአንድነት ተምሳሌትነዉኮ❤❤👊💚💚💚💚💚
ምርጥ ወሎን የሚገልፅ ዘፈን😘መስቀል ሃገር ቤትመግቢያ የለኝም ወገን እለየካቹ🙏
Harmony ደሴ ❤❤❤ ደግሜ ሳላይሽ አመታት አለፉ 😢😢😢 አማን ያርግልኝ ቀየውን
Wow beautiful music, wolloye ye fiker sewe
Harmony !እውነትም በእውቀቱ! ከልብና በእውቀት የተሰራ ይበል ብለናል!!
Harmony🥳,,ምርጥ ስራ ነው የእውነት BRAVO በዕውቀቱ🔥
እኔ የደቡብ ልጇ ሙዚቃው ሰለ ወሎ ግን በጣም ተመችቶኛል በጣም አሪፍ ስራ ነው 🥰እድሜ ለጉርሻ መጥቼ እንዳያ ሰላረጋቹ
Harmony የወሎ ዘፈን ስሰማ ሀገሬ ወሎ ይናፍቀኛል
harmony በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው የወሎን ባህል የያዘ ደስ የሚል ሙዚቃ ነው በውቄ በርታልን
እጂግ በጣማ የሚደንቅ ሰራ ነው ወንድሜ ፈጣር ካንተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
Harmoney ወሎ መልክም ትህትናም ጀግንነትንም የታደሉ ናቸዉ ፡፡ ግጥምና ዜማ የሚፈልግ ቆንጆ ድምጽ ያለዉ ሰዉ ያናግረኝ !!!
በጣም ምርጥ ዘፈን ነው በተለይ ሰፈሬን ሥላሥታወሰኝ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
Harmony, ወሎዬ የቆንጆዎች መፍለቂያ 🥰🥰
Harmony ባህላዊ ዘፈንን አንተ ዝፈን በውቂ❤️
Harmonyመገን ወሎ እየተመረቁ በሸህ በከሀኑ ❤
ይመችህ በእዉቁየየየየየየየ እኳን ወሎ ሆኩኝ ሰላም ለኢትዮጲያ
harmony ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር💚💛❤️
ተበዳ ባክ ጉረኞች
Wow በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነዉ ወለየወች ይለያሉ በዉበት በፀባይ በብዙ ነገር
ምንም እንኳን የደሴ ልጅ ባልሆንም ለስራ ወደዚያው በሄድኩባቸው ጊዜያቶች ወሎን አይቻለው ትዝታው አይጣል ነው በዚህ ዘፈን በምናብ ነጎድኩ ❤
harmony በጣም ቆንጆ ነው እንኳን ለአዲሡ ዓመት በሠላም አደረሣችሁ
ኢትዮጵያዊነትን የወሎዬን ባህል ከቆንጆ ድምፅ ጋር የቀረበ ምርጥ ዘፈን
Harmony መልካም እድል አሪፍ ስራ ነው ፈጣሪ ኢትዮጵያን ወደቀድሞ ሰላሟ መልሶ ያሳየን 🙏💚❤️💛
Harmonyበእውቀቱ ወንድማች አሪፍ ስራ ነው ብዙ የተለፋበት እንደሆነ ያስታውቃል በርታልን
Hormony my weloo እንኳንም ወሎ ተወለድኩ የፍቅር ሀገሬ😍😍😍ምርጥ ሙዚቃ ነው ለምለሙ ሲያምር በጣም ናፍቆኛል ሀገሬ ኡኡፉፉፉ😢😢😢ማነዎ እንደዛ ሀገሩ የናፈቀው ኑ እስኪ
Harmony በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው አንደኛ በውቅዬ ምችት ይበልህ ተመችቶናል
ዉድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለ 2017 አዲስ አመት አደረሳቹ ሰላምን ፍቅርን ሀገራችን ላይ የሚመጣበት አመት ይሁንልን ሀገርም ከሀገርም ዉጪ ለሆናቹ የሀገሬ ልጆች መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ የማዳም ቅመሞች ወዳችዋለዉ harmony
Harmony multiemedia ምርጥ እና አዝናኝ ባህላዊ ዘፈኖችን ለአድማጮቹ እየደረሰ ባህላዊ እሴቶችን እየሰፈ ይገኛል ።
Harmonyተመችቶኛል ያበደ ዘፈን ነው👌👏👏
Harmony ገራሚ የባህል ዘፈን መልካም በዓል
Harmony ቆንጆ ስራ ነው ደስ ይላል በውቀቱ ሁሌም አንደኛ
harmony. ወሎ የምር ከምጠብቀው በላይ ያገኘሁት እውነትም የፍቅር ሀገር ነው። ያላያችሁ በአዲሱ ዓመት ማየት ብትችሉ እንደኔ ማመስከር ትችላላችሁ። መልካም በዓል
2017 ዘፋኞች እግዚአብሔር በመዝሙር እሚያመሰግኑበት ያድርግልን
ቆንጆ የወሎ ሙዚቃ ነው በእውቀቱ ይመችህ
ማላ ኢትየኢትዮጵያዊ እና ኤርትራዊ እንኳን 2017 ዓ.ም አደረሳችሁ፡፡❤ወሎ የቆንጆ እና የፍቅር ሀገር በዉቂ እንወድሀለን !!(Harmony)
ወሎን አላውቃትም ግን ዘፈኑ ስስማው ነዘረኝ❤😍
Harmony በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ያበደ ክሊፕ ወሎ የቆንጆ ሀገር
ለፍቅር ዝቅ ማለትን ወሎ ላይ ብቻ ነዉ ምታገኘዉ 😊
ኮሜንት ለማንበብ የገባችሁ ሁሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራና ፍቅር ይስጣችሁ ፈጣሪ ከሀፂዓት በቀር ያሰባችሁትን ይፈፅምላችሁ🙏🙏🙏ወሎ ገራገር አንደኛ ስራ ነው ስዩሜ በርታ ትመቸኛለህ
አፈሩ ነው ውሃው ምን ይሆን ሚስጢሩ ሁሉ ማብቀል ያውቃል እንዳንቺ አይነት ጥሩአንደኛ በውቄ Harmony
Wow beautiful music walloyye❤❤❤❤
Harmony ዘፈኑ ይለያል እንደውም በእውቀቱ ስዩም የሰላምና ሚኒስቴር ይሁንልን 💪❤
Harmony ፍቅር ሲለካ ወሎ ነው ለካአቦ ሰላማቹን ያብዛላቹ
harmonyወሎ እንግዳ ተቀባይ የውቦች መፍለቂያ የአራቱ ቅኝቶች ባቲ፣ አምባሰል፣ ትዝታና አንችሆዬ መገኛስርቅርቅ ድምፃቸው ኸረ የቱ ተዘርዝሮ የቱ ሊቀር?!መልካም አዲስ አመት ውድ ኢትዮጵያን
Harmonyበጣም ይመቻቻል ወንድሜ እግዚአብሔር ያበረታህ
Harmony በእውቀቱን ድምፅ ስሰማ ባዓላቶች በቅረቡን የሚያስታውሰኝ
አዲሱ አመት ያሳባችሁት ሞልቶ ከምትወዷቸው ጋ የምንኖርባት ኢትዮጵያ ፈጣሪ ያርግልን❤🙏 መልካም በአል
ወሎ አካባቢው ደሴን ጨምሮ ለፍቅር ዝቅ በጣምም ዝቅ ያለ ማህበረሰብ የሚኖርበት አካባቢ ነው ፣ ይህን ለማወቅ ደሴና አኣባቢዋ ለትንሽ ጊዜ መቆየት ብቻ በቂ ነው። በዕውቀቱ ሠው መሆን በርታ።❤💪🙏❤💪🙏
Harmony. Bewketu bahil zefen bante sisera yamral jagerachinin selam yadregilen good luck Ethiopia lezelalem tinur
harmony የ 2017የመጀመርያ ምርጥ ዘፈን 👍👍👏👏
Harmony.ህብር በወሎ ያምራል።
ወሎ ገራገሩ የዘፈን እና የቆንጆ መፍለቂያ🧤🧤🧤
Harmony ወሎ ደሴ ኮምቦልቻ ፍቅር የሚዘንብበት፣የሀደስ ሉባጃ እጣኑ የአሪቲው ሽታ የጠጅሳር ጉዝጓዙ፣የቁንጅና መፍለቂያ እረ ስንቱ፣ሠላም ይሰጠን ወደ ቀልባችን ይመልሰን አቦ አሜን አቦ
ከዚህ በፊት በተለያዩ ባህላዊ ዘፈኖቹ ያስደመመን በውቄ ዛሬም የፍቅር መናኸሪያ የሆነችውን የደጋጎቹ ምድር ወሎን በአዲስ አመት በጣፋጭ ሙዚቃው አስቃኜን።በውቀቱ ከዘር ከጎሳ የፀዳ ምርጥ ባህላዊ ዘፋኝ ነው። "እሳቸው" የሚለውና ለታላቁ ሸህ ሁሴን ጀብሪል የዘፈነው ሌላው የበውቄ ገፀ በረከት ነው።ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን ይጠብቅ።
harmonyእውነት ለመናገር ዘፈኑ ባይመቸኝም ይሄን ልጅ መተቸት ይከብደኛል በብዙ ሙዚቃዎቹ ተደመምመናል ተዝናንተናል በጣም ታለንትድ የሆነ ልጅ ነው ለዚህ ሙዚቃ ግን 8/10 ሰጥቸዋለሁ።
Harmony🥰🥰🥰ምርጥዬ ነው መልካምአዲስአመት
Harmony ሠላም ናፈቀኝ ለ2017 🎉
harmony በውቄ ሁሌም በስራወችህ እንዳስደሰትከን ነው በርታልን
Harmony ቆንጆ የወሎ ዘፈን !
HARMONY የምር ምርጥ ዘፈን ነው በርታልን !!ጉርሻም በርቱልን እናመሰግናለን !!ኢትዮጵያ ሀገራችን ሠላምሺ ይምጣ እናት ሀገራችን ለኔ ከደረሰኝ ሽልማቱ በዛው ለተቸገሩ ለባለአደራው አድርሱልኝ !!
ምርጥ ሥራ ሀገሬን መርሣ አባገትዮን ሥላነሣህልኘ ከሚገባው በላይ አመሠግናለሁ ወንድም
harmony
ወሎ እኮ በዘፈን ብቻ ሳይሆን የእውነትም ቆንጆ ያለበት የውበት ሰገነት ነው ፡፡
ወሎ ነበርች ከዳችኝ
ሃይማኖታችሁ የዛን ያህል ነዉ አባቱ ሞስሊም ከሆነ እናቱ ክርስቲያን ቅልቅል እሄ ነዉ ችግራችሁ እጅ ቆንጆ ነበራችሁ😊
በጣም ምርጥ ሥራ ነው እውነትም ቤተ አማራ
❤❤❤
❤❤❤
Harmony
ለየት ያለ የወሎ ዘፈን ከሚ ከሚ ከሚላላላላላ ሳይባል ሲዘፈን የወሎ ዘፈንን እያሳደገው ይሔዳል፤ ደስ ይላል
ምርጥ ሥራ ነው..HARMONY አድሱን አመት ለውድ ኢትዮጵያውያን ሰላም ፍቅር ያርግልን ፡፡
❤❤❤
HARMONY በእውቀቱ ቃላት የለኝም!! ምርጥ ሥራ ነውነ
❤❤❤
የኔዋ ወሎሎሎ የፍቅር ሰገነት የውበት ተምሳሌት የደግንት ምንጭ wellowa miss u 😢❤❤❤🎉
❤❤❤
HARMONY
እውነትም ወሎ ቁንጅናቸው ደግነታቸው ከምንም በላይ ነው እንግዳ አክባሪነታቸው ወለየዎች የት ናቸው ይህን ኮመንት ላይክ አፍጥኑት
Alannnn
እናመሰግናለን
Alen alen❤
❤❤❤
harmony
በዕውቀቱ ደስ የሚል ቱባ ባህሉን የጠበቀ ዘፈን እየሰራህ ለአድማጭ ተመልካች ስምታቀርብ እናመሰግናለን በርታ
መልካም አዲስ አመት 💚💛❤2🌼17
❤❤❤
በጣም የሚያምር ሙዚቃ ነው እየቆየ የሚጣፈጥ አንዴ ብቻ አይደለም ተደጋግሞ የሚደመጥ የሙዚቃ ልክ የሚባል ሙዚቃ በርታ በዉቄ
❤❤❤
እውነት ወሎዬ ባለመሆኔ በጣም ነው የምቆጨው የሁሉም ነገር ልክ ናቸው እኮ❤ይገልፀዋል
❤❤❤
Harmony ዘፈኑ ምርጥ ነው አንደኛ እዛው ቦታው ድረሰ ተኪዶ ነው የተሰራው ይህ ደሞ ምን ያህል እንደተለፋበት ያሳያል ስራው ላይም የተሳተፉት አገራችን ውስጥ አሉ ሚባሉ ባለሙያዎች ናቸው በርቱ ለማለት ነው እናመሰግናለን
❤❤❤
የኒአባት ዝቅያለነዉ ከፈየሚለወ❤ዝቅ ዝቅ ዝቅ ይልሀል👏🏻👏🏻👏🏻
❤❤❤
harmony
እርግጥም በጣም ወዝ ያለው ሀገርኛ ምርጥ ሙዚቃ ነው።። ወሎ የቆንጆዎች ሀገር።።
❤❤❤
ደስ የሚል ሀገርኛ ዘፈን ነው 🙏ሀገራችን ሰላም ትሁን ቆንጆ ዘፈንም ለመስማት የኢትዮጵያችን ሰላም አንድነት ፍቅሯ ያስፈልገናል በ2017 የህፃናትን መድሎ ና መደፈር ይቁም 🙏🙏🙏 ህጉ ይቀየርልን በዕዉቀቱ መልካም አዲስ አመት good job
❤❤❤
Harmony best
የትኛውም ችግር ከመፍትሄ አይበልጥም ኢቲዬጲዬ ሰላምሽ ይብዛ በልጆችሽ ተስፎ አትቁረጭብን ነገ የተሻለቀን ነው!!!!!
በእውቀቱ ሰውመሆን ምርጥ የባህል ዘፈን ዘፋኝ ነው አሁን ደግሞ የወሎን ቁንጅናና ባህል ወግ በHarmony media ላይ ምርጥ ስራ ነው
Harmony.ወለዬዎች ቆንጆዎች ፍቅር የሆ አገር🥰🥰🥰💚💛❤️
Harmony በእውቀቱ ሰርጌ ላይ እንዲዘፍንልኝ በጣም ነው ምፈልገው።ምርጥ የወሎ ዘፈን ተባረክ አቦ።
❤❤❤
Harmony
ቆንጆ የወሎ ሙዚቃ ነው በእውቀቱ ይመችህ
❤❤❤
Harmony ዘፈኑ እኔ በጣም ተመችቶኛል ከጠበቁት በላይ ነው በማሕበራዊ ሚድያ ከሳምንት በፊት ዘመቻ ተከፍቶበት ስለነበር እኔም ዝቅ ዝቅ የምትለዋ አልተመቸችኝም ነበር ግን ዘፈኑን ከሰማሁት ከኋላ ድንቅ ነው ።
❤❤❤
Harmony
የምር በእውቀቱ እኮ የሙዚቃ ንጉሥ ነው....ደሞ ድምፁ👍👍👍
ግን የምር ውሎዎች እኮ በጣም ቆንጆ ናቸው 👍👍👍👍
ምን ጥያቄ አለው ውቦች ነን 😅❤
❤❤❤
ስለ ሙዚቃዉ ባለ ሙያዎቹን በጣም አደነኩ።
በጣም ጥሩ ከሚባሉት የሚመደብ ጥዑም ዜማ ነዉ!
ነገር ግን በብዙ ሃገር እና ማንነትን ብሎም ፍቅርን ገላጭ በሆኑ ሙዚቃዎች ውስጥ መታዘብ የቻልኩ ትልቁ ነገር ሃገራችን እንደ ገፀ-ባሕሪ በሙዚቃ ላይ ብቻ እዬቀረች መሆኑን።
Harmony
ወሎ ባላገሩ ወሎ ገራገሩ❤
አሱ አይደለም እንዴ የሀገር አድባሩ❤❤
ከሩቅ የሚጠራ ምግባርና ፍቅሩ❤❤❤
እረፍት የሚሰጠው ቃል ሲወጣ ከአንደበት❤
ወሎ የሚለዉ ስም አድባር ሆኖ የዉበት❤
Enat alem wollo🤌🤌
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤
ምርጥ ወሎን የሚገልፅ ዘፈን🤗
Harmony👍👍👍
harmony
በጣም የሚገርም ዘፈን ነው 🥰🥰🥰
ሁሌም ጥሩ ስራ ነው ከአንተ የምንሰማው
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
በእውቀቱ ስዩም
❤❤❤
እንደዚህ አይነት ዘፈን እየቆየ ነው ቫይራል እሚወጣው። ይመችህ በውቄ አድሱን አመት በጣፋጭ ዘፈን አስጀመርከኝ❤
❤❤❤
Harmony
በእወቄ ሲጀመር ትለያለህ
ሙዚቃወችህ አንደኛ ናቸው በርታልን ወሎ የፍቅር ሀገር
❤❤❤
Harmony
ልክ እንደ ስሙ የሆነ ሰው 😍😍Bewketu
ላኮመልዛ=ደሴ(በ16ኛው ክ/ዘመን ከኦሮሞ ወረራ በፊት የደሴ ስም ነበር )
የሚበረታታ ስራነው እንዲህ ነው ታሪክን በጥበብ ለትውልድ ማሳወቅ!🥰🥰🥰👏👏👏👏
የድምጻዊ በውቀቱ ሰውመሆን ስራዎች ሁሌም ደጋግሞ ማዳመጥን ይጠይቃል ከዚያም የተሰራውን ስራ ውጤት ማወቅ ይቻላል ይኸም ስራ ከተለቀቀበት ጊዜ ጀምሮ ደጋግሜ ሰሰማና ሳየው በጣም የሚገርምና የተዋጣለት ስራ ነው ደጋግመው ሰምተው የግል አስተያየትሆን ይስጡ
bewe bravo brother men
Harmony❤
በውቄ ምርጥ ስራ ነው:.ለወገኖቼ ለውድ ኢትዮጵያውያነ❤❤❤መልካም ❤❤አድስ ዓመት ይሁንላችሁ 🇪🇹🇪🇹
❤❤❤
አንደኛ ሙዚቃ ነው በዌ ዋው በለናል የአዲስ አመት ቆንጆ ስጦታ ነወ።❤❤❤❤
Harmony😍😍 እኔ የ 12 ክፍል ተማሪ ነብርኩ እና ውጤት አልመጣም እና ስራ እየሰራው በግል ለመማር እያስብኩ ነው እና ይሄን ባግኝ ቢያንስ ለትንሽ ነገር ይጠቅመኛል
አማራነት የኩራት ፣የጀግንነት፣የፋኖነት ፣የዋህነት ፣የደግነት እና የቁንጅና መናገሻ።
ከጎጃም ደ/ማርቆስ
❤❤❤
harmony ዝቅ ዝቅ በጣም የተመቸኝ ሙዚቃ ነው specially ግጥሙ ጌታን 🌍
ያዝ ወሎ
እዚም
እዛም ያላችሁ የጫካዎቹ መናኞች እንኳን አደረሳችሁ🎉
Harmony
በጣም ውብ የሆነ ግጥም ከዜማው ሀረመኒ የፈጠረ ስራነው በውቄ በርታልን Harmony !!
Harmony
ዝቅዝቅ ምርጥ❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤
Harmony
ዘፈኑ እጂግ በጣም ጥሩና ወቅቱን የጠበቀ 2017 ምርጡ ዘፈን ነው።
Harmony !! Ye Yeju ቆነጃጁቶች ተፈጥሯዊ ውበታች በጣም ልዩ ነው ! ለመምረጥ ትቸገራለህ!!
ይመችህ በዉቀቱ ሰዉመሁን አይወሎ የፍቅር የአንድነት ተምሳሌትነዉኮ❤❤👊💚💚💚💚💚
ምርጥ ወሎን የሚገልፅ ዘፈን😘
መስቀል ሃገር ቤትመግቢያ የለኝም ወገን እለየካቹ🙏
Harmony
ደሴ ❤❤❤ ደግሜ ሳላይሽ አመታት አለፉ 😢😢😢 አማን ያርግልኝ ቀየውን
Wow beautiful music, wolloye ye fiker sewe
Harmony !እውነትም በእውቀቱ! ከልብና በእውቀት የተሰራ ይበል ብለናል!!
❤❤❤
Harmony🥳
,,ምርጥ ስራ ነው የእውነት BRAVO በዕውቀቱ🔥
❤❤❤
እኔ የደቡብ ልጇ ሙዚቃው ሰለ ወሎ ግን በጣም ተመችቶኛል በጣም አሪፍ ስራ ነው 🥰እድሜ ለጉርሻ መጥቼ እንዳያ ሰላረጋቹ
Harmony
የወሎ ዘፈን ስሰማ ሀገሬ ወሎ ይናፍቀኛል
❤❤❤
harmony በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው የወሎን ባህል የያዘ ደስ የሚል ሙዚቃ ነው በውቄ በርታልን
❤❤❤
እጂግ በጣማ የሚደንቅ ሰራ ነው ወንድሜ ፈጣር ካንተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
Harmoney ወሎ መልክም ትህትናም ጀግንነትንም የታደሉ ናቸዉ ፡፡ ግጥምና ዜማ የሚፈልግ ቆንጆ ድምጽ ያለዉ ሰዉ ያናግረኝ !!!
በጣም ምርጥ ዘፈን ነው በተለይ ሰፈሬን ሥላሥታወሰኝ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
❤❤❤
Harmony, ወሎዬ የቆንጆዎች መፍለቂያ 🥰🥰
❤❤❤
Harmony
ባህላዊ ዘፈንን አንተ ዝፈን በውቂ❤️
Harmony
መገን ወሎ እየተመረቁ በሸህ በከሀኑ ❤
❤❤❤
ይመችህ በእዉቁየየየየየየየ እኳን ወሎ ሆኩኝ ሰላም ለኢትዮጲያ
harmony
ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር💚💛❤️
❤❤❤
ተበዳ ባክ ጉረኞች
Wow በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነዉ ወለየወች ይለያሉ በዉበት በፀባይ በብዙ ነገር
ምንም እንኳን የደሴ ልጅ ባልሆንም ለስራ ወደዚያው በሄድኩባቸው ጊዜያቶች ወሎን አይቻለው ትዝታው አይጣል ነው በዚህ ዘፈን በምናብ ነጎድኩ ❤
❤❤❤
harmony
በጣም ቆንጆ ነው እንኳን ለአዲሡ ዓመት በሠላም አደረሣችሁ
❤❤❤
ኢትዮጵያዊነትን የወሎዬን ባህል ከቆንጆ ድምፅ ጋር የቀረበ ምርጥ ዘፈን
Harmony መልካም እድል አሪፍ ስራ ነው ፈጣሪ ኢትዮጵያን ወደቀድሞ ሰላሟ መልሶ ያሳየን 🙏💚❤️💛
Harmony
በእውቀቱ ወንድማች አሪፍ ስራ ነው ብዙ የተለፋበት እንደሆነ ያስታውቃል በርታልን
Hormony my weloo እንኳንም ወሎ ተወለድኩ የፍቅር ሀገሬ😍😍😍ምርጥ ሙዚቃ ነው ለምለሙ ሲያምር በጣም ናፍቆኛል ሀገሬ ኡኡፉፉፉ😢😢😢ማነዎ እንደዛ ሀገሩ የናፈቀው ኑ እስኪ
Harmony
በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው አንደኛ በውቅዬ ምችት ይበልህ ተመችቶናል
ዉድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለ 2017 አዲስ አመት አደረሳቹ ሰላምን ፍቅርን ሀገራችን ላይ የሚመጣበት አመት ይሁንልን ሀገርም ከሀገርም ዉጪ ለሆናቹ የሀገሬ ልጆች መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ የማዳም ቅመሞች ወዳችዋለዉ harmony
Harmony multiemedia ምርጥ እና አዝናኝ ባህላዊ ዘፈኖችን ለአድማጮቹ እየደረሰ ባህላዊ እሴቶችን እየሰፈ ይገኛል ።
Harmony
ተመችቶኛል ያበደ ዘፈን ነው👌👏👏
Harmony
ገራሚ የባህል ዘፈን መልካም በዓል
Harmony ቆንጆ ስራ ነው ደስ ይላል በውቀቱ ሁሌም አንደኛ
harmony. ወሎ የምር ከምጠብቀው በላይ ያገኘሁት እውነትም የፍቅር ሀገር ነው። ያላያችሁ በአዲሱ ዓመት ማየት ብትችሉ እንደኔ ማመስከር ትችላላችሁ። መልካም በዓል
2017 ዘፋኞች እግዚአብሔር በመዝሙር እሚያመሰግኑበት ያድርግልን
ቆንጆ የወሎ ሙዚቃ ነው በእውቀቱ ይመችህ
ማላ ኢትየኢትዮጵያዊ እና ኤርትራዊ እንኳን 2017 ዓ.ም አደረሳችሁ፡፡❤ወሎ የቆንጆ እና የፍቅር ሀገር በዉቂ እንወድሀለን !!(Harmony)
❤❤❤
ወሎን አላውቃትም ግን ዘፈኑ ስስማው ነዘረኝ❤😍
❤❤❤
Harmony
በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ያበደ ክሊፕ
ወሎ የቆንጆ ሀገር
❤❤❤
ለፍቅር ዝቅ ማለትን ወሎ ላይ ብቻ ነዉ ምታገኘዉ 😊
❤❤❤
ኮሜንት ለማንበብ የገባችሁ ሁሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራና ፍቅር ይስጣችሁ ፈጣሪ ከሀፂዓት በቀር ያሰባችሁትን ይፈፅምላችሁ🙏🙏🙏
ወሎ ገራገር አንደኛ ስራ ነው ስዩሜ በርታ ትመቸኛለህ
❤❤❤
አፈሩ ነው ውሃው ምን ይሆን ሚስጢሩ
ሁሉ ማብቀል ያውቃል እንዳንቺ አይነት ጥሩ
አንደኛ በውቄ
Harmony
Wow beautiful music walloyye❤❤❤❤
Harmony
ዘፈኑ ይለያል እንደውም በእውቀቱ ስዩም የሰላምና ሚኒስቴር ይሁንልን 💪❤
❤❤❤
Harmony ፍቅር ሲለካ ወሎ ነው ለካ
አቦ ሰላማቹን ያብዛላቹ
❤❤❤
harmony
ወሎ እንግዳ ተቀባይ የውቦች መፍለቂያ
የአራቱ ቅኝቶች ባቲ፣ አምባሰል፣ ትዝታና አንችሆዬ መገኛ
ስርቅርቅ ድምፃቸው ኸረ የቱ ተዘርዝሮ የቱ ሊቀር?!
መልካም አዲስ አመት ውድ ኢትዮጵያን
Harmony
በጣም ይመቻቻል ወንድሜ እግዚአብሔር ያበረታህ
Harmony በእውቀቱን ድምፅ ስሰማ ባዓላቶች በቅረቡን የሚያስታውሰኝ
አዲሱ አመት ያሳባችሁት ሞልቶ ከምትወዷቸው ጋ የምንኖርባት ኢትዮጵያ ፈጣሪ ያርግልን❤🙏 መልካም በአል
ወሎ አካባቢው ደሴን ጨምሮ ለፍቅር ዝቅ በጣምም ዝቅ ያለ ማህበረሰብ የሚኖርበት አካባቢ ነው ፣ ይህን ለማወቅ ደሴና አኣባቢዋ ለትንሽ ጊዜ መቆየት ብቻ በቂ ነው። በዕውቀቱ ሠው መሆን በርታ።❤💪🙏❤💪🙏
Harmony. Bewketu bahil zefen bante sisera yamral jagerachinin selam yadregilen good luck
Ethiopia lezelalem tinur
❤❤❤
harmony የ 2017የመጀመርያ ምርጥ ዘፈን 👍👍👏👏
Harmony.
ህብር በወሎ ያምራል።
ወሎ ገራገሩ የዘፈን እና የቆንጆ መፍለቂያ🧤🧤🧤
❤❤❤
Harmony ወሎ ደሴ ኮምቦልቻ ፍቅር የሚዘንብበት፣የሀደስ ሉባጃ እጣኑ የአሪቲው ሽታ የጠጅሳር ጉዝጓዙ፣የቁንጅና መፍለቂያ እረ ስንቱ፣ሠላም ይሰጠን ወደ ቀልባችን ይመልሰን አቦ
አሜን አቦ
ከዚህ በፊት በተለያዩ ባህላዊ ዘፈኖቹ ያስደመመን በውቄ ዛሬም የፍቅር መናኸሪያ የሆነችውን የደጋጎቹ ምድር ወሎን በአዲስ አመት በጣፋጭ ሙዚቃው አስቃኜን።
በውቀቱ ከዘር ከጎሳ የፀዳ ምርጥ ባህላዊ ዘፋኝ ነው። "እሳቸው" የሚለውና ለታላቁ ሸህ ሁሴን ጀብሪል የዘፈነው ሌላው የበውቄ ገፀ በረከት ነው።
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን ይጠብቅ።
harmony
እውነት ለመናገር ዘፈኑ ባይመቸኝም ይሄን ልጅ መተቸት ይከብደኛል በብዙ ሙዚቃዎቹ ተደመምመናል ተዝናንተናል በጣም ታለንትድ የሆነ ልጅ ነው ለዚህ ሙዚቃ ግን 8/10 ሰጥቸዋለሁ።
Harmony🥰🥰🥰ምርጥዬ ነው መልካምአዲስአመት
❤❤❤
Harmony
ሠላም ናፈቀኝ ለ2017 🎉
harmony በውቄ ሁሌም በስራወችህ እንዳስደሰትከን ነው በርታልን
Harmony ቆንጆ የወሎ ዘፈን !
HARMONY
የምር ምርጥ ዘፈን ነው በርታልን !!
ጉርሻም በርቱልን እናመሰግናለን !!
ኢትዮጵያ ሀገራችን ሠላምሺ ይምጣ እናት ሀገራችን
ለኔ ከደረሰኝ ሽልማቱ በዛው ለተቸገሩ ለባለአደራው አድርሱልኝ !!