የሠላምን ባለ ውለታ አገኘናቸው ! እስቲ መርቁልን!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 968

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 місяців тому +246

    አቶ ንጋቱን ፈልገው ቢያቀርቡአቸው እያልሁ ነበር ።የኔ አባት አባቴን መሳይ አለቀስኩኝ ሳይዎት የኔአባት ባያዬኝም ተነስቼ ጎንበስ ብዬ አመስግኝዎታለሁ።አባየ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን ሩህሩህ አባት አባቴን መሳይ ።
    እንዴት ደስ እንዳለኝ ሳገኛቸው 👏👏👏👏💐💐💐
    እግዚአብሔር ይስጥልን👏

    • @AbeerSanad
      @AbeerSanad 5 місяців тому +11

      ተባረኩ

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi 5 місяців тому +4

      Your so right God bless hem

    • @AbeerSanad
      @AbeerSanad 5 місяців тому +2

      ተባረክ

    • @awoke9283
      @awoke9283 5 місяців тому +2

      ተባረኩ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጦት 🙏🙏

    • @Tsgereda-b6d
      @Tsgereda-b6d 5 місяців тому +2

      እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት,ፈጣሪ እድሜዎት ሙሉ ደስታ ብቻ ይሁሉዎት❤

  • @sipharatube8594
    @sipharatube8594 5 місяців тому +76

    ለኒህ ደግ አባት እስቲ የፍቅር ስጦታ ሠተናቸው ለብዙዎች ይትረፉ ውዶቼ❤❤❤

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 5 місяців тому +150

    አቶ ንጋቱ የተባረኩ ናቸው እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጦት እንደነሱ ይብዙልን🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @yordanosaram7605
      @yordanosaram7605 5 місяців тому +1

      Amen 🤲 ❤️ 🇪🇷

    • @nounoulemma6806
      @nounoulemma6806 5 місяців тому +2

      አቶ ንጋቱ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጦት

    • @nounoulemma6806
      @nounoulemma6806 5 місяців тому +1

      አቶ ንጋቱ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጦት

    • @nunu7353
      @nunu7353 5 місяців тому

      @@yordanosaram7605 Ato Nigatu Oromo enji eritrawi aydelum:: ደፋር...ኤርትራዊ አይደሉም

    • @ZedTig-xm3ej
      @ZedTig-xm3ej 5 місяців тому

      Aylbu ertryan

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 5 місяців тому +113

    7 ኛ ኮሜንት ነኝ
    አባባ እድሜና ጤና ይስጥዎት የድሮዋን ኢትዮጵያን በናንተ አይተናል❤❤❤

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 5 місяців тому +71

    ኢትዮጵያ ይሄን ሁሉ መከራ ተሸክማ የምታልፈዉ በደነዚህ አይነት መልካም ሰወች ነዉ ፈጣሪ ዘረወትን ይባርከዉ ❤❤❤

  • @SadaDubai-xz8ul
    @SadaDubai-xz8ul Місяць тому +3

    እደው በምን ቃል ላመስግነዎት
    ብቻ እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ እና ጤና ይስጠዎት🎉🎉🎉🎉

  • @zafuzafu6588
    @zafuzafu6588 5 місяців тому +119

    እግዚኣብሄር እድሜ ከጤና ሰጥቶ ያላሰቡት ሲሳይ ይስጥዎት በልጆችዎ ይክፈልዎት

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 5 місяців тому +84

    አቶ ንጋቱ ትልቅ ሰው እድሜና ጤና ይስጥዎት ፈጣሪ ለበጎ ያሰቡትን ሁሉ መድሐኒዓለም ይሙላሎት

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 5 місяців тому +9

    አቶ ንጋቱ ችሩ መድሀንያለም አባቴ ::
    ስጥቶ ከማይጨርስው እድሜ
    ስጥቶ ከማይጨርስው ጤና
    ስጥቶ ከማይጨርስው ፍቅር
    ስጥቶ ከማይጨርስው ፅጋ
    ይስጠዎት ::
    ዘመንዎት ይባረክ ::
    እንደ አቶ ንጋቱ አይነት ደግ @ አዛኝ አባቶችን @ እናቶችን
    ያብዛን .. መታደል እኮ ነው
    መልካምነት... እንዴት ለሽ
    ተብሎ እንደሚተኛ ::
    👏👏👏 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @BrishBrish-bi8so
    @BrishBrish-bi8so 5 місяців тому +50

    እሷ ስታወራ መርቄዎት ነበር።አሁንም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ።ሰላምዬ ታሪክሽን ሰምቼዋለሁ።በርቺ ያሰብሽው ሁሉ ይሆናል።ጠንካራ ሴት ነሽ።

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 5 місяців тому +3

      ስላም ልጅ ተመርቆበመአረግ ተመርቆ የስራ እድል ተስጥቶ እናት ተደስታ አቶ ንጋ ልፋታቸው ዋጋ ለማየት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ፀጋ ያስጥልን

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 5 місяців тому +43

    አቶ ንጋቱ የሚራራ የሚያዝን ልብ የፈጣሪ ሰጦታ ነው እድሜ ከጤና ተመኘሁ

  • @Serkye-g1v
    @Serkye-g1v 5 місяців тому +77

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን በጸጋ ላይ ጸጋ ያጎናፅፈዎት የኔ ቅን አባት እንዎደወታለን እንደ እርስዎ ያሉ አባቶችን ያብዛልን❤❤❤

  • @ቅንልብFano
    @ቅንልብFano 5 місяців тому +56

    20 ነኝ ኮሜንት አንዳንድ ልበ ቀና ሰዎች እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ ❤❤ መልካም ነገርን ማድረግ ለራስ ነው ስንቅ ነው ዝና ነው ፅድቅ ነው ንፁህ ልብ ❤ ❤ ያብዛልን ❤

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 5 місяців тому +41

    አቶ ንጋቱ ደጉ አባት ደጉ ዜጋ ዉለታ በብዙ መልኩ ዉለታ መላሽ እግዚአብሔር ነዉ እግዚአብሔር እስከ ሙሉ ቤተሰቡህ ይጠብቁህ !!

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ 5 місяців тому +36

    ስንት ክፉ ባየንበት እንዲህ አይነት የእናት አንጀት ያላቸውን እንስፍስፍ አንጀት ያላቸውን አባት ማየት እንዴት ደስ ይላል እረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት በልጅ በልጅልጅ እቅፍ ድግፍ ተደርገው የሚጦሩ ይሁኑ አቤት ሰውነት አቤት ደግነት የምር ደግነታቸው አስለቀሰኝ😢ይባረኩ እረጅም እድሜና ፀጋ ይስጦዎት❤🎉🎉🎉

  • @kiflemeheret7221
    @kiflemeheret7221 5 місяців тому +19

    ምንም ቃላት የለኝም አባታችን እንደርሶ ያሉ አባቶችን እግዚኣብሔር ያብዛልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 5 місяців тому +36

    የድንግል ማሪያም ልጅ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @መሬው
    @መሬው 5 місяців тому +14

    አይ መባረክ "ለመስጠትም እኮ መሰጠት ያስፈልጋል" እረጅም እድሜ ይሰጥልን ።

  • @LifeisShort-x8q
    @LifeisShort-x8q 5 місяців тому +27

    ወላሂ ያኔ ስለ እሳቸዉ ስትናገር መልካቸዉን የገመትኩት አባት ናቸዉ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት❤

  • @samsonberhan1393
    @samsonberhan1393 5 місяців тому +18

    የድንግል ማሪያም ልጅ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ለመላው ቤተሰቦት ተባረኩ🙏🙏🙏👑

  • @mekdes9004
    @mekdes9004 5 місяців тому +15

    ሰው ሰው ሆኖ ሲገኝ እንዴት ደስ ይላል ዘርዎት ይባረክ

  • @Elina-b3l
    @Elina-b3l 3 місяці тому

    እንደአንተ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @BeBetterTG
    @BeBetterTG 5 місяців тому +12

    አንቱ ትልቅ ሰው በድሜ በጤና በሰላም ያቆይልን አባብዪ 🫶🫶🫶

  • @tigistdilnesaw1829
    @tigistdilnesaw1829 5 місяців тому +12

    የኔ አባት ሩህሩህነታቸው በጣም ያስታውቃሉ መናገር እንኳን አቃታቸው እጃቸው ማጠሩ አስጨንቋቸዋል እግዚአብሔር እጅዎትን ይሙላው ዘግነው የሚሰጡትን ያብዛልዎት!!!!!

  • @አባወድሀለው
    @አባወድሀለው 5 місяців тому +17

    ረጂም እድሜ ከ ሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik 5 місяців тому +4

    መልካም ሰው ዘሩ ይባረካል እድሜ ለንሰሀ ይስጦት የብረት ምሰሶ ያድርግልን

  • @BelayneshAbera
    @BelayneshAbera 5 місяців тому +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደርስዎ የታደለ የተባረከ መልካም ልብ ያለውን ሰው ከስንቶቻችን እንደርስዎ ያሉትን የሰጠን 🙏 እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 🙏

  • @asterhaile1788
    @asterhaile1788 5 місяців тому +17

    አቶ ንጋቱ እግዚአብሔር የበረከት አምላክ እድሜና ጤና ይስጦት ተባረኩ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 5 місяців тому +25

    የእውነት አስለቀሰኝ የደግነት ጥግ 😭😭😭😭😭 ስንቶች የሰውን ህይወት ለማበላሸት ይሮጣሉ በሀገራችን አባታችን ደግሞ በስመ ስላሤ የደግነት ብዛት አስለቀሰኝ ደግነት ያስለቅሳል እንዴ😢😢😢

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 5 місяців тому +1

    ደግሜ ደጋግሜ ብሰማቸው አልጠግብ አልኩ እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጦዎት የወለዷቸው ልጆች ይባረኩ

  • @hajar3573
    @hajar3573 5 місяців тому +10

    ልጆቸውት ይደጉ በእውነት በጣም አለቀስኩ 😢😢😢😢😢😢ደግነት ለካ እዲህ ደስ ይላል እውንት ቃል እገባለሁ ከርሰው ተምሬለሁ ካሁን ቡሀላ እኔም ደግ ሰው እሆናለሁ አቅም አነሰኚ እጂ ለርሰው መኪናም ቢሸለሙ ይገባወታል❤❤❤❤ ታድለው ግን ደግነተውት እፍፍፍፍፍፍፍ ልጆቸውት ታደለው ደግ አባት ❤❤❤❤❤ በእውነት ደግነትን ከርሰው ተማርኩ በቃ ሰው ቢበድለኚም ካሁን ቡሀላ ደግ ሰው መሆን እጀምራለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @FasilHeilemeskelMengistu
    @FasilHeilemeskelMengistu 5 місяців тому

    ዋዎ በጣም የተባረካ ሰዉ ነዉ አቶ ንጋቱ እግዚአብሔር ይባሮከሁ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k 5 місяців тому +10

    አቶ ነጋቱ እረጂም እድሜ ከፀጋ ጋር ዘመነወ ሁሉ ይባረክ እነደረሰው አይነት ሰው ያብዛልን❤❤❤❤

  • @cr-mr5th
    @cr-mr5th 5 місяців тому +13

    አቶ ንጋቱ ለሁላችንም አስተማር ስለ ሁኑልን እግዚአብሔር አሁንም እባርኩት የተባረከ አመለካከት የተጎናፀፉ አሁንም እድሜ ልኮትን ረጂ ያድርጎት ተባረኩልን ወገናችን:

  • @good8574
    @good8574 5 місяців тому +8

    ኣሜን እንደዝህ ደግ ሴውፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ እደሜና ጤና እስከ እንጀራ የተትረፈረፍ ይስጣቸው

  • @mesafint001
    @mesafint001 5 місяців тому +10

    እያለቀስኩ ጀምሬ ጨረስኩት ምን አይነት ወንጌል የሆነ ሰማያዊ ኢንተርቪው ነው ያደረግሽው መሲ? አቶ ንጋቱ እግዚአብሔር የልጆህን ደስታ ያሳይህ ኮርቸብሃለሁ ሰው በሌለበት ዘመን ሰው የሆንክ ወንጌላዊ ቸር ብየሃለሁ 🙏🙏🙏

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 5 місяців тому +4

    ደግነት ለራስ ነው አባታችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
    መስዬ መቼም ያንቺን ቅንነት መልካም አሳቢነት ፈጣሪ ብቻ ነው ወለታውን ይመልስልሽ የእኔ መልካም እህት ፈጣሪ ዘርሽን ይባርክ ወላዲት አምላክ አትለይሽ 💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 5 місяців тому +8

    በልጆችዎ ሁሌም ደስስስ ይበልዎ የእኔ አባት እግዚአብሔር በሰማያዊ መንግስቱ ያሰብዎ ❤❤❤

  • @kidistmamo5682
    @kidistmamo5682 5 місяців тому +16

    በምድራችን እንደዚህ መላካም ሰዋች ቢበዙ ምድራችን ትፈወስ ነበር ጌታ እግዛብሔር ዘመኖን ይባርክልን እጅግ አክባሪዋት ነኝ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @tigisttesfaye420
    @tigisttesfaye420 20 днів тому

    አባቴ የእርስዎን ቢሰጠኝ ይሄ እኮ ፍፁም ጤንነት ይሰጣል እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ

  • @hebestutenaw
    @hebestutenaw 5 місяців тому +10

    ስምን መላክ ያወጣል እውነትም ንጋቱ የለጋስ ልጅ ለጋስ ነው አባቴ እድሜ ይስጥልኝ።

  • @antenehtekola8584
    @antenehtekola8584 5 місяців тому +4

    መሲ እንዲህ አይነት ምሳሌ የሚሆኑ መልካም አባት በመጋበዝሽ እና ለዚህ ትውልድ መልካምነትን እና ቁምነገርን እንዲያስተምሩ እና ቁምነገርን እንዲያስጨብጡ ፈቅደሽ ስለጋበዝሽልን እናመሰግናለን! ላባታችንም ረጅም ዘመንን ከጤናና ከስኬት ጋር ይስጥልን!

  • @dawoodosman9945
    @dawoodosman9945 5 місяців тому +3

    በጣም ነው የሚገርመው እደዚአይነት እዝብ ነውበዘር በአይማኑት የሚአባሉት የኔ አባት እድሜና ጤናይስጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 5 місяців тому +2

    በእውነት አባታችን አቶ ንጋቱ ከነ ባለቤትዎ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያብቃላችሁ ቤታችሁን በበረከት ይሙላው እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @lekiea2384
    @lekiea2384 5 місяців тому +25

    እግዚአብሔር ዛሬም በዚህ ዘመንም እንዲህ ያለ ሰው አለው እንድል አድርጎኛል
    አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቀሪውን ዘመኖትን ይባርክልዎት !!!

  • @manycell9813
    @manycell9813 5 місяців тому +16

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት የማታውን ያሳምሎት በማያልቀው ፍቅር እሱ ይክፈሎት እንደናንተ ያለወን ስናይ ኢትዮጵያ አሁንም ትናፍቀናለች❤❤❤❤❤❤ሺ ያድርጎት ዘራችሁ ይባረክ

  • @Selamsaly
    @Selamsaly 5 місяців тому +11

    አቶ ንጋቱ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት ❤️በጣም ደግ ስው የእግዚአብሔር አይን አፍ መሆንነው
    ለሶ ሀሳብ መኖር እያለቀስኮ ነው ያየሁት ዘመኖ ይባረክ 😇❤️🙏

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 5 місяців тому +7

    አቶ ንጋቱ ከአነጋገርዎ እንደምንረዳው እግዚአብሔር የተረጋጋ መንፈስ አሳድሮብዎታል በርቱ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት።

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 5 місяців тому +7

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎት እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏

  • @S.m543
    @S.m543 5 місяців тому +2

    እድሜ እና ጤና ይስጥዎት የወርቃማው ጊዜ ትውልድ ❤❤❤
    እስቲ አንዳንዴ እንኳን በአገራችን ላይ ተስፋ እንዲኖረን እንዲህ ጥሩ ጥሩ ሰዎችን አቅርቢልን።

  • @የሽብርየሽብር
    @የሽብርየሽብር 5 місяців тому +8

    አባቴ እረጅም እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር

  • @EYULOVE-eg2bo
    @EYULOVE-eg2bo 5 місяців тому +18

    እኔ ሳስባት እራሱ እንባይ ነዉ የሚመጣው አባቴ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ሁላችንም እመቤታችን እንሁን በእውነት ፈጣሪ የሚወደዉን እዲህ ነዉ

  • @elsa3589
    @elsa3589 5 місяців тому +29

    ገና የመጀመሪያውን ታሪክ ስሰማው ነበር የተንዘፈዘፍኩት ፣ በእውነት በጣም ነበር ያዘንኩት ፣ ያቺ ሰይጣን የሆነች አሰሪዋን አስቤ ፣ ስለ ደግ ባሏ ስሰማ ገርሞኝ ነበር ፣ ከዛ ደሞ ስለ ነርሷ ስሰማ በጣም አድንቄያት ነበር ፣ በዛ መልኩ መሞቷ ያሳዝናል ነፍሷ በሰላም ትረፍ ፣ ስለ አቶ ንጋቱ ስሰማ ተገርሜ ተደንቄለሁ መርቄዋለሁ ፣ የተባረከ ዘር ይውጣልህ ፣ ልጆችህ ይጥቀሙህ ።

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 5 місяців тому +18

    እርጅም እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን የእርሶ ልብ ለሁላችንም ይስጠን

  • @sarem4492
    @sarem4492 5 місяців тому +5

    እግዚያብሄር እድሜንና ጤናዎን ያድልዎት !!

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 5 місяців тому +2

    ያአላህ እዴት ዴስ እዳለኝ እድሜ ይስጠወት መልካም ሰው ❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅረተፍቅረተ
    @ፍቅረተፍቅረተ 5 місяців тому +4

    እድሜዎት ይርዘም አባታችን

  • @Ganat-n1u
    @Ganat-n1u 5 місяців тому +2

    መሸለም.አለባቸው❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏አቶ.ንጋቱ

  • @SabaWedaju
    @SabaWedaju 5 місяців тому +6

    ቃላት አጣው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @genetmulatu7987
    @genetmulatu7987 5 місяців тому +4

    ባለቤተወም እርስዎም የማቱ ስላምን ዕድሜ ይስጣችሁ ልጅ ይውጣላችሁ❤

  • @HannaMichael-l3y
    @HannaMichael-l3y 5 місяців тому +5

    እንዲ ነው ኢትዮጵያዊነት እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጦት

  • @jaleelaselam4630
    @jaleelaselam4630 5 місяців тому +11

    መልካሞችን እድሜያቸውን ያርዝምልን ያብዛልን

  • @afomiyayilma1452
    @afomiyayilma1452 5 місяців тому +5

    የኛ ኢትዮጵያ እንዲህ ናት አባታችን የልጆችሆትን አበባ ያሳይዎት ተባረኩ ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቅዎት ፈጣሪ

  • @AsnakechTadesse-x4w
    @AsnakechTadesse-x4w 5 місяців тому +7

    አቶ ንጋቱ እድሜና ጤና ይስጦት እንደእርሶ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን

  • @alemeshetyohannes6429
    @alemeshetyohannes6429 5 місяців тому +6

    እንደርስዎ ያለ ልብ ለሁላችንም ይስጠን:: መታደል ነው::

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 5 місяців тому +6

    እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን አባታችን በእውነት እንደ እርሷ ያአሊትን ስውች ያብዛልን

  • @meseretmekonnen3123
    @meseretmekonnen3123 5 місяців тому +7

    እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤

  • @etsegenetgebreselassie7404
    @etsegenetgebreselassie7404 5 місяців тому +5

    አባቴ የሚሰጡት መድሐኒዓለም ይስጦት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እስከ ቤተሰቦዎ።❤

  • @konjobelete8746
    @konjobelete8746 5 місяців тому +8

    አቶ ንጋቱ የኔ ደግ አባት መልካም ሰው ቅን ኢትዮጵያዊ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጦት በፈጣሪ ፌት ሲቆሙ የማያሳፍር ሥራን ሰርተዋልና ዋጋዎትን አይጡት ሳዮት አባቴን አስታወሱኝ እንደርሶ ደግ መልካም ሰው ነበር እንደው ዘመኑ መሰለኝ ቀደም ያሉት ቢያንስ ቅን ልቦና ነበራቸው አይዞት ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጦት ❤ 🙏❤️ 💯 ✌️👏

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 5 місяців тому +3

    የኔ አባት እግዚሀብሄር እድሜና ጤና ይስጦት መልካምነት ለራስ ነው ዘሮት ይባረክ

  • @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
    @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 5 місяців тому +4

    መታደል ነው አባታችን እረጅም እድሜ ይሶጦት የሚሰጡትን አያሳጣሆት

  • @fekadumamo6950
    @fekadumamo6950 5 місяців тому +1

    እደዚህ አይነት አባትም አሉ፡ እግዚአብሔር ይባርካቸው።እድሜና ጤና ይስጣቸው።

  • @misrakfeysa6287
    @misrakfeysa6287 5 місяців тому +4

    እድሜና ጤናይስጥልን አባቴ

  • @simegeghiwot450
    @simegeghiwot450 5 місяців тому +2

    ደግነት መሰጠት ነው
    እግዚአብሐር ይስጠወት።

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 5 місяців тому +9

    መልካም ሰው በእውነት ያብዛልን ለአባታችን እድሜ ጤ ናድልን❤❤❤እህታችን እግዚአብሔር ያበርታሽ❤❤

  • @menbereabebe8035
    @menbereabebe8035 5 місяців тому +1

    አባታችን እድሜ ከጤናጋር ይስጦት እግዚያብሔር የማያልቀውን በረከት በቤቶ ከመላው ቤተሰቦጋር ያትረፍልፍሎት

  • @betibeti-l8x
    @betibeti-l8x 5 місяців тому +4

    አባቴ የሰዉነት ጥግ ነወት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልወት በሰላም በተድላ በሙላት በጤና በፍቅር እስከመላዉ ቤተሰብወ ዘመነወት ይለቅ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 5 місяців тому +2

    ደግ ሰው ሁሌም ትልቅ ክብር አለው

  • @VipVip-oe5kl
    @VipVip-oe5kl 5 місяців тому +7

    እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን🙏🙏🙏🙏

  • @samiraAhmed-q5v
    @samiraAhmed-q5v Місяць тому

    አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጠዎት የተመረቁ ሰው ነዎት የእውነት ሰው

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 5 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት🙏የርሰዎን አይነቱን እግዚአብሔር ያብዛልን::

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 5 місяців тому +6

    እግዚአብሔር ይስጥዎት በዚህ ዘመን እደዚህ አይነት ሰው አለ እድሜ ከጤና ገር ይሰጠዎት ልጆችዎ ይባረኩ።

  • @ዘተዋህዶ-ጠ1ሰ
    @ዘተዋህዶ-ጠ1ሰ 5 місяців тому +2

    መስዬ ከመቀመጫዬተነስቼአመስግኛለሁ።
    እድሜና ጤና ይስጥዎት ቀናልብዎን አይለዉጥብዎት ቅን ሰዉ ጠፍቶነዉ ይህሁሉመከራ የበዛብን ተባረኩ እመቤቴማርያም ዋስ ጠበቃትሁንልዎት

  • @muluegebresgie9180
    @muluegebresgie9180 5 місяців тому +6

    እግዚአብሔር አምላክ ከነ ቤተሰዎቻቸው ያለም ምንም ችግር ያኑርልን አባታቺን በጣም የዋህ ትሁት አባት በጤና በሰላም ያኑሮት ❤❤❤

  • @abetu_maren2682
    @abetu_maren2682 5 місяців тому +5

    እድሜ ጤና ይስጥልኝ አባታችን የልጅዎን ፍሬ ያሳዩዎት❤❤

  • @LolLol-r1w
    @LolLol-r1w 5 місяців тому +1

    የኔ ጀግና አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት ❤❤❤ እንደ እናንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 5 місяців тому +5

    አዎን እንዲህም አይነት ሰው አለ ብቸኛ ነኝ ማንም የለኝም ባልን ሰአት ፈጣሪ ወደህይወታችን የሚያመጣቸው ሰዎች ሳይ የሱ ስራ ድንቅ ይለኛል አባታችን እንኳን አየኖት እንኳን ሰማኖት መድሀኒያለም ከነቤተሰቦችዎ እረጅም እድሜን ያድሎት ክፉ አይንካዎት አሁንም ለብዙዎች ያትርፎት የምትሰጡት አትጡ በስጋዊም በመንፈሳዊም በረከት ያጥለቅልቆት የፈጣሪ ጥበቃና ምህረት ሁሌም በዙሪያዎት ይሁን መሲዬም እጅግ በጣም እናመሰግንሻለን እንኳን አቀረብሽልን።

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 5 місяців тому +1

    እንደርሳቸው መልካም አባት ያብዛልን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ለመልካም አባታችን

  • @hajar3573
    @hajar3573 5 місяців тому +7

    አባታችን እርሱም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ፍጣሬ አምላክ በሰማይም በምድርም ያማር ነግር ይስጠወት ዘርወትም ይባርክ ❤❤❤❤❤❤

  • @ጦጢት
    @ጦጢት 5 місяців тому +1

    እኛም ሰደላየንዎት ደስ ብሎናል ከሰጡት በላይ ፈጣሪ ይስጦት ያቡት ይሳካ የነኩት ይባረክ በወለዱት ይደሰቱ ዘመንዎ በሳቅ በፍቅር በደስታ በሰላም በበረከት የቆይ❤❤❤

  • @hebestutenaw
    @hebestutenaw 5 місяців тому +3

    እግዚያብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እንዳተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን የደሃ አባት።

  • @azebtamene5177
    @azebtamene5177 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይስጦት ምን ይባላል ሰው ለወለደው እንኳን በከፋበት ጊዜ እርሶ ለሁሉ አባት ያደረጎት እግዚአብሔር ይስጦት እድሜና ጤናውን ይጨምርሎት

  • @kon9394
    @kon9394 5 місяців тому +5

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜእና ጤና አብዝቶ ይስጦት እዲህም አይነት ደግ ሰው አለ❤❤❤

  • @AlganeshTekle-b2j
    @AlganeshTekle-b2j 5 місяців тому +1

    ደጋግ ሰዎችን ያብዛልን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ልጆቿት ይባረኩ

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 5 місяців тому +2

    እንደ እርሶ ያለ አዛኝና ደጋግ ስዎችን ያብዛልን እድሜ ከጤና ጋር ከነ መላው ቤተስቦት ጭምር ይስጥልን መልካምነት ዋጋ አለው

  • @yemeskelusetotaye4568
    @yemeskelusetotaye4568 5 місяців тому +1

    እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንዎትን ይባርክ።
    ይህን መልካምነት አይለውጥብዎት።

  • @asmradessie6134
    @asmradessie6134 5 місяців тому +4

    እድሜና ጤና ይስጠዎት እንደርሰዎ አይነት ይብዛልን

  • @zerihundadi6591
    @zerihundadi6591 5 місяців тому +1

    ተባረኩ አባቴ

  • @jemi7142
    @jemi7142 5 місяців тому +9

    አቶ ንጋቱ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን. ያሰቡት በጎ ነገሮች ሁሉ አባቴ መድሃኒአለም ያሳካሎዎት🙏🙏🙏

  • @saragudeta1355
    @saragudeta1355 5 місяців тому +5

    በጣም የሚአስቀና ደግነት
    አምላኪ አትለቃ ፊለቃ ያላትን አድንያ ይስጣት ከሙሉ ጤነት ጋር ይስጣት ከገንዘብ ሃብት የበለጠ የጤና ሃብት ይስጥልን