Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ታዉቃለህ የሰለምኩት ባተ ነዉ በምታስተምረዉ እጂ ምንም እዉቀቱ የለኝም የተወለድኩት ከክርስቲያኖች ቤት ነዉ አላህ ባተዉስጥ እኔን ወሰደኝ እኳንም ሙስሊም ሆንኩ ያረብ የመጀመሪያ እረመዳኔ ነዉ እወድሀለዉ የኔጀግና
ማሻአላህ አላህ ካንቺ ጋር ይውን ሰብሩን ብርታቱን ይስጥሽ እህቴ አብ ሽር ፣ፈተናዎችን ሲያጋጥሙሽ በትህግስት ፣እለፊያቸው
@@አብዱልሳሚ አመሰግናለዉ ሴት ነኝ ወድሜ
@@የሉልሚስትሜሪቷ Susu ማሽ ኣላሁ ተባረከ ራሕማን በጣም ደስ ይላል ደስ እሚል የፆም ጅማሬ ያርግልሽ 🙏🙏🙏
@@kante5318 አሚን ያረብ አመሰግናለሁ
@@የሉልሚስትሜሪቷ ለምቅራት እውቀትን ለመፈለግ እንደምትራመጂ ተስፋ ኣደርጋለው
*_ያሲኔ_* ♥ _ከመልካም ንግግሮችህ ውስጥ ከልቤ ለዘላለም ተቀማጭ የሆነው ንግግር ይህ ነው!_*_የራስህ ወንጀል ይበቃሀል ስለሰዎች ወንጀል ገብተህ አትዋዥቅ_* ያልክበትአሏህ ያስታውስህ አብሽር በርታልን።
በጣም ወላሂ
ሳህ
አላህ እድሜ የሪዚምሊን ወለሂ ልብ የምነከ ነው።
@@sallamkhan1200 ያርብይሄንበላአንስቶልንበሰላምያኑርንያርብ
🎋ኑሩል የቂን🎋 ይህ ቻናል ሴብስክራይብ ይፈልጋልና ///💐💐ላኢላሀኢለሏህ 💐💐m.ua-cam.com/video/Hq8oVN3Y1fI/v-deo.htmlይህን ሊንክ ካዳመጥክ ቦሗላ ላኢላሀኢለሏህ ልክ እንዴሰማህው ልክ በሰማህው አይነት ላይ ከሆንቅ በርግጥም አንተ ቀጥተኛው መንገድ ላይ ነህ ላኪን ቃሏን ብቻ ከሆነ ግን !!!!!!!✍️ አቡ የህያ ወሏሁአዕለም
ይሄን ዳእዎ ሁሌም እሰማዎለሁ እውነት ነው ከሁሉም በላይ የውስጥ ፅዳት ይበልጣል።
ግን ዉስጥህን ከፀደህ ልምን ዱርዬዉ ሆናሃል
Aswrwb ustad nur tiyake aleng min masale ene tekarayiche. Amara gibi new migebaw eza wisha ale seguru eza wist yibetenal. Endet new. Selate yihinal. Chirash. Melayka aygebam yilalu min large nigereng
በጣም
@@እማዬያንቺዉነፋቂነኝእማ kķkkk
ትክክል
ሱበሀን አላህ ብቻ ቃልያሰኝል ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ አላህ ይጠብቅህ
እስኪ ዛሬ ላይክ አድርጎኝ በምትወዱት ኡዝታዜ ክፍትብሎኝ ነው።እስኪ ቢሻልኝ ብዙ ስልክፍኝነው
አብሽር አላህ ካችጋር ይሁን
አመሰግናለሁ ባንተ ህይወቴ ተቀየረ አላህን እንደወድ አረከኝ 10000000000000000000000000000000000000000000000000000 አመት ኑርልኝ፡፡
የአላህ አላህ ማነዉ እንዴኔ ይህ ዴእዋ የሚመቼዉ
💯👍👍👍♥
ክርስቲያንነበርኩ አሁንግን በራሴፈቃድሰልሚያለሁ አልሀምዱሊላህ ደስታየን አልገልፀውም አልሀምዱሊላህ ለአላህክብር ይገባው ያረብ
Masha Allah Allahu akiber Alhamdulilah Allah yatsinashi ehite
@@ፋፊነኝለድኔታጋይ አሚንንንንእህቴ
ማሻ አላህ ቆንጆ
My sister welcome 🙏🌹🌹
ማሻአለህ አለሁ አክበር አለህ ፅነቱን ይስጥሽ
ኡስታዘ በፈጠረኝ አላህ እምላሌው ያተፍቅ ያተውደታ በሙስልሞች ይቅርና በክርስታን እሂት ወድሞች ልብ ውስጥ መብረቅ ሰውን እደምሰረስር ያተ ሙሀባ በክርስታኖችም ውስጥ ገብቶ የሰረሰረነው አላህ ይጠብቅህ የነ ጀግና አደበት ጣፉጭ
ሁሌም አንተን ስሰማ ሠላም ይሰማኛል ቀልቤ ይሰበሰባል ሽኩረን ኡስታዝ
ያሲን ንሮ ላአላህ ብዬ ነዉ የምወድህ ከሰለምኩ ቅርብ ጌዜ ነዉ አልሃም ዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ እናም ክርስታን እያለዉ ሃዲሶችህን እሰማ ነበር ሁሌም አረሳህም አላህ ስራዎችህን ይዉደድልህ ዱአ አድርጉልኝ ቢተሰቦቼም አላህ እዲመራቸዉ ዉስታዝ አላህ ከይር ከሰሩት ባሮቹን ያድርግህ ወላሂ ሃዲስህ ደጋግሜ ባዳምጠዉ አልጠግብም ሰፕስክራብ አድርጌ አለሁ ግን ምትለቀዉን አይደርሰኝም የረበና ሰላም እና ህዝነት ባንተ ላይ ይሁን አላህ ይጠብቅህ
አልሀምዱሊላህ እንኳን ቀጥተኛዉ መንገድ አላህ መራህ🌱🌷🕋🕋
ማሻአላህ አላህ አክበር
አላሁአክበር አላህ በድንህ ላይ ያፅናህ /ሽ እህቴ
መሸ አላህ አላህ እኮንም ቀጥተኝ መገዱ መረህ አሚን
ማሻአላህ አላህ ጥንካሬውና ሰብሩ ፣ይስጥክ
ቀልቤ ወደ አላህ እንዴመለስ ዱአ አድርጉልኝ ለአላህ ብላችሁ???ወንድማችሁ ሙሀመድ😢😢😢
አላህ ቃልብህን ወዴ አቅዳ በድን ቃጥያልክ ጣካራያድርግህ
በምን ቆንቆ ልግለፆህ ብቻ አንተም በተናገርከዉ እኛም በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ያረብ ያረህማን
Wlekume asalem.woremtulhe wobarektuUzestena yang.mahina.yetaweli.umurehi.yarebi
@@samsungduos3034 ,w,×,
አምንንንን
@@samsungduos3034 0
አሚንያረብ
ሱብአነአላህ የማያረጅ ሀዲስ ሁሌ አዲስ አላህ ጥሩ ስራክ ይቀበልክ ኡስታዝ
ያጀመዓ ልቤ ደርቆብኛል ዱረ አድርጉልኝ በአሏህ ከልባችሁ በጣም ውሥጤ እያሠበነው
Allh gen enden aynetun meni yareg yhun weyen yemchershaw bete
Keminm yelelew kentu
ሀቢቢ ገልቢ ኡስታዜ እርጁም እድሜ ከጤና ጋር ፍገግታቺሁ ብቻ በቂ ነው እኮን ትምህርቱ❤❤❤
መሻአላህ ጀዛኩም አሏህ ኸይር ፊ ጀዛ ሱባሀን አላህ ምክርህ ከመጥፎ ነገሮች አውጥቶ ወደ ኸይር የሚያመጡ ናቸው እረጂም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር ኡስታዝ ያሲን ኑር
ጀዛካላህ ኸይር❤❤❤❤❤ወላሂ ድምፅህን ስሰማ በጣምነው ደስ የሚለኝ አዳሞጨ አልጠግበውም ጤናና ሀያት ይስጥህ😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍
አላህ ቀልባችንን ሙሉ ያርግልን ኡስታዜ እድሜ ይስጥህ
😍😍😍😍💝💝💝💝💝💞💝💞💝💖💖💖💗
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅ ያረብ አደበተህ ይጣፍጣል ያንተን ዳእዋ ስሰማ በጣም ከውስጤ እመሰጣለሁ ቀልቤ ይረጥባል ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ያረብ
ይኸ ትምህረት ደጋግሜ ሥሠማዉ በጣም የሚያሣሥብ ነዉ የልብ ነገረ አላህ ዉሥጣችንን ያፅዳዉ ጀዛከላህ ኸይረ ኡሥታዝ
ውስታዛችንአላህይጠብቅልን
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ እንዳንታ ያሉ ወንድሞች ያብዛልን
ምን ቃል አለኝ ስላንተ አንተ የነብዩ ሰ! አ! ወ ወራሽ አላህ ይጠብቅልኝ ያረብ
Amiiin ya rabbi
ተይ እንጂ ማነው ያለው ጭራሽ የነብያችን ወራሽ በፍፁም አይዴለም እንዳውም በድኑ ላይ እየቀለዴ ያለ ነው
s.a.w
@@tube965 ተይይይ እንጂ ማለት ምን ማለት ነው ያልሽውን አዉቀሸዋል ግን በድኑ እየቀለደ ነው ኮያልሽዉ እራሳችንን እንጠይቅ ቆም ብለን እናስተዉል የሱን ያህል አሁን ግማሽ ኧረ እሮብ እዉቀት አለሽ ብትታይ
የነብዩ ወራሾች አቂዳ ምን እንዴሁ ታውቂያለሽ!!!!!ካወቅሽ እንዴዛ አትይም ነበር የነብያችንን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን አስተምሮት ይዘው የመጡትን ሰሀቦች ታቢኢዎች አትባኡ ታቢኢዩች አቂዳቼው ጥርት ያለ ነው እሽ እንዴነዚህ አይዴለም
Long life my ustaz yasin la Allah biye ee wadahalow
በጣም ጥሩ ትምህረት ነዉ ቀጥልበት እግዘር ይስጥልን
መልካም ሰው (ቅን ሰው ነህ ወይም ነሽ )
Desalegn awon betam arif new,Allah be libachin yaqo.yew
ሱበሀንአላህ ያረብ ወገኔን አንተቀጥተኛውንመንገዲምራልኝ በራህመትህ
አላህ ይጠብቅህ ኦሰታዜ እድሜና ጤና ይሰጥህ ለአላህ ብዬ እውድሀለሁ
ሱለላሁ ❤ አለይሂ ❤ ወሰለም ❤ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ አላህ በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ያረብ ወላሂ ኡስታዜ ያሲን እና ኡስታዝ ካልዲ ክብሩን ስስማ ልቤ ይረጥባል ዉድ እህት ወድሞቸ ዱአ አድርጉልኝ ጉረሀን እድገባኝ
S a w
ሱለላህ አለሂወስለም ኢሽአላህ
ኡስታዜ ያርብ አላህእድሜህን ያርዝመው ያርብ አላህ በሰማነው እምንጠቀም ያርገን ያርብ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አታየምታሰምርው ትምርህት ውስጤ ነው ውስታዝ ናስር
በደንብ ተከታተይው ትጠቀሚበታለሽ ትለወጭበታለሽ እኔም ኦርቶዶክስ ነበርኩ ነገር ግን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ መራኝና ስልምናን ወፍቆኛል በጣም ደስተኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ
@@oumnefisayenatualji5406 ቀጠተኛስ ምገድ ኣርቶዳክስ ነቺ ፈጣሪ ለቦና ይስጠሽ
Allah esliminana yiwefkish ehit bedeb admcii bichegaw imnet eslam bicha new tikikilga haymanot ustze allah rejim edme yene adebet tafac
@@rabiaoumer6895 ክክክክክክክ አሳቅሽኝ አለማወቀሽ
@@ድንግልአማላጅእግዚአብሔር አልሀምዱሊላህ እኔስ ፈጣሪየን አላህን እጅጉን አመሰግነዋለሁ እጥፍ ድርብ አድርጌ እስልምናን ስለወፈቀኝ ከእስልምና ውጭ ያለ እምነት ወደውጭ በደንብ ተማሪ ስለክርስትና ምን አይነት እምነትና ማን እንደሚመለክ ከዛ ማንኛው ቀጥተኛ እንደሁ ትደርሽበታለሽ እኔም እንድምች ነበርኩ ከኦርቶዶክስ ውጭ እምነት ያለም አይመስለኝም ነበር ባለማወቅ አሁን ግን አላህ ልቦናየን ብሩህ አድርጎልኛል ሙስሊም መሆን መመረጥ መታደል ነው በእስልምናየ ፀንቼ ኑሬ በእስልምናየ ይግደለኝ ያረብ ሙስሊም ሳይሆኑ መሞት አንድ ሞት ብቻ እንዳይመስላችሁ ወገኖቼ ንቁ አሁንም ቅርብ ነው ብቼኛ ሀያል ዘላለማዊ አሸናፊ ጥበበኛ ወደሆነው አንዱ ፈጣሪ አምላክ አላህ ብቻ እና ብቻ ተመለሱ
እግዚአብሄር ይባርክህ በጣም ብሩሀና ብሩከ ሰውነህ አየኸው አያቴ ይኸቺን ቃል ይሎት ነበር ግብዞቾ ራሳቸውን አያውቁም ሁል ጊዜ የበላይ ነኝ ይላሉ አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ የሚለውንም ቃል አያውቁትም አከብርሃለሁ ላልሰሙ አሰማልን በጣም ደሰ ብሎኛል እውነቱን ሰላሰተማርከ ጊዘዜ ካለህ ደጋግመህ ብትመጣ ተባረክ ዕድሜና ጤና ይሰጥህ
አላህ የምንጠቀምበት ያድርገን አላህ ልባችንን ያፅዳልን ኢሻ አላህ ጀዛክለ አላህኸይራን ኡስታዜ
ያሲኔ የኔ አንደበተ ጣፋጭ አላውቅም የአንተን ዳዕዋ ስሰማ ውስጤ ይረካል አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ኡስታዜ አላህ አንተንም ቤተሰቦችህንም ከክፋ ነገር ይጠብልኝ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ የተግባር ሰው ያድርገን ያረብ ጌታየ ደጋግ ባሮችህን በመራበህ መንገድ ላይ እኔንም ምራኝ ለነሱ እዳገራህላቸው ለኔም አግራልኝ ያከሪም
ማሻአላህ ኡሥታዝ እዳተያሉትን ትላልቅሰወች ያብዛልን ትምህርት ከምንም በአ ያላ ህን መንገድ ያሥዛል እድምነጤና ይሥጥህ❤
ሰ.ዐ.ወ ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያረብ
ኡስታዜ ወላሂ ቃላት ያጥረኛል አንተን ለመግለፅ አላህ ይጠብቅህ ኑርልኝ ትምህርት በልቤ ውስጥ ገብቶ ልቤን ይሰብረዋል
ያሲንኔ
Allha ycmrlk yarabi yne abtii allha ywfkki yarabi
አልሀምዲሊላ ሙሥሊም ላረገኝ ጌታ ያረብ ኡሥታዜችንን ረጂም እዲሜ ሥጣቸወ ያረብ
ያረቢ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቀን ከኩራት
*_በጣም በጣም አንገብጋቢና ወቅታዊ ምክር ነው አሏህ ይዘንልን_*
ኡስተዜ ጀዘከይረን
እኔ ከ ሙስልሙ ማህበረሰብ ብወለድም ትክክለኛ መንገድ ያወኩት የተማርኩት ባንተ ነው ያረብ ኣላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያረብ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያዲረገን ኡዝታዚ እሪሜና ጤና ይሲጥልኚ ያረብ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያዲሪገን
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ ዱኒያ ወል አኼራ አላህ ይጠብቅህ የዲን አባታችን
ሡብሀንአላህ አላህ ዉስጣችን ያፅዳልን ኡስታዜ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ እኛም ከሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ደጋግመው ቢሠሙት የማይሠለቸዉ ትምህርትህ ጀዛኩም አላህ ኸይር
አላህ በሠማነው ተጠቃሚ ያርገን
ያሲኑሩን ላአላህ ብየ ነው እምወደው እሩጅም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይስጠው
እስኪ ሰለዋት በነብዮ ላይ አንበሽብሹ አላሁመ ሰሊወሠለም አለ ሀቢብነ ሙሐመድ
አላሁመሦሊ ወሠሊማአ አላ ነብይና ሙሀመድ
አላሁመሶለ ወሠለም አላነብይና መሀመድ ( ሰ ዐ ወ)
ሰለለሁ አለይሂ ወሰልም
اليحوسلم
ኡስታዜ ሰላሙአለይኩም አላህ ይጠብቅህ ጨምሮ ጨማምሮ ይባረክ ፊኩሉ ሀያትህ ሙስሊም ወድሜ ለቤተሰብህና ለክቡር ባለቤትህ ልጆችህ ለኛ ለሀበሻ ሙስሊሞች አላህ ያቆይህ
ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዜ የአንተ ዳዕዋ ሁሌም አስፈላጊ ናቸው በርታልን
ኡሥታዝአላህ ባለችበት ይጠብቅህአላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ያረብእኛንም ያሣውቀን ሠምተንይምንጠቀምበትያረገን
*ኡስታዝየ* ማሻአሏህ የኛ አንደበተ እርቱ በርታልን አሏህ ይጨምርልህ ባለህበት አሏህ ይጠብቅልን ያረብ።
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاتهاستاز ياسين نورو جزك الله خيراماشاء الله تبارك اللهصلى الله عليه وسلم
እኔግረብ መገባትእፈለገ አለሁ አሰገብኝ በአላህ ሰም
የሀቢቢ ደግሜ ደጋግሜ ብስማህ ማልስለች አላህ ይጠብቅህ
Mashallah በስርማንው ምንጠቀም ያድርገን አሲኔ ያኬራ ወንድሜ ❤❤❤
ኡሲታዚ ያአላህ ረሃማት ባንታእና በባልደረቦችህ ይዉረድ ማሻ አላህ አላህይጨምሪህ
ጀዛከላህ ኸይረን ውድና ብርቅየው ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
ወንድሜ ያስን ኑሩ አላህ ይጥብቅህ ማሻ አላህ እኝም በስምነው አንትም በውረህዉ ታጥቃም አላህ ያድራግን ያረብብ ጀዛክላ ኸይራ ኡስታዜ
አህሌን ኡስታዜ ጀዛከ አላህ ከይር የእኔ መምህር አላህ ከጠላቶች ሴራ ይጠብቅህ የኔ ልዩ
እድሜህን ያርዝመው ኡስታዝና እኔም ባሌ በጣም ኩሩ ነው አላህ ቀልብ ይስጠው ልቡን ያስተካክልልኝ ወላሂ አንድ ሰው ከተናገረው እሱ ማነው ይላል በተለይ በቤተሰቤ ላይ ያለው ድፍረት የበላይነት ሁሌ ያስጨንቀኛል አላህ ያስተካክልልኝ ያረብብብብብብብ
አላህ ይገዝሽ
@@ethioatematem8545 አሚን ያረብ
ኡስታዝ እዳተ የተባረከ ወንድልጅ አላህ እድሰጠኝ ዱአእያረኩ ነው ከምወደው ባለቤቴ አተም ዱአአርግልኝ አሚን እላለሁ አተንም አላህ ይጠብቅህ መሸአላህ ብያለሁ
አላህ ኸይሩን ሁሉ ላንተ ይስጥህ ኡስታዝ እኔጃ ምን ቃላት ልግለፅህ አላህ እደመና ጤና ይስጥህ መሰሎችህንም ያብዛልን
አላህ በሰማነው ተጠቃምዎች ያድርገን
አሚን የሪብ
የኔ መልካም የሀበሻ ጀግናየ ኡስታዜ ለአላህ ብየነዉ የምወድህ ያርብ እድሜ ይስጥህ
sallallahu aleyhi wassallam sallallahu aleyhi wassallam sallallahu aleyhi wassallam sallallahu aleyhi wassallam sallallahu aleyhi wassallam sallallahu aleyhi wassallam sallallahu aleyhi wassallam sallallahu aleyhi wassallam sallallahu aleyhi wassallam sallallahu aleyhi wassallam sallallahu aleyhi wassallam
ኡሥታዝዬ ወላሂ ለአላህ ሥል በጣም እወድሀለው የኔ አንደበተ ብሩህ
ኡሰታዝ አለህ ይጠብቅህ ደእዎችን ያብዘልን ።
ኡስታዜ በጣም ነው የምወድህ አላህ ጀነትን ይወፍቅህ በአዱኒያ ደግሞ ደስታን ይወፍቅህ ❤❤❤❤
አላህ ይጠብቅህ ጀዛክላህ
ኡስታዜ አላህ ረጅምምምምም እድሜ ከጤና ጋ አላህ ደርቦ ደራርቦ ይወፍቅህ እኛም በሰማነዉ የምንጠቀም አላህ ያድርገን ያረብብብብብ ☝️☝️😘😘😘😘😘😘
ነፍሴን ምወዳትን ያክል ወድሀለው አላህ ምስክሬ ነው❤️
አላህ ይውደዲሺ የኔውድ እኔም እሱና አህመት አደምን
ጀዛኩምአላሁ ኸይረን ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ አወ በኡስታዝ ያሴን ኑር ያተመለሰ ሰው መቸም አነመለሰም እኔም አላህ ነው ወደ ትክክለኛው መንገድ ያመጣኝ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስተኛ ነኝ
ጀዛክ አላህኸይርን ኡስታዝ የአላህ አንተ ወደቀተኛውምንገዲ ምራን ያረብ እሲቲ ደአ አረጉልኝ ወገኖች
ያሲንየእድሜናጤናአላህሰ.ወያብዛልህ፣ያንተንዳእዋ፣ስሰማኢማኔይታደሳል፣እናታስፈልገኛለህ
لاإله إلا لله انت سبحان إني كنت من الظالمين 😢
ማሻአላህ ጀዛክላህከይር ኡስታዝኑሩ
ማሻ አለህ አለህ ይጠብቅህ ከእመኔ ተዘነግቼ ከነበረበት የቀሰቀስከኝ ኡስተዝ ዕድሜ ና ጤና ይስጥህ፤፤
ኡስታዜ አለህ ይጠብቅህ ወለህ ካልብ ነው ምዎድህ ኡስታዜ !!
በሰማነው፡ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ማሻአላህ ኡሰታዝ አላህ እውቀት ይጨምርልህ፡ እህት ወንድሞች በሰማነው፡ተጠቃሚ እንድንሆን ዘንድ ዱአ ማድረግ ይጠበቅብናል
WLEKUM WSLLAM WRAHMTULLAHI WBRKATU አላህ በውብ ነገረ ያሠታውስክ ፊዱኒያ ወለ አኪራ . ኡሠታዛችን
ዋለይኩም ወሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱእስታዝ እኔ አተን የምገልፅበት አደበት ያጥረኛል ብቻማሻአላህ አላህ ሚዳህ በጄነት ይክፈልክ እሻላ እኔም አላህ ይወደኛል ሙስልም አድርጉ ፈጥሮኛል እደንተዉድሞ ብዙ እስታዞች አሉኝ እድሜያቹ ያርዝምልን የሞቱትም አላህ ጄነት ይዎፍቃችዉ እኔም እደናተ ሳሊህ የሆነ ትዳር እዲዎፍቀኝ የሁልግዜድዋዬነዉ
ዋልይኩም ሰላም ወራህመትሎህ ወበረካቱ ማሻአላ ጀዛኸም አላህ ኸይር ዉድ ኡዝታዝ ጀዛኸም አላህ ኸይር ሱበሀን አላህ
ሶለላሁለይሂ፣ወሰለም፣ጀዛካላሁል፣ኸይር፣ማሻአላህ፣አሏህ፣ይጠብቅልን፣ከነበተሠብህ፣እንሻአላህ፣አላሁ፣ትአላ፣ከአርሽ፣ጥላሥር፣ከሚውላቸው፣አላህያድርገን፣
Hi
አላህ ይሕፈዝና ወየህዲና ጀዛከላህ ኸይር ወባረከላሁ ፊክ ወላሂ ቀልብላይ የሚገባ ደርስነው አላህ ይክትብ አጅርክአላህ ይሽረሕ ሱዱርና ወየርዝቅና አልኢኽላስ ያረብ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ያረብ አላህ ይጠብቅ ኡስታዝ
ኡስታዝ በጣም ለየት ያልክ ሰዉ ነህ ልቤ ውስ ጥ ትልቅ ነገር ገብተሀል አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላረከኝ ጌታ
ኡስታዜ፡አላህ፡ይጠብቅህ፡ባለህበት፡እኔንም፡በሰማሁት፡ተጠቃሚአላህ፡ያዲርገኝ፡ያረብ።።።።።።።።።።።።
ሀቢቢ አተ አላህ ያህሚክ ሚንኩል ሸር ኡስታዜ
ጃዛከለ ኸይራን ውድ ኡስተዝችን አሏህ ይጠብቅልኝ ወሏህ የንተን ዳወ ስስማ ወስጤ በዳስተ ይሞለል
Allahumma Ameen yaa rabbil Alamiin jzkh ustath ☝️
ላይክ ላይክ ላይክ። የዳእዋዎችን ቻናል ላይክ እያረጋችሁ ድናችንን እንማርርርር ውድ የኢስላም ልጆች
ላይክማ በደብ ምሰጠው
ለአላህ ብለን ስንወድህ ከሀቢቢ ጋር ሀውድ ላይ እንደምንገናኝ እያሰብን ነው።ለአላህ ብዬ እወድሃለሁ ዑስታዝ 🌹
ጀዛኩሙላኸይር ኡስታዜ ለአላህብዬወዲሀለሁ አላህ ይጠብቅህ
መሸለህ ኡስታዝነ አለህ ይጠብቅህ እድሜነ ጤነህን አለህ ያሪዝምልህ ያረቢ ለኝም ትክክለኝውን መንገድ ምረን ያረብ ቃልቤን በንታ ፊቅር ሙለልኝ ያረህማን በረመቲክ
Betam konjo tmhert new.amesegnalehu.
ጀዘአክ አላህ ኸይር ኡሥታዝ
አሚን ያረብ አላህ ውስጣቸው ጽዱ ከሆኑት ባሮች መካከል ያድርገን
Jaza kllah hiyer ustaz allah balhibat yitabeqeh
ኡስታዜ ጅዛከ አላሁ ኸይረን ከመጥፎ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ለወዱዱ ብየ እወድሀለሁ
ያረብ ቁረአንንአግራልኝ ዱአአድርጉልኝ እህቶች
ያርብ ለሁላችንም ያግራልን
ያረብ ለሁላችንም ወላሂ
One of the best Amharic dawah wellahi may Allah bless you ustaz yasin nuru every time I hear this dawah my emaan refreshing 😊😊😊
May Allah protect you from evil and May Allah give you healthy and long life to teach for all human beings. Jezakumuallah keyren
የኔ ጀግና አላህ ይጨምርልህ እውነት መግለፅ ያቅተኛል ወላሂ እኔጃ
ጀዛኩም ኸይር ያሴኒአላህ ይጠብቅህግልፅንውትምህርትህ ማሻአላ
ኡስታዜ የኔ መካሪ የኔ ሁሉ ነገሬ የኔ አስተዋይ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ጀዛህን እጥፍ ድርብ አርጎ ቧዱንያም ባኼራም ይመልስልህ አላህ ቀልባችንን ያሳምርልን ያረብ ወላሂ ፈራሁ ስለ እኔ እየነገርክ ነው የመሰለኝ ያኡመተ መሃመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ተከታዮች በዱዓቹ አትርሱኝ እህታቹ Nu nege
አይዞሽ ማማየ የኢሥላም እህቴ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ ደህና ኑሮ ና አኗኗሪ ምርጥ የትዳር አጋር ይሥጥሽ አንቺም ለኛ በዱአ አትርሽኝ መልካም የረመዳን ወር ይሁንልሽ የዚክር የኢባዳ ያድርግልሽ
ታዉቃለህ የሰለምኩት ባተ ነዉ በምታስተምረዉ እጂ ምንም እዉቀቱ የለኝም የተወለድኩት ከክርስቲያኖች ቤት ነዉ አላህ ባተዉስጥ እኔን ወሰደኝ እኳንም ሙስሊም ሆንኩ ያረብ የመጀመሪያ እረመዳኔ ነዉ እወድሀለዉ የኔጀግና
ማሻአላህ አላህ ካንቺ ጋር ይውን ሰብሩን ብርታቱን ይስጥሽ እህቴ አብ ሽር ፣ፈተናዎችን ሲያጋጥሙሽ በትህግስት ፣እለፊያቸው
@@አብዱልሳሚ አመሰግናለዉ ሴት ነኝ ወድሜ
@@የሉልሚስትሜሪቷ Susu ማሽ ኣላሁ ተባረከ ራሕማን በጣም ደስ ይላል ደስ እሚል የፆም ጅማሬ ያርግልሽ 🙏🙏🙏
@@kante5318 አሚን ያረብ አመሰግናለሁ
@@የሉልሚስትሜሪቷ ለምቅራት እውቀትን ለመፈለግ እንደምትራመጂ ተስፋ ኣደርጋለው
*_ያሲኔ_* ♥ _ከመልካም ንግግሮችህ ውስጥ ከልቤ ለዘላለም ተቀማጭ የሆነው ንግግር ይህ ነው!_
*_የራስህ ወንጀል ይበቃሀል ስለሰዎች ወንጀል ገብተህ አትዋዥቅ_* ያልክበት
አሏህ ያስታውስህ አብሽር በርታልን።
በጣም ወላሂ
ሳህ
አላህ እድሜ የሪዚምሊን ወለሂ ልብ የምነከ ነው።
@@sallamkhan1200 ያርብይሄንበላአንስቶልንበሰላምያኑርንያርብ
🎋ኑሩል የቂን🎋 ይህ ቻናል ሴብስክራይብ ይፈልጋልና ///
💐💐ላኢላሀኢለሏህ 💐💐
m.ua-cam.com/video/Hq8oVN3Y1fI/v-deo.html
ይህን ሊንክ ካዳመጥክ ቦሗላ ላኢላሀኢለሏህ ልክ እንዴሰማህው ልክ በሰማህው አይነት ላይ ከሆንቅ በርግጥም አንተ ቀጥተኛው መንገድ ላይ ነህ ላኪን ቃሏን ብቻ ከሆነ ግን !!!!!!!
✍️ አቡ የህያ
ወሏሁአዕለም
ይሄን ዳእዎ ሁሌም እሰማዎለሁ እውነት ነው ከሁሉም በላይ የውስጥ ፅዳት ይበልጣል።
ግን ዉስጥህን ከፀደህ ልምን ዱርዬዉ ሆናሃል
Aswrwb ustad nur tiyake aleng min masale ene tekarayiche. Amara gibi new migebaw eza wisha ale seguru eza wist yibetenal. Endet new. Selate yihinal. Chirash. Melayka aygebam yilalu min large nigereng
በጣም
@@እማዬያንቺዉነፋቂነኝእማ kķkkk
ትክክል
ሱበሀን አላህ ብቻ ቃልያሰኝል ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ አላህ ይጠብቅህ
እስኪ ዛሬ ላይክ አድርጎኝ በምትወዱት ኡዝታዜ ክፍትብሎኝ ነው።እስኪ ቢሻልኝ ብዙ ስልክፍኝነው
አብሽር አላህ ካችጋር ይሁን
አመሰግናለሁ ባንተ ህይወቴ ተቀየረ አላህን እንደወድ አረከኝ 10000000000000000000000000000000000000000000000000000 አመት ኑርልኝ፡፡
የአላህ አላህ ማነዉ እንዴኔ ይህ ዴእዋ የሚመቼዉ
💯👍👍👍♥
ክርስቲያንነበርኩ አሁንግን በራሴፈቃድሰልሚያለሁ አልሀምዱሊላህ ደስታየን አልገልፀውም አልሀምዱሊላህ ለአላህክብር ይገባው ያረብ
Masha Allah
Allahu akiber
Alhamdulilah
Allah yatsinashi ehite
@@ፋፊነኝለድኔታጋይ አሚንንንንእህቴ
ማሻ አላህ ቆንጆ
My sister welcome 🙏🌹🌹
ማሻአለህ አለሁ አክበር አለህ ፅነቱን ይስጥሽ
ኡስታዘ በፈጠረኝ አላህ እምላሌው ያተፍቅ ያተውደታ በሙስልሞች ይቅርና በክርስታን እሂት ወድሞች ልብ ውስጥ መብረቅ ሰውን እደምሰረስር ያተ ሙሀባ በክርስታኖችም ውስጥ ገብቶ የሰረሰረነው አላህ ይጠብቅህ የነ ጀግና አደበት ጣፉጭ
ሁሌም አንተን ስሰማ ሠላም ይሰማኛል ቀልቤ ይሰበሰባል ሽኩረን ኡስታዝ
ያሲን ንሮ ላአላህ ብዬ ነዉ የምወድህ ከሰለምኩ ቅርብ ጌዜ ነዉ አልሃም ዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ እናም ክርስታን እያለዉ ሃዲሶችህን እሰማ ነበር ሁሌም አረሳህም አላህ ስራዎችህን ይዉደድልህ ዱአ አድርጉልኝ ቢተሰቦቼም አላህ እዲመራቸዉ
ዉስታዝ አላህ ከይር ከሰሩት ባሮቹን ያድርግህ ወላሂ ሃዲስህ ደጋግሜ ባዳምጠዉ አልጠግብም ሰፕስክራብ አድርጌ አለሁ ግን ምትለቀዉን አይደርሰኝም
የረበና ሰላም እና ህዝነት ባንተ ላይ ይሁን አላህ ይጠብቅህ
አልሀምዱሊላህ እንኳን ቀጥተኛዉ መንገድ አላህ መራህ🌱🌷🕋🕋
ማሻአላህ አላህ አክበር
አላሁአክበር አላህ በድንህ ላይ ያፅናህ /ሽ እህቴ
መሸ አላህ አላህ እኮንም ቀጥተኝ መገዱ መረህ አሚን
ማሻአላህ አላህ ጥንካሬውና ሰብሩ ፣ይስጥክ
ቀልቤ ወደ አላህ እንዴመለስ ዱአ አድርጉልኝ ለአላህ ብላችሁ???ወንድማችሁ ሙሀመድ😢😢😢
አላህ ቃልብህን ወዴ አቅዳ በድን ቃጥያልክ ጣካራያድርግህ
በምን ቆንቆ ልግለፆህ ብቻ አንተም በተናገርከዉ እኛም በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ያረብ ያረህማን
Wlekume asalem.woremtulhe wobarektu
Uzestena yang.mahina.yetaweli.umurehi.yarebi
@@samsungduos3034 ,w,×,
አምንንንን
@@samsungduos3034 0
አሚንያረብ
ሱብአነአላህ የማያረጅ ሀዲስ ሁሌ አዲስ አላህ ጥሩ ስራክ ይቀበልክ ኡስታዝ
ያጀመዓ ልቤ ደርቆብኛል ዱረ አድርጉልኝ በአሏህ ከልባችሁ በጣም ውሥጤ እያሠበነው
Allh gen enden aynetun meni yareg yhun weyen yemchershaw bete
Keminm yelelew kentu
ሀቢቢ ገልቢ ኡስታዜ እርጁም እድሜ ከጤና ጋር ፍገግታቺሁ ብቻ በቂ ነው እኮን ትምህርቱ❤❤❤
መሻአላህ ጀዛኩም አሏህ ኸይር ፊ ጀዛ ሱባሀን አላህ ምክርህ ከመጥፎ ነገሮች አውጥቶ ወደ ኸይር የሚያመጡ ናቸው እረጂም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር ኡስታዝ ያሲን ኑር
ጀዛካላህ ኸይር❤❤❤❤❤ወላሂ ድምፅህን ስሰማ በጣምነው ደስ የሚለኝ አዳሞጨ አልጠግበውም ጤናና ሀያት ይስጥህ😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍
አላህ ቀልባችንን ሙሉ ያርግልን ኡስታዜ እድሜ ይስጥህ
😍😍😍😍💝💝💝💝💝💞💝💞💝💖💖💖💗
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅ ያረብ አደበተህ ይጣፍጣል ያንተን ዳእዋ ስሰማ በጣም ከውስጤ እመሰጣለሁ ቀልቤ ይረጥባል ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ያረብ
ይኸ ትምህረት ደጋግሜ ሥሠማዉ በጣም የሚያሣሥብ ነዉ የልብ ነገረ አላህ ዉሥጣችንን ያፅዳዉ ጀዛከላህ ኸይረ ኡሥታዝ
ውስታዛችንአላህይጠብቅልን
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ እንዳንታ ያሉ ወንድሞች ያብዛልን
ምን ቃል አለኝ ስላንተ አንተ የነብዩ ሰ! አ! ወ ወራሽ አላህ ይጠብቅልኝ ያረብ
Amiiin ya rabbi
ተይ እንጂ ማነው ያለው ጭራሽ የነብያችን ወራሽ በፍፁም አይዴለም እንዳውም በድኑ ላይ እየቀለዴ ያለ ነው
s.a.w
@@tube965 ተይይይ እንጂ ማለት ምን ማለት ነው ያልሽውን አዉቀሸዋል ግን በድኑ እየቀለደ ነው ኮያልሽዉ እራሳችንን እንጠይቅ ቆም ብለን እናስተዉል የሱን ያህል አሁን ግማሽ ኧረ እሮብ እዉቀት አለሽ ብትታይ
የነብዩ ወራሾች አቂዳ ምን እንዴሁ ታውቂያለሽ!!!!!
ካወቅሽ እንዴዛ አትይም ነበር የነብያችንን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን አስተምሮት ይዘው የመጡትን ሰሀቦች ታቢኢዎች አትባኡ ታቢኢዩች አቂዳቼው ጥርት ያለ ነው እሽ እንዴነዚህ አይዴለም
Long life my ustaz yasin la Allah biye ee wadahalow
በጣም ጥሩ ትምህረት ነዉ ቀጥልበት እግዘር ይስጥልን
መልካም ሰው (ቅን ሰው ነህ ወይም ነሽ )
Desalegn awon betam arif new,Allah be libachin yaqo.yew
ሱበሀንአላህ ያረብ ወገኔን አንተቀጥተኛውንመንገዲምራልኝ በራህመትህ
አላህ ይጠብቅህ ኦሰታዜ እድሜና ጤና ይሰጥህ ለአላህ ብዬ እውድሀለሁ
ሱለላሁ ❤ አለይሂ ❤ ወሰለም ❤ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ አላህ በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ያረብ ወላሂ ኡስታዜ ያሲን እና ኡስታዝ ካልዲ ክብሩን ስስማ ልቤ ይረጥባል ዉድ እህት ወድሞቸ ዱአ አድርጉልኝ ጉረሀን እድገባኝ
S a w
ሱለላህ አለሂወስለም ኢሽአላህ
ኡስታዜ ያርብ አላህእድሜህን ያርዝመው ያርብ አላህ በሰማነው እምንጠቀም ያርገን ያርብ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አታየምታሰምርው ትምርህት ውስጤ ነው ውስታዝ ናስር
በደንብ ተከታተይው ትጠቀሚበታለሽ ትለወጭበታለሽ እኔም ኦርቶዶክስ ነበርኩ ነገር ግን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ መራኝና ስልምናን ወፍቆኛል በጣም ደስተኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ
@@oumnefisayenatualji5406 ቀጠተኛስ ምገድ ኣርቶዳክስ ነቺ ፈጣሪ ለቦና ይስጠሽ
Allah esliminana yiwefkish ehit bedeb admcii bichegaw imnet eslam bicha new tikikilga haymanot ustze allah rejim edme yene adebet tafac
@@rabiaoumer6895 ክክክክክክክ አሳቅሽኝ አለማወቀሽ
@@ድንግልአማላጅእግዚአብሔር አልሀምዱሊላህ እኔስ ፈጣሪየን አላህን እጅጉን አመሰግነዋለሁ እጥፍ ድርብ አድርጌ እስልምናን ስለወፈቀኝ ከእስልምና ውጭ ያለ እምነት ወደውጭ በደንብ ተማሪ ስለክርስትና ምን አይነት እምነትና ማን እንደሚመለክ ከዛ ማንኛው ቀጥተኛ እንደሁ ትደርሽበታለሽ እኔም እንድምች ነበርኩ ከኦርቶዶክስ ውጭ እምነት ያለም አይመስለኝም ነበር ባለማወቅ አሁን ግን አላህ ልቦናየን ብሩህ አድርጎልኛል ሙስሊም መሆን መመረጥ መታደል ነው በእስልምናየ ፀንቼ ኑሬ በእስልምናየ ይግደለኝ ያረብ
ሙስሊም ሳይሆኑ መሞት አንድ ሞት ብቻ እንዳይመስላችሁ ወገኖቼ ንቁ አሁንም ቅርብ ነው ብቼኛ ሀያል ዘላለማዊ አሸናፊ ጥበበኛ ወደሆነው አንዱ ፈጣሪ አምላክ አላህ ብቻ እና ብቻ ተመለሱ
እግዚአብሄር ይባርክህ በጣም ብሩሀና ብሩከ ሰውነህ አየኸው አያቴ ይኸቺን ቃል ይሎት ነበር ግብዞቾ ራሳቸውን አያውቁም ሁል ጊዜ የበላይ ነኝ ይላሉ አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ የሚለውንም ቃል አያውቁትም አከብርሃለሁ ላልሰሙ አሰማልን በጣም ደሰ ብሎኛል እውነቱን ሰላሰተማርከ ጊዘዜ ካለህ ደጋግመህ ብትመጣ ተባረክ ዕድሜና ጤና ይሰጥህ
አላህ የምንጠቀምበት ያድርገን አላህ ልባችንን ያፅዳልን ኢሻ አላህ ጀዛክለ አላህኸይራን ኡስታዜ
ያሲኔ የኔ አንደበተ ጣፋጭ አላውቅም የአንተን ዳዕዋ ስሰማ ውስጤ ይረካል አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ኡስታዜ አላህ አንተንም ቤተሰቦችህንም ከክፋ ነገር ይጠብልኝ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ የተግባር ሰው ያድርገን ያረብ ጌታየ ደጋግ ባሮችህን በመራበህ መንገድ ላይ እኔንም ምራኝ ለነሱ እዳገራህላቸው ለኔም አግራልኝ ያከሪም
ማሻአላህ ኡሥታዝ እዳተያሉትን ትላልቅሰወች ያብዛልን ትምህርት ከምንም በአ ያላ ህን መንገድ ያሥዛል እድምነጤና ይሥጥህ❤
ሰ.ዐ.ወ ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያረብ
ኡስታዜ ወላሂ ቃላት ያጥረኛል አንተን ለመግለፅ አላህ ይጠብቅህ ኑርልኝ ትምህርት በልቤ ውስጥ ገብቶ ልቤን ይሰብረዋል
ያሲንኔ
Allha ycmrlk yarabi yne abtii allha ywfkki yarabi
አልሀምዲሊላ ሙሥሊም ላረገኝ ጌታ ያረብ ኡሥታዜችንን ረጂም እዲሜ ሥጣቸወ ያረብ
ያረቢ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቀን ከኩራት
*_በጣም በጣም አንገብጋቢና ወቅታዊ ምክር ነው አሏህ ይዘንልን_*
ኡስተዜ ጀዘከይረን
እኔ ከ ሙስልሙ ማህበረሰብ ብወለድም ትክክለኛ መንገድ ያወኩት የተማርኩት ባንተ ነው ያረብ ኣላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያረብ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያዲረገን ኡዝታዚ እሪሜና ጤና ይሲጥልኚ ያረብ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያዲሪገን
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ ዱኒያ ወል አኼራ አላህ ይጠብቅህ የዲን አባታችን
ሡብሀንአላህ አላህ ዉስጣችን ያፅዳልን ኡስታዜ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ እኛም ከሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ደጋግመው ቢሠሙት የማይሠለቸዉ ትምህርትህ ጀዛኩም አላህ ኸይር
አላህ በሠማነው ተጠቃሚ ያርገን
ያሲኑሩን ላአላህ ብየ ነው እምወደው እሩጅም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይስጠው
እስኪ ሰለዋት በነብዮ ላይ አንበሽብሹ አላሁመ ሰሊወሠለም አለ ሀቢብነ ሙሐመድ
አላሁመሦሊ ወሠሊማአ አላ ነብይና ሙሀመድ
አላሁመሶለ ወሠለም አላነብይና መሀመድ ( ሰ ዐ ወ)
ሰለለሁ አለይሂ ወሰልም
اليحوسلم
s.a.w
ኡስታዜ ሰላሙአለይኩም አላህ ይጠብቅህ ጨምሮ ጨማምሮ ይባረክ ፊኩሉ ሀያትህ ሙስሊም ወድሜ ለቤተሰብህና ለክቡር ባለቤትህ ልጆችህ ለኛ ለሀበሻ ሙስሊሞች አላህ ያቆይህ
ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዜ የአንተ ዳዕዋ ሁሌም አስፈላጊ ናቸው በርታልን
ኡሥታዝአላህ ባለችበት ይጠብቅህአላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ያረብእኛንም ያሣውቀን ሠምተንይምንጠቀምበትያረገን
*ኡስታዝየ* ማሻአሏህ የኛ አንደበተ እርቱ በርታልን አሏህ ይጨምርልህ ባለህበት አሏህ ይጠብቅልን ያረብ።
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته
استاز ياسين نورو جزك الله خيرا
ماشاء الله تبارك الله
صلى الله عليه وسلم
እኔግረብ መገባትእፈለገ አለሁ አሰገብኝ በአላህ ሰም
የሀቢቢ ደግሜ ደጋግሜ ብስማህ ማልስለች አላህ ይጠብቅህ
Mashallah በስርማንው ምንጠቀም ያድርገን አሲኔ ያኬራ ወንድሜ ❤❤❤
ኡሲታዚ ያአላህ ረሃማት ባንታእና በባልደረቦችህ ይዉረድ ማሻ አላህ አላህይጨምሪህ
ጀዛከላህ ኸይረን ውድና ብርቅየው ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
ወንድሜ ያስን ኑሩ አላህ ይጥብቅህ ማሻ አላህ እኝም በስምነው አንትም በውረህዉ ታጥቃም አላህ ያድራግን ያረብብ ጀዛክላ ኸይራ ኡስታዜ
አህሌን ኡስታዜ ጀዛከ አላህ ከይር የእኔ መምህር አላህ ከጠላቶች ሴራ ይጠብቅህ የኔ ልዩ
እድሜህን ያርዝመው ኡስታዝና እኔም ባሌ በጣም ኩሩ ነው አላህ ቀልብ ይስጠው ልቡን ያስተካክልልኝ ወላሂ አንድ ሰው ከተናገረው እሱ ማነው ይላል በተለይ በቤተሰቤ ላይ ያለው ድፍረት የበላይነት ሁሌ ያስጨንቀኛል አላህ ያስተካክልልኝ ያረብብብብብብብ
አላህ ይገዝሽ
@@ethioatematem8545 አሚን ያረብ
ኡስታዝ እዳተ የተባረከ ወንድልጅ አላህ እድሰጠኝ ዱአእያረኩ ነው ከምወደው ባለቤቴ አተም ዱአአርግልኝ አሚን እላለሁ አተንም አላህ ይጠብቅህ መሸአላህ ብያለሁ
አላህ ኸይሩን ሁሉ ላንተ ይስጥህ ኡስታዝ እኔጃ ምን ቃላት ልግለፅህ አላህ እደመና ጤና ይስጥህ መሰሎችህንም ያብዛልን
አላህ በሰማነው ተጠቃምዎች ያድርገን
አሚን የሪብ
የኔ መልካም የሀበሻ ጀግናየ ኡስታዜ ለአላህ ብየነዉ የምወድህ ያርብ እድሜ ይስጥህ
sallallahu aleyhi wassallam
sallallahu aleyhi wassallam sallallahu aleyhi wassallam
sallallahu aleyhi wassallam sallallahu aleyhi wassallam
sallallahu aleyhi wassallam sallallahu aleyhi wassallam
sallallahu aleyhi wassallam sallallahu aleyhi wassallam
sallallahu aleyhi wassallam sallallahu aleyhi wassallam
ኡሥታዝዬ ወላሂ ለአላህ ሥል በጣም እወድሀለው የኔ አንደበተ ብሩህ
ኡሰታዝ አለህ ይጠብቅህ ደእዎችን ያብዘልን ።
ኡስታዜ በጣም ነው የምወድህ አላህ ጀነትን ይወፍቅህ በአዱኒያ ደግሞ ደስታን ይወፍቅህ ❤❤❤❤
አላህ ይጠብቅህ ጀዛክላህ
ኡስታዜ አላህ ረጅምምምምም እድሜ ከጤና ጋ አላህ ደርቦ ደራርቦ ይወፍቅህ እኛም በሰማነዉ የምንጠቀም አላህ ያድርገን ያረብብብብብ ☝️☝️😘😘😘😘😘😘
ነፍሴን ምወዳትን ያክል ወድሀለው አላህ ምስክሬ ነው❤️
አላህ ይውደዲሺ የኔውድ እኔም እሱና አህመት አደምን
ጀዛኩምአላሁ ኸይረን ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ አወ በኡስታዝ ያሴን ኑር ያተመለሰ ሰው መቸም አነመለሰም እኔም አላህ ነው ወደ ትክክለኛው መንገድ ያመጣኝ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስተኛ ነኝ
ጀዛክ አላህኸይርን ኡስታዝ የአላህ አንተ ወደቀተኛውምንገዲ ምራን ያረብ እሲቲ ደአ አረጉልኝ ወገኖች
ያሲንየእድሜናጤናአላህሰ.ወያብዛልህ፣ያንተንዳእዋ፣ስሰማኢማኔይታደሳል፣እናታስፈልገኛለህ
لاإله إلا لله انت سبحان إني كنت من الظالمين 😢
ማሻአላህ ጀዛክላህከይር ኡስታዝኑሩ
ማሻ አለህ አለህ ይጠብቅህ ከእመኔ ተዘነግቼ ከነበረበት የቀሰቀስከኝ ኡስተዝ ዕድሜ ና ጤና ይስጥህ፤፤
ኡስታዜ አለህ ይጠብቅህ
ወለህ ካልብ ነው ምዎድህ ኡስታዜ !!
በሰማነው፡ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ማሻአላህ ኡሰታዝ አላህ እውቀት ይጨምርልህ፡ እህት ወንድሞች በሰማነው፡ተጠቃሚ እንድንሆን ዘንድ ዱአ ማድረግ ይጠበቅብናል
WLEKUM WSLLAM WRAHMTULLAHI WBRKATU አላህ በውብ ነገረ ያሠታውስክ ፊዱኒያ ወለ አኪራ . ኡሠታዛችን
ዋለይኩም ወሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
እስታዝ እኔ አተን የምገልፅበት አደበት ያጥረኛል ብቻማሻአላህ አላህ ሚዳህ በጄነት ይክፈልክ እሻላ እኔም አላህ ይወደኛል ሙስልም አድርጉ ፈጥሮኛል እደንተዉድሞ ብዙ እስታዞች አሉኝ እድሜያቹ ያርዝምልን የሞቱትም አላህ ጄነት ይዎፍቃችዉ እኔም እደናተ ሳሊህ የሆነ ትዳር እዲዎፍቀኝ የሁልግዜድዋዬነዉ
ዋልይኩም ሰላም ወራህመትሎህ ወበረካቱ ማሻአላ ጀዛኸም አላህ ኸይር ዉድ ኡዝታዝ ጀዛኸም አላህ ኸይር ሱበሀን አላህ
ሶለላሁለይሂ፣ወሰለም፣ጀዛካላሁል፣ኸይር፣ማሻአላህ፣አሏህ፣ይጠብቅልን፣ከነበተሠብህ፣እንሻአላህ፣አላሁ፣ትአላ፣ከአርሽ፣ጥላሥር፣ከሚውላቸው፣አላህያድርገን፣
Hi
አላህ ይሕፈዝና ወየህዲና ጀዛከላህ ኸይር ወባረከላሁ ፊክ ወላሂ ቀልብላይ የሚገባ ደርስነው አላህ ይክትብ አጅርክ
አላህ ይሽረሕ ሱዱርና ወየርዝቅና አልኢኽላስ ያረብ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ያረብ አላህ ይጠብቅ ኡስታዝ
ኡስታዝ በጣም ለየት ያልክ ሰዉ ነህ ልቤ ውስ ጥ ትልቅ ነገር ገብተሀል አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላረከኝ ጌታ
ኡስታዜ፡አላህ፡ይጠብቅህ፡ባለህበት፡እኔንም፡በሰማሁት፡ተጠቃሚአላህ፡ያዲርገኝ፡ያረብ።።።።።።።።።።።።
ሀቢቢ አተ አላህ ያህሚክ ሚንኩል ሸር ኡስታዜ
ጃዛከለ ኸይራን ውድ ኡስተዝችን አሏህ ይጠብቅልኝ ወሏህ የንተን ዳወ ስስማ ወስጤ በዳስተ ይሞለል
Allahumma Ameen yaa rabbil Alamiin jzkh ustath ☝️
ላይክ ላይክ ላይክ። የዳእዋዎችን ቻናል ላይክ እያረጋችሁ ድናችንን እንማርርርር ውድ የኢስላም ልጆች
ላይክማ በደብ ምሰጠው
ለአላህ ብለን ስንወድህ ከሀቢቢ ጋር ሀውድ ላይ እንደምንገናኝ እያሰብን ነው።
ለአላህ ብዬ እወድሃለሁ ዑስታዝ 🌹
ጀዛኩሙላኸይር ኡስታዜ ለአላህብዬወዲሀለሁ አላህ ይጠብቅህ
መሸለህ ኡስታዝነ አለህ ይጠብቅህ እድሜነ ጤነህን አለህ ያሪዝምልህ
ያረቢ ለኝም ትክክለኝውን መንገድ ምረን ያረብ ቃልቤን በንታ ፊቅር ሙለልኝ ያረህማን በረመቲክ