ጫጉላው ዛሬ ነዉ !! ❤ አዲስ ምርጥ ገጠረኛ ድራማ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 209

  • @almazhana5932
    @almazhana5932 Місяць тому +12

    አያሌው እኮ ምርጥ ባል የእውነት ባሏ ነው የመሰልከኝ ዋው ዛሬ ገና ደስ ሚል ሥራ ሰራችሁ ደስ ትላላችሁ ውሽማ ጥላቻ ቀርቶ እንዲ በፍቅር ስደምቅ ደስ ይላል በርቱ ❤❤❤

  • @MaryeAbate-uv6dl
    @MaryeAbate-uv6dl Місяць тому +2

    የዛው ልዩ ነው ❤❤❤❤❤❤ብርቅየ ልብ ብለው ሲያዩት ውበቷ ገራሚ ነው ደግሞ እንኳንም ከወይነጠጇ ቀሚስሽ ተለያያችሁ ዛሬ 😂😂😂😂

  • @zieneb
    @zieneb Місяць тому +4

    ትበይን አበጀሽ የምጣዱ መተለቅ ያስታዉቃል እጀረዉን ሲያዮት ገና በይታ ያጠግባል ሁላችሁም ደስ ነዉ እምት ሉት ቀጥሉበት❤❤❤❤

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Місяць тому +1

    ውይይይይ ልጆቹ ሳይ መንደሬ ትዝ አለኝ ❤❤❤ደስ ሲሉ እድግ በሉልኝ

  • @userenter2635
    @userenter2635 Місяць тому +5

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ❤😂😂😂አለ ጥሎሺ ሰርግ ወይ እናተ አያልቅባችሁ😂በሉ ይሻሙሺን አምጡልን እና ከአሰማረ ይታረቁ ዳምጠውም አገባ በቃ

  • @አሐ
    @አሐ Місяць тому +1

    ዛሬ በጣም ደስ ትላላችሁ የዋሁ ዳምጤ ጎበዝ ሚስት አግኝቷል የወደፊቱን እግዚአብሔር ያውቅለታል😅❤❤❤

  • @danltsb
    @danltsb Місяць тому +2

    እጅግ በጣም ነዉ የምታምሩት💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HgGg-kx7fl
    @HgGg-kx7fl Місяць тому +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ሙሽሮች❤❤❤

  • @tgsts-v3g
    @tgsts-v3g Місяць тому

    እረ የዛሪዉ ይለያል ከምር የረሳ ነዉን አስታወሳችሁነ ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤❤

  • @RMetica
    @RMetica Місяць тому +5

    የዛሬዉ ከመቼዉም በላይ ነዉ እንዲህ የፍቅር ስራ ስሩ ዉሽማ ምናምን አትበሉ 😢
    በተለየ ደግሞ ልጆቹን ሳያቸዉ እንዴት ደስስ እንዳሉኝ ልጅ በጣም ነዉ እምወደዉ❤ ባህላችንን እንዲህ ስሩልን በተረፈ ሰላመ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን አሜን ፫

    • @rahamarahama4833
      @rahamarahama4833 Місяць тому

      በሁሉም ነገር ላይ ትክክል ናቸው ውሸት የለውም ውሽማም ከሆነ በየገጠሩ ያሌለው የለም ምንድነው ጥፋታቸው ምርጥ ስራ ነው ሚሰሩት

    • @RMetica
      @RMetica Місяць тому +1

      @rahamarahama4833 እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ቤተሰብ 🙏

  • @Samirah-x4c
    @Samirah-x4c Місяць тому +1

    ዋዉ ልዩነዉ የዛሬዉ ዳምጠዉ ብርቄ መልካም ትዳር😅 አስማረ ይሻሙን ያጣ 😅😅

  • @ZnteZnte
    @ZnteZnte Місяць тому +4

    የዛሬው ልዩ ነው😂😂😂

  • @Mstawte
    @Mstawte Місяць тому

    የዛሬው በጣም ደሥ ይላል ጉዝጓዙን እና ልጆቹን ሣይ አገሬን ቤቴን አሥታወሱኝ ከሥደት መልሥ ልጀን እድራለሑ በሰላም ለአገሬ ያብቃኝ ❤❤❤❤

  • @milonbd6824
    @milonbd6824 Місяць тому +6

    ሁለተኛነኝ ዛሬ🎉❤🎉❤🎉❤

  • @nuna.mejnuna
    @nuna.mejnuna Місяць тому +1

    Tebiyen Ayhlew ediwe setasamerue moqe adergacute eko❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 Місяць тому +1

    የዳምጠዉ ደስታ ግን ይለያል የኔ ባል ቤተሰብ ያስጠየቀ ቀን ነበረ እደዚህ የፈነደቀዉ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @neima7539
    @neima7539 Місяць тому +4

    ኧረ ዳምጠው አምጠህ አምጠህ ዛሬ የልብህ ሆነልህ😂😂🤣🤣🤭🤭

  • @GjhFhgg-x2g
    @GjhFhgg-x2g Місяць тому

    ኣይይይ ልጆቹ ደሰማለታቸዉ🥰ፈጣሪያሳድጋቸዉ🥰ዳምጠዉና ብረቂ መጨረሻቺሁን ያሳምረላቺሁ🎉ዉለዱ ክበዱ😊😁

  • @SeadaOmuEmran
    @SeadaOmuEmran Місяць тому +6

    አያሌውና ትበይን ቁርጥ የእውነተኛ ባለትዳር ነውኮ የሚመሥሉት ክክ

  • @amefke2069
    @amefke2069 Місяць тому

    ደስ ስትሉ ዋው ኢሻሙስ የኔ ድቡሽቡሽ አምጥለት እባካችው አስታርቋቸው

  • @ሶሲያማራይቱልጅ
    @ሶሲያማራይቱልጅ Місяць тому

    አያሌውና ትበይን የሁሉ ተቀባይ የምወዳችሁ ትለያላችሁኮ ዋውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewditu5990
    @zewditu5990 Місяць тому +4

    በሉ አሁን አስማረን ከይሻሙሽ ጋር አስታርቁት

  • @ekramyoutube3878
    @ekramyoutube3878 Місяць тому +1

    🤭🤭🤣🤣🤣🤣ትበይን ገና ዛሬ ቁምነገር ሰራሽ ዉሽማሽን ዳረሽዉ🤣🤣🤣😋😋

  • @hanabirhan9334
    @hanabirhan9334 Місяць тому

    የዛሬው ደስ ይላል😂😂😂 እኛም ፈታ አልን

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 Місяць тому +2

    ዉይይይይ ደስ ሲሉ🥰🥰🥰🥰🎂🤣🤣🤣

  • @MseAlm
    @MseAlm Місяць тому +3

    አሥማረን እሻሙን አሥታርቁት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tgsts-v3g
    @tgsts-v3g Місяць тому

    አይ ትበይን ዛሪ ገና ወግማረጉን አመጣችሁት ደስ ስትሉ 🎉🎉🎉🎉

  • @MekiyaMolla
    @MekiyaMolla Місяць тому +1

    እደዛሬሥቄአላቅም አየዳምጠው ወላሒ እኔም የገላሣሙና ልቤን አገቴንአሻሽቆይ ወይኔዛሬ ክክ

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 Місяць тому

    ትበይን ዛሬ እናቴን አስታወሺኝ የኔ ሞንሟና❤❤❤ ስወዳቹሁ❤❤❤

  • @zieneb
    @zieneb Місяць тому +1

    ዳምጠዉ እኩዋን ደስ አለህ ❤❤❤

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 Місяць тому +2

    ዛሬ ተመቹኝ ማርያምን❤❤❤❤❤

  • @FJpo-o2e
    @FJpo-o2e Місяць тому +3

    ትበይን ዛሬ አድ ቁሙነገር ሰራች😅😅

  • @nuna.mejnuna
    @nuna.mejnuna Місяць тому +1

    😂😂😂😂esiye esiye ❤❤❤❤❤melikame gabicha😂😂

  • @EbrahimBeshir-j4j
    @EbrahimBeshir-j4j Місяць тому

    የአማራዪ ባሀል እኮ ይለያል❤❤❤

  • @GuHi-gp2yy
    @GuHi-gp2yy Місяць тому +1

    መልካም ጋብቻ ብርቄ ዳምጠዉ🎉🎉🎉🎉🎉💃💃💃💃💃💃💃👈🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 Місяць тому

    የዛሬው ይለያል ትበይን & አያሌው ትለያላችሁ ይመቻችሁ ዳምጠው መልካም ትዳር ወልዳችሁ ሳሙ 🤵👰❤❤❤

  • @sikosilo3629
    @sikosilo3629 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ዋውውውውውውውውው ማግባት አማረኝ

  • @Hana.yameriyam
    @Hana.yameriyam Місяць тому

    የጎጃም ሰርግ በሁለት ሰዎች ብቻ ነው የሚሰረገው ከሰርጉ ታዳሚ ጨመር ማለት አለበት ደግሞ ከበሮውም በትክክል የሚገልጽ ብታደርጉት

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 Місяць тому

    በጣም ጥሩ ነው። በስተመጨረሻ ብርቄ አስማረን ትላለች አመለኛው ጎጃሜ ሽመል ይመዛል ብዬ ነበር፣ ሁሉ ሠላም ሆነ
    ዳምጠው አስማረን ባይፈታተነው ይሻላል ፣ አስሜን ሲናደድእንደሚወቃው አላወቀውም ?!
    መልካም ዕድል!

  • @IdresSeuobi
    @IdresSeuobi Місяць тому +1

    ማግባት አማረኚ እኔም❤❤❤😂😂😂😂

  • @ZemuSeid-b9o
    @ZemuSeid-b9o Місяць тому +1

    ወሽማ ትታአችሂእድዚህአሰተምሩባህላአችንን እሺ እንዉዳቸሆለንየኔማሮች❤❤❤😂

  • @Bettyyenegeta
    @Bettyyenegeta Місяць тому +1

    Yena wedociiiii tlyalcehu eko ❤❤❤❤❤

  • @SimChance21
    @SimChance21 Місяць тому +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ዳምጠው🎉🎉🎉🎉

  • @Anshaabdie
    @Anshaabdie Місяць тому

    ወጣቱልጅ ሲያምር የኔ ጎጃሜ

  • @Tazebmahi4787
    @Tazebmahi4787 Місяць тому +1

    ደስስስ ይላል
    ❤❤❤

  • @BaregawtnsaaMbre
    @BaregawtnsaaMbre Місяць тому +1

    ሙሺሮቹ አምሮባቸዋን

  • @ኢክራምየወሎልጅ
    @ኢክራምየወሎልጅ Місяць тому +2

    የነትበይንቤትዛሬ ውስጡ ታየ😂😂😂😂

  • @sada-qw4mx
    @sada-qw4mx Місяць тому +1

    ዋውአገሬንአስታወሳችሁኝ

  • @rak7888
    @rak7888 Місяць тому +1

    ኧረዛሬ😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DemewoeAlemu
    @DemewoeAlemu Місяць тому +2

    ኧረ ወጡን ጨረስከዉ አያሌዉ

  • @konjoo-y8g
    @konjoo-y8g Місяць тому +2

    Wooooowww❤❤❤❤❤

  • @mogestigab18
    @mogestigab18 Місяць тому +1

    Betam konjo nw bertu!👍

  • @sinkenechbirhane4525
    @sinkenechbirhane4525 Місяць тому +1

    የዛሬው ይለያል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @GjbggFgcch
    @GjbggFgcch Місяць тому

    ብርቄ ነው ስሜ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sikosilo3629
    @sikosilo3629 Місяць тому

    እደዛሬ አስቀውኝ አያውቁም ወላሂ😂😂😂😂

  • @HgJg-n5c
    @HgJg-n5c Місяць тому

    የኔዉዶች ስወዳሁ❤❤❤❤

  • @Anshaabdie
    @Anshaabdie Місяць тому +1

    😂😂😂😂😂 የዛሬው ይለያል

  • @AaAa-ed1tl
    @AaAa-ed1tl Місяць тому +3

    ❤❤❤

  • @טאדגמהרת
    @טאדגמהרת Місяць тому +1

    ኧረ ኩታሮች❤❤❤

  • @EbrahimBeshir-j4j
    @EbrahimBeshir-j4j Місяць тому +1

    ምርጦች❤❤❤

  • @mobileshop9760
    @mobileshop9760 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርቱልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @JdjDhdh-lx4yg
    @JdjDhdh-lx4yg Місяць тому +1

    .ሰላም ሰላም ነዉ❤❤❤🎉🎉

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u Місяць тому

    አለሞቸ ማሮቸ ስወዳችሁኮ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Mesert196
    @Mesert196 Місяць тому +1

    ዋዉ ዳምጠዉእደተቀለቀለ አገባናአረፈዉ

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ Місяць тому

    ውይ እጀራ አሳመራችውኝ😊

  • @amenatam-k5z
    @amenatam-k5z Місяць тому +1

    እዴዛሬውዴስብሎኝአይውቅምሰላማችሁይዛልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 Місяць тому +1

    ቆንጆ ሰርግ እጥር ምጥን ያለ

  • @tt-ry5vd
    @tt-ry5vd Місяць тому

    አይ ትበይን አደመቅሺው ሰርጉን ይመችሺ ❤❤😂😂

  • @ነኢማየቦርናዋ
    @ነኢማየቦርናዋ Місяць тому

    ወይድሌሰሙናውንልቅልቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊

  • @Etew-xg4ll
    @Etew-xg4ll Місяць тому

    አያሌዉ እኮ ጎበዝ ነዉ

  • @גשאוסמאי
    @גשאוסמאי Місяць тому

    ስታምሩ ❤❤❤❤

  • @HfgRsf
    @HfgRsf Місяць тому

    የኔ የሳቄ ምንጮች❤❤❤❤

  • @AmenMidea
    @AmenMidea Місяць тому

    አይ ልጅነት ድኳን ሠበራ የናፈቀው😢ትበይን ድግስ😂ነፍሷ ጠፋ

  • @ZeynebuHayulFelk
    @ZeynebuHayulFelk Місяць тому

    እልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @LoloIolo-g8p
    @LoloIolo-g8p Місяць тому +1

    ማማራችሁ❤

  • @meseretzewdu8204
    @meseretzewdu8204 Місяць тому

    ትበይን ግን ለሰርግም ለአዘቦትም አንድ ዓይነት ልብስ ሌላው ሁሉ ሽቅርቅር ሲል አንቺ አንድ አይነት? አረ በማርያም ቀይሪው ።ወይስ የአዲስ ልብስ እርግማን አለበሽ።የድራማው ድምቀት እስከሆንሽ ድረስ ቆንጆ ቆንጆ ልብሶችን ልበሽ ።ለዚህ ተጠያቂ ዳይሬክተሩ ጭምር ነው።

  • @OumerMuhamed-js3fq
    @OumerMuhamed-js3fq Місяць тому +4

    ዳምጤ😅😅😅

    • @ZnteZnte
      @ZnteZnte Місяць тому

      ሰበርው ነው ዛሬ😂😂😊

  • @inalamgoran1046
    @inalamgoran1046 Місяць тому

    ዋዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤

  • @GuHi-gp2yy
    @GuHi-gp2yy Місяць тому +6

    ሰላም ነዉ የመዳም ቅመሞች የኔ ዉዶች 😊❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍

  • @AdaneTessema-k9l
    @AdaneTessema-k9l Місяць тому

    ድንቅ ነዉ በሶስት ሰዉ ሰርግ

  • @ketema16
    @ketema16 Місяць тому

    😂😂😂dese yelale

  • @ghvj5714
    @ghvj5714 Місяць тому

    ደሥሢሉ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @tgsts-v3g
    @tgsts-v3g Місяць тому

    አይ አስማረ አብረህ ተጃጃልክ አይ 🎉🎉🎉

  • @fikruchane4507
    @fikruchane4507 Місяць тому

    ደስ ይላል

  • @ፋቅርፈራን
    @ፋቅርፈራን Місяць тому +1

    ጡረቧዋ

  • @AbayMelkamu-k8b
    @AbayMelkamu-k8b 8 годин тому

    የማናቸው ልጆች

  • @Topersan-tk1bw
    @Topersan-tk1bw Місяць тому

    ለኔ ደግሞ መላኩን አጋቡኝ 😅😂

  • @Nway29
    @Nway29 Місяць тому

    አስሜ የውነት ድምፅህ ገዳይ ነው።

  • @እላናጎንደሬዋ
    @እላናጎንደሬዋ Місяць тому

    አይ ተበዪን😂😂❤❤❤

  • @AbayneshTeshome-s9w
    @AbayneshTeshome-s9w Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Sas-f2w
    @Sas-f2w 20 днів тому

    ገላዉን ሻዉር ሳይወስድ እግሩን ብቻ በአንድ ኩባያ በማሞላ ዉሀ ሾቅሾቅ አርጎ ሙሽርያቱን ሊያመጣ ሄደ ደፋር😂😂😂😂

  • @EthupiaKsa
    @EthupiaKsa Місяць тому

    ለአሥማረነበርብረቄየምኮነው

  • @EmanKhan-x2u
    @EmanKhan-x2u Місяць тому +1

    ይመቻችሁሁሁሁ❤❤❤

  • @LuchaGebremeskel
    @LuchaGebremeskel 10 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 Місяць тому

    አባርጭቃውን ምኑንም ከእላይሽ ላይ እናርገው ትቤ😂😂😂❤

  • @ማትቤክብሬነው
    @ማትቤክብሬነው Місяць тому

    አያኔው በሳቅገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 Місяць тому +2

    ዳምጣዉ የለበሰዉ ሸሚዝ መቸ ይሆን የሚቀየረዉ😂😂😂

  • @רחלטפרה-ח5ק
    @רחלטפרה-ח5ק Місяць тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏👏

  • @sikosilo3629
    @sikosilo3629 Місяць тому +1

    ያበደነው

  • @MameMam3e
    @MameMam3e Місяць тому

    አረ እናተዉ በሣቅ ገሉኝ የናያሌዉ ደልቂያ