አዲሱ "ኢትዮ ፋኖ" ማነው? / የጌታቸው ረዳ ቀነ ቀጠሮ በትግራይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • #ethionews_amhara_fano_tigirai_tdf_oromo_ola_belay_manaye_bekalu_alamirew_zena_merja_wekitawi_abiy_pp_tplf_olf...anker_media_ebs_zena_ethi_foruM_ethio_news_merja_amhara_@ethionews
    @zena_merja_ethioforum
    @fano_amhara
    @tdf_tigrai
    @anker_anchor_media
    @feta_daily
    @ethio
    አዲሱ "ኢትዮ ፋኖ" ማነው?
    የጌታቸው ረዳ ቀነ ቀጠሮ በትግራይ

КОМЕНТАРІ • 86

  • @DerejeWondemu-o4k
    @DerejeWondemu-o4k 9 днів тому +6

    #ፋኖ ያሸንፋል
    #አማራ ያሸንፋል
    💚💛❤🤴🦁💪👈

  • @Angel1246es
    @Angel1246es 8 днів тому +2

    Ethio ፋኖ💚💛❤️

  • @derejegasheye8630
    @derejegasheye8630 8 днів тому +2

    በርቱልን እነ በላይ ፈጣሪ ያጽናቹህ!!!!!

  • @EyeberuBeyene
    @EyeberuBeyene 9 днів тому +6

    በርቱፈጣሪ ይፈርዳል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 9 днів тому +3

    ኢትዮ ፋኖ 🎉🎉🎉
    በጣም ደስ ይላል።
    በርቱ ከጎናችሁ ነን።

  • @جمالج-و9د
    @جمالج-و9د 9 днів тому +4

    ድል ለተገፋዉ የአማራ ህዝብ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @abebebelay5188
    @abebebelay5188 8 днів тому

    ድል ለፋኖ

  • @Ahmad-j4q9i
    @Ahmad-j4q9i 9 днів тому +2

    ድል ለአማራ ፍኖ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 8 днів тому +1

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!

  • @abebebelay5188
    @abebebelay5188 8 днів тому +1

    ፋኖ ያሸንፋል

  • @ZelalemGetnet-wh5ys
    @ZelalemGetnet-wh5ys 8 днів тому

    በጣም የምወዳቹህ በርቱ

  • @abebebelay5188
    @abebebelay5188 8 днів тому

    አማራ ሁሉም ፋኖ ነው

  • @joyaku3078
    @joyaku3078 8 днів тому +1

    ትክክለኛ ህዝባዊ ትግል ትግራይ /ተጋሩ ጋ ቀረ👏🙏

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 9 днів тому +1

    ብራቮ የሀገሬ ልጆች በአንድ ተሰባሰቡና የእናታችሁን ትንሣኤ አቅርቡ

  • @WegTesfaye
    @WegTesfaye 9 днів тому +1

    አብይን የሚታገል ኢትዮጵያዊ እየጨመረ ነው

  • @tewodrosadmasu7683
    @tewodrosadmasu7683 9 днів тому +1

    I like your logic, funny

  • @zeryhuna-bb5xw
    @zeryhuna-bb5xw 9 днів тому +2

    በርቱ የምታቀርቡት ሁሉ በደንብ ሰርስሮ የሚገባ ነው እውነት ስለሆነም። በርቱልን።

  • @JacobKe931
    @JacobKe931 9 днів тому +2

    ጌታቸው ረዳ ለብልፅግና ተገርዶአል።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 8 днів тому

    የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 9 днів тому +1

    ያሉት ፋኖዎች አንድ ሳይሆኑ ሌላ ፋኖ ለዚያውም ከሌላ ክልል መመስረት በጎ ቢሆንም መጀመሪያ የአማራ ክልል ፋኖዎች ለምን አንድ መሆን አቃታቸው የሚለው ነበር ውይይት መደረግ ያለበት። ፋኖዎች የአማር ክልል ህዝብ በስቃይ ላይ መሆናቸውን አይርደም እንዳንል የፋኖዎች ዘመድ ተብለው የሚገደሉበት ቤታቸው ንብረታቸው የሚቃጠልበት መሆኑን ለምንድነው መረዳትብያቃታቸው። ይሄንን ሁሉ ግፍ ለማስቆም መፍትሄው የፋኖ አንድ መሆን አድነት ። ከተማ መያዝ አየር ማረፊያውን መያዝ መቆጣጠር ዋነው መሆኑን መገንዘብ አለባቸው። የፋኖዎች አንድነት አንድነት ። አድነት ኃይል ነው ። በየቱበሮሮሩ እየወጣችሁ መተርተሩንም ማቆም አለባችሁ።

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 9 днів тому +4

    እኔ ካልመራሁ እኔ ካልተወከልኩ እያሉ የአማራን ህዝብ እያሳነሰ ያሉ የፋኖ አመራሮች በታሪክ ተጠያቂ ናቸዉ ከትግራይ ህዝብ እንዴት አይማሩም

    • @DerejeWondemu-o4k
      @DerejeWondemu-o4k 9 днів тому

      @@ethiopiafreedom1388 የትኛው ትግሬ ይሄ በ2 አንጃ በጠመንጃ አየተፋጠጠ ያለውን ነው? ምሳሌህን አንኳን ብታስተካክል።
      #ፋኖ ያሸንፋል

  • @AbrahamNegash-m9u
    @AbrahamNegash-m9u 9 днів тому +1

    እንዴ: በጣም የሚደገፍ ድርጅት ነው: ሁሉም አካታች በመሆኑ ህዝብ ከልብ ይደግፈዋል: በተለይ ዲያስፖራው የአንድነት ጥቅም ስለሚያውቁ: 100% ይደግፈዋ::
    እና አደራ ይህንን ስም አበረታታቸው: እናንተም ጋዜጠኞችም በርቱልን::

  • @ethiopiantewodros2091
    @ethiopiantewodros2091 9 днів тому +1

    Ethio fano

  • @AbrahamNegash-m9u
    @AbrahamNegash-m9u 9 днів тому +1

    ከትግራይም ኢትዮ ፋኖ መመስረት አላባቸው😮

    • @joyaku3078
      @joyaku3078 8 днів тому

      😂😂ሌላው ደደብ😂😂😂

  • @ajire.janora
    @ajire.janora 9 днів тому

    ወንድ ለአማራ ሕዝብ ሕልውና በረሃ ወርዶ ሕይወቱን አስይዞ በሚሰዋበት ጊዜ ሰርግ ደግሶ ለሚበላ የሚያዝን ልብ የለኝም

  • @It5e-oh5gs
    @It5e-oh5gs 9 днів тому

    ሰላም ወገን

  • @YaftFantu
    @YaftFantu 4 дні тому

    በሁሉም አከባቢ ሊኖር የሚገባ አማራጭ የሌለው critical issue ነው

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 9 днів тому

    ድል የሚገኘዉ በጦር ሀይል ብዛት ብቺ አደለም ዲፕሎማሲና የህዝብ ድጋፋ ወሳኝነት አለዉ USA ባፍጋኒስታን ሌሎችንም ማየት ይቺላል የእስክንድር መነጋገር ትልቅ ድል ነዉ ለምን ይህ እንደችግር ታያቸዉ የግል የስልጣን ፋላጒት ካልሆነ ፋና ወደ አንድነት ያልመጣዉ ለዛ ነዉ ኢትዬጵያዊ ግንባር ተፈጥሮ ለሱ በረዳን I wish

  • @AbeyotYibeltal
    @AbeyotYibeltal 9 днів тому +1

    ቃለ ምልልስ ያደረጉበት ሚዲያ ማን ነው?

  • @HenokMinlargilet-g5n
    @HenokMinlargilet-g5n 9 днів тому +2

    ቤቄና በላያ ❤

  • @argachewweyessa7339
    @argachewweyessa7339 9 днів тому

    Let all media professionals gather together & discuss each others about Fano leaders if they can intervene & make them to moderate how to bring unity among them. The way I see they stand in two groups & watch each others like twins. This happened due to Egos, power & resources. It is not challenging with Patriots where as when it comes to nationalists it is not easy, so that's why Journalists are really required to moderate it & expose the people who become obstacles to the unity of Fanos. It is not about their interests it is about Amhara people existential threat. Thank You!!!

  • @shitakeb2416
    @shitakeb2416 9 днів тому

    የመጣው የቴክኒክ ኮሚቴ ነው ብለው ነው የነገሩን ። እነዚህ ሰዎች ለማነጋገር ሲመጡ አይ አትምጡ ገና አንድ አልሆንም ብለው መመለስ ነበረባቸው ማለት ነው ? ለመሆኑ ዝናብ ላይ ቆሞ ስሙኝ እያለ ሲጮህ የነበረው ዲያስፖራ ምን እንዲደረግለት ነበር ? ሳያዩ ገንዘባቸውን ወይም እርምጃ የሚወስዱ ምን ቢመስሏችሁ ነው ? ብቻ ለማንኛውም እጅ የበዛበት ተንቧችሮ እንዲከስም የተፈረደበት የአማራ ትግል በጣም ያስቃል ? ይገርማል ? ያሳዝናል

  • @Belay_Ejigu
    @Belay_Ejigu 8 днів тому

    “ኢትዮ ፋኖ” ትክክለኛው የፋኖ ስም ነው! ፋኖ የኢትዮዽያ መጠሪያ ነው! አሁን ወደ ትክክለኛው መንገድ መሄድ ተጀመረ ማለት ነው!

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 9 днів тому

    China is following the right path to a sustainable environment to keep the earth alive.

  • @tewodrosadmasu7683
    @tewodrosadmasu7683 9 днів тому

    Yesterday negotiations not good to say today negotiating good confusing idea

  • @HabtamuTadasa-j2h
    @HabtamuTadasa-j2h 8 днів тому

    አማራ ስንት መስዋት ከፍሎ በአማራ ደም ኢትዮ ፋኖ ሊመሰረት ከዛ ኢትዮጲያኒስት ሊነግስ እሄ የስከንድር ሴራ ነዉ

  • @nuryealebachew9433
    @nuryealebachew9433 9 днів тому

    በርቱ ቁርጠኛ ርትእ የማትለወጢ ናችሁ

  • @AbrahamNegash-m9u
    @AbrahamNegash-m9u 9 днів тому

    ከትግራይም ኢትዮ ፋኖ መመስረት አላባቸው!
    ፋኖ ድሮም ቢሆን ኢትዮጵያዊ ድርጅት እንጂ በአማራ ብቻ የተወሰነ ድርጅት አልነበረም😮

    • @joyaku3078
      @joyaku3078 8 днів тому

      😂😂ሌላው ደደብ😂😂

  • @AtikiltHailuBezabhi
    @AtikiltHailuBezabhi 9 днів тому

    በቄ በርቱ

  • @FantaNigussie-cw2iv
    @FantaNigussie-cw2iv 9 днів тому

    Dear brs,Think over it again

  • @bizunehtesfaye5864
    @bizunehtesfaye5864 9 днів тому

    hey!

  • @belewwassie522
    @belewwassie522 9 днів тому +1

    Goja ; why is your concern for Tigre? Tplf stooge

  • @shawulKasshun
    @shawulKasshun 8 днів тому

    ጀኔራሉ ጀግና ነው

  • @shitakeb2416
    @shitakeb2416 9 днів тому

    አሁን በቃሉ በጥርጣሬ የምታወራውን እንድናምን ለምን ፈለክ ። የተነጋገረው ሰውዬ ድርድር አላደረኩም ካለ አላደረገም በቃ አድርጓል ካልክ ወይም ካላችሁ ብልፅግናን ወክሎ የተገኘው ሰው መንፈስ ካልሆነ በቀር መኖር ስላለበት የተወያየው ግለሰብ ማነው ? ስሙን ንገረን አለያ ግን በይሆናል መወንጀል አግባብ አይደለም ።

  • @berhan-224
    @berhan-224 9 днів тому

    የጎንደር የጎጃም የወሎና የሸዋ ፋኖ Dollar እና ሃብት ማሰባሰብ ላይ ስለሆነ ዋና ሃሳቡ እና ፍላጎቱ 🤨 ገና ትግሬና ኦሮሞ እንዲሁም ደቡቦች ፋኖ ነኝ ብለው ዛሬ ትግል ጀምረው ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ መንግስት ይመሰርታሉ የጎጃም የጎንደር የሸዋ እና የወሎ ፋኖዎች በድጋሚ በወደፊት መንግስት በሚሆኑትም ገና ይቀጠቀጣል! ምክንያቱም ትክክለኛ አማራ አንቂዎችን የአዲስ አበባ ተወላጅ ስለሆኑ መልካቸውን ስላላሳዩና ለማኝ ስላልሆኑ ብቻ ከበፊት ጀምሮ አማራ አይመስሉም እያላችሁ የሚፅፉት share እንዳይደረግ ሰው እንዳይከተላቸው ስታደርጉ እነሱ ብቻ የነቁና ትክክለኛውን አገዛዙ የሚወድቅበትን መንገድ ቀድመው እንዳወቁ አልተረዳችሁም፡፡ ጎንደር ጎጃምና ወሎ እንዲሁም ሸዋ የአማራ ፋኖ በለው ወይም የአማራ አንቂ ህዝብ ላይ ያልተገለጠ ዘረኝነት አለ፡፡ ይሄን ለማስተካከል ስለ አማራ የሚፅፉ የነበሩ ግን ከፍቷቸው ከሚዲያ የራቁ የእራሳችሁን አማራ አንቂዎችን ፈልጋችሁ ይቅርታ ጠይቃችሁ ወደ ትግሉ በቶሎ ካላመጣችሁ የጎጃምም የጎንደርና ወሎ; ሸዋ 😔 እዛው እያንቀላፉ አዲስ አበባ ሌሎች ይገባሉ ፡፡ ካልገባችሁ ልረዳችሁ አልችልም፡፡

  • @abebebelay5188
    @abebebelay5188 8 днів тому

    አንተ ማነክ ፋኖ

  • @MisganAlemu
    @MisganAlemu 9 днів тому

    ቀንና ሰአት ጥቀሱ

  • @Fano775
    @Fano775 9 днів тому

    ኧረ በፈጠራችሁ ትግሮችን ተዋቸው የሚዘገብ ስንት እያለ ምነው የሕዋት ፎብያ አለቃችሁ አለ

  • @SelamKiros-y3r
    @SelamKiros-y3r 8 днів тому

    በደቡብ ኢትዮጽያ በሰላም የሚኖረውን አማራ ለማስጨረስ የታሰበ ነው ኢትዮ ፋኖ እና ወለጋ ፋኖ ይህ ሴራ ደግሞ የማን እንደሆነ የታወቀ ነው

  • @HabtamuTadasa-j2h
    @HabtamuTadasa-j2h 8 днів тому

    ደንቆሮ

  • @FkrhayliHayli
    @FkrhayliHayli 9 днів тому

    አለም ግን ምንድነው እየሖነች ያለችው

  • @asmamawyalew1179
    @asmamawyalew1179 9 днів тому

    ፖለቲካ ምን ያህል ቆሻሻ መሆኑን ለመረዳት በላይ ማናዬ ከበቃሉ አላምረው ጋር ሁነው አንድ አይነት የፖለቲካ ፕሮፖጋንዳ ሲሰሩ ነው። በላይ ወይስ በቃሉ የቀደመውን የፖለቲካ አመለካከት የሸመጠጠ?

  • @amrulahteleha1436
    @amrulahteleha1436 9 днів тому +1

    ከደቡብ በለው ከደምበጫ መግለጫ ሰጡ ነው የምትሉት? መነሻቸው ደቡብ ከሆነ መዳረሻቸው ደምበጫ ነው ማለት ነው

  • @anbessa6836
    @anbessa6836 9 днів тому

    How about AFRICAN FANO KKKKKKK
    What is the purpose of changing name with out changing political ideology?

  • @RasNiguss
    @RasNiguss 9 днів тому

    How can you claim what Abiy is doing fascist yet you claim fascist don’t do what they are doing. Please stop treating us like some fools.

  • @ammen4108
    @ammen4108 9 днів тому

    እስኪ በቃሉን እሺ ድሮም በታክቲክ አማራን የሚጎዳ ነገር ከማድረግ አይቆጠብም በላይ ግን እስክንድርን አቅርቦ ማነጋገር እንዴት ነው ያልቻልከው?

    • @GetahunBelsti
      @GetahunBelsti 9 днів тому

      ም ን አገ ባ ህ ❤️❤️❤️❤️

    • @solbossa8703
      @solbossa8703 9 днів тому

      አይፈልጉማ !ልዮነትን ማቀንቀን እንጅ አንድነትን አይፈልጉም

    • @mmekonnn3823
      @mmekonnn3823 9 днів тому

      በቃሉ ከታሰረ በኻላ ተልዕኮ ተሰጥቶት ነው የሄደው ።

  • @l_oromo4424
    @l_oromo4424 9 днів тому

    መሬት ለመቀራመት ብላችሁ የሁሉም ሰዉ ጠላት ሁናችሁ ነዉ የምትቀሩ የዚ ፋኖ የዚ ፋኖ ስትሉ+ የኔ ምክር ቦታቹን ይዛችሁ ታገሉ አለበለዚያ ከንቱ ምኞት ነዉ

  • @asresgetu4605
    @asresgetu4605 9 днів тому

    Can anyone tell me the background of Bekalu?
    Is he TPLF member,..where did he grow up?
    It's very important as he meddles with FANO movement with a soft spot for Amhara Enemies

    • @DersolegneEndeshaw
      @DersolegneEndeshaw 8 днів тому

      በቃሉ አልተቻለም አይደል???ስሙን ብናጠፋ ይሻላል አይደል????

  • @joyaku3078
    @joyaku3078 8 днів тому

    😁😂እየመጣሽ ተኚ😂😂አንድ መሆን ያቃታቸው በየመንደሩ የሚፎክሩት ፋኖ ተብዬ ኩታራዎች " የኢትዬ ፋኖ ና የወለጋ ፋኖ " ሀቋቋምን ይሉናል😂😂😂😂

  • @joyaku3078
    @joyaku3078 8 днів тому

    😁ወደው አይስቁ😁😂"የኢትዬ ፋኖ"😂😂😂
    #Ethionews #ethio news ደደባችሁ በጣም😂😂😂ህዝባዊ ትግል ህንደ ህድር ምስረታ በጥሩምባ የሚመሰረት ሀይደለም 😁😂😊ከህዝባዊ መሰረት ነው የሚጀምረው

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 8 днів тому

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!

  • @abebebelay5188
    @abebebelay5188 8 днів тому

    ፋኖ ያሸንፋል

  • @tewodrosadmasu7683
    @tewodrosadmasu7683 9 днів тому

    I like your logic, funny

  • @AbrahamNegash-m9u
    @AbrahamNegash-m9u 9 днів тому

    እንዴ: በጣም የሚደገፍ ድርጅት ነው: ሁሉም አካታች በመሆኑ ህዝብ ከልብ ይደግፈዋል: በተለይ ዲያስፖራው የአንድነት ጥቅም ስለሚያውቁ: 100% ይደግፈዋ::
    እና አደራ ይህንን ስም አበረታታቸው: እናንተም ጋዜጠኞችም በርቱልን::