የወሎ ልባሞች | Wollo | Woldia | Kobo| Raya| Dessie| Hayiq| Kombolcha| Ethiopia | Gobeze sissay
Вставка
- Опубліковано 3 гру 2024
- #Ethiopia #Yegna_Tube
የወሎ ልባሞች | Wollo | Woldia | Kobo| Raya| Dessie| Hayiq| Kombolcha| Ethiopia | Gobeze sissay
-------------------------------------------------------------------------------------
የኛ ቲቪን በገንዘብ ማገዝ ለምትፈልጉ፡-
የኛ መልቲ ሚዲያ ኃ/የተ/የግ/ማ
1) 0940062891
2) ህብረት ባንክ 1821811366486019
3) አቢሲኒያ ባንክ 49218249
4) ንግድ ባንክ 1000417454385
5) አዋሽ ባንክ 01304610615600
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #gobeze_sisay #ጎበዜ_ሲሳይ #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና #ሸዋ_ሮቢት #shewa_robit #kobo
#woldiya #Raya #Wektawi #ወቅታዊ
ፈጣሪ ለወሎ ህዝብበአይኑ ይጎብኛቼው
ስታምሩ የቤተ አማራ ልጆች
ወሎ ቤተ አምሀራ በጎ አድራጎት ማህበር በርቱ የምሰሩት ሰራ የተቀደሰ ሀሳብ ነው ወገኖቸ 🙏🙏🙏❤❤❤
በርቱ ወሎ ቤተ አምሓራ የበጎ አድራጎት ማህበር ከጎናችሁ ነን የሚያስፈልገውን ነገር ሁሉ እንተባበራለን እናግዛለን አብሽሩ ወገኖቻችን
በጣም ጎበዞች ናችሁ የኛ ጀግኖች አላህ መልካምነትን ይጨምርላችሁ በሄዳችሁበት ሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🇪🇹❤🇪🇷💪ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
እግዚአብሔር ያበርታችሁ
ሰሙዬ ጎደኛዬ የኔ ብርቱ በዚህ ደረጃ አልጠበኩሸምጨነበርኮ🥰🥰❤ትንታጌ
በርቱልን ወሎ ቤተ አማራ በጣም ጀግናናችሁ ተጎናችሁ ነን
ከማህበሩ አለሺ ካለሺ አስገቢ ቁጥረ ላስቀምጥ
በረቱየኛ. ጀግኖቺ. ጋዜጠኛ ዉም. እናመሠግናለን. አላህ ይጠብቃቺሁ
በርቱልን
ይርጋለም ታደሠ እና ሠሚራ ሠኢድ እናመሠግናለን የወሎ ፈርጦች
የኔዋ ወሎ ዘንዲሮ መከራሺ በዛ
በርቱ ጀግኖቾ አላህ አሠባችሁበት ያድርሳችሁ እኛም ባለን አቅም እንረዳለን ኢንሻአላህ እቅፍቱንሁሉ አላህ ያሳላችሁ
Proud of Gobeze Sissay!!!
ወሎ ቤተ አማራ የፍቅር ተምሳሌት ሁሉም በሀይማኖቱ በቋንቋው ተከባብሮ የሚኖርበት ወሎ አብሮ የመኖር አብሮ የመብላት ተምሳሌት ነው።ትንሻ ኢትዮጲያ ወሎ ናት ለሀያ ሰባት አመት የተሰራብን ሴራ ከባዲ ነወ ኢንሻ አላህ በአላህ ፍቃዲ የተሸረሸሩ እሴቶቻችን ይመለሳሉ
ሰሚራዬ በጣም አስተዋይ ነሺ በርቺ እንዳንቺ ያሉትን ልባም እህቶችን ያብዛልን
እናመሰግናለን
መሻአላህ. ወሎ ቤተ አማራ ማህበር. በቱ. እኛ ከጎናችሁ ነን. ህዝባችን ተጎድቷል. ጠንክሩ. አላህ ይጨምርላችሁ. ጎበዜም. ጥንክር. በጣም እናከብርሀለን. እንወድሀለን. እውነተኛ. ጋዜጠኛ. አንተነህ. መስሎችህን ያብዛልን
ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ እኔ ስለ አንተ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል የስራህን ዋጋ አላህ ይክፈልህ አላህ ይጠብቅህ እነዚህን ወጣቶች አላህ ይጠብቃቸው በርቱ
የኔ ቅኖች ይሄ ቀን አልፎ ያሳያችሁ
እግዚአብሔር የሚስኪኑን ህዝብ እንባና ደም አይቶ ይፍረደን
ሰሚራየ የኔ መልካም በርቱ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ 😥😥😥
ጋዜጠኛ ጎበዜ በጣም እናመሰግናለን ለወሎ ህዝብ ድምፅም ስለሆንክ እንዲሁም ማህበራችንን ቦታ ጊዜ ሰጥተህ አክብረህ እንደዚ ጓደኞቻችንን ስለማህበራችን እንዲናገሩን እድሉን ሰጥተህ ስለጋበዝካቸዉ በወሎ ቤተአምሓራ ማህበር አባላቶች ስም እናመሰግናለን ።
አቺና እኔንም ያደርገናል ግን እዳንጣላ እዛ ሂደን
እና አስኩና ጀሪን ኤደንን ሮዛን ያቅርብልን
ጎበዜ እኮ ትለያለህ ሀቀኛ ጋዜጠኛ 👌 ኪዳነምህረት ትጠብቅልን ድል አማራዬ ድልአፋርዬ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች💘🇨🇬💘🙏🙏።
ጎበዜ በርታ ወድም 🙏🙏🙏
አሚን
በርቱ ጀግኖች ጋዜጠኛው እናመሰግናለን
በርቱ የኔወቹ አማራየ ወሎ ሸዎ ጎደር ጎጃም አንዲ አማራ ሙስሊም ክርስቲያኑ አንዲ አማራ ሁነን መቆም የምንዲንበት መገዲ ይሄነው ጥላትም ያፍራል አሁንም አፍሯል ጥላት
እደናተአይነት ወጣቶቾ ያብዛል በርቱ መልካሞስራነዉ እግዜቤሔር ይጨምርላችሁ
Betam enamsegnaln selmetakrbut hulu🙏❤
መገን።ወሎ
ይርጋለም የኔ ወንድም ምናለ እንደአንተ አይነቶች አስተዋይዮች ብበዙልን
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
አብሺሩ የሀገሬ ልጆች ሙሉ እምነታለኝ ከአሰባችሁት እንደምትደርሱ አላህ ይረዳችኋል፣ እኔም ከዚህ በኋላ በእርግጠኝነት ከማህበራችሁ መቀላቀል እፈልጋለሁ
ወሎ ላይ የተሰራው ግፍ መቸም አንርሳው ፍርድ ከላይ ነው ☝️☝️☝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
እህ በጣም ያሳዝናል የኔ እናት 😭😭😭😭☝ፍርድ አለ ለሰማይ
አላህ ሠላም ያድርግልን እንረዳዳለን ኢንሻ አላህ አላህ እሡ የከፈትውን ጉሮሮ ዛይዘጋት አያድርም ዉድ የአማራ ልጆች ሁላችንም ያቅማችንን እንርዳ ለሚስኪኑ ለውዱ ወገናችን
የኔ ቅን ልቦች
አማራዊት የሰይድ ልጅ የምወድሽ በርቱልን
Ufffffff 😭😭😭😭
ወሎየ😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
ወሎ ቤተ አማራዬዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Egezabeher yerdachihu
Allah ytebeqachihu yene jegnoch yehem talfal Insha allah
እኛ ወሎ አማራወች ልብ እንግዛ በሀይማኖት በጎጥ አማራ አደላቹሁም የአማራ ሙስሊም የለም ሲሉ ወሎ ክልል ይሁን ሱሉ ወሎ ራያን ራያ ራዩማ ነው እያሉ ሲያዘናጉ ወ ዘ ተ ይህ ሁሉ ሲሉ የነበሩት አሁን የት ገቡ የኛ ጠላት መሆናቸው ይን የዘረዘርሁት በቂ ነው ።ስለዚህ አድ አማራ በሚለው መቆም ግድ ይለናን ።አማራ ሲባል ወሎን ይጨምራን
በርቱ ጥሩ ሥራ እየሰራችሁ ነው እግዚአብሔር ካናንተ ጋር ይሁን! የአማራ ሕዝብ ችግሩ ብዙ ነው: ይህ ሁሉ ችግርና ግፍ እየደረሰበት ያለው የሚወክለው መሪ ባማጣቱ ነው::
Waw
gobezoch nachihu bertu. poletikawma betam yetechemaleke koshasha zemen new. adepa leba new lerdata yetesebesebewn Hulu lemezref new yemirotut.
የዚህ ማህበር መስራቺና አባል በመሆኔ እኮራለሁ ብዙ ጀግኖቺ አሉ ማህበራቺን ውስጥ አስኩና ባሏን አቅርብልን
ወያኔ በረሃብ የወሎን ሕዝብ ጨርሶ ጩኸቴን ቀማኝ እንደ ተባለው በትግራይ ሕዝብ ላይ ጀኖሳይድ ተፈጸመ ይለናል፡፡ እጅግ በጣም ልብን ይሠብራል፡፡
ይርጋለም ❤
Tikikle
ዶ/ር አብይ ግንባር ከመሄዳቸው የከሸፈው ሴራ - አፈትልኮ የወጣው የሌቦቹ ንግግር | Ethiopia | Dr abiy
ua-cam.com/video/f-qQl7jNxYE/v-deo.html
አላህ ፈረጃውን ያቅርብው
አላህ ኢትዮጲያን ሰላም ያድርግልን ያረብ የናተን ያህል የመግስት አመራሮች ለህዝብ ቢቆጭ ህዝባችን እዴህ አይሰቃይም ነበር ግን አማራ ይህቀን ያልፍ ይሆን መግስት ኔቶርክ ይልቀቅልን ቤተሰብ ታናገርን ወራቶችን አስቆጠርን እምላይ እዳሉ አናቅም አላህ ትግሬን ያጥፋልን ያረብ
ሰግለንም ሂዳችሁ ስለረዳችሁ እናመሰግናል እናንተናችሁ የህዝብ ልጆች ቻናላችሁ ከፍፍፍፍፍፍ ይበል ከዚህ እጥፍ ።
ወሎ እሚያምርበት እንዲህ ነው። ዝም ብሎ በወሬ መፈታትና የባጥ የቆጡን እየቀላመዱ ሰበብ ማብዛት አይነፋም። ወቀሳና ለቅሶ መገለጫ ምልክት እንዳይሆን ተጠንቀቁ።
ሆኖም ፡ ወሎዎች ፡ ሁሌም ፡ እንወዳችሁዋለን ፡ ኢትዮጵያዊ ፡ እሴታችሁን ፡ አጥብቃችሁ ፡ ያዙ ፡ ካሱ።
YeBet Amhara Enkuwechi Allah Jezachihun Ykfelachihu
አካውንታችሁን አሳውቁን
አንድ ስንሆንነውእሚያምርብን አንድእንሁን አንድከሆንእማንስራዉነገርየለም
ቀንአይዉጣልህየናቶችየአባቶችእባእዳፈሠሥክጁታያረብመብረቅይዉረድብህ😭😭
ከማህብሩ ያላችሁ አስገቡኝ
ወሎ ቤተ አማራ በርቱ እኔም አባል መሆን እፈልጋለሁ ከሳውዲ ነኝ በገዘቤ እርዳለሁ ❓
ፌስቡክ ታገኛቸዋለሽ
So Fi ፊስቡክ የለኝም አድራሻ ካገኘሽ ፃፊልኝ እዚህ ❓
well chigir yelebetim. haymanot mekeyerim sayasfeligew bal mulim mist christian, or mist muslin bal christian honew yhuletum haymanotachewn beyegilachew yizew yehuletunim beal eyakeberu lijoch weldew yeminoruene enkuan yemawkachew betam bitu nachew. life is easy there.
Yager telatoch. Mezegat yalebet media
83 አመተምረትም በዉሎ ነዉ የወያኔ የመጣችዉ
Stop joking who left in mass exodus desse combolcha and Woldeis
Stop the joke who was harboring work with thousands of Tegere woyane
የሰኢድ ልጅ ለብዙ የአማራ ሴቶች ምሳሌ ነሽ❣️
ሰው በሰውነቱ ? ዘረኛ ጨፍጫፊዎችን ትግሬን ጨምሮ !!!!( ? ትግሬ ? የደም ነጋዴው ጨፍጬፋው የጌታቸው ረዳ, ተደሰ ወረደ, ፃድቃን አዶከበሬው !!! ትግሬ !!! :((
ወይ ጅንታ ክፍቱ ልክ የሌለው ነው ገሎ አርዶ ደፍሮ ዘርፍ እደገና የቀረውን አውድሞ የክፍቱ ልክ እስከ እድሜ ልክ አይረሳም
yegna short memory ke 8wer befit ko sitichefirobin sitifokirobin be motachin be chigirachin sitalagito neber esato betacho maygeba meslowacho sitashkabito alneber ende enate kahdiwoch yetabatacho
እርኩስ መንፍስ የትጠናወተህ ጅንታ ሰሜን እዝን በተኛበት ያረዳችሁ እርኩስ የእርኩስ ዘር 27 አመት አገሪቱን የበዘበዛችሁ ሌቦች ገና ደሞ 2 ዙር ጠብቁ
Joke wollo who open the door wide open to Woyane
በርቱልን
Egezabeher yerdachihu