"በእደ ዮሐንስ ተጠምቀ" | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Like Mezemeran Tewodros Yoseph " Beade Yohannes"
    © Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Like Mezemeran Tewodros Yoseph
    #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት

КОМЕНТАРІ • 1,5 тис.

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u Рік тому +286

    እኔ የእስልምና እምነት ተከታይ ነኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እወዳታለው ለዘላለም ትኑር ይሄ ቀን ያልፉል አይዟቹ😥

    • @henoksiyoum7739
      @henoksiyoum7739 8 місяців тому +3

      Tnx

    • @emano5974
      @emano5974 8 місяців тому +15

      እኛም እንወዳቸዉለን የኔቅን❤❤❤❤❤❤😢😢😢

    • @efratatube286
      @efratatube286 8 місяців тому +12

      ቅን ሰው እግዚአብሔር ጤና"ና እድሜ ያድልልን❤❤

    • @user-mc8lm6kj8s
      @user-mc8lm6kj8s 7 місяців тому +3

      Ameeeen idme yadililin nitsu fikrachinin amlak yimelisilin inwedachuhalen

    • @mariyamenate-vr2nl
      @mariyamenate-vr2nl 7 місяців тому +2

      Egnam betam new yemnwedachihu enamesegnalen betam 🙏🙏🙏

  • @niserekana
    @niserekana 7 місяців тому +9

    ይህን መዝሙር ስሰማው መላ ሰውነቴም መንፈሴም ኅሊናም በፍፁም ደስታ ይናጣል።

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t 4 роки тому +328

    የኔ የኔ የኔ ቴድይዬዬዬዬ❤❤❤❤የምወድህ ሳከብርህ❤❤❤እወድሀለው አባ ኑርልኝ😭እንዴት ደምወድህ የኔ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ😭❤❤❤❤❤ሳይህ ገና እንባዬ ፈሳል ፀጋው የበዛልህ የተመረጥክ ወንድም❤❤❤ኢትዮጵያዊ ስለሆንክ ወንድሜ ስለሆንክ ኮራለው ደስም ይለኛል የተዋህዶ ፍሬ ነህ ቴዶዬዬዬዬ❤❤❤❤የተዋህዶ አርበኛ።😭❤ስላንተ ምልበል በክርስቶስ ፍቅር እወድሀለው እፁብድንቅ ነኝ ከኩዌት❤❤❤❤

    • @medhaniemehari8016
      @medhaniemehari8016 4 роки тому +4

      እኔም እንዳተ ነኝ።

    • @kibromtsegay4712
      @kibromtsegay4712 4 роки тому +7

      ሊቀ መዘምራን የምንወድህ ውድ ወንድ ወንድማችን ቴድሮስ ዮሴፍ ፀጋ እግዝአብሔር የበዛልህ የተዋህዶ ኩራት ነህ ኑርልን እንወድሃለን እናክብርሃለን ዕድሜ :ጤና;
      ስኬት ከተወዳጆች ቤተሰብህ ሁሉ ክብሮም ፅጋይ ከሽሬ ደብረ ብርሃን ስላሴ ❤❤❤❤

    • @tarikadmas1238
      @tarikadmas1238 4 роки тому

      upturn nn 3fpf
      Thanks 6
      jvikvi0@@medhaniemehari8016

    • @bcbc56
      @bcbc56 3 роки тому

      እኔም ስወደው

    • @jshhshsauhhshsjs9471
      @jshhshsauhhshsjs9471 3 роки тому

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜንአሜንአሜን

  • @AlemayehuSiffir21
    @AlemayehuSiffir21 7 місяців тому +44

    በእደ ዮሃንስ ተጠምቀ ኢየሱስ ናዝራዊ!
    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ❤

  • @aisamsalah9253
    @aisamsalah9253 Рік тому +4

    እሂን መዝሙር ስሰማ ልቤ ይነካል።
    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @MaSho-e9i
    @MaSho-e9i 2 місяці тому +2

    እልልልልልልልል ደስ ሲል እኛ ስደቶኞችም ላሀገራችን ያብቃን ልጥምቀት ብርሃን ያብቃን እኔስ ገና ካሁኑ ናፈቀኝ😢😢

  • @ለእናቴጌጥነኝ
    @ለእናቴጌጥነኝ 4 роки тому +37

    እንኳን የተዋህዶ ልጅ ሆንኩ አቢት ደስ ስንል !!! ሊቀ መዝምራን ቴዎድሮስ ዮሤፍ እግዚአብሔር. ፀጋውን ያብዛልህ

  • @akliluhagos381
    @akliluhagos381 3 роки тому +9

    ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ አይዞህ ኑርልኝ ረጂም እድሜ ይስጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-pd3no9nt7i
    @user-pd3no9nt7i 4 роки тому +109

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤ቴድዬ።መጣህልን የተዋህዶ እቁ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏የተዋህዶ ልጆች እኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና በፍቅር አደርሳችሁ አደርሰን👏😍

    • @muluabrha8601
      @muluabrha8601 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @wobato789
      @wobato789 4 роки тому

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላኢክ ያሰማልን እፍፍፍፍፍፍ ደስስስስ ስልልልልል

    • @mokegirm8108
      @mokegirm8108 4 роки тому +1

      እልልልልልልልልልል እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም ኣደርሳችሁ ኣደርሰን፡ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ቃለ ሂወት ያሰማልን።

    • @hannahwossen6420
      @hannahwossen6420 4 роки тому

      Tasha.yedengl.maryam
      .leg.dengl.betana.tetbekhi

    • @user-ns9ey2pf7g
      @user-ns9ey2pf7g 4 роки тому

      💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋እልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @asemeretareaya6883
    @asemeretareaya6883 7 місяців тому +25

    ወንድማችን ለዲያቆን ቴድሮስ ዮሴፍ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አስብ መምህራንን ያድልልን

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 4 роки тому +51

    ለኦርቶዶክ ክርስትና እምነት ተከታዮች ለተዋህዶ ልጆች እንኳን በሰላም ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሰን ይህ መዝሙር በየ ግሩፑ ሼር አድርጉት እና በዝተን እንዘምር ።

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 3 роки тому +10

    በእደ ዮሐንስ ተጠምቀ ኢየሱስ ናዝራዊ።
    የቅዱስ ዮሐንስ በረከቱ ይደርብን ።

  • @weyneshetkorcho6698
    @weyneshetkorcho6698 4 роки тому +66

    እንኳን አብሮ አደረሰን እኛ ውድ ወድማችን ዝመሬ መላእክት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን 💔💔💖💖🙏🙏🙏☝☝👐👐👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💛💛💖💖💒💒💒⛪⛪⛪

  • @user-hu5iv7hz5u
    @user-hu5iv7hz5u 2 місяці тому +3

    ዘማሪ ቴድርስ ዝማሬን መላክት ያስማልን መዝሙሩን ስስማው ውስጤ በደስታ ይሞላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yt7bc3qg4l
    @user-yt7bc3qg4l 4 роки тому +93

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አሜን ቴዲዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @saronmichael8010
      @saronmichael8010 4 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን
      እንኩዋን አብሮ አደርሰን

    • @user-ns9ey2pf7g
      @user-ns9ey2pf7g 4 роки тому +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኔ ወንድም ተዋህዶ ለዘላለ. ትኑር

    • @ethio-videohappy6723
      @ethio-videohappy6723 4 роки тому

      ua-cam.com/video/IfvZmMU4YvU/v-deo.html

  • @user-iv7ni6yf2e
    @user-iv7ni6yf2e 4 роки тому +27

    ቴድዬ የተዋህዶ እንቁ መልካም በዓል እንኳን አደረሳህ የዳዊት አምላክ ይጠብቅህ ወይ መቸም ተዋህዶ ልጅ ያደረገኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመሰገን
    ቴድዬ ሺሺ ሺ ዓምት ኖርልኝ የኔ ምርጥ
    የኦርተዋህዶ ልጅች እንኳን አየረሳችሁ መልካም በዓል በያላችሁበት

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 Рік тому +24

    እልልልልልልልልልልልልልል ተመሰገን ጌታዬ ለዚች ቀን ያደረሰክን በጣም ለምወድክ ለማከብርክ የተዋህዶ እንቁ ወንድሜ ቴድዬ ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን መዳንያለም ዘመንክን ይባርክልክ ከክፍ ነገር ይሰውርክ ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bc3hx7kg3g
    @user-bc3hx7kg3g 2 роки тому +31

    ዝማሬብቻ ሳይሆንስብከትም ጭምርነው። በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት ያሰማልን ❤️🙏🙏

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 4 роки тому +47

    እንኳን አብሮ አደረሠን ቴድሻ ሥወድህ እመ አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @mitekuyenet6273
    @mitekuyenet6273 4 роки тому +49

    ቴዲዬ እንኳን አብሮ አደረሰን !!
    እጅግ እንወድሃል ፣ እናከብርሃልን! እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ላይ ፀጋን ያብዛልን፣ እጅግ አይዞህ በርታልን እንልሃለን የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁንልን!!

  • @ኤደንስጦታው
    @ኤደንስጦታው 4 роки тому +24

    የተዋህዶልጆች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀት አደርሳችሁ
    እደ እግዚአብሔር ፍቃድ እኔም ዘንድሮ በዱባይ አላይን አከብራለሁ ጥምቀትን የዛሬ አመት በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ

  • @daamphone1911
    @daamphone1911 4 роки тому +19

    👉በወንጌሉ ላመናቹ ዉድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች
    በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ ሰላም አደረሰን
    "እኔ ከምሰጠዉ ውሀ የሚጠጣ ሁሉ ለዘላለም
    አይጠማም ዮሐ 4፡1-14 ባዕሉ የሰላም
    የጤና የፍቅር የምህረት
    ባዕል ይሁንልን
    🙏አሜን+ አሜን +አሜን🙏

  • @samuelnagatu9254
    @samuelnagatu9254 4 роки тому +46

    "እንኋን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን:: !"

    • @anbe332
      @anbe332 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @aimyaimy7942
      @aimyaimy7942 4 роки тому

      እልልልልልልልልልልል

    • @aimyaimy7942
      @aimyaimy7942 4 роки тому

      👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @israelwondwosen8086
    @israelwondwosen8086 2 роки тому +17

    💚💛❤️ ለ 2014 የ ጥምቀት በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-ud2xe6ox1z
    @user-ud2xe6ox1z 4 роки тому +157

    ተመስገን አምላኬ ይህን ቀን ለማየት ያልታደሉ ብዙወች አሉና

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 роки тому +39

    በወንጌል ቃል ላመናችሁ በሙሉ እንኳ ለመጥመቀ ዮሐንስን አመታዊ ለጥምቀት ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል የአመቱ ሰው ይበለን።

  • @user-xp4bm7qy6w
    @user-xp4bm7qy6w 4 роки тому +63

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮን አደረሰን የሚንዉድ የሚነከብርህ ሊቃ መዘሚራን ቴድ እንዉድለሌን በርተልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦቼህ 😘

    • @user-zn1go5bx1b
      @user-zn1go5bx1b 4 роки тому +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @yabsralijawwha3409
      @yabsralijawwha3409 4 роки тому +1

      elllllllllllllllllll.

    • @sndubetawiabacebregbashow5433
      @sndubetawiabacebregbashow5433 4 роки тому +1

      አሜንንአሜንንንአሜንንንዝማሬመላእክትያሰማልንእንኳንአብሮአደራሰን

  • @meseertbekele6709
    @meseertbekele6709 7 місяців тому +3

    ዘማሪ ቴዎድሮስ ሙዚሙር❤❤❤ በጣም
    ደሴ ይላል ዝማሪ መላክት ያሠማልን እዉዳልዉ ለዘላልም ኑር

    • @meseertbekele6709
      @meseertbekele6709 7 місяців тому +2

      ዘማሪ ቴዎድሮስ እንኳን ለጥምቀት በአል በሠላም በጤና በፍቅር አደረሠክ መልካም በአል

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i 4 роки тому +51

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለጥምቀት በአል አደረሰን

  • @salamethiopian2170
    @salamethiopian2170 4 роки тому +7

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእያለነበት
    ጠብቆ እዚህ ለአደረሰን ለአምላካችን ክብር
    እና ምስጋና ይገባዋል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማል ወንድማችን

  • @peaceandlove8535
    @peaceandlove8535 4 роки тому +10

    አሜን አሜን አሜን ለመላው ኦርቶዶክሳውያን አማኞች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር የበረከት ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ ሰማያዊ እየሱስ ክርስቶስ +++

  • @user-te2bw8on5v
    @user-te2bw8on5v 4 роки тому +7

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን በእዉነት እቁ የተዋህዶ ልጅ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ መንግስተ ሠማያትን ያዉርስልን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ጸ2ወ

    *አሜን ፫ እንካን አብሮ አደረሠን ወንድማችን እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መልካም የጥምቀት በአል ይሁንልን በቸርነቱ የአመት ሰው ይበለን*

  • @weynihagos5835
    @weynihagos5835 4 роки тому +8

    ኣሜን
    ኣሜን
    ኣሜን!!!
    ቴድየ እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን!!!
    ዝማሬ መላእክት ያሰማለን!!!

  • @user-wj7xp2hv2t
    @user-wj7xp2hv2t 4 роки тому +18

    ልልልልል ልልልልል 👏👏👏👏👏👏ዝማሬ ምላይክትን ይሰማልን ውድማችን ቲወድሮስ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ #እኩአን አድርሳችሁ በሁሉም አለም ያላችሁት የቷህዶ ልጆች ያመት ስው ይበለን

    • @beletumobile8706
      @beletumobile8706 2 роки тому

      እልልልልልል ዝመሬ ምላክት ይስመዕና 👏👏👏👏👏

  • @yordanosgmikaal3535
    @yordanosgmikaal3535 2 роки тому +7

    አጥትን የሚያለመልም የመላይክት ዝማሬ ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @touch3206
    @touch3206 4 роки тому +9

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ወንድማችን ቴዲ የተዋህዶ እንቁ ኑርልን ለዘለዓለም እንኳን ለብርሃነ ጥመቀቱ በሰላምአደረሳችሁ አደረሰን በወንጌሉ ለምታምኑ በሙሉ የተዋህዶልጆች የከርሞ ሰው ይበለን አሜን አሜን አሜን♥♥♥♥♥♥♥

  • @TeddyOkubagerges-jb7ey
    @TeddyOkubagerges-jb7ey 7 місяців тому +2

    ዝማሬ መላእክቲ የስማዓልና እግዚኣብሄር

  • @user-ys9yn1og6r
    @user-ys9yn1og6r 4 роки тому +10

    አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማል ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @user-ml8zl2lu5e
    @user-ml8zl2lu5e 10 місяців тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏ውድ የተዋህዶ ልጆች በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር እወዳችሁ አለሁ❤❤

  • @user-xb9zg5jf8b
    @user-xb9zg5jf8b 4 роки тому +8

    እንኳን አብሮ አደረሰን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤ የኢትዮጵያ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @SaraMakdes
    @SaraMakdes 3 місяці тому +3

    ያበርታችሁ አባታችን በቤቱ ያጽናልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cr8tp1lc8b
    @user-cr8tp1lc8b 4 роки тому +19

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @astertaddsse1253
    @astertaddsse1253 4 роки тому +19

    አሜን አሜን ላንተም እድሜ አብዝቶ ይስጥህ ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሀገራችንን ሰላሞን ያብዛልን የሞቱትም ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ሰማህታትንም አሜን መልካም ጥምቀት በአል ይሁንልን

  • @user-nk1ox8pw8t
    @user-nk1ox8pw8t 4 роки тому +24

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    እንኳን አብሮ አደርስን
    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን

  • @hhhgvg4542
    @hhhgvg4542 2 місяці тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-zw4tz1ws8m
    @user-zw4tz1ws8m 4 роки тому +14

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን አደርሳችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለጥምቀት ብርሃን አደርሳችሁ መልካም ጥምቀት ባህል ይሁንላችሁ

  • @user-sl9mf1qw7v
    @user-sl9mf1qw7v 7 місяців тому

    የአመት ሰው ይበለን ፈጣሬ ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ይስጠን ይህን ክፉ ዘመን እንድንለው ያስገደደን ሴጣን አተራማሸ ሴጣንንያርቅልን የበፊት ሰላምን ይመልስልን

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 4 роки тому +13

    የምንወድህ የምናከብርህ ወንድማችን ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ እንኳን አደረሰህ እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህንም ይባርክልህ

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 7 місяців тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን የኛ እንቁ በርታልን የናተ ብርታት ያስፈልገናል እኛ ደሞ እናንተን የማበረታታት ግዴታ አለብን ለእምነታችን ስንል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @radeatraedu9566
    @radeatraedu9566 4 роки тому +14

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ወድማችን

  • @hiwatatahelti1981
    @hiwatatahelti1981 8 місяців тому +9

    ❤❤❤እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን
    ቴዲ ወንድማችን🤲❤

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 роки тому +6

    💚💛❤💒💚💛❤እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አሜን ወንድማችን እንኳን አብሮ አደረሰን በዓለም ላይ ያላችሁ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ 🙏💚💛❤

  • @mulukenyazew3517
    @mulukenyazew3517 Рік тому

    ሰማያዊ በረከት እግዚአብሔር አምላክ ያድለን

  • @user-gl5zh2qp5j
    @user-gl5zh2qp5j 4 роки тому +4

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቴድዮ የተዋህዶ እንቁ መልካም በዓል ላንተም
    ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ያልተጠመቀ ግን ይፈረድበታል ማርቆስ 16 ፤16 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Lena-bw6ml
    @Lena-bw6ml 4 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልል፣ወዲማችንየተዋህዶልጂ፣ዝማሪመላእክትንያሰማልን፣የአገልግሎትዘመንህንይባርክል

  • @oubeneshmgarsa5184
    @oubeneshmgarsa5184 4 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው ፈጣሪ ይጠብቅክ

    • @tesfenshnuhssdee2451
      @tesfenshnuhssdee2451 4 роки тому

      oubenesh mgarsa Amen.Amen.Amen.elelelelelelelelelelelelelelelel🙏🙏👏👏👏👏👏👏👈👏👏👏👍

    • @mabradmabrad6447
      @mabradmabrad6447 4 роки тому

      አሜን

  • @ሂሩትየድግልልጅሂሩትየድግ

    ቴድዬ በጣም ነው ምወድህ በጣም ነው ማከብርህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ያንተን መዝሙር ብሰማውም አልጠግበውም

  • @hiyabgebrezgabiher39
    @hiyabgebrezgabiher39 4 роки тому +8

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዛምራን ወንድማችን

  • @mekidestagele9147
    @mekidestagele9147 4 роки тому +7

    እኳን አብሮ አደረሰን ቴዲ የኦርቶዶክስ እንቁ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ሰማያማዊ እየሱስ ናዝራዌ እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @SntayehuWasiye
    @SntayehuWasiye 7 місяців тому +4

    ይሄ መዝሙር ❤ ደስ ይላል

  • @Yemaryam6902
    @Yemaryam6902 Рік тому

    ሰላም ለኢትዮጽያ አንተንም ያቆይልን ከአመት አመት ያሸጋግረን ተመስገን አምላኬ

  • @user-cf5ps3pw4m
    @user-cf5ps3pw4m 4 роки тому +6

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ቃል ህይወት ያሰማልን ፫ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር የአባቶቻችን በረከት ይደብርልን

  • @halan9208
    @halan9208 3 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውንያብዛልህ ወዲመችን
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊💐💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tshaytesfahum2612
    @tshaytesfahum2612 4 роки тому +6

    አሜን፫
    #እንኳን አብሮ አደረሰን ሊቀ መዘምራን #ቴዎድሮስ ዮሴፍ
    #እልልልልልልልልልልል
    #ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪያችን ቴዎድሮስ ዮሴፍ።
    #የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃኑ ጥምቀቱ አደረሳቹሁ አደረሰን።

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 4 роки тому +2

    ሲከፍኝ ያንተን መዝሙር ሰሰማ እንዴት እንደምፀናና በመድሀናለም በምን ልግለፀህ😢💔👐👐👐

  • @meseretmoges9456
    @meseretmoges9456 4 роки тому +14

    አሜን አሜን አሜን እንኳን እብሮ አደርሰን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

    • @blinshss1578
      @blinshss1578 3 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏💜💜💜💜

  • @fikrteyeshidagna9044
    @fikrteyeshidagna9044 Рік тому

    ምን ላድርግህ ቴድዬ ቃላት አጣሁ ። ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-xm7hq3ql2f
    @user-xm7hq3ql2f 4 роки тому +11

    እግዚአብሄር ይመስገን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @user-cr4no6dy6m
    @user-cr4no6dy6m 7 місяців тому +2

    Besem abe wewald wemenfes kidus tetemekilew berektkiume yehderana❤❤❤zemarie melaekt yasmelna ❤❤❤

  • @wegayehubogale421
    @wegayehubogale421 4 роки тому +10

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳቹ ያመት ሰው ይበልን አሜን

  • @__sincerity7606
    @__sincerity7606 2 роки тому

    ቴድዬ አንተን የፈጠረ እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ቃል የለኝም!

  • @kalkidankefelegni6640
    @kalkidankefelegni6640 4 роки тому +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን ፈጣሪ ሆይ አገራችን በቸርነትህ ጎብኛት በስደት ያለነውን በሰላም ላገራችን ገብተን ለመጠመቅ አብቃን አሜን አሜን

  • @fentayabebe2893
    @fentayabebe2893 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ተዋህዶ ትኑር አሜን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችን እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ኸ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ውድ ወንድማችን ሊቀመዘመራን ቴዲ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

    • @user-gs6rz1ef3o
      @user-gs6rz1ef3o 4 роки тому

      አሜንእንኳንአብሮረሠን ወድማችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክልህ

    • @blinshss1578
      @blinshss1578 3 роки тому

      አሜን አሜን

  • @ERMY-1972
    @ERMY-1972 Рік тому

    የኛ በረከት በመዝሙርህ ተባርከናል።

  • @marthat6031
    @marthat6031 4 роки тому +5

    እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💚💛❤🙏

  • @bethelhabeshawit5634
    @bethelhabeshawit5634 2 роки тому

    ምንም ቃል የለኝም እግዚያብሔር ተዝቆ የማያልቅ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @SalamSalama-kn9qo
    @SalamSalama-kn9qo 8 місяців тому +7

    እልልልልልልልልልልል ❤❤❤እንኳን ኣደረሳቹ ኣደረሰን ለብርሃነ ጥምቀት ❤❤❤በኣሉ የሰላም የፍቅር ያድርግልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zc4jn1dt4w
    @user-zc4jn1dt4w 7 місяців тому +2

    ዝማሬ መላክትን ያሠማል እግዚአብሔር ይመሠገን ኦርቶዶክስ አርገህ ስለፈጠርከኝ ❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልል👏👏👏

  • @ገብርኤልአባቴ-ተ7ቈ
    @ገብርኤልአባቴ-ተ7ቈ 4 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን
    እንኳን አብሮ አደረሰን
    ልቀ ዘማሬ ቴዎድሮስ
    እንወዳለን እመቤት
    ትጠብቅህ

  • @zainza7666
    @zainza7666 3 роки тому +1

    ቴድዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ 🙏 መዝሙርችህን ብሰማው ብሰማው ደጋግሜ አልጠግብም

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 4 роки тому +7

    ቴዲ እንኳን አደረሰህ ከነ ቤተሰብህ መልካም በአል ፡ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአመት ሰው ይበለን

  • @user-ek1zt8fj7h
    @user-ek1zt8fj7h 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ያደረሰን

  • @abarsheabarshe6538
    @abarsheabarshe6538 4 роки тому +4

    እንካን አብሮን አድረሰን ዝማሬ መለክትን ያሠማልን የተዋህዶ ልጄች ሁለቹሁ እንካን አድረሠቹሁ 😘😘😘😘😘😘

  • @user-qg1iz2ud2w
    @user-qg1iz2ud2w 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-qx2ss1pn7b
    @user-qx2ss1pn7b 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እልልልልልልልል👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዘማሪ ዲ/ን ቴድሮስ ዮሴፍ መልካም ጥምቀት 😍

  • @amenkui5558
    @amenkui5558 4 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ቴድየ እንኩአን አብሮ አደረሰን ወንድማቺን ከልብ ነው ማከብርክ አንተ የተዋህዶ አንቁ ነክ እግ ር ይጠብቅልን

  • @aferasaron4849
    @aferasaron4849 4 роки тому +14

    ቴዲዬ ዘመንህ ይባረክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን አብሮ አደረሰን 💚💛❤

  • @user-ve4jj5pb4n
    @user-ve4jj5pb4n 7 місяців тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤

  • @kidistmitike717
    @kidistmitike717 2 роки тому +4

    እንኳን አደረሳችሁ እንኳንም አብሮ አደረሰን ተመስገን አምላኬ ይሔን ቀን ያሳየን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን በአሉን የሰላም የፍቅር ያድርግልን የላመት ሰው ይበለን አሜን 👏👏👏👏👏

  • @EthiopianmominAmerica
    @EthiopianmominAmerica 4 роки тому

    እንዴት መታደል ነው ይህን ፀጋ ማግኘት

  • @user-mz6bf7hz2b
    @user-mz6bf7hz2b 2 роки тому +3

    ዝማረ መላአክት ያሰማለን ወንድማችን እግዚአብሐር ይስጥልን አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤

  • @NigistKitaw
    @NigistKitaw 7 місяців тому

    Elelele Enkuan abro aderesen,zemara Melak yasemalen❤❤❤❤❤❤

  • @user-hr6yv9tu3i
    @user-hr6yv9tu3i 4 роки тому +6

    ውድ ዘማርያችን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን የተዋህዶ እንቁ በርቱልን በጣም ደስ ይላል ቻናላችሁ

  • @haymanottesfaye3119
    @haymanottesfaye3119 7 місяців тому

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያልብሰልን። እምዬ ኦሮቶዳክስ ሰምሽ ለዘላለም ከፍ ይበልልኝ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z Рік тому

    እኳን አብሮ አደረሠን የኛ እቁ ቴድየ 🙏🙏🙏🙏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏❤❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @enchalewalehegn3255
    @enchalewalehegn3255 3 роки тому +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @soullink4291
    @soullink4291 Рік тому +1

    ቃል የለኝም ውድ ነህ
    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @khayriyakay2881
    @khayriyakay2881 4 роки тому +8

    እንካን አብሮ አድረስን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ውንድማችን ፀጋው ያብዛልህ