እያደር ጉድ | ክፍል 4 | new Ethiopian drama 2024
Вставка
- Опубліковано 7 лис 2024
- Welcome to Gumma Films!
Your ultimate destination for high-quality Amharic movies and dramas. At Guma Films, we are dedicated to providing the best in Ethiopian cinema, bringing you a new release every week. Our channel features a variety of content including:
Dramas: Engaging stories that explore the depths of Ethiopian culture and society.
Movies: Full-length feature films showcasing the talent and creativity of Ethiopian filmmakers.
Short Stories: Compelling short films that capture powerful narratives in a brief format.
Subscribe now and join our growing community of Ethiopian film enthusiasts. Don’t miss out on the latest releases and be sure to hit the notification bell so you're always updated when we upload new content. Enjoy the rich storytelling and cinematic experience that Guma Films has to offer!
Gumma Films - Where Ethiopian Stories Come to Life
#Amharic_films #ethiopian_movie #ethiopiandrama #gumma_films - Розваги
ቲክቶክ ተጠቃሚዎች ለምን ይህን ድራማ ቆርጣቹ አፖስቱትም ብዙ ተከታይ እዲኖረው😊
ምን አስታመር ነገር ኖሮት ነው?
ሌብነት ነው የሚያስተምሩት 😅😅😅
،ጥሩ ሀሳብ ነው ክክክ
wowwwwww
ቲክ ቶክ አላይም ቆራጣ ምን ያደርጋል
ያጀመአ መቼም በተለቀቀ ቁጥር መዞሬን አልተውም ተስፋ ሳልቆርጥ እለምናለሁ ምን ይደረግ ስራ ከምፈታ የእንጀራ ልጄን ላፋታ ይላል ያገሬ ሰው በሉ ደምሩኝ አንድ ሺ አስገቡኝ አይታችሁ አትለፉኝ ይህን ሁሉ አባባል ያመጣሁት ገብቱዋችሁል😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
የዚህችን ልጅ መጨረሻ ማየት ናፈቀኝ 😂😂😂
እኔማ 😂
መሶቡ ነው የቀራት ጨረሰችው እኮ እቃውን
እኔም
ዛሬ አንደኛ ነኝ የማዳም ቅመሞች ዛሬ ተቀድማችዃል😅
ትችላላቹ ተመልካቹን አክብራቹ ሰአት እንኩዋን አታዛንፉም በዛላይ ሞቅ እያለ ነው በርቱ ቆንጅ ስራ ነው!
ውይይ ልጁ ሲያሳዝን😢
ጌታ ሆይ እኔ ተሳቅቄ ሞትኩኝ እሷ ለምትዝናናው😂😂😂😂😂 ምን ጉድ ናት
ቆይ ግን ከዚ ድራማ ምንድነው የምንማረው የኢትዮጵያ ማዳሞች ሠራተኞቻቸውን እንዳያምኑ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኮ እኔስ የገረመኝ 😢
ስራተኛን እዳያምኑ
እንዴኔ የዚህ ድራማምኑም ያልገባው 😮😮😮 ምን እንማር ከዚህ
Ena algbagnm
ማስመሰል ሌብነት ዉሸት ነዉ፡የሚያስተምረዉ
የጥልፊ ወይም የሳሪ መጨረሻ በጉጉት የሚጠብቀው እንደኔ❤❤❤❤
እኔማ 😂❤️
❤❤❤@@SampleAccount-k2l
ምንም ትምርት የለዉም የሚልስቲበላይክ ያሣየኝ😂😂😂😂
ይህን ነገር ልሞክርው እዴ ቤቢየን ካሜራዋን በጨርቅ ሸፍን አርጌ ላስገባው ወገን ምን ይመስላቹሀል ብርዱ አልተቻለም😂😂
😂😂
ፍትህ ለሄቨንንንን
ልጁን ውጭ አሳደሩትኮ በገዛ ቤቱ😂😂😂😂
My first choice drama
የኔም
አይ ሳራ መጨረሻሽን ለማየት ጓጒቻለሁ😂😂😂
የኔ መሳቀቅ ደረሱባት አልደረሱባት እያልኩ😮😮😮😮😮
ክክክክክ እር ውሸት እኮ ነው አትሳቀቂ በእውነት እንድህ በሰው ቤት ይጨፈራል እንዴ
😂😂😂😂😂😁😁😁😁
ዛሬ አደኛ ነኝ❤❤
የሳራን መጨረሻ እያሰብሁ የኔ መሸማቀቅ ምን ይሉታል😂😂😂
እውነትም እያደር ጉድ
የሰራተኛውን መጨረሻው ማየት ነው የናፈቀኝ 😅
አረቦችኮ ካሜራ የሚኖሩት ወደዉ አደለም ምን ጉድ ናት
እኛ በካሜራ ተከበን ምግብ ለመብላት ተሳቀን እነሱ ድልቅቅ ይላሉ
እዳ አጋተቱን ይሄ ድራማ አስጠላኝ በቃ በአጭር እሚያልቀውን እያስርዘሙ
ለሌባም ሌባ አለው ነው ትምህርቱ ወይስ ባቋራጭ ክበሩ ወይስ አህያ በበላ ዳዋ ተመታ ወይስ....
አረ ሳሪዬ ምን አደረኩሽ አንቺ ባጠፋሺው እኔ ተሳቀቅኩኝ እኮ😢ጉድ ፈላ በጣም የተጋነነ ስራ ነው እንዲህ የምታደርግ የቤት ሰራተኛ የለችም።
Amazing
ምን ትምርት አለው
❤❤❤
Be gugut new yemin xabiqachu👍👍
ቀደማችሁኝ ልጅቷ በጣም ትመቸኛለች በአክቲንግ
ሳራን ያላችሁ ላይክ ግጩኘ አምሮኘ ነው😂
Gin bezah zemen camer yileme end😳😳🤔🤔🤔
አይ መጨረሻሺ አችሌባ😅😅😅😅😅
እምርም እያደር ጉድ 😊😊😊😊
💚💛❤️
Gin yidebral serategna yesewu beti gadegna yizeshi megbati
garamii new😮
ይህ የተበላሽ ድራማ
👌👌🤨
ምንድ ነው ከዮአዳን ድራማ ጋር በአንድ ቀን ምታቀርቡት ቀኑን ቀይሩት
Chala selate sarrya melesa chala yelegm
Katay bagugut itabikalo❤❤❤❤❤❤❤
የሰራተኛ ስም አጥፊ😢😢😢 ድራማ
ግን በዛ በዚህ ወቅት በሐብታም ቤት ካሜራ አይኖረውም
ለሰራተኛም ይህ እድል በዛ😮
አይ😂😂አልጦዝክም ጊሊያድ
ከሰራተኛዎ መጃጃል የፍቅርኛ ተብየው መማገጥ አሁን ምድነው ከዚህ ድራማ የምንማረው ምንምኮ ደስ የሚል ነገር የለውም 😊
😭😭😭😭😭
ይህ ድራማ ግን ያናድዳል አባት ተብዬዉ ልጁን ይጠረጥራል ሌበዋ ሰራተኘዋ😢 😢
5ይለቀቅ
ገጎበዝ ተዋናይ ነሸ
ጉድ ነው እሰዎች ቤት ገብተው ከቴም አልጋቸው ላይ እማይታመን ነው ጭንቀቱን
እኔ ተሸማቀኩኩ
👍👍👍👍👍
🎉🎉❤❤
Kertzmann Point
😮😮😮😮😮😮
እውነትም እያደር ጉድ ፈጣሪዬ ድረስ🙄
Satywa werkune serka azage temeslaleche aye terfa nebeshe ayemarime
Rachael Mount
እከንም፣አርፍጄ፣ገበሁኝ፣ተለቀቀ፣አተለቀቀ፣እየልኩኝ፣ከምጨነቅ፣የ፣እስክ፣ልቀቅ፣😂😂😂😂😂
Mesine dane abetywe ayerdweme leba sertegwa nate betsebe wesite merarake alemekbaber ysedefirle leju
እውነትም እያደር ጉድ ዕርእሱ ተመቸኝ😂😂😂
አይ ሳሪ ጉደኛ😂😂
ወደዉ አይስቁ አለች አያቴ😂😂😂😂😂😂😂😂
እውነት እያዴር ጉዲ😂😂😂😂
ያንቺው ከፍ የስንት ሰራተኛ እንጀራ እየጋቹነው ግን😢
ሳራመጨረሻሽንነዉማየትየናፈቀኝ
Minim algbagnm
ወይ ይች ልጅ የገጠሩን አማረኛኮ እደውሃ የጠጣች ነው የምመስለው 😂😂❤❤❤❤
😎😎😎😍😍😍😍
ተሳቅቄ ልሙት እንዴ በልጅቷ ምክንያት😮
ተሳቅቄ ሞኮ እኮ ያጀማኣ ካሁን ደርሱባት እያልኩ😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅
Wey echi kokeb yemetebal AFE sefi arogit yemanayebet yet enehid, fitewa siyasefera afewa sefatu ayenewa ye seyetan.. ere atasayun
ሚስኪን ዳኒ ባልወሰደው ሰርቀሀል ሲባል ያናድዳል😢ጥፌ ግን ስትገርሚ😂ያንቺን ድፍረት እሩቧን እንኳን ቢሰጠኝ
😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂እኔም
እሷእደዚለምትሆነወ የኔመሳቀቅ ምንይሉታል
ግን ሌብነት እያስተማሩ ነው😒
Wow❤❤❤😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Are xilfee 😂😂😂
Lfelim belh khon yemitachesw tesasethal byans aretfishal segara tetekim buhal teru ayehonm
እዴው ከመቸው ነው የቀደማችሁኝ
ምረጥ ሌባ ነች kkkkkkkk😂😂😂😂
😂😂😂😂😂. እረ ተው ጥልፊ
😮😮😮😂😂😂😂😂😂😂😂
በሰዉ አልጋ ላይ ፈነጠዙበት😂😂😂😂
ድፍረት
አረቦች ካሜራየሚኖሩት ወደዉአደለም
😂😂😂😂😅
😂😂😂😂😂😂❤
Ere sate yechmre
😂የሰራተኛዋ ብቃት ይገርመኛል አነገገሯ በገጠሩም በከተመኛዉም😮
የሌቦቹንመጨረሻአይቸ😂😁😁😁ሳሪጨዋሌባይቱ
.ኢትዮጵየለይ ስራኣተገኙ ኗወ😢😢😢
ከዚህ ድራማ ምን እንማር አሁን
እንድ እደመስረቅ 😅😅😅
ሌብነት😂
Weyyyy tegabb?
ጥጋብ ቀዩ ያውም
እርሱ እያለች እኔ ታሰቅቀ ሞትኩ በጌታ ስም
ወሬዋ የጎጃም ተግባሯ የአድስ አበባ ዱርየ የሆነይ ሰራተኛ😂 መጨረሻሽን አይቸው😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
She’s so smart girl
Techelaleche