Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንኳን ደስ ያለወት አባታችን እኛም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን እናንተን ያቆይልን ሀገራችን ሰላም ለህዝባችን አንድነት ይስጠን ቡራኬአትሁ ይድረሰን 🤲
አሜን አሜን አባቶቼ በረከታችሁ ይድረሰኝ.
በረከታችሁ ይድረሰን አባቶቻችን አባታችን እንኳን ደስ ያለዎት በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኛም አንብበን ተጠቃሚ እንድንሆን 30,60,100 መልካም ፍሬን እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን
Great 👍 thank you 🙏 fathers.
አሜን አሜን አሜን🤲
ክቡር አባታችን እንኩአን ደስ አለዎት በደስታዎ ደስ ብሎናል፡፡ መርሐ ግብር መሪው የኔታ ተክሌ በመግቢያው ላይ የመጽሐፉን ስም ውስጣዊ ይዘቱን የገጽ ብዛቱን የዋጋውን መጠን በስንት ምዕራፎች እንደተከፈለ ወዘተ... ቢያስተዋውቁን ያን ታሳቢ እያደረግን ሐተታውን እንድንሰማው ያደርገን ነበር፡፡
እንኳን ደስ አለዎት። መጽሐፉ እንዴት ነው ምናገኝው።
አታችን እንኩአን ደስ አለዎት በደስታዎ ደስ ብሎናል፡፡ መርሐ ግብር መሪው የኔታ ተክሌ በመግቢያው ላይ የመጽሐፉን ስም ውስጣዊ ይዘቱን የገጽ ብዛቱን የዋጋውን መጠን ቢያስተዋውቁት መልካም ነበር፡፡ ሐተታውን ያን ታሳቢ እያደረግን ብንሰማው መልካም ነበር፡፡
እንኳን ደስ ያለወት አባታችን እኛም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን እናንተን ያቆይልን ሀገራችን ሰላም ለህዝባችን አንድነት ይስጠን ቡራኬአትሁ ይድረሰን 🤲
አሜን አሜን አባቶቼ በረከታችሁ
ይድረሰኝ.
በረከታችሁ ይድረሰን አባቶቻችን
አባታችን እንኳን ደስ ያለዎት በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኛም አንብበን ተጠቃሚ እንድንሆን 30,60,100 መልካም ፍሬን እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን