ኤርሚያስ ቄሱን በ 1 የስልክ ጥሪ ዝም አስባሉት | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ | faithline | melos

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 15

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 Місяць тому +5

    ጌታ ኢየሱስ እንደት አድርጌ ባመሰግንህ ነው የሚወጣልኝ እበድ እበድ ይለኛል በዚህ ጨለማና ግራ መጋባት ውስጥ ነበርኩ እኮ❤❤❤❤❤

  • @KalebJr-mv7no
    @KalebJr-mv7no Місяць тому +4

    ከዝህ በላይ አንዲት ያስረዳልህ ዳንዬ ጌታ ይባርክ እግዚአብሔር ከዝህ ጨለማ ስላወጣኝ አመሰግናለው

  • @user-fp7kh7yy3h
    @user-fp7kh7yy3h Місяць тому +1

    ወንድሞቼ ጌታ እየሱሰ ክረሰቶሰ ፀጋውን አብዙቶ ይጨምረላችሁ ተባረኩ📚📚📚📚💰💰💰💰❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 Місяць тому +1

    Sega ybzalchu wendmoche Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤

  • @melkam819
    @melkam819 Місяць тому +2

    መምህርህ እየሱስ ይሁን ቃሉን ብቻ ተረዳ ፍቺውን ተወው ለምን በራስህ እምነት መተማመን አይኖርህምአምላክን ከቃሉ እወቀው ሰው አትደገፍ ተያይዞ ገደል ለምን እውሮን እውር ቢመራው የሚለው ቃል አይነስውራንን አይደለም ብለማወቅ ያሉትን እንጂ ስለዚህ አንብብ ፀልይ መረዳቱ ይጨምራል🙏

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 Місяць тому

    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነባራዊ በሆነዉ የመስቀል ስራ ሓጢኣታችን ሲያስተሰሪ ይኖራል።

  • @user-fp7kh7yy3h
    @user-fp7kh7yy3h Місяць тому

    እየሱሰ ጌታም አማላጅ ህይወትነው

  • @getnetgebre4024
    @getnetgebre4024 Місяць тому

    Tekeste explained well ❤️‍🩹.

  • @melkam819
    @melkam819 Місяць тому +3

    እየሱስ ያድናል በደሙ በኩል ካሉ የአማላጅ መአት ለምን ደረደሩ መስቀሉ አዳነን ካሉ የማሪያም ምልጃ የሌሎቹስ ምን ያደርጋሉ ሲቀጥል ወሬ እንጂ መፅሀፍ ቅዱስን ጠቅሶ አያወራም የሚያምኑት እውነት ያለው ያደገበትን እንጂ አንብቦ የተገለጠ የለም እየሱስን ሲያስቡ እናቱ እቅፍ ላይ ያለውን ህፃን እያዩ ስለሚያድጉ መነጣጠል እና መብለጡ ይከብዳቸዋል ተስሎ ውስጣቸው አለ አሁንም

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 Місяць тому

    በንግግራቹ ቁም ነገሩና ቀልዱን ባይዘባረቅ መልካም ነዉ።

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 Місяць тому

    እወይ ተከስተ በጊዜ እረፍ አትችልም

  • @amsalewondim3613
    @amsalewondim3613 Місяць тому

    ያሳዝናል! እውነትን መዋጥ አቅቶ አቸው እውነትን ሲታጣምሙ! ጠማማ ትውልድ!

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 Місяць тому

    ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ፣ ሞታ ለማርያም ይኣጽብ ለኵሉ ።

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 Місяць тому +1

    እመቤታችን ማርያም እንደሁሉም ኣዳማዊ ፍጥረት መሬትናትና ወደ መሬት ገብታለች።
    ዋናው ነገር፡ የደህንነት መንገድ ኣንድና ኣንድ ነው “እንኮ” የሚለው የትግርኛ ቃል “ብቻ” የሚለዉ
    የኣማርኛ ቃል ይገልጽልናል።

  • @amanuelchora8541
    @amanuelchora8541 Місяць тому

    Ye kalehiwotina ye meseret kirstos endihum ye muluwongel metsifattemechitognal 😂😂