ሜጋ ፕሮጀክቶች እኛን ቢመስሉ …. @Asham TV @አሻም ቲቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 4

  • @TeklegenetTakele
    @TeklegenetTakele 6 днів тому +2

    የሚገርም ትንተና ነው። ለሀገገር የሚጠቅም አሳብ የተነሳበት ውይይት ነው።

  • @TeklegenetTakele
    @TeklegenetTakele 6 днів тому +3

    አሻም ቲቢ እንዲህ አይነት ግሉልና ሚዛናዊ ሙህሮችን ማቅረባችሁን ቀጥሉበት

  • @Sahlemariam.D
    @Sahlemariam.D 6 днів тому

    ለ ው ጥ . . ምን አይነት ለውጥ? ማንን ማዕከል ያደረገ ለውጥ? ማንን የሚጠቅም ለውጥ? ለድሀ? ለሀብታም? ለፖለቲካ? ለሀገር? የሀገር ሀብት ማን እየተጠቀመበት ነው? ሀገር ማን እየጠበቃት ነው?
    ወታደር ማን ነው? ባለስልጣንስ? አሁን ለሀገር ነው ወይስ ለስልጣን ነው የምንዋጋው?
    ለውጥ እና ፖለቲካ ለምን ይደባለቃል?

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 7 днів тому

    ብልጽግና መቼ ከተማ ብቻ አለ መጀመሪያ እና እንዲያውም ቅድሚያ ለገበሬ ነዉ የሰጠው አሁን በተለያየ ቦታ የሚታየው እርሻ ከተማ ነዉ ወይ