Ethiopia - ኢትዮጵያን የሚታደገው መፍትሄ ክልሎችን…?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 вер 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 75

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 3 місяці тому +8

    የአገራችን ችግሮች ትልቁ መፍትሄው ያንን ህገ አራዊት መቀየር ነው።

  • @EthiopiaHagera-vk4hb
    @EthiopiaHagera-vk4hb 3 місяці тому +13

    መቸዉም ቢሆን ክልልን እና የቋንቋ ፖለቲካ ካልተወገደ ኢቺ ሀገር መድሀኒት አታገኝም

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 3 місяці тому +2

    Amen Amhara Fano❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TamirEngidawork-mr2sf
    @TamirEngidawork-mr2sf 27 днів тому

    በትክክል

  • @AminMohammed-k9w
    @AminMohammed-k9w 3 місяці тому +2

    ጥሩ ትንታኔ ነው❤❤❤❤

  • @surefiel
    @surefiel 3 місяці тому +3

    ክልል የሚባል ነገር ቢፈርስ ህገ መንግስት ቢሻሻል ሀገራች ሰላም ትሆናለች።❤❤❤

  • @shibabawgedib8007
    @shibabawgedib8007 3 місяці тому +1

    የብሔር ፓለቲካና የዘረኝነት ፓለቲከኞች የጥፋ።የመደመር መመሪያ ይተግበር ፤ይደገፍ።

  • @solomonfantu7863
    @solomonfantu7863 3 місяці тому +5

    ለመገዳደላችንና ለድህነታችን መነሻው ይኼው ነው።ወቅታዊና ምርጥ ትንታነ።አቦ ተባረክ።ሰሚ ይስጠን።

  • @tegegnhaile-d4y
    @tegegnhaile-d4y 2 місяці тому

    ከግንቦት 20 1983 ዓ.ም ጀምሮ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚታየው ዘረኝነት በሌሎቹ የአለየም ክፍሎች ታይቶ አይታወቅም።

  • @fjdgkhk6733
    @fjdgkhk6733 3 місяці тому

    ክልል የሚባል ነገር ቢፈርስ

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 3 місяці тому +10

    ከነዚህ ከብቶች መፍትሄ ከመፈለግ መታገል እና መታገል ብቻ ነው ነፃነታችን በእጃችን እና በእጃችን ብቻ ነው

    • @be-liever
      @be-liever 3 місяці тому

      😂😂😂😂 አህዮች🤔 ካናፋቹ መች አነሳቹ። በመሳርያ በጉለበት ካላሸነፍን ካላቹ ሁሉም መሰርያ አለው ዛሬ።

    • @fafinibabu6102
      @fafinibabu6102 3 місяці тому +1

      @@be-liever እምቧቧ በሉ😔የከብት ጥርቅም አገራችንን አቀረናቹሀት ከብቶች😏

    • @yaballo1
      @yaballo1 3 місяці тому

      @Really? Let's say that Fanos liberate your qomiche-amhara Kilil today. How long do you think they will last before starting another inter-qomiche wars where Amharas themselves fight each other along regional lines of say Gojame elites fighting Gondar elites for power & land; Gondar elites fighting Wollo elites over land & women [imumu]; Shoa elites fighting Wollo elites for land & power?? Only ONE DAY??

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 3 місяці тому +1

      ​​@@be-liever
      Ager Shiach Agame Banda! Sle Amara le mawurat, ewuketum bekatum yelehem! Mejemeria kalehebet Rehab ena Tornet wuta! Dabo feleg! Amarans know, how to take care of their business. Yanten a Nobody Botyam Segete meker ayetebekum! Amara yechilebetal! Bandaw, ke Zeketegnet Menfes weteh, wede Sera tesemara! Kuch beleh be eraseh lay atakeresh! Yemisemah yelem! Dolt.

    • @be-liever
      @be-liever 3 місяці тому

      @@fafinibabu6102 🤔አላቹ አደል ግማታም የከብት አዛባ ትል ጥርቅም😂🤣😂 እናነተም ሰውሆኔቹ🤔 ዘረለማኝ ቆማጣ። ሰው ብትሆኑ እንኳን

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 3 місяці тому

    ፖለቲከኞች ለስልጣናቸው ማስጠበቂ ስለሚፈልጉት የብሄር ፖለቲካን መዳኛ ስላረጉት በቀላሉ አንወጣም

  • @AbdoBoto-g5q
    @AbdoBoto-g5q 3 місяці тому

    ምንድነው የምታለቃቅሰው ።

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 3 місяці тому

    ወያኔ የዘረኝነት መንግሥት መስራቹ ሲሆን ከዚያ ሂደት አልማር ያለው ደግሞ ይኸው ለባሰበት ትርምስ አድርሶናል። ቆመን የምናየው የሰይጣንን ስራ እስከመቼ ይሆን።
    ኢትዮጵያ ከመላው ክልል ሕዝቦቿ ጋር ለዘላለም ትኑር።

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 3 місяці тому +1

    ህጉ ሙሉ በሙሉ መወገድ አለበት ህጉ በራሱ ሀገር ለማፍረስ ወያኔ ያረቀቀው ነው ለምሳሌ አቀጽ 39 ማየት በቂ ነው ሲቀጥል ክልሎች ማየት በቂ ነው በአንድ ሀገር የኔ ነው የሚለው ሌላው ሀገር አይደለም በጣም ያሳዝናል የብሄር ፖለቲካ ፈርሶ በአንድ ባንድ የምተመራ ሀገር እንፈልጋለን

  • @MhmanurDubal
    @MhmanurDubal 3 місяці тому

    ስለ ሰለም አንዴ ተነገሩ ዘመኑ እረሱ የስፈረኛል ከዝህ ቦኃለ

  • @fbeyene91
    @fbeyene91 3 місяці тому

    😂😂😂😂በኃይለስላሴ ዘመን የብሄር ግጭት አልነበረም😂😂😂

  • @wondetadesse3584
    @wondetadesse3584 3 місяці тому +3

    መንግስት ዋናው በጥባጭ ነው

  • @selahadinshash9043
    @selahadinshash9043 3 місяці тому +1

    Wed Kifle Hager meqeyer bicha new meftihew

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 місяці тому

    የብልፅግና መንግስት ወያኔ የዘራውን ሐገር በታኝ የብሔር ክልል ፓለቲካ እያረመ እየኮተኮተ የባሰ እያጠናከረ ወያኔን በኮነነበት አንደበቱ ባንኩንም ታንኩንም በመዳፉ አስገብቶ የበለጠ ሁሉንምነገር ለራሱ ብሔር ጠቅልሎ ሰጥቶ ሌሎችን እያሳደደ ይገኛል

  • @RealEstateAyat
    @RealEstateAyat 3 місяці тому

    እና አማራው አልተጨቆነም ዝምብሎ ነው እያላችሁ?

  • @ZeroSumgame-vo4uh
    @ZeroSumgame-vo4uh 3 місяці тому

    Ethiopia shall burn 🔥

  • @RahelJovani
    @RahelJovani 3 місяці тому +2

    ፈሳም። ኦሮሚያን ይገነጣጥሉ መጀመሪያ።

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 3 місяці тому

      ኦሮሞ ስምንት ክልል መሆን አለበት። ሐረር፣ ቦረና፣ አሩሲ፣ ጉጅ፣ ኢል አባ ቦራ፣ ወለጋ፣ ደ/ሸዋና፣ ሰ/ሸዋ እያንዳዳቸው ራሳቸው ክልል ሊሆኑ ይችላሉ።

    • @be-liever
      @be-liever 3 місяці тому +2

      ​@@namanekemti8556🤣🤣🤣😂 ጅላንፎ ሁሉም ክልሎች ሲበተኑ ኦሮሚያም ነው ነገርግን ኦሮሚያ ብቻ ነው ብለህ ካሰብክ በጣም ቂል ነህ ቂላቂል።

  • @danielgebreegziabherkkifll6956
    @danielgebreegziabherkkifll6956 3 місяці тому

    Wulen adern eko kedado metal becha.

  • @husamahusama152
    @husamahusama152 3 місяці тому +11

    ትልቁ ቁሻሻ እራሡ አብይ ነውአገራቺንን ያቆሸሻት

  • @edenrose4380
    @edenrose4380 2 місяці тому

    Ende RUWANDA
    KILIL NA BIHER MASWEGED NAW

  • @ethiod09
    @ethiod09 3 місяці тому +3

    መንግስት ነው ዘረኝነትን በሀገሩ ላይ በግድ እያስፈፀመ ያለው እና እንዴት እራሱ የፈጠረውን ዘረኝነት ያጠፋል ብለህ ታስባለህ።

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg 3 місяці тому

    በተለይ የአማራ ተወላጆች ይህንን የምትከታተሉ የትግራይ ካርታ ይኼ ነዉ እያላችሁ ነዉ ራያን ወልቃይትን አካቶ እናም እናንተም አብራችሁ ትተባበራላችሁ ፈታ አላማዉ የወደፊቷን ትግራይ መመስረት ነዉ አማራ አፍጥ አስተዉል

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
    @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 3 місяці тому +13

    ትልቁ ዘረኛ እራሱ አብይ ነዉ

    • @surefiel
      @surefiel 3 місяці тому

      በፍቅር ምራን እስቲ አንተ።

  • @yaballo1
    @yaballo1 3 місяці тому

    @Feta: thanks. But note: 1) ahadawinet/unitarian system of government has miserably failed in neigbouring Somalia. As you know, Somalia is basically a country made-up of one ethnic group (Somalis) which speak the same language (Af-Somali/Afkaa-Soomaligaa), follow the same religion (Islam) & more or less share the same national/tribal history. 2) @ALSO, Ethiopia got into the fake ethnic-based federal system because the previous ahadawi/unitarian & cheflaqi system used during the era of the emperors was not working at all & the country was unable to progress away from its dark-age, medieval, primitive & oppressive feudal brutalities. 3) Let's assume that the Amhara fanos get to liberate their own kilil & even get to Arat Kilo. How long do you think would the fano & Amhara elites keep peace before the Amhara elites themselves start fighting each other over power+money along provincial/regional lines of say: Gojames VS Gondares; Wolloyes VS Shoa-Amhara elites, etc? Only one day?? 4) Hence, the solution is not going back to old & failed ahadawi system but to make the ethnic federal system work. 5) The main problem is that BOTH the woyanes & the current doma-ras biltigina lot are as ahadawi as Haile Selassie era ruling elites, though they pretend to be running an ethnic federal system. @Dinqem ethnic federal system alat! @Woyanes' & PP's FAKE ETHNIC FEDERALISM IS ONE OF THE MAIN SOURCES OF THE MESS in Ethiopia. Bye.

  • @ZerihunMergaw
    @ZerihunMergaw 3 місяці тому

    የነፍጠኛዉ ሥርዓት ናፋቂዎች ቅጁት nostalgia

    • @super-star3
      @super-star3 3 місяці тому

      anyone who think that today society going to bring king and queen time is only like you idiots. What Ethiopians demand is that we need to live like human being, not like Animals divided by cage based on ethnic, If you guys not willing to solve the problem with other , want to see blood shed to continue , then other ethnics will get together find a solution with out you.

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 3 місяці тому +1

      አንተ Botyam Banda ጀግናው ነፍጠኛው መስዋእት ከፍሎ ባቆየው እና በገነባው አገር ላይ ቁጭ ብለህ ነው፡ አሁን የምታቀረሸው። እንደ አንተ አይነት አገር ሽያጭ Bandawoch ናቸው: በእውሸት ትርክት አብደው፡ አገራችንን የሚረብሹት! ተነቅቶባችሁዋል፡ ከአሁን ወዲህ በእውሸት ትርክት "ተጨቆንኩ" " ተቅማጥ ለቀቀብኝ" እያልክ አታቀረሽም! መልሰህ መላልሰህ ቅርሻትህን ትበላለህ!! የሚሰማህ የለም! ምድረ ዘገምተኛ ሰገጤ ቦትያም ሁላ። ሽንታም።👈

  • @husamahusama152
    @husamahusama152 2 місяці тому

    አብይ ማለት በአለማቺን አደኛ ቆሻሻ ማለት አብይ ነው

  • @afrocolourethiopia360
    @afrocolourethiopia360 3 місяці тому +1

    ሟርት እንደ ጠንቋይ አታሟርት...ሟርተኛ

  • @yemanegebrehiwotwoldemaria5938
    @yemanegebrehiwotwoldemaria5938 3 місяці тому

    Ante wushetam: sle dem mefssess stawera, hulu bota sterteh, Tigray metewh: washo hate activist and fake journalist mehonh mskru raseh neh::

  • @FreeEthiopia14
    @FreeEthiopia14 3 місяці тому

    Stupid media 😂😂😂

  • @gabrielavinchenzo9000
    @gabrielavinchenzo9000 3 місяці тому

    TOSE TENBUSUNE WESEDE KEFU

  • @KedirMuktar-y2x
    @KedirMuktar-y2x 3 місяці тому +3

    አብይ እሱ ከመጣ ዘረኘነቱ ባስ ትዳርም እየተበጠበጠ ነው

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 3 місяці тому +15

    የብሔ አደረጃጀት አደገኛ መሆኑን አሁን አማራ ለመብቱ ሲነሳ ነው የገባችሁ?

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 3 місяці тому +1

      Ayyy mengst hullum ammarach ke eggu wttual aylfa kezh behuala befithum mekkotater aychilm

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 3 місяці тому

      ጅላንፎ ፣ ቂል ቂላቂል ያልኸው በየቀኑ ደም የሚያፈሰውን ደም መጣጩን ማለት ይመስለኛል። ይህ "ህቡን አፍቃሪ" ርህሩሁ ህፃኑ ንጉስ በየቀኑ ለሚያስገድላቸው ንፁሐን ዜጎች ጥላ የሚሆን ዛፍ ተከላ ላይ እየኳተነ ነው። ከዚህ የበለጠ ጅላንፎ ቂል ቂላቂል የት አለ?

  • @aschutegeng3340
    @aschutegeng3340 3 місяці тому +5

    እውነት ህዝባችንን ከእልቂት መታደግ ከፈለግን የብሔር ፖለቲካን ሙሉ ለሙሉ መንግስት ጨክኖ ሊያስወግደው ይገባል.እግዚአብሔር ይርዳን.

  • @tadesagugssa4540
    @tadesagugssa4540 3 місяці тому +1

    የሀገራችንም ትልቁ ችግር የብሔር ፖለቲካ ዋነኛው ነው ከዚህ መውጣት ካልቻልን ችግራችን ተባብሶ የሚቀጥል ነው የሚሆነው። ከዚህ ተያይዞ ክልል የሚባለው ነገር ካልተቀየረና ሕዝብ ከቦታ ቦታ ተንቀሳቅሶ መስራት ካልቻለ የኔ የሚባል ነገር ካልቆመ ሁሉም ችግር ይቀጥላል !!!

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x 3 місяці тому +3

    ዋነው አራጂ እራሱ አብይ ነው መፍትሄው እጁ ላይ ነው እሱም ጦርነት ማቆም ነው😢😢😢

  • @abay-7
    @abay-7 3 місяці тому

    ስንት ዓመት አወራችሁ። ከተወራ ከአምስት ዓመት በላይ ሆነው: ተግባር የሌለው ወሬ ብቻ ፋይዳ የለውም።

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 3 місяці тому

    ሽመልሥ አብዲሣ አንደኛው እና ዋናው ጥምብ ዘረኛ😢😢😢😢😢😢

  • @JemallhussenyimerJemallhussen
    @JemallhussenyimerJemallhussen 3 місяці тому

    ጋዜጠኛው ዛሬ 😁😁😁

  • @MaltesebogaleMaltesebogale
    @MaltesebogaleMaltesebogale 3 місяці тому +2

    Abicu king