Music Ethiopian Aklilu Seyoum

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 275

  • @derejedandita3468
    @derejedandita3468 2 роки тому +7

    አወቀ ዘለቀ ተባረክ ይሄን ዘመን የማይሽረው ጀግና ስለጫንክልን።

  • @maymayorecordsandentertain5523
    @maymayorecordsandentertain5523 22 дні тому +1

    I have no words for all your songs.....they are my strength when i get Depressed...Comparing you with other singers is making your credit down...I love your music forever... From Tigray.❤❤❤❤

  • @AkeLke
    @AkeLke 10 місяців тому +4

    እንኳን ሙዚቃህን አድምጬ እዲሁም ትዝ ትለኛለህ ማልቀሴ አልቀር ወኔ ውይ ያ ደግ ዘመን 1963

  • @danielgetnet7537
    @danielgetnet7537 6 місяців тому +3

    ይህን ሙዚቃ ስሰማ በስደት የሞተው አጎቴ ይናፍቀኛል

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome1548 4 роки тому +13

    አክሊሉ ሳዝን ስተክዝ ያንተን ሙዚቃ እየሰማሁ አሳልፈዋለሁ መጽናኛየ እና ብርታት ጉልበቴ ነህ ነፍስህን በገነት ያኑራት ብቸኝነት ሲሰማኝ፣ ሰው ሲያስቀይመኝ ሲከፋኝ፣ ትዝታ ሲወዘውዘኝ ሰምቼም አልጠግብህ

    • @ehiteabebemu4e_2014
      @ehiteabebemu4e_2014 4 місяці тому +1

      Aklilu Seyoum's songs reflect real adventures of life ....
      - excitements
      - pleasures -disappointments
      - frustrations
      - heartbrokens -dissatisfactions
      - gratifications
      - love
      - divorce
      .
      .
      .

  • @Ethiomuzik
    @Ethiomuzik 5 років тому +12

    My sister cries when she listens to this...it reminds her late husband

  • @እራመዳለሁበተስፋእራመዳለ

    አክሊሉ ስዩም ነብስ ይማር ፡፡ በጣም ነው የምወደው ሁሉንም ሙዚቃውን ስሰማ ገና ስጀምረው ሆዴ ይረበሻል

  • @ሂወትመለሰ
    @ሂወትመለሰ 7 років тому +29

    አይይ ምናባቴ ላድርግ አክሊሉየ ሁሉንም ዘፈኑን ብሰማው ብሰማው አልጠግብም የልጅነት ፍቅረኛየ ሁሉንም ጋብዞኝ ነበር ግን አሁን ግዜ አለያየን መለየት ክፉ ነው መጥፎ ትዝታን ይሰጣል ተዋዶ መለያየት በጣም ከባድ ነው

  • @ተስፋእዩስቀይ
    @ተስፋእዩስቀይ Рік тому +9

    አክሉሉየ በጣም ነዉ እምወህ 😢😢😢ነብስህን አብ አፀደ ገነት ያኑሩን ፈጣሪ😢

    • @Eth2222
      @Eth2222 9 місяців тому

      አልሞተም

  • @hailumengesha7845
    @hailumengesha7845 10 місяців тому

    አክሊሉ ስዩም :- እግዚኣብሔር" ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት!!!
    አዬ...ደግ ጊዜ: ደግ ዘመን" ስንቱን ነገር አስታወሰኝ...ይገሮማል!!!
    ያን የደጋጎቹን ዘመን እግዚኣብሔር ያምጣልን :: ዓሜን !!!

  • @אדרהאימלק
    @אדרהאימלק 8 років тому +4

    אני כול כך מתגעגעת לבן אדם הזה ,כול כל מזכיר לי את הילדות בקרוונים חצרות יוסף

  • @AACOfficial-n8h
    @AACOfficial-n8h 7 років тому +49

    እኔ የዚህ ዘመን ልጅ ነኝ . ግን የድሮ ዘፈኖች ውስጤ ናቸዉ . በተለይ አክሊሉ እና ኤፍሬም ታምሩን ቢያንስ በቀን ሁለቴ አሾፋቸዋለሁ ።

  • @rahmahr9634
    @rahmahr9634 5 років тому +8

    ወላሂ. እና የዚ ዘመን ልጂ ነኝ ግን አሀን ዘመን ላይ መፍጠር. በጣም ነው. እምጠላው ግን. አላሀምደሊላ

  • @jositube1479
    @jositube1479 2 роки тому +3

    አክሊሉ በጣም እንወድሀለን
    ሁሉንም ሰው ሚያስለቅስ ድምፅ፣ ግጥም ፣ ዜማ

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 10 днів тому +1

    Ertiera Kibirt Ethiopia Green Yellow and red Flag ❤❤.

  • @luyele
    @luyele 13 років тому +9

    OMG ! I'm so speechless, I had no idea he has a clip for this music. Thank you for sharing... He is my idol may god bless his soul .

    • @abrarah4559
      @abrarah4559 7 років тому

      ABRAR Ahmed
      yedrase ILove

  • @ayenewmelkamu2535
    @ayenewmelkamu2535 Рік тому +2

    i haven't word to express my filling when a time of heiring akililu siyum music. i love you . RIP

  • @alemtsehaylove2074
    @alemtsehaylove2074 7 років тому

    አክሊሉ ነብስህን ይማረው ይህን ሙዚቃ ስሰማ አጎቴን ያስታውሰኛል

    • @MeMe-hd1cm
      @MeMe-hd1cm 7 років тому

      Alemtsehay Love ውይ ግን።መቸ ነው የሞተው

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 3 роки тому

      @@MeMe-hd1cm 😭😭😭

  • @MESERET-i1i
    @MESERET-i1i Рік тому +2

    i hve not word to expres about this music

  • @sambtad4322
    @sambtad4322 2 роки тому

    አክሊሉ እንደኔ ሚወድህ ሰው ያለ አይመስለኝም አይኔ እስኪጠፍ ነው ማዳምጥህ ነብስ ይማር

  • @abdumohammed3473
    @abdumohammed3473 5 місяців тому +1

    Listening to this music totally get me crazy and lost my consciousness because my best dead friend used to listen it!

  • @IeirJjrf
    @IeirJjrf 7 місяців тому +1

    አይወላሂ ብቺየንስተኛማታማታሳዳምገውነበር አሁንግንስደትወላሂከባድነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @በትዝታሽልኑርትዝታሽስንቄ

    ውይይይይይ ስደት
    የክሉሉ ብዙ ትዝታወች አሉብኝ
    T.A
    ዞሬ ዞሬ ሁሉን ባየው ማን እንዳንቺ አገኘሁ ብለሽነው....
    በአካል ብንልያይም ልቤግን ሁሌም ካንቺጋ ነው
    ባለሽበት ይድረስሽሽሽሽሽሽሽ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +1

    አገሬ ሰገባ ለፈቅረኛይ እጋበዘዋለሁ 😎ሰወደህ አድናቄህ ነኝ ነፍሰህን ይማረው 😭😭😭😭 rip ሁሉም በፍቅር በትዝታ የተጎዳ ነው 😭😭😭

  • @አህመድወሎየውቲውብ

    እፍፍ ወይ አያልፍልኝ ወይ እኔ አላልፍ ዛሬስ 😢😢😢😢ድካም ብቻ

  • @nardostekle8705
    @nardostekle8705 5 років тому +2

    እኔ እሄን ዘፈን ስሰማ የሞተ ወንድሜን ያስታውሰኛል ሁሌም አለቅሳለሁ እሄን ስሰማ የሚቀበለኝ ወንድሜ ነበር አሁን ሞተብኝ

  • @Tube-jq8lm
    @Tube-jq8lm 5 років тому +3

    ትዝ ይላኛል እናቴ ስትዛፍናው እግዛቤር ናፍስህን በገነት የኑራት

  • @שיביטאולין-ד1ר
    @שיביטאולין-ד1ר Рік тому +3

    when I listen to aklilu,I have good energy,nefess yemar 😢

  • @getahunendalew1599
    @getahunendalew1599 Рік тому

    ያ የደጉ ግዜ ትዝ አለኝ

  • @ااختقم
    @ااختقم 3 роки тому

    አማ ነው እደኔ እፍሬምን እና አክሊሉ ን የሚወዳቸው አልጠግባቸውም 😘😘እናም ባሌን አስታው ሰዋለሁኝ የልጅለቴን የመጀመራዬን ግን የመጨረሻዬም ቢሆን ምኞቴ ነበር ግን አልሆነም 😌

  • @Hjvhcgj
    @Hjvhcgj 8 місяців тому

    ኣክልሉ ሰዩም ነብሰ ይማር ትዝታ ብቻ😢😢😢😢😢😢😊

  • @ፋጡማቢንትሙሀመድፊዳከያር

    ኦፋፋፋፋፋፋ እናቴን አስታወሰኝ እናቴ ታጎራጉርው ነበር አይ ሆድባሰኝ በጣምነው እምወድህ A እና ኤፍሬም ታምሩ በጣምደስ ይሉኛል ሲከፋኝ እምፅናናባቸው ነቸው እድሜ ይስጥ ኤፍየ A አላህ ይማርህ

  • @ዮዳነስ
    @ዮዳነስ Рік тому +1

    ትዝታ ብቻ🥺😭

  • @DeepAldeep-hh3pf
    @DeepAldeep-hh3pf 3 місяці тому +1

    አይ አልቅሸ ሞትሁ

  • @tupacmera2807
    @tupacmera2807 8 місяців тому +1

    Aklilu 😢❤🇪🇷

  • @belaynehesubalew8775
    @belaynehesubalew8775 6 років тому

    Aklie enes kalem yelegn....
    zefenu betam lemewdat ena lemenore mistere kefetegnawen deresha lemetewsedew yeljienet mista kebert wuduaye yihunelegn .....

  • @gizachewabiy8636
    @gizachewabiy8636 2 роки тому

    ምን ዋጋ አለዉ ሁሉም ነገር ያልፋል // ወደ ኋላ ሃያ ስምንት ዓመት መለሰኝ። ነፍስህ በሰላም ትረፍ።

  • @jameeelah-9906
    @jameeelah-9906 4 роки тому +1

    ኡኡኡኡፍፍ ነፊሳህ ይማረዊ
    በገነት ትኑር ነፉስህ

  • @DersoBerie
    @DersoBerie Рік тому +2

    Most crying music forever!!!

  • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴኢትዮጵ

    እር እኔስ አክሊሉየ ባንተ ሙዚቃ ሁሌም እዳለቀስኩ ነው እህየ ምን ልሁን

  • @yemaryamlijdavo9857
    @yemaryamlijdavo9857 4 роки тому +4

    Whan I listen to him i am so emotional RIP😭😭😭

  • @brinetteg1322
    @brinetteg1322 11 років тому +2

    Abraha G kidane ,'best medicine of home sick and when you feel boring get to Ak-Sm' best music.

  • @ተመስገንአምላኬሰላሜነሽድ

    ትዝታ መጣብኝ ምን አባቴልሁን

  • @rahelyemariamlij6510
    @rahelyemariamlij6510 Рік тому +1

    ከፍቅረኛየ ጋር ባንድ ላይ ሆነን አናዳምጠው ነበር

  • @dawittessfamichael2413
    @dawittessfamichael2413 11 років тому

    I like it very much, I can not do any think today really I was disturbed, hope you will share a lot from his works. Abebe

  • @tgethio6945
    @tgethio6945 4 місяці тому

    ነቡስ ይማረ😢

  • @seniyshekor4940
    @seniyshekor4940 5 років тому

    አረ አገሬ aklilun wendmye betam ywedew neber abrye esema neber trgumu ahun new yegebag 😍

  • @ሰለሞንትንሹሰለሞንትንሽ

    ዋው አክሊሉ ምርጥ ሰው
    ከልብ ነው የዘፈከው

  • @azmerabirahnu1415
    @azmerabirahnu1415 10 місяців тому

    አብ ገነት የንብርካ😢😢😢

  • @ሀዩነኝወለየዋ-ጨ5ኰ
    @ሀዩነኝወለየዋ-ጨ5ኰ 5 років тому +1

    ያክሊሉ ዘፍኖች በጣም ነው ምወዳቸው ያሁን ዘመን ዘፍን አይጣፍጠኝም

    • @MmMm-it9yv
      @MmMm-it9yv 5 років тому

      Kedja Hussen Aekjllo

  • @semharslomun5689
    @semharslomun5689 7 років тому +3

    አይ ውፍፍፍፍ አክሊሉ እኔ አባየ ነው እማስታውስበት በዚ ዘፈን ውፍፍፍፍ ስው ያለ አገሩ አዎ በቃ መጣሁ አባየ ውድድድድድድድድድድድድ

  • @iloveyoumama2608
    @iloveyoumama2608 5 років тому

    Uuufffffff eht new yemastawsbet ere alah yagena ihu belug

  • @SamrawitSamri-r2i
    @SamrawitSamri-r2i 3 місяці тому

    Aka ze ❤❤❤❤❤

  • @asheraria2814
    @asheraria2814 3 роки тому

    What's de song about...
    I feeeeeeeel it!!!!

  • @hannameriyame6864
    @hannameriyame6864 6 років тому

    Ye ahune zemn zefne belw yaworalu zefne dro kera nfsiehne beganet laye yanureh 😔😔😔zari bezu amete yilegnchigne enatine asitwosign betame nber zfnichune yimtwodachiw

  • @LaeilyMuhammad
    @LaeilyMuhammad 6 місяців тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yesuf9594
    @yesuf9594 Рік тому

    ihope your hiwet to go jenet

  • @baburebaburu743
    @baburebaburu743 2 роки тому

    ምን አይነት ከባድ ሙዚቃ ነው

  • @davidbarkolin
    @davidbarkolin 12 років тому +2

    מזכיר לי את הילדות באתר הקרוונים "נווה כרמל" בין חיפה לטירת הכרמל... תקופה יפה בהחלט. יהי זכרו ברוך

  • @abaiyabaiy2704
    @abaiyabaiy2704 3 роки тому

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ፣ነምስይን እመር

  • @zenaabebe950
    @zenaabebe950 5 років тому

    Nebese
    Ymare
    Edeme leweyane
    Bewenet melese. Zenawey
    Esum kewenetu bota hdale
    Yfaredew

  • @MESERET-i1i
    @MESERET-i1i Рік тому

    i ame very apriciat this music mor and mor

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 роки тому

    አይ ስወድህኮ 💔😥💚💛❤️

  • @atalamekonen8129
    @atalamekonen8129 7 років тому

    ehie zefen lhzbu melaqesha ttql.😇🙏🇪🇹👑

  • @ሰለሁሉምነጋርአለሀምዱልለ

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን አበቴ ልሁን ሆድ በስኝ የአለህ

  • @natinati1580
    @natinati1580 3 роки тому

    ማን ከማን ይቆርጣል❤❤❤

  • @Haiat-z6y
    @Haiat-z6y Місяць тому

    ትዝታ💔💔😢😢

  • @amhenan2481
    @amhenan2481 4 роки тому

    ግን ትዝታንእደትመርሳትይቻላል መሞቴነው

  • @TUBE-xz9ti
    @TUBE-xz9ti 3 роки тому +1

    ሰላይሁንልን

  • @ፋፊነኝህልሜናፋቂ
    @ፋፊነኝህልሜናፋቂ 2 роки тому

    Ayiyyy 😍💔💔💔💔💔💔💔

  • @ያብስራእግዚአብሔርእረኛየ

    ባሌን አስታወስኩት እኔወደዋለው ግን ተለያየን ዛሬላይ ይቅቅርታ እየጠየቀኝ ነው ግን በድሎኛል በጣም ብዙነገር አሁን እኔን ሌላ የሚወደኝ አለ ባሌም ሽማግሌ እየላከ ነው ምን ላድርግ

    • @emaasbshalehuhulgizhaselam1590
      @emaasbshalehuhulgizhaselam1590 7 років тому +1

      ያብስራ እግዚአብሔር እረኛየ ነው kebedeleshi yetabatu lbshin yemiyadema kehone

    • @nardostekle8705
      @nardostekle8705 5 років тому

      ከሚወድሽ ጋር ኑሪ ቢወድሽ አይበድልሽም ነበር

  • @ergowedijo3701
    @ergowedijo3701 2 роки тому

    መጣሁ ተቀበይኚ ሃሃሃሃሃሃ

  • @habtomweldegbrel1160
    @habtomweldegbrel1160 9 років тому +5

    Father of music R.i.p

  • @SamrawitSamri-r2i
    @SamrawitSamri-r2i 3 місяці тому

    5:18

  • @frehiwotkebede1027
    @frehiwotkebede1027 8 років тому +3

    Really. I like it all ur song. And i have some memory. With these song. ♥♥♥

  • @ገነትአወቀ
    @ገነትአወቀ 8 років тому +12

    አክሊሉ ስውድህ ነፍስ ይማር

    • @jakmoges2169
      @jakmoges2169 8 років тому +1

      that is alright. betami miwde sew ena zfagni hie is my lovely express my z whole i dea. hulunim hasaben migltezefagni new betami lebelte l;emawki efelgalhugni ebakachu sl akililu syumi mitaku bslki kutire selzhi wed muzikegna chin sew btngrugni sl befetare smi leteyekachu ewdalhugni !! 0919870663 +251919870663 hagre westim wechahagrem bthinu ng rugni

    • @rashedalbluoshi8348
      @rashedalbluoshi8348 7 років тому

      ገነት አወቀ

    • @safiy3377
      @safiy3377 7 років тому

      ገነት አወቀ

  • @rahmamohamed2739
    @rahmamohamed2739 7 років тому

    እፍፍፍፍፍፍ ትዝታየ እሥከመቸ ሥደት

  • @מולקןזמנה
    @מולקןזמנה 12 років тому +2

    שיר ממש יפה

  • @HhCcx-iy1dd
    @HhCcx-iy1dd Рік тому +2

    አክሊሉን አለማድነቅ አይቻልም

  • @selemondagnw698
    @selemondagnw698 6 років тому

    Lela men elehelehu nebsehen begenti yanurlen 😧😧😧😧😧😧🤕 🤒🤒🤒🤒

  • @nestanetmeberat2543
    @nestanetmeberat2543 8 років тому +14

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እረ ሆድ ባሰኝ

  • @ስላምጎንደሬዋስላም
    @ስላምጎንደሬዋስላም 6 років тому +6

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ስውድህ ነፍሰ ይማር

  • @bietelhhiemmezgebu899
    @bietelhhiemmezgebu899 8 років тому +1

    huliem hod sibsegn yemadamtew music binor aklilu$mesfn betam sewedachew

  • @meremaadam2172
    @meremaadam2172 7 років тому

    እወድሀለሁ አክሊሉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bas178
    @bas178 4 роки тому

    የኔ ልዬ

  • @hayathhayath5404
    @hayathhayath5404 7 років тому

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ብሶቴማ ያማል ሁልግዜ በሰው ሀገር

  • @rijfryfd2558
    @rijfryfd2558 8 років тому

    መጣሁ ትቅብይ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያጊዚ

  • @አምራአብኤልየእዬሩሳሌሟ

    Ay gud gondern lekika sedet sesded ehetan akifa yalekshut musika

  • @amsalmhreteamsal7429
    @amsalmhreteamsal7429 7 років тому +3

    ነፍሰህን ይማርው

  • @fhrphc7562
    @fhrphc7562 4 роки тому

    ለኔ ምረጥ ዘፋኝ ነፍሰ ይማር

  • @TgTg-r5n
    @TgTg-r5n 22 дні тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @gdamohz9692
    @gdamohz9692 4 роки тому

    አረ መቸሙቶነው 😭😭😭🥰

  • @KedirEbrahim-gr3jv
    @KedirEbrahim-gr3jv 5 місяців тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @m.ee.m869
    @m.ee.m869 5 років тому

    ስወደው

  • @ሜሪ1
    @ሜሪ1 Рік тому

    😢😢😢😢😢😢💘💘💘💘💘

  • @yonasgebre1250
    @yonasgebre1250 11 років тому +2

    wonderful music

  • @Tg-im1rj
    @Tg-im1rj 6 років тому

    ስወደው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስደት

  • @adhin4042
    @adhin4042 9 років тому

    when I listen this music I rimand aklilu but where I see

  • @zainuabalo2204
    @zainuabalo2204 5 років тому

    አቦ ይመችክ

  • @sadamohamed7110
    @sadamohamed7110 3 роки тому

    አይትዝታ አይጊዜ