በMotivation የሰከረ ትውልድ መቷል |- Why it’s garbage?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 576

  • @yonasmoh
    @yonasmoh  11 місяців тому +14

    If you like this video, You need to watch this next ► ua-cam.com/video/RRn4IRNscoA/v-deo.html

    • @Tefera-hf8fw
      @Tefera-hf8fw 11 місяців тому +3

      could you please speak Amharic as your viewers aren't ferenj. Knowledgeable ones are able to convey their knowledge in the language of their listeners in a simple language and give credit to the owners of the content you have copied from and not passing it as your own.

    • @nejatYimam-b1w
      @nejatYimam-b1w 10 місяців тому +2

      አረ ስልክህን በናትህ

    • @EyerusalemShita
      @EyerusalemShita 3 місяці тому

      Jegna
      ​@@Tefera-hf8fw

  • @Factstory-r2q
    @Factstory-r2q Рік тому +92

    ብዙ ቅሬታ እንደምታስተናግድ ግልፅ ቢሆንም እውነታውን ስለገለጥክ Thank you alot.

  • @hawifknitting1793
    @hawifknitting1793 Рік тому +73

    "Motivation ከ መከታተል ይልቅ ዕውቀትን ማሳደድ " that is the point 👍👍👍

    • @fxforex1m
      @fxforex1m Рік тому

      Tbji baksh

    • @BlockAllofthem
      @BlockAllofthem 4 місяці тому +1

      ​@@fxforex1m አረ አይባልም እነሱ ብሩን ታገኛለህ ነው እንጂ የሚሉት የምታገኝበትን መንገድ በጭራሽ አያሳዩህም

  • @JonTan-kt8fs
    @JonTan-kt8fs Рік тому +172

    Motivation is what gets you started but habit is what keeps you going

  • @kemermuhdin
    @kemermuhdin Рік тому +20

    አንተን ተከትዬ ትልልቅ ጥሩ ዉሳኔዎችን ወስኛለዉ
    Computer since ለመማር ስወስን ያንተን ቪድዮ አይቻለዉ
    * እየተማርኩ መስራትን እንዳስብም ለዉሳኔም አንተን መስማቴ ረድቶኛል
    * ብቻዬን ለመኖር እንድወስንም ያንተ ሺድዮ ረድቶኛል
    * በሰሞኑ ደሞ ቦስተን ሄጄ እማራለሁ😊
    * በኔ ህይወት ብዙ ጥሩ ተፅዕኖ ያሳደርክ ሰዉ ነህ እና thanks yoni❤

    • @MARKIYAN7
      @MARKIYAN7 3 місяці тому

      Me too❤❤❤❤

  • @Excellence101
    @Excellence101 Рік тому +42

    ሞቲቬሽንን መንቀፍ ሳይሆን የተነሳሳውን ማንነት እንዴት ወደተግባር ማስገባትና ማስቀጠል እንደሚገባ ብትሰራ የበለጠ ምርጥ ይሆን ነበር :: ከያንዳንዱ ስኬታማ ሰው ጀርባ ተነሳሽነት እንዳለ አንዘንጋ :: ዛሬ እምናየው ጠንካራው ዮኒ እኮ ያኔ ያያቸው የአነቃቂ ሰዎች ትምህርት ውጤት ተደምሮበትም ይመስለኛል :: እይታህ ግን ተመችቶኛል ::

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Рік тому

      አይ አንተ ስታይሉ ቀይሮ ነው የመጣልህ ያንተ ጭራሽ ባሰ

  • @justdoit943
    @justdoit943 Рік тому +5

    እኔም እንዳንተ ነበርኩ እና በጣም መጥፎ ጊዜ ነበር እያሳለፍኩ የነበረው ። በጣም ብዙ መፅሀፎች ነበሩኝ። ግን በሆነ ሰአት search ማድረግ ጀመርኩ ማለት በራሴ ላይ ምንም ለውጥ ስላላየሁ እና ሁሉንም መጥፎ ጎናቸውን ማየት ጀመርኩ ከዛ ግን ሁሉንም መፅሃፎች በ እሳት ነበር ያቃጠልኩት እና በራሴ መንገድ እራሴን መለወጥ የጀመርኩት። እሁን ግን ማንም የነሱ እስረኛ እንዲሆን አልመክርም።
    ቪድዮውን ሳየው እራሴን ነው ያየሁት እና በጣም thank u, you're the BEST

  • @gigiyoutube2928
    @gigiyoutube2928 Рік тому +9

    ምርጥ ምርጥ ወጣቶች እየመጣችሁ ስለሆነ ደስ ይላል ክበሩ

  • @Aklilu29
    @Aklilu29 Рік тому +6

    motivation ከብዙ ሰው ጋር አላስማማ ያለኝ ነገር ነው አሁን ይሄ ቪዲዎ ለብዙ ሰው ግልፅ የሆነ ግልፅ የሚያደርግ ነው

  • @KvgroupVscht
    @KvgroupVscht Рік тому +3

    የውስጤን ነው ብዙ ቪዲዮዎችህ ላይ እምታወራው
    በትክክልም ቁም ነገር ለማፈልጉ ሰዎች እምትመጥን ቁም ነገረኛ ነህ 👍🙏🙏

  • @IbrahimMuhamed-g3p
    @IbrahimMuhamed-g3p Рік тому +9

    ሁለት አመት በዳዊት ድሪምስ መፃፍ በሌለኝ እና ባሎንኩት ነገር እራሴን ስሸውድ ነበር በቅርቡ ነው ልክ እንዳልሆንኩ እና የሆነ የተሳሳትኩት ነገር እንዳለ ማሰብ የጀመርኩት አሁን አንተ ግልፅ አረክልኝ በጣም ነው ማመሰግነው
    በዚህ ጉዳይ ተከታታይ ቪድዮ ብትሰራ🙏

  • @tamirumamo8259
    @tamirumamo8259 Рік тому +9

    Motivation ena personal development yleyayal brooooo
    Le Ethiopia people
    Motivation ayasfelgm
    Personal development eji

  • @abayneshkidanu6148
    @abayneshkidanu6148 Рік тому +4

    እኔ ግን በማንበብ ነው ራሴን ያገኘሁት መጀመሪያ ጊዜ የጀምስ አለን the man as thinkth የሚለውን ዋው ነው ለእኔ

    • @metadelgebeye9146
      @metadelgebeye9146 Рік тому

      በጣም የምወደዉ መፅሀፍ ነዉ እኔም

  • @yohannesassegid4844
    @yohannesassegid4844 Рік тому +41

    ትክክል ዮኒዬ
    👉The problem is not taking action✔️
    👉You will never do what needs to be done being motivated always.

  • @SileshMekuant-jz2oo
    @SileshMekuant-jz2oo 9 місяців тому +2

    Motivation is what gets you started but habit is what keeps you going

  • @josiplay3721
    @josiplay3721 Рік тому +54

    i don't believe in motivation. i believe in discipline but i am not saying motivation is bad .motivation is the start key that starts the main engine or process

  • @Israelxox
    @Israelxox 11 місяців тому +3

    I’m so happy for your parents! Bro keep your AMHARIC pure as much as you can. You deserved more, thou!! ❤️

  • @johnkedir5525
    @johnkedir5525 Рік тому

    100% Agree.አንዳንዴ ፌክ የሆኑ ሰዎች በጊዜያዊ ስሜት ላይ ትኩረት ያደርጋሉ ነገር ግን ሪል የሆኑ ሰዎች የሚተገበሩበትን መንገድ በማወቅ ይሰራሉ።

  • @evonexttech
    @evonexttech Рік тому +17

    This is exactly what this generation needs to listen!!!! Thanks Brother!
    All agree with Yonas Moh! Like❤ and Love👍

  • @kukuTechn_Temdia
    @kukuTechn_Temdia Рік тому +1

    Yonas Moh አንተ ድንቅ ልጅ ነህ
    በእውነት ህይወታችንን የሚቀይሩ ምክሮችን በነጻ እየለገስከን ተገኛለህና ፈጣሪ ይባርክህ

  • @ሄመን-ጸ4ፀ
    @ሄመን-ጸ4ፀ Рік тому

    ስለሞትቬሽን ስታወራ ጥዬ ልወጣ ነበር ቪድዮውን በመጨረሴ እውቀትህን ተጠቀምኩበት ሞቲቬት የሚያደርጉ ሰዎችን በጣም ከእግዚአብሔር ህግ የወጡ ባዶ ተሰፈኛ የሚያደርጉ ትውልዱን ስለሆኑ እጅግ አድርጌ እቃወማቸዋለሁ አንተን ያየሁ ዛሬ ነው ነገር ግን መልካም ነትህ እውቀትህን ለማካፈል ያለህ ነገር ይመቻል ትውልዱ ሁሉ እንደነተ የሚያውቀውን ቢያስተምር የት በደረስን ድንግል ምኞትህን ትሙላለህ!!!

  • @JohnMark-it4uy
    @JohnMark-it4uy Рік тому

    ተባረክ! በኢትዮጵያ ተስፋ አልቆርጥም !

  • @Imtiyazmedia2084
    @Imtiyazmedia2084 Рік тому +22

    ስንት ሰው በዚህ ቪዲዮ motivate ሆኗል?😂😂

  • @brightfuture5032
    @brightfuture5032 4 місяці тому

    እውቀት ለ መፈለግም motivated መሆን ያስፈልጋል ቁጭ ብለን motivational video ስላየን መጽሃፍም ስለተነበበም visualize ስለተደረም ኣይደለም ግን inner yehone motivation ለማግኘት personal development መጽሃፍ ሳይሆን training is better because ተነስ ትችላለህ ስለተባልክ ሳይሆን ተነስ ስራ የሚልህ ሃልፊነት አና ህልም አንዲኖርህ ነው ይሚያረገው
    Change is pain ይላል ሃቢት ቢዩልዲንግ ትሬኒንግ ላይ ከለምደነው ልምድ ወይም comfort zone ወተን ለንፈልገው ዓላማ ጉዞ አንድንጀምር ይረዳናል
    Vosion without actionn is a television😊
    personal development = body +mind + sprit .anyhow i really respect and thank u for ur service❤❤❤

  • @FeyselAhmed-mo2pb
    @FeyselAhmed-mo2pb Рік тому +1

    ህልም ከለህ ህልም ከደመ ነፍስ ከታጋናኛ ምንም ነጋር ብሰራ አየስጠለሀም እንደዉም አለሰራ ነዉ ሚደብር አሸነፊ ታዬን ከዬ ትራደለ ብታየዉ ደስ ይለኛል

  • @samueltezera6575
    @samueltezera6575 Рік тому +1

    Wow. Thank you very much, This was my problem. I was collecting, reading many books, and watching many videos but there was no change. Starting today I will do something. Thanks again, bro.

  • @mekdessahle
    @mekdessahle Рік тому +1

    እውነታው ይህ ነው ህይወቴ ላይ ሞክሬ ወርክ ያላደረገ ነገር ቢኖር motivation ነው የህይወትን እውነታ እንድንረዳ ሳይሆን በ imagination ያሌለንን ህይወት እንድናስብ ያደርገናል እኔ motivation መስማት አቁሜ አርፌ ስራዬን መስራት ጀምሬአለው

  • @ashtesera6949
    @ashtesera6949 6 місяців тому

    Motivation speach is like Hypnotism. Emotional manuplation and money grabing technics. Skills education is much better than Motivational speach.
    Motivation speach is the next manuplation of pastor preaching.

  • @EstifOljira
    @EstifOljira 11 місяців тому +2

    Jo ዛሬ ልኮምት
    motivation ክፋት አለው ብዬ አላስብም coz እኔ በትክክል የተለወጡ ሰዎች ንግግር እና ምክርን እቀበላለሁ እነሱ መንገድ ያሳዩሀል እንጂ አይሰሩልህም አይለውጡህም ወሳኙ አንተ ነህ እነሱ በሚያሳዩህ መንገድ መርጠህ መጓዝ ስትሳሳትም ተስፋ ባለመቁረጥ መነሳት!!!

  • @ABC-gg2vr
    @ABC-gg2vr 5 місяців тому +2

    Bro you are also motivating!!!

  • @MangaTad
    @MangaTad 9 місяців тому +1

    ልክነእ

  • @caleblyrics
    @caleblyrics Рік тому +4

    ንግግር ትችላለህ፡፡ ጥሩ አእምሮ ነው ያለህ፡፡ ይህ አእምሮህ የሚያድገው በመማር ነው፡፡ ሞትቬሽን ጠቃሚ ነገር እንሆነ ማውቅ አለብህ፤ ገና በእውቀት አላደክም፡ ጥበብን ለማግኘት መጽሐፍ ማንበብና መማር እጅግ ጠቃሚ እንደሆነ ማወቅ ይገባሃል፡፡ መማር የማወቅና የእውቀት ዋና (The open door gate) በር እንደሆነ እወቅ፡፡

  • @AyeleBoletano
    @AyeleBoletano 4 місяці тому

    እውነት ነው ዕድሜ ይሰጥህ

  • @aminuseid697
    @aminuseid697 11 місяців тому

    That is right ልክ ብለሀል ለዚህ people እንደዚህ አይነት video ያስፈልገው ነበር

  • @winerway1645
    @winerway1645 Рік тому +11

    በሚገርም ሁኔታ አንደምትናገረው በዛን ጊዜ ያነበብካቸው መፅሀፎች በትክክል አግዘውሀል ለዛም ነው ወደዚህ ደረጃ የደረስከው ወንድም። ያኔ እራስህን ሰርቶሀል

    • @sam_7795
      @sam_7795 Рік тому +1

      He's not saying don't read or listen motivations, he's saying don't get sink in these things

  • @AschalewAschalew-rm7fi
    @AschalewAschalew-rm7fi Рік тому +6

    ዛሬ ካቀረብከው ጥሩ ያልኩት motivation ከመከታተል ይልቅ እውቀትን ማሳደድ ጀምሩ የሚለውን ነው።ሌላው በእኔ አስተሳሰብ Audience ለመሳብ ጥሩ ዕርዕሱ ላይ ያተኮረ ስራ የሰራህ አድርጌ ወስጄዋለሁ🧐

  • @mekdeskassa-th6fs
    @mekdeskassa-th6fs Рік тому +4

    Motivation gets you to start
    Discipline keeps you going💪💪💪

  • @Yitbe_BM
    @Yitbe_BM Рік тому

    : "As a man thinketh in his heart, so is he". Proverbs, chapter 23, verse 7..... ይህ ከገባክ Motivation አያስፈልግህም

  • @kaleabwondu1609
    @kaleabwondu1609 Рік тому +6

    Motivation is just an emotion. The problem is emotion doesn't work the work.

  • @BetsegaDemisew-z3o
    @BetsegaDemisew-z3o Рік тому +1

    Egziabeherem enem motivation sesema wediyaw eseralehu esun kalsemaw esenfalehu

  • @DawitMoges-w5h
    @DawitMoges-w5h 10 місяців тому

    Ere Yimechik Bro! Thanks Ehe Yehuli gize Yerase Tiyaken New Yemelesikilign Enem Endantew Neberikugn...!!!

  • @djej2821
    @djej2821 Рік тому +2

    👍🏻👍🏻👍🏻👌YOU Are absolutely right. Betam Amesegnalew people without education is nothing with only motivation. It's all about hallucinations. Just a dream .Thank you again ❤️

  • @Amare30
    @Amare30 4 місяці тому

    ይመችህ❤

  • @bezawitasmamaw1788
    @bezawitasmamaw1788 10 місяців тому

    Thank you broye ,,,ene motivation speaker betam new mitelaw ena hasaben sletenagerklign amesegnalehu betam,,,,,,,abso ye Ethiopian motivator yemisemu sewoch please akumu

  • @addistube5640
    @addistube5640 11 місяців тому

    Bro wow
    This is what we call smart guy
    You think deferent you think out of the box as I didn’t find different idea about motivational speaker
    Smart guy
    You helping lot young people
    Thank you first time I subscribed today and watched almost 10 videos
    Thumbs up 👍🏾 to you

  • @tsionmariamdagnachew1014
    @tsionmariamdagnachew1014 Рік тому +2

    I can not say motivation is not good but education/ knowledge and self discipline are important too

  • @unitedagora.freightforwarding
    @unitedagora.freightforwarding Рік тому +3

    This is more realistic than most motivators , well said keep up the good work

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 Рік тому +1

    እውነቱን መናገር ጫጫታ ያስነሳል በርታ ።

  • @jemalmohamed-wj8is
    @jemalmohamed-wj8is 5 місяців тому

    motivation የሚሰሩ ሰወች የሚያወሩትን አይኖሩም

  • @rinazeryehun7764
    @rinazeryehun7764 Рік тому +4

    I totaly agree 💯% 👍🏼
    This is exactly what I have been trying to explain for some people, when ever this topic is raised.
    I really appreciate that you use your own experience, it made your point so clear and simple. 👏🏼👏🏼👏🏼

  • @Danu23615
    @Danu23615 Рік тому

    Thank you so much የልቤን ነው ያወራክልኝ

  • @reduredu69
    @reduredu69 Рік тому

    እውነት ነፃ አወጣኸኝ 🙏

  • @elyasdemeke23
    @elyasdemeke23 Рік тому +19

    I have gone down the same motivation rabbit hole when I was in campus. There is even a term for this. It is called mental masturbation. I agree with the fact that shifting your focus from motivation to learning more about your industry will get you more results. I also know you are talking about Dawit dreams. I like watching videos of his guests who actually built a real business like the Ambassador guy. But I don't like that cultish ending and I have never watched himself talking because I don't know what his creds are to speak on that matter. Studying people who built real world businesses is good. You shouldn't do it for motivation but to learn from their experiences.

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331 7 місяців тому

    አመሰግናለሁ ... 💚💛❤🙏

  • @umureselan1114
    @umureselan1114 Рік тому +3

    Internal set up is more important that external push up
    On point, go ahead man

  • @reemaj3776
    @reemaj3776 9 місяців тому

    Thank you for confirming my perspective on this motivational speakers and self help books. They never made sense to me and I saw many people pouring a lot of money on some companies because of this, so I avoided them. And when I saw other people inclined to this motivational garbage I thought maybe i am on the wrong one, but today you've confirmed it and also indicated the right thing, which is getting education!

  • @benmel963
    @benmel963 Рік тому +7

    I believe you have good intentions judging from ur other videos but the truth on this one( from my view ) is .... Personal development and motivation is not one and the same . personal development encompasses , discipline, growth mindset, forgiveness journey, spiritual journey , concepts of how the mind works , motivation , paradagim shift , habit work.....all to be followed by action.

  • @Yared-o1k
    @Yared-o1k 5 місяців тому

    ልክ ነው እኔ የሆነ መጥፎ ሱስ አለብኝ እና ስለዝህ ሱስ የታሰሩ ቪዲዮችን አያለው ከዛ ለ1/2 ቀን አቆምና እንደ ተውኩት ይሰማኛል ነገር ግን ከቀናት በውሃላ እዛው ነኝ

  • @giusepemaru3346
    @giusepemaru3346 Рік тому +5

    I agree with this Idea. I'm also the one who consume motivational speech. Finally I realized that the most important thing is Knowledge. with out knowledge mare motivation can not change human life. In my opinion Knowing about what you want to do and Learning about the way of success and hassles you encounter on the way will lead you to the real success. Thank you so much for your eye opening lesson.

  • @GemechuAbdisa-jq8zv
    @GemechuAbdisa-jq8zv Рік тому

    Gobez berta your the real guy to show the exact way to change appreciate Bro !

  • @samrawitalebel7596
    @samrawitalebel7596 Рік тому +3

    You mentioned Jim rhon and he is one of the best personal developement teacher.
    Chegeru yalew ke timehrtu sayhon ke atekakemachen nw...Le 1du kalsera totally metfo nw malet aykebdem?
    I wish motivation and personal developmentn leyayteh betakerb tikmachewn nd gudatachewn.

  • @BrookTamirat
    @BrookTamirat 10 місяців тому +1

    thank you, Yoni, your videos are really helpful.

  • @YoniYona-wu5uw
    @YoniYona-wu5uw Рік тому +1

    Tnx bro big respect 👍👍👍

  • @ademdessie7818
    @ademdessie7818 6 місяців тому

    They are building our personality.not motivating but inspiring.

  • @bkgirma8118
    @bkgirma8118 Рік тому +1

    I like ur content, confidence & the way u present. Bravo!!

  • @TinbteErmias
    @TinbteErmias 4 місяці тому +1

    Even ahun erasu deberogn erasen esti motivate lareg beye new erasu yemayeh yalesu mariyamen mesrate alchelem yastelagnal tanks 😮

  • @daniel.taddessdaniel.tad-xk8tt
    @daniel.taddessdaniel.tad-xk8tt 4 місяці тому +1

    ከይቅርታ ጋር ግን ተመስጬ ነበር እስከመጨረሻው የተመለከትኩት ግን መጨረሻላይ ቪዲዮን የሰራሁ ለአድቨርቱ ነው አልኩ የተሰማኝ ነው brother not negative

  • @etchhblog7472
    @etchhblog7472 6 місяців тому

    Facts! Success is Boring and of course it does not come easy. Thank you Yoni

  • @yonasatinafu606
    @yonasatinafu606 Рік тому +11

    There is big difference motivation and personal development .bro so you have to know this.

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Рік тому

    እዉነት ትክክል የሆነ ሀሳብ ነዉ እኔም በዚህ ሱስ ተጠምጄ ነዉ ያለሁት እናም ቆም ብዬ እዳስብ አድረግህኛል ትልቅ ሀሳብ ነዉ ወንድሜ እኔ አንተን የአነቃቂ ንግግር ብቻ ሳይሆን የማይህ እደ ታላቅ ወንድም ነዉ ምክንያቱም ብዙ ነዉ ለኔ እናም በርታልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemayehutesfaye9319
    @alemayehutesfaye9319 Рік тому

    Thankyou bro yedengel Marryam legee abezeto yebarkehe!!!!!!!

  • @natnaeldemile9840
    @natnaeldemile9840 4 місяці тому

    I agree more.እነዚህ ሰዎች ትውልድ ገዳዮች ናቸው።😅

  • @h_mik
    @h_mik Рік тому

    it's good video
    አሁን አሁን የታዘብኩት ነገር እኛ ሰዎች ሁሉንም ነገር ማድረግ እንችላለን እንዴ? ሁሉም እየተነሳ ትችላለህ ይላል ። እንደ እኔ opinion መስራት የምችለው እና የተሰጠኝ ነገር አለ ያ ነው የምችለው የሚል ግምት አለኝ ። ከተሳሳትኩ አርሙኝ። knowledge (skill) እንደሚያስፈልገን ስለነገርከን thanks🙏

  • @nigussolomon6871
    @nigussolomon6871 Рік тому +1

    ዮኒ በርታልን!!!

  • @winerway1645
    @winerway1645 Рік тому +6

    በትክክል የገባህን ነገር ብቻ ብታስተምርያምርብሀልም ይጠቅማልም።አሁን ግን ሁለት የሚጋጭ ነገር ነው የሆነብህ በትክክል ያ ያነበብከውመፅሀፍቶች ጠቅመውሀል ያኔ ነቃህ ።አመንክም አላመንክም ጠቅሞሀል

  • @dagninetenquanhone24
    @dagninetenquanhone24 Рік тому

    Thank you brother
    This was really my problem
    Again thanks 4 your Education

  • @ampol24
    @ampol24 Рік тому +3

    U've mastered the skill of getting ur message through without us getting bored and clicking off.. Respect! 👏

  • @seifuabubaker2450
    @seifuabubaker2450 Рік тому

    yeah men.you're right.every time i watch those videos i made plan to study 12 hours tomorrow but tomorrow no action.

  • @banteamlakdejene
    @banteamlakdejene Рік тому +2

    እብረተሰቡን ለማደንዝ የተሰበሰቡ ሀይሎች ናቸው ወጣቱ የማይጨበጥ እልም ውስጥ በማስገባት ስኬታቸውን የሚለኩ ድኩማን::

  • @BeNetsachannel
    @BeNetsachannel Рік тому +1

    Change is pain full. We must be motivate for our dream not by current situation. Current sitation is progress stage. But for all of that we must program our dreams in our subconscious mind.

  • @GetayawkalTenaye
    @GetayawkalTenaye Рік тому

    Betam Gobez Yonas,I really appreciate your video

  • @alemalem5337
    @alemalem5337 Рік тому +3

    ስራህን እየሰራህ በትርፍ ግዜህ መፅሀፍ ማንበብ አትችልም ? በትርፍ ግዜህ ሞትቬት መሆን አትችልም ? የራስህ ችግር ነው መፅሀፍ እምታነበው እኮ ለውቀት ነው እውቀት ደግሞ ስራ እንድትሰራ እና በእቅድ እንድትመራ ግዜህን እንዳታባክን ይመክርሀል እሱን መተግበር ነው ያለብህ

  • @sarondagnnet8275
    @sarondagnnet8275 Рік тому

    This is exactly aimed for me 😦 thank you bro , really appreciate it 👏

  • @DANELGETU21_-_-
    @DANELGETU21_-_- Рік тому +3

    Personal development new meyasefelegew 100% yesune hasabe enkuan nege teresutalachu

  • @AbenezerZewdu
    @AbenezerZewdu Рік тому

    i am literally watching exponential growth in this channel, i guess the algorithm is blessing you. You have got some good contents keep grinding.

  • @AsliAwol
    @AsliAwol 9 місяців тому

    ሁሉም ሰው ሊያውቀው የሚገባ እውነታ👈

  • @hayimanothayime8169
    @hayimanothayime8169 Рік тому +1

    ለሁሉም መፍትሄያችን አንተ ነህ በርታ

  • @ELFARUS7
    @ELFARUS7 Рік тому

    3:48 ልክ ፡ ብለሃል ፡ ጃል ፡ ብዙ ፡ ቁራና ፡ ትልቅ ፡ ገደል ፡ ማሚቶች ፡ ተፈጥረዋል። ምንም ፡ ሳይሰራ ፡ በወሬ ፡ ብቻ ፡ ከርሳቸው ፡ ሚቃርሙ ፡ አሉ ፥ ተበራክተዋልም። ለምሳሌ ፡ ኃይሌ ፡ ገብረስላሴ ፡ ቢሆን ፡ እሰማው ፡ ነበር ፡ ቅሉ ፡ የስራ ፡ ሰው ፡ ስለሆነ ፡ ብዙ ፡ ወሬ ፡ አያጋራም ፡ እንደ ፡ እንትና ፡ መጽሐፍት ፡ አንባቢዎች።

  • @Beniyas
    @Beniyas Рік тому

    yonisha....101% ልክ ብልሻል ....

  • @Yesssssssssssssss8740
    @Yesssssssssssssss8740 10 місяців тому

    በትክክል ዮኒዬ

  • @giasbd1287
    @giasbd1287 Рік тому +14

    ዮኒየ❤ከይሰማዕኹ ኮሜንት ይፅሕፈልካለኹ ምስ ሰማዕኽዎለ ክደግምየ😜

  • @redusintu
    @redusintu Рік тому

    You are right bro, my current situation esu new consistent lemehon eyemekorkugn new reality ykebdal . ''the price of progress is pain''

  • @ashenamamo6695
    @ashenamamo6695 5 місяців тому +1

    Appreciate you mean 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼...pls tell your idea for others you tubers pls always educational program thanks.

  • @hamidfozitube4934
    @hamidfozitube4934 Рік тому

    እኔ በቅርብ ነው መከታተል የጀመርኩት ግን እንዳንተ አይነት የወጣቶች አርአያ የሆነ ሰው አላየሁም አንተን መከታተል የጀመረ ሰው እንደሚለወጥ አልጠራጠርም እናመሰግናለን

  • @EthioElectri
    @EthioElectri Рік тому

    በትክክል ዮናስ📜
    በዚሁ አጋጣሚ አንድ ነገር መጠየቅ እፈልጋለሁ...
    Mumetal የሚባል sheet ሀገር ውስጥ ማግኘት አልቻልኩም የምፈልገው በጣም ወሳኝ ለሆነ የinovation ስራ ነው
    ዋጋውም internet ላይ እንዳየሁት ሲበዛ በጣም ትንሽ ነው ማግኘት የምችልበት ሁኔታ ካለ please በእውነት ነው የምልህ ለኔ ብቻ ሳይሆን ለአለም የሚተርፍ አበርክቶ ነው የምታበረክተው❤

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 5 місяців тому

    God blessing you bro nice advice

  • @yem872
    @yem872 Рік тому

    well done brother 👏👏 keep going !

  • @wubishettassew5749
    @wubishettassew5749 4 місяці тому

    That's that great view!

  • @kidist3778
    @kidist3778 Рік тому +25

    Motivation is just alert to your mind, but discipline is your own rules

    • @GfHd-s5n
      @GfHd-s5n Рік тому

      ትክክል

    • @johnkedir5525
      @johnkedir5525 Рік тому

      100% እስማማለሁ። ዲስፒሊን የሌለው ሰው ህልሙን አያሳከም የፈለገውን ያህል ሞትቬት ቢሆንም።

  • @CTesh-y4e
    @CTesh-y4e Рік тому

    ስለነ ምታወራ ነመሰለኝ ❤❤❤❤