ቁጭት ብቻ የተረፈው አባካኙ አርሰናል | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 44

  • @Yohannissss
    @Yohannissss 2 години тому +4

    አርሰናል የዋንጫ ተፎካካሪ አይመስለኝም ምክንያቱም ወጥነት የለውም ድል ሌነው ቼልሲ 💙💙💙💙💙💙

  • @yidnekachewaregay1458
    @yidnekachewaregay1458 Годину тому

    U are right
    Mensure wancha aybelam done

  • @kasahun-r6o
    @kasahun-r6o Годину тому

    መንሱር ብዙ ጊዜ ድምጽህ በደንብ ይሰማም አይሰማም

  • @aregaabate5321
    @aregaabate5321 Годину тому

    መንሱሬ ሰላም ላተ ይሁን አርስናል ከጥፋቱ የማይማር ቡድን ነው ለሺፈቱ ሁሉ ተጠያቂው አርቴታ ነው ከደርማርክ

  • @pastortsegahelema
    @pastortsegahelema 2 години тому +1

    አርሳናል ለዋንጫ ችግሩን ያላገኘ ቡድን ነብ ብል መንሱር ተሳሳትኩ

  • @ahmedjemal1927
    @ahmedjemal1927 Годину тому

    መንሱሬ ድምፅህ ብታስተካክለው እሩቅ ነው በተረፈ በትናንትናው ጫወታ የአሰልጣኙ ስህተት ነው ባይ ነኝ በመጨረሻ ደቂቃወች ተጨኖ እየተጫወተ ሰለነበረ ኦዴጋርድ መቆየት መጨረስ ነበረበት ጎሎችን ይፈጥርልን ነበር ለማንኛውም ውጤቱ አበሳጭቶኛል አህመድ ጀማል ነኝ ከ ቻግኒ

  • @Mulermuler1616
    @Mulermuler1616 2 години тому +2

    እመነኝ አርሰናል አራት ሆኖ አያጠናቅቅም ክለባችንን እየገደለብን ያለው የአርቴታ ፍልስፍና ነው።

  • @EsraelLedamo
    @EsraelLedamo 2 години тому +3

    ድል ለማን ዩናይትድ

  • @NaomNatan
    @NaomNatan 50 хвилин тому

    መንሱሬ ተባኖብካል የአርሰናል ደጋፊ ነህ

  • @Assad-h6w
    @Assad-h6w 2 години тому +1

    ሳካና ሳሊባ ሳያረጁ ይህን ዋንጫ የሚፈራ ቡድን መልቀቅ አለባቸው😂😂😂😂😂

  • @MastewalMaste-b7j
    @MastewalMaste-b7j 2 години тому +2

    ሠላም አርቴታ ቶማስ ፓርቲን መጀመሪያ ማሰለፋ ነበረበት እና ካሱ ስይዙ ሳካን ብቻ ነበር ወቀኝ ቢጫወቱ ጡሩነበር

  • @abelgetaneh7152
    @abelgetaneh7152 Годину тому

    ያም ሆነ ይህ መጨረሻው ያምራል
    ያንተም ትንታኔ ከንቱ ይሆናል

  • @mulugetaemana8655
    @mulugetaemana8655 Годину тому

    Man city kuwas yizo merot kechale enkuanim united manignawum Kileb yashenifal wancham ye city yihonal

  • @temamkedir3965
    @temamkedir3965 34 хвилини тому

    ችግሩ የአርቴታ ነው ምክንያቱም እስትራይከር መግዛት ነበረበት ካይ ኃቫርት ለቤንች ሚሆን እንጂ ለቤስት 11ሚሆን አይደለም.

  • @Abdulakabiy-g7q
    @Abdulakabiy-g7q Годину тому

    ድል ለመድፈኞቹ

  • @biniyamtarekegn3546
    @biniyamtarekegn3546 Годину тому +2

    አርሰናል ሲሸነፍ ደስ የሚለው cheers😂 🥂

  • @abdunaser9864
    @abdunaser9864 36 хвилин тому

    ሀቨርስ የአጎቱ ልጅ ዪመስለኛል ለአርቴታ

  • @MyPhone-s5f
    @MyPhone-s5f 2 години тому

    መሱሬለኔ ሊበርቡል አሸንፎል

  • @ashubelishu4576
    @ashubelishu4576 2 години тому +1

    0:30

  • @mikiyaskassa2894
    @mikiyaskassa2894 2 години тому +2

    ኮርና fc😂

  • @AbilMane
    @AbilMane 2 години тому

    London is 🥶 blues

  • @DagimawiKefiyalew-sl5zc
    @DagimawiKefiyalew-sl5zc 37 хвилин тому

    ሠላም ሠላም መንሱር እኔ ምለው ግን አርሴናል የዋንጫ ተፎካካሪ አይደለም ፡ አሰላለፍ አቀያየር ምክኒያት ሊሆን አይቻልም ምክኒያት የቡድኑ ተነሻሽነት የለም
    ዳጊ ነኝ ከሊቢያ የጥበበኛዉ የማንቸስተር ሲቲ ደጋፊ ነኝ ድል ለማንቸስተር ሲቲ

  • @adisalemu4613
    @adisalemu4613 2 години тому

    እስቶክ ስት ትላንትና አልተሳከትም ኤቬርቴን ተክትኮን በኖሃል😂😂😂😁😁😂😁😁😂😂

  • @readwanabdela-x9g
    @readwanabdela-x9g 2 години тому

    አርቴታ ችግርነው ምክንየቱም አርቴታ ያመጠቻው ተጨዋቾችን ለመያት ሲበል

    • @readwanabdela-x9g
      @readwanabdela-x9g 2 години тому

      ሞሪኖን ለመስገበት ፓርቴን መስቃመጥ ከሀቨርቲ ድክራን ራይስ ጆርጅኒሆ በአርቴታ ግዝ የመጡ ታጨወቾች አርሴነልን ለወንጨ አይመጥኑትም ለቡዱኑ ውጤት መጠት ታጠየቂው አርቴታነው

  •  Годину тому +1

    አስቆጪ ጨዋታ ነበር

  • @MyPhone-s5f
    @MyPhone-s5f 2 години тому

    መሰሬ አሰልጣኝመሆንአይጠብቅብህም አርቴታ የቅያሬመገዲ ለኔ ጫወታውን አላየውምየለም

  • @AkliluAgonafir
    @AkliluAgonafir 2 години тому +18

    መንሱሬ ለምን እንደሆነ አላቅም ብዙ ግዜ ሰለ አርሴናል ትንታኔ ማብዛት ትወዳለህ አሁን በግልፅ ደጋፊዉ እንደሆንክ በተደጋጋሚ እያሳየሀን ነዉ ።እዉነት እንነጋጋር ከተባለ አሁን በዚህ ሰዓት መወራት የለበት በሙሉ ተጫዋች ተጫወቶ አቻ ሰለወጣ ቡድን ነዉ ወይንስ ከከባድ ተፋላፊ ጋር በ10 ተጫወቶ አቻ ሰለወጣ ቡድን ነዉ ሰፊ ሰዓት ወሰደህ ማዉራት የለብህ ።

    • @AbdusmadManchester
      @AbdusmadManchester Годину тому

      Wrong things

    • @SemiraAdem-ny7kh
      @SemiraAdem-ny7kh Годину тому +1

      እውነት ነው ድሮ በጉጉት ነበር የምጠበቀው አሁን አሁን የሚወራለትነን ትቶ የማይወራለትን ዝም ብሎ ያወራል

    • @abelgetaneh7152
      @abelgetaneh7152 Годину тому

      አንተ የምትፈልገው ነገር ሲወራ ነው ትክክል የሚመስልህ😂 ትንሽ ነገር ነህ😂

    • @yikealotesfalidet3557
      @yikealotesfalidet3557 Годину тому +2

      ትክክለኛ የስፖርት ዘገባ ከፈለክ አላዛር አስግዶምን መስማት ነው መንሱር ስለኳሱ ሳይሆን ስለ ተጨዋች ሚስት እናት አባት ስለ ዳኛ ትውልድ ሰፈር በመዝገብ የአየር ሰአቱን የሚሞላ የቢዝነስ ሰው ነው መደበርያ አርጎናል አማራጭ ሳጣ ብቻ ነው የምሰማው

    • @adonay848
      @adonay848 Годину тому

      አይ ይካኣሎ😢😢

  • @MaredinMehamed
    @MaredinMehamed Годину тому

    መንሱር አርቴታ አይችልም ጨዋታ መሀል ጨዋታን መኔጅ መድረግ አይችልም

  • @BirukHaile-xf6mn
    @BirukHaile-xf6mn 2 години тому

    GGMU

  • @DemelashAlemu-l6l
    @DemelashAlemu-l6l Годину тому

    አርቴታ እራሱ በራሱ ችግር ላይ የወደቀ አሰልጣኝ ነው። እራሱን እንዲሰቅል ጋዜጦች እና የእንግሊዝ ሚዲያዎች አደረጉት። ጫወታ ብቻ ዋንጫ አይሆንም ከጋርዲዮላ በላይ ያረጀ አሰልጣኝ በለው አርቴታ።