Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እናመሰግናለን መዓዚ👏👏👏
Wow very helpful thank you 🙏🏽
ኦሞ በጣም አሪፍ ነው ማፍላት ከሳሙና ይልቅ ።
ወረቁ ሲመጣ መጥቼ አያለው መአዚዬ አሁን የservival issue ላይ ነን ።ከኢትዮጵያ
በጣም ሲበዛ ጎበዝ ነሽ
Waww Baking soda is Amazing thanks so much for sharing 👍
ማአዚዬ ሎሚ በጣም አሪፍ ነው በጣም ጥርት ያደርጋል
አመሰግናለሁ
Le Silver new it’s old style omo and Lemon
Thank you
mazi video des yamil new werkochish yamralu sewalyawm yangtum dizayinu mechim bihun fashinu aylfebtm
አመሰግናለሁ አወ እኔ 10 አመት አድርጌዋለሁ ግን አይሰለችም
B colget matbeme betam yatsdale
መአዚዬ እኔ የማቀው በሎሚ እና በአመድ ነው የማጥበው ነበር ያንቺ ግን ጉደኛ አስተጣጠብ ነው
አረ መአዚ ፒኪንግ ሶዳ ተደጋግሞ ሲታጠብ እቅም ያጣና ሊበጣጠስ ይችላል በተለይ ሰንሰለቱ ፒኪንግ ሶዳ እኮ የተዘጋ ነገር ማለት እቃ ማጠብያ ወይም እጅ መታጠብያው ከተዘጋብሽ በቆሻሻ ፒኪንግ ሶዳ ነስንሰሽ የፈላ ውሀ በላዩላይ ስጨምሪው ያ የተዘጋው ወዲያው ይከፍታል እና ወርቅሽን በሱ ባታጥቢው ወይም እርድ ነስንሰሽ በሶፍት ጥቅልል አርገሽ አስቀምጪው እንዳይጠቁር እንዳይቆሽሽ።
ኑነ ስረቁኝ መለት እኮ ነው እባካችሁ ተጠንቀቁ የምታሳዩትን ነገር አንጁ አሳየ ብለችው አተሰዮ እናተርፋለን ብለቹ እንደት በሉ
አሜሪካ ነኝ ማንም ቤትሽ አይደለም ደጂሽ ያለፈቃድ አይደርስም ስላሰብሽ አመሰግናለሁ ውዴ
Safety deposit bank
አሜሪካ መስሎኝ በየቀኑ ሰው የሚገደለው አይ አሜሪካ😀
@@ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ አይ ሱቅ ምናልባት እሱም እንደሰፈሩና አካባቢው መኖሪያ ቤት አይደለም እና ለማሳየት ማጠብ አይጠበቅብኝም በአገል ልብሴ ለብሸው መምጣት በቂ ነው ሌባ ፈርቶም የማያጌጥ የለም አሜሪካ ወርቅ ሳይሆን አልማዝ የሚጌጥበት ነው ውዴ
Kkkkkk Yama agerachin lay new chigirachinko. Leba minamin....🇺🇸
Menwe begde mageraten metughe aleshe. Wede eheta yete endalshe balwekme ena yelhubet ye habsha worke eyalu selmezrfu tetenkeke leba leba newe yetme.yelfashebten .
እኛ ቤት በሎሚና በእንዶድ ነው የምያፀዱት እናቴም አያቴም
መአዚ የኔ ልዩ በርቺ በነካእጂሺ ብርም እንደት እንደሚፀዳ አሳይኝ ብር ነበረኝ ቀላብኝ
እሽ
Hi ማዚ edet ነሽ በለላኛው ይትቡሽ ነው ማውቅሽ አሁን ነው ያይሁሽ ይሄ ኣስታጣጠብ ለ ኦርጅናል ብቻ ነው ወይስ ለ ነርማሉም ምጠቀም ንሽላለን ወይ
አልገባኝም ግልጸ አርጊው ወርቅ ኖርማል ና ኦርጂናል እሚባል አላውቅም ወርቅ በካራት ነው የሚገለጸው
መአዚ ብዙ ግዜ ከሜሲስ ብዙ ወርቆች ገዝቻለው ያው ጥሩ ሴል ሲኖር ትክክለኛ ነው ግን ? ከዚህ ገዝተሽ ታውቂያለሽ
አይ እኔ አኢትዬጲያ የገዛሁት ነው
በኮልጌትም ሰናጥበው በጣም ያፀዳል በ ጥርሰ ቡርሸ ሰናሸው
አላውቅም ነበር አመሰግናለሁ
ይቅርታ ግራሙ ይሸረሽራል በሎሚ እጠቢው
እናመሰግናለን መዓዚ👏👏👏
Wow very helpful thank you 🙏🏽
ኦሞ በጣም አሪፍ ነው ማፍላት ከሳሙና ይልቅ ።
ወረቁ ሲመጣ መጥቼ አያለው መአዚዬ አሁን የservival issue ላይ ነን ።
ከኢትዮጵያ