የበፊት ፍቀረኛውን ያጣላሁት እኔ መሆኔን …..😳እንሰማለን ግን አንፈርድም 😂

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @kirasuratwins3474
    @kirasuratwins3474  5 днів тому +319

    ኑሩልን እኖዳችዋለን ❤️🙏

  • @ComCell-ry6pi
    @ComCell-ry6pi 5 днів тому +217

    ምኞቴ መንታ መውሌድ ነው❤ ይሁንልሺ በሉ🎉🎉🎉🎉

    • @MesiAlayu
      @MesiAlayu 5 днів тому +1

      ይሳካልሽ የኔ ውድ ፈጣሪ የሚሳነው የለም የለመኑትን አይነሳም

    • @Shewa2219
      @Shewa2219 5 днів тому +2

      እኔም😅😅😅 ያሳካልን

    • @hayath9033
      @hayath9033 5 днів тому +1

      አላህ ይስጥሽ

    • @NeZa-f2u
      @NeZa-f2u 5 днів тому +1

      ይስጥሽ ማር ለኔም❤❤❤❤❤

    • @NeZa-f2u
      @NeZa-f2u 5 днів тому

      ​@@Shewa2219❤❤❤❤

  • @Hana-ts3zt
    @Hana-ts3zt 5 днів тому +65

    እነዚህን ምርጥ ድቅ የሆኑ ልጆች 100k እናስገባቸው እወዳችኅለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dhshbsdhgshsh5492
    @dhshbsdhgshsh5492 5 днів тому +69

    እኔ እርጉዝ ነኝ አነሱ 100K እንገቡ እፈልጋለዉ አምሮኝ ነዉ🎉😮❤

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 5 днів тому +25

    መንታ መውለድ የሚመኝ ማነው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @FekerTadese
    @FekerTadese 5 днів тому +68

    እነዚህን ልጆች እደኔ የሚወዳቸው❤❤❤❤❤

  • @HUAWEIHUAWEI-vb9wt
    @HUAWEIHUAWEI-vb9wt 5 днів тому +42

    የኛ የመዳም ቅመሞች በጣም ነው እምንወዳችሁ ስጠፉ ይከፋናል❤❤❤❤❤

  • @DaniRoyal-v2o
    @DaniRoyal-v2o 5 днів тому +33

    ደስ ይላል እንደዚህ መተማመናቹ😂😂😂በሳቅ ሞትኩኝ😂ከምንም በላይ ሰርግቤት ደግሞ መሄዱ😂😂🙈🙈በነገራችን ላይ ለኛም ትምርት ይሆነናል❤በርቱልን❤😘😍

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 5 днів тому +24

    አባቴ ታሞብኛል ሁላችሁም ዱአ አድርጉልኝ የሱራና የኪራ ቤተሰቦች ወላሂ በጭቀት ልሞት ነው😢😢😢

    • @በቃ
      @በቃ 5 днів тому

      ወላሂ የኔም ወልድያነው ያለው ሁቢዋ አላህ አፊያ ያድርግልን

    • @suyamfyg
      @suyamfyg 5 днів тому

      አይዞሽ የኔ እህት❤❤

    • @zeynibadaoud9686
      @zeynibadaoud9686 5 днів тому

      @@በቃ አሚን

    • @zeynibadaoud9686
      @zeynibadaoud9686 5 днів тому

      @@suyamfyg እሺ ማሬዋ

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam 5 днів тому

      ​@@በቃደምርኝ❤

  • @eritaEritakapelo
    @eritaEritakapelo 5 днів тому +75

    እረድምፃችን ይሰማ በየቀኑ ቪዲዮ ልቀቁልን የሳቃችን ምጭ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Tsig-d4w
      @Tsig-d4w 5 днів тому

      ❤❤❤❤aw

  • @KasiA-pn2sl
    @KasiA-pn2sl 5 днів тому +20

    እነዚህን ምርጥ ድቅ የሆኑ ልጆች 100 k እናሰገባቸዉ እወዳችኀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂👍👍👍👍

  • @Kidist-g8d
    @Kidist-g8d 5 днів тому +21

    ቆንጆች እንኳን ደህና መጣችሁ ❤
    ወይኔ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 5 днів тому +12

    ሱራፌል የእውነት ፍቅርን የሚያውቅ በጣም ወንድሙን የሚወድ ከልቡ ነው በብዙ ፕራንክ አስመስክሮል እግዛብሄር ፍቅራችሁን እስከ መጨረሻው ያድርግላችሁ🎉🎉❤❤

  • @EiveShv
    @EiveShv 5 днів тому +18

    ያረቢ እኔም ምኞቴ ነው መንታ ልጂ አሏህዋ ሥጠኝ ያረብ🤲🤲❤

  • @Hayat-k7r
    @Hayat-k7r 5 днів тому +72

    እነዚህን ጀግኖች የምትውዱ ብቻ ላይክ አድርጉ

    • @እሙዩሥራ
      @እሙዩሥራ 5 днів тому

      የት ድበር አስከብረው ነው ጀግና ያስባላቸው አይ የመዳም ቅመም 😅😅😅😅

    • @Sitina-z6q
      @Sitina-z6q 5 днів тому

      😍😍😍😍😍😍😍

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 5 днів тому

      ​@@እሙዩሥራ😂😂😂

    • @suyamfyg
      @suyamfyg 5 днів тому +1

      ፍቅርን መስበክ በራሱ ጀግንነት ነው

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 5 днів тому

      ​@@እሙዩሥራውዴ ደምሪኝ ስወድሽ አትለፊኝ

  • @Jamilh-h8h
    @Jamilh-h8h 5 днів тому +11

    እዉነት ለመናገር የኪራ ይመልጣል የሱራፌል ግን ቡዙም በምግብ ዙርያ ነዉ ምንም አይል😂😂😂❤❤❤ ደግሞ ደስ ትላላቹህ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ 🙏🙏🙏🙏

  • @GiftHailu
    @GiftHailu 5 днів тому +6

    በህይወቴ እንደናተ ሚዋደድ ወንድም አይቼ አላቅም እውነት ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጠናይስጣቺሁ አይለያቺሁ

  • @Ggg-f4w
    @Ggg-f4w 5 днів тому +10

    ስምን መለአክ ያወጣዋል አሉ ስማችሁ ክብር ያለው ስም ነው እናተም ክብር ያላችሁ ሰዎች ናችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኒልዩዎች

  • @TsehayneshAdebabay
    @TsehayneshAdebabay 5 днів тому +8

    በቅድሚያ ፎቶው ሱራ ነው በጣም እምንወዳቹህ እምናከብራቹህ ደስ እምትሉ ለብዙ ትውልድ አርያ እምትሆኑ ውድማማቾች ግልፀኝነታቹህ መተሳሰባቹህ በርቱልን ወድሞቸ ፈጣሪ ሁሌም በመካከላቹህ ምንም አይነት ጥላቻ አይግባባቹህ እምታምኑት ጌታ ከጎናቹህ ይሁን።

  • @ኢኩየ
    @ኢኩየ 5 днів тому +14

    ፎቶው የሡራፌል ነው ❤❤❤ በተረፈ በጣምነው ምወዳችሁ ትመቹኛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @krmmeskeremeyasu
    @krmmeskeremeyasu 5 днів тому +6

    በጣም ደስ ትላላቹ ገታን ስዎዳቹ❤❤❤❤ ፎቶ ደሞ ሱራፈል ናዉ ኤሄንን ብድዮ እያየዉ የተመይናዉት ነገር አለ ፈጣር እንድሰጣይን ፀልዩልን🙏🙏💗💗

  • @ToyibaSeid-m1o
    @ToyibaSeid-m1o 5 днів тому +7

    ፎቶዉ ኪራነዉ❤በርቱ ስታምሩ አላህ ከክፊነገርሁሉ ይጠብቃችሁ❤🎉🎉

  • @TSION-ETH3283
    @TSION-ETH3283 5 днів тому +7

    የኪራ ነው በጣም እንወዳቹሀለን ኑሩልን ኢትዮጵያዊ መሆናቹ ኩራታችን ነው ❤💛💚

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 5 днів тому +4

    እንኮን በሰላም መጣችሁልን ኪራና ሱራ በጣም ነው የምወዳችሁ ማርያምን እኔ ሱሴ ሆናችሁብኛል ቶሎ ቶሎ ኑልን ❤❤❤❤❤❤ፎቶው ደሞ ሱራ መሰለኝ❤❤❤❤❤

  • @سميرهبهيج-ظ8د
    @سميرهبهيج-ظ8د 5 днів тому +9

    የነዚኸን መልካም ልጆች ደስታቸዉን የምትመኙ👍👍👍❤❤

  • @sart7050
    @sart7050 5 днів тому +7

    ምርጥልጆች በርቱታምራላችሁ ፎቶ የሱራነው❤

  • @kidistkidy1914
    @kidistkidy1914 5 днів тому +6

    ኪራ ይመስለኛል በጣም ነው የምወዳቹህ ማርያምን❤❤❤

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ

    እነዚህን ምረጥ ድቅ የሆኑ ልጆች 100k እናሰገባቸው እወዳችኀለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @myiphone7674
    @myiphone7674 5 днів тому +2

    ሱራ ነው 🤭🥰🥰🥰🥰እስኪ ልሞክር ዛሬ🙏🙏🙏😁😁🥰🥰🥰🥰🥰🥰ግን በጣም ትለያላያላችሁ💚💚አመለካከታችሁ እና እርስ በራሳችሁ የምትከባበሩ ምርጥ እና ተወዳጅ ወንድም አማቾች 💚💚💚እመቤቴ ትጠብቃችሁ🙌💛💛💛እወዳችኋለሁ❤❤❤

  • @alhamdulilah764h
    @alhamdulilah764h 5 днів тому +10

    በጣም ያማረኝ ፀየም ያለው ነው ስሙን ግን አላቀውም😂😂😂ግን ሁላችሁም ቆጆ ናችሁ ያው አንዱን መምረጥ ግድ ነው ብየ ነው ደስስስስስስ ትላላችሁሁሁሁሁ❤❤❤❤

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893 5 днів тому +10

    እግዚአብሔርን ሙቼ ነው እምወዳቸው❤❤❤❤❤❤ ቀን እና ሌልት ፍፁም ፆሎቴ ነው ማንታ ልጆች እንዲጠኝ እመብርሃን የነገርኩሽን አደራ 🙏❤️❤️

  • @almszfhiux
    @almszfhiux 3 дні тому +1

    ሱራ ነው ፎቶው 🎉🎉))ደሞ ይመቻችሁ የምር ፍቅራችሁ ለዘላለም ይኑር እድሜ እና ጤና ይስታችሁ ፈታሪ ይጠብቃችሁ ከድገጠኛ አደጋ ተክፉ መከራ ፈታሪ ይጠብቃችሁ ስታምሩ🎉🎉🎉🎉❤❤❤የሳቅ ሚጮች 😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZinetMuhamed-o2w
    @ZinetMuhamed-o2w 5 днів тому +7

    well come በጣዋ ነው ደሥ የምትሉት መተሣብ መደጋገፍ ፍቅር ከናንተ ይማሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @YeshiworkAbebaw-fo8xl
    @YeshiworkAbebaw-fo8xl 5 днів тому +1

    ወይኔ በማርያም በሳቅ ሞትኩ ደስስ ስትሉ የተደባበቃችሁት ነገረሰ በጣም ያዝናናል ፕራኳ ደግሞ ዋውውው❤❤❤❤

  • @ሉሉየጃማዋ
    @ሉሉየጃማዋ 5 днів тому +4

    ኪሩቤል ነኝ ብለህ በላህ😅😅😅😅😅ከምግቡ ይባስ ብሩ😅😅😅😅ግን ፍቅራችሁ መከባበራችሁ ደስ ስትል❤❤❤❤ፎቶዉ ሱራ ነዉ🎉

  • @Ikram-r7wtub
    @Ikram-r7wtub 5 днів тому +3

    እናተንየወለደችእናትአላህእድሜከጤናጋርተመኘሁላት...አላህእናቶቻችንንሰላምጤናያረግልን...እናትለዘላለምትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shemsyoutube7477
    @shemsyoutube7477 5 днів тому +4

    ደስ ትላላችሁ ይመቻችሁ
    ፎቶው ደግሞ ሱራ ነው

  • @A03Core-uq8tb
    @A03Core-uq8tb 4 дні тому

    ወላሂ በጣም የሚያስቀኑ መታዎች እኔም በወለድኩ ብዬ ተመኘሁ አላህ ፍቅራቹ ያብዛላቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 5 днів тому +4

    ማሽአላህ አላህ ይጭምርልህ ችሁ ያርብ ጅግና

  • @بديسديستشومي
    @بديسديستشومي 5 днів тому +1

    ኪራና ሱራ ስወዳችው በማርያም እንደ እናንተ መንታ ወንድሞች አሉኝ እኔ ዱባይ ነኝ በጣም ናፍቀውኛል አጊታችው ሰርፕራይዝ አድርጉልኝ እናንተን ሳይ እነሱን የማይ ነው የሚመስለኝ ስወዳችው❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 днів тому +23

    ያኔምርጦች😊😂😂ግን ብሌን ኤዳንስ አምጡልን😢😢😢😢ያምትሉ ለይክ😢😢

  • @simegn-m9m
    @simegn-m9m 5 днів тому +1

    ዋው ነው የዛሬው መተማመን ጥሩ አድርገችወል ኪራ ግን የብር ነገር አይሆንልህም እንዴ የብር ፍቅር የታመተ ይሁን 😂😂😂😂ሱራ ደግሞ የሆድ ነገር አይሆንልህም ማለት ነው ክክክክክክክክ 😂😂😂😂😂😂 የኪራ ያከፋ ነው ❤❤❤❤😂❤

  • @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ

    እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአቢሔር አምላክ ፍቅራችሁን ብዝትትትትትት ያድርግላችሁ❤❤

  • @HawaHassn-h4m
    @HawaHassn-h4m 5 днів тому +1

    እዴት ደስ እደሚሉ እደናተ መታ ልጅች አላህ ይወፍቀኝ ያርብ ደሞ የመልካቸው መመሲሰል እናተን የወለዱ ወላጆች እድሜ ይስጣቸው ከጤናጋር

  • @AberashiMisitafa-zt2eh
    @AberashiMisitafa-zt2eh 5 днів тому +1

    😂😂😂😂ሰወዳቹ ማሪያምን ❤❤ ❤❤❤❤❤❤ አይ ኪራ ተኮል ታበዛለህ😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @sadaendries
    @sadaendries 5 днів тому +3

    የኔማሮችውይ ስታምሩ የአላህ የፈጣረስራ ውብናችሁየምረ❤❤❤

  • @Súsûbíñtñãssr
    @Súsûbíñtñãssr 5 днів тому +3

    መከባበራችሁ መዋደዳችሁ ወይኔ ስታምሩ ወላሂ❤

  • @Rahmet-y7f
    @Rahmet-y7f 4 дні тому +1

    የኔውዶች የምር እናተን የወለደች እናት አግኝቻት እደናተ ያለ ልጅ እድሠጠኝ ብመርቀኝ ምኞቴነው በጣም ነው እምወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ተባረኩ ትለያላችሁ የምር 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @Seadiphone9776
    @Seadiphone9776 5 днів тому +2

    በርቱ ወንድሞቹ ደስ ትላላችሁ ታስቀናላችሁም❤

  • @سميرهعبدالحميد-ف4ف

    ኪራ ናሱራ ማሮች ስወደቹ ወድሞቼ❤❤ ወይኒ ጉደቹ የኪራው ከፈ ጉድ እኮነው 😂😂😂😅 ሱራ 😂😂😂

  • @vgyy4646ከይማኖት
    @vgyy4646ከይማኖት 5 днів тому +4

    ምን ይሻለኛል ወለይ ዉድድድ❤❤❤❤ 2 ዉለት ቆንጆች አቢት ሁሉነገረቹ ደስ ኢለል

  • @FtimaMohammed
    @FtimaMohammed 5 днів тому +1

    መጣችሁል የኛ ዕቁዎች በጣም ደስ እምትሉት ናቹህ መሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ጉዞ ወደ 100k ዴይ የመዳም ቅመሞች አበረቷቷቸው ቤለፎቶው ሱራ መሠለኝ

  • @JjBb-q9j
    @JjBb-q9j 5 днів тому +2

    የኔውዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl День тому

    ካዳችሁ ፈቅር ይዞኛል ግን ከማንኛችሁ እደሆነ አላወኩም 😁😁😁😁😁 እናተን ሳይ መታ መውለድ ያምረኛል ስታምሩ እኮ ሁሌ ኑልን እስኪ የሳቃችን ምጭ

  • @Hdgd-m9q
    @Hdgd-m9q 5 днів тому +10

    የምር ኣብራቹ መጥታቹ ስትስቁ ደስ ትላላቹ ልክ እንደ ጨረቃ🌅💜🍫

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 5 днів тому +2

    ዉቦች ሰታምሩ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SofiSofi-s3k
    @SofiSofi-s3k 5 днів тому +2

    እኔ እነዚህን ልጆች ሳይ ገና ሳቄ ይመጣል አላህ ይጠብቃችሁ የኛ የሳቅ ምንጮች
    ለጥያቄው ደሞ ሱራ ነው አታስታውቁ ለመገመት ያክል ነውጂ

  • @Zeharamohammed-t4g
    @Zeharamohammed-t4g 3 дні тому

    የኔምርጦች. ፈጣሪይጠብቃችሁ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sosikebede8695
    @sosikebede8695 5 днів тому +2

    ፎቶው የሱራ ነው
    ደሞ ደስ ስትሉ ስታምሩ❤❤❤

  • @najahd7920
    @najahd7920 5 днів тому +1

    ፎቶው ላይ ያለው ኪሩ ነው በተረፈ ደስስ ትላላችሁ የፍቅር አምላክ አይለያችሁ❤

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz 5 днів тому +2

    ዉይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ከናተጋይሁን❤❤❤

  • @ganzabe1632
    @ganzabe1632 5 днів тому +1

    እኔግን ለምንድነው የምወዳችሁ ጎበዝ ናቸው ባርቱ 👍🥰

  • @Zuzu-zo4gl
    @Zuzu-zo4gl 5 днів тому +5

    ፎቶዉ ላይ ያለዉ ሱራ ነዉ 🎉🎉🎉🎉

  • @سلمانالمطيري-ص5ع
    @سلمانالمطيري-ص5ع 5 днів тому +1

    ለመጀመሬያ ግዜ የምረ ለቲክቶክ ደሥ የሚል ነገረ እምሠሩት ደሞ በጣም በጣም ታምራላች ለዘላለም እደሣቃች ኑሩልኝ

  • @GgsHg-ym4nc
    @GgsHg-ym4nc 5 днів тому +4

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ እኮ አትፉብን ቶሎ ቶሎ ነው photo የሱሬ ነው❤❤

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 5 днів тому

    ምርጥ መትዮች ደሥ ሥትሉ ደግሞ ፍቅራችሁ ከአይን ይጠብቃችሁ ሥወዳችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-የ8ከ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-የ8ከ 5 днів тому +3

    ስወዳችው❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችው

  • @HaniiYeJesus
    @HaniiYeJesus 5 днів тому +1

    የእውነት በጣም ነው የምወደችሁ❤ ፎቶው ደግሞ ሱራ ነው ❤ እግዚአብሔር ሆዴ ቆስላ 😂😂

  • @ኢተቂላህ.ነፍሤ
    @ኢተቂላህ.ነፍሤ 5 днів тому +4

    ኡፍ ማነዉእደኔበሥሥት እሚያያቸዉ ሁፍ መቸም አይለያችሁ ሞኞቴነዉ መታ ዉድድድ ነዉየማደርጋችሁ❤🎉

  • @juii2732
    @juii2732 5 днів тому +2

    እድሜና ጤና ይስጣቹ በጣምነው ምንወዳቹ❤

  • @QwertyuiAsdfghjk-z5k
    @QwertyuiAsdfghjk-z5k 5 днів тому +2

    የኔ ቆንጆኦች ስወዳችው ❤❤❤❤❤

  • @myid3157
    @myid3157 5 днів тому

    እንሠማለን ግን አንፈርድም ማነው እንደኔ የተመቸው 👍
    መንትዮች ደግሞ በጣም ጨዋ ናችሁ ፈጣሪ ልባችሁን አይቀይርባችሁ

  • @طيفالعنزي-ط7ب
    @طيفالعنزي-ط7ب 5 днів тому +1

    ስወዳቹህ እግዛብሔር ይጠብቃቹህ በጣም ነው ደስ እምትሉት ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Aloow-u6w
    @Aloow-u6w 2 дні тому

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹሕ
    ❤❤❤

  • @Aktar-k6f
    @Aktar-k6f 5 днів тому +5

    Egziabher fikrachon yabza❤❤❤❤

  • @ሀዊመቅደላ8
    @ሀዊመቅደላ8 5 днів тому +1

    መቼነው እነኝህን ልጆች የምለያቸው ጎበዝ አምታቱኝ እኮ

  • @እ-b3
    @እ-b3 5 днів тому +5

    የኔ እቁ እብዶች❤❤❤🎉
    ❤❤🎉🎉እንደና መጣችሁ ደብር ብሎኝነበር ❤🎉

  • @drr8432
    @drr8432 4 дні тому

    ወንድሞቸ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጣብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @Zabibamustfa
    @Zabibamustfa 5 днів тому +2

    ፎቶው የኪራነው❤❤❤❤

  • @toyibayesantoyibayesan
    @toyibayesantoyibayesan 5 днів тому +1

    ወይኔ መታልጂ አላህ ይጠብቃችሁ ማኛወቸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AddisGeleta
    @AddisGeleta 5 днів тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤😂🎉🎉🎉 ስታምሩኮ

  • @Eribatube
    @Eribatube 4 дні тому

    የኔ ዉዶች ጌታ እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ኑሪልኝ የኔ ወንድሞች 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @AsmauGobe
    @AsmauGobe 5 днів тому +3

    Kirran surra best 👌 brothers❤❤❤🎉🎉😅

  • @sablawork5367
    @sablawork5367 5 днів тому +1

    ወይኔ የሰርጉ ነገር ግን 😂😂😂
    በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ሁናችሁ ለማየት ያብቃን እዉነት እስትት መጡ በጉጉት ነዉ የምጠብቃችሁ❤✌️

  • @ህመሜንበልቤ
    @ህመሜንበልቤ 5 днів тому +3

    በጣም ደስ ትላላችሁ ደብሮኝ ነበር 😢ፈገግ አደረጋችሁኝ ❤😂😂😂😂

  • @Samsungdubai-p8u
    @Samsungdubai-p8u 5 днів тому

    እኔ እሚገርመኝ የፈጣሪሥራአንድ አይነት ከመሆናቸው ማማራቸው ሥነምግባራቸው ፍቅራቸው አደበታችሁ ድምፃችሁ በተለይ አክታችሁ የሠውአይን ይጠብቃችሁ ትልቅደረጃ ለመድረስ ያብቃችሁ አላህ ይጠብቃችሁ እወዳችኳለሁ የናተው እህት ከዱባይ❤❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 5 днів тому

    ማርያምን ስወዳችሁ እኔ እጃ ብቻ መታልጅ መዉለድ ምኞቴ ነዉ ❤❤❤በቃ የምር ስታስቀኑ ፍቅራችሁ መተሣሠባችሁ ይለያል በጣም❤❤❤🎉🎉🎉

  • @نتنت-ث7ص
    @نتنت-ث7ص 5 днів тому

    እኔኮ እነዚህን ልጆች መለየት አቃተኛ ወላሂ ደስ ስትላላችሁ 😘😘😘

  • @ኤፍታህ-ጐ1ቨ
    @ኤፍታህ-ጐ1ቨ 5 днів тому +1

    ምርጦች መጣችሁልኝ ስወዳቹ እኮ❤ ፎቶው ደሞ ኪራ ነው❤ እሰማለን ግን አፈርድም😂

  • @HirutSalmon
    @HirutSalmon 5 днів тому +1

    ሱራ ነው photow ውይ ደስ ስትሉ በጣም ታስቀናላቹ እኔም መንታ ብኖራኝ ኣስበላቹኝ ጌታ ዘመናቹን ይባርክ ።በኣሁን ዘመን ወንድም በወንድሙ ላይ እየተነሳ ነው እናንተ ግን ወው ብቻ ጌታ እንደዝው የዝልቃቹ 🫰

  • @እግዚአብሔርጋሻዬነው

    የኔ ዉድ ች ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ፡ሁልጊዜ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @toleshidinsa5458
    @toleshidinsa5458 5 днів тому

    ደስስትሉ ድምቀት ናችሁ ለዩቱቡ በተለይ የከራ ፕራንክ ምርጥ ሰውሁሉውስጥ የኖረ ትምህርት ነው እንማራለን አስተያየት እንሰጣለን አንፈርድም ይመቻቹ!

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 5 днів тому

    ደስይላል መተማመናችሁ😂😂 የተረዳሁት አዱ ምግብ ትወደለህ አዱ ብርተወደለህ😂😂
    ስወዳችሁ❤❤

  • @TseTsehay
    @TseTsehay 2 дні тому

    ፈጣሪ መጨረሻችውን ያሳምርላችው ሁሌም ስርልን ♥️♥️♥️♥️👍

  • @hana10837
    @hana10837 4 дні тому

    ስወዳችሁ ወይኔ እናተ ልጆች ፍቅር አስያዛችሁኝ ስታምሩ ምኞቴ መታ ልጆች ነው የምወልደው😊❤ እና ደሞ ፎቶው ሶራ ነው😊

  • @reachos7060
    @reachos7060 5 днів тому

    አግዝኣብሄር ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ 🙏🏾በናንተ ፍቅር ቀናሁ ❤እናንተን የወለዱ ረጅም ዕድሜ ከጠኛ ይስጣቸው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @TeybaYassin-wt4kw
    @TeybaYassin-wt4kw 5 днів тому +2

    ምርጦችዬ❤❤🎉

  • @rghghhj5061
    @rghghhj5061 5 днів тому +1

    ሱራ ነዉ❤❤❤❤❤ ስወዳችዉ ጀግናናችዉ❤❤❤

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube 4 дні тому

    ስታምሩ ግን አይ ወንድማማች😢❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 5 днів тому +1

    ❤🎉😢ወላሂ በጣምነዉ የምታምሩት ከይለያችሁ ከክፉነገርይጠብቃችሁ