እውነተኛው መስቀል በኢትዮጵያ ስለ መኖሩ ምን ማስረጃ አለ? | የበዓል ዝግጅቶች | ሀገሬ ቴቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • ክርስቶስ የተሰቀለበት መስቀል በኢትዮጵያ ስለ መኖሩ ይነሳል፡፡ መስቀል በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ ያለው ቦታ ምን ይመስላል የሚለውን የእምነቱን መምህራን አናግረን ተከታዩን ዘገባ አሰናድተናል፡፡ ተከታተሉት ፡፡
    በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
    ፌስቡክ: / hagerietv
    ትዊተር: / hageriet
    ኢንስታግራም: / hagerie_television
    ቴሌግራም: www.t.me/Hager...
    ዩቲዩብ: / hagerietv
    ዌብሲይት: www.hagerie.tv

КОМЕНТАРІ • 134

  • @amesaymesele9058
    @amesaymesele9058 4 місяці тому +53

    በእውነት እውነተኛ መምህራን የሆናቹህትን እናተን የሠጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን!!!!!

    • @almaz7677
      @almaz7677 4 місяці тому +3

      🎉🎉🎉አሜን ❤❤

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 4 місяці тому

      አሜን❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊

  • @tadesessu3923
    @tadesessu3923 4 місяці тому +25

    በእውነት ከልብ እናመሰግናለን ። የታዋህዶ ልጅ በመሆኔ በየቀኑ አዲስ ሰው እና የመኖሬ ሚስጥር መሆኑን ማረጋገጫዬ እሷ ናት እና ሁሌም ደስታዬ አያልቅም።

  • @filagotbaruda4936
    @filagotbaruda4936 4 місяці тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በማይጋጭ በማይጣረዝ እንደ አንድ ቃል በተለያዩ መምህራን! በዕውነት ልዩ ነው የእኛ ውበት የሆናችሁ እውቀት ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ 🙏

  • @workishetdebebe5859
    @workishetdebebe5859 4 місяці тому +3

    ሰው ሰውን በሚፈጭበት ዓለምና ኑረት እናንተን የመሰለ አውነተኛና በእውቀትና በጸጋ ትምህርት የምትሰጡ አባቶን የሰጠን አግዘዚብሄር ይመስገን። ፕርራሙንም የሰራው ጣቢያና አዘጋጀቸም ጭምር ትመሰገናላችሁ፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 4 місяці тому +3

    እነዚህን መምህራን በጣም ትምህርታቸውን መስማት ልቤን ይነካዋል ❤🙏❤

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 4 місяці тому +15

    መምህሮቻችን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም አደረሰን።የምወዳችኹ🥰

  • @fggh6526
    @fggh6526 4 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደናንተ መምህራን ስለሰጠን ክብር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር የመስቀሉ ሓይለ በረከት ይደርብን የተዋህዶ ልጆች 🤲🤲🙏🙏💖💖

  • @MilkiiAyana
    @MilkiiAyana 4 місяці тому +2

    ሥላሴ መምህር ያላሳጣን እናመሰግነዎለን። እድሜ ይስጣችሁ። እንዲህ አበርቱን አደራ።

  • @dudrudggj5190
    @dudrudggj5190 4 місяці тому +9

    ለሁሉም እግዚአብሔር ይስጥልን ለሁላችሁም❤
    ቃለሄይወትን ያሰማልን አምላከቅዱሳን የቅዱስ መስቀሉን ባእለ በረከት ያሳድርብን
    ከብፕስርተጀርባ ሆናችሁ የምታገለግሉን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @natnael2562
    @natnael2562 4 місяці тому +5

    ሁለቱ እንቁ መምህራኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @zenebe614
      @zenebe614 4 місяці тому

      አይታዩም እንዴ?
      ሶስትኮ ናቸው ፤ መነጣጠሉ ለምን አስፈለገ?

  • @ermiasadane-f3p
    @ermiasadane-f3p 4 місяці тому +14

    ሁለቱን መምህራን በጣም ነው እምወዳቸው

  • @betelihemguade8491
    @betelihemguade8491 4 місяці тому

    ሚደንቅ ነው❤❤❤ መምህሮቼ እግዚአብሔር የአገልግሎት ጊዜያቹን ያርዝምልን። ከእናንተ ብዙ እንማራለን ❤❤❤

  • @ashebirtesfaye
    @ashebirtesfaye 4 місяці тому +7

    መምህራኖቼ እንኳን አደረሳችሁ! እረጅም እድሜ ይስጥልን!

  • @eleniwoldemariam5755
    @eleniwoldemariam5755 4 місяці тому

    ወንድሜ ተባረክ ትምህርትን በጣም እወደዋለህ ምነው እንድ ቀን ካናዳ መጥተህ በአስተማርከን ተባረክ ።❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayelebereda5594
    @ayelebereda5594 4 місяці тому

    እግዚአብሔርን ከሌሎች ስጦታዎቹ ጋር ስለእነዚህ መምህራንም አመሰግነዋለሁ።

  • @ashenafiewnetumane5138
    @ashenafiewnetumane5138 4 місяці тому +13

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በዓል አደረሳችሁ❤❤❤

  • @Haregi849
    @Haregi849 4 місяці тому +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር በእድሜ እና በጤና ያቆይልን

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet 3 місяці тому

    ኑሩልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @GjFj-z2r
    @GjFj-z2r 4 місяці тому

    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ወንጌሉን ከልባችን መስቀሉን ከአይላችን አያርቅብን

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 4 місяці тому

    በወንጌሉ ያመናችሁ እኳን ለብረሐነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ🌻🌼በእውነ ግሩም የሆነ መልስ ነው ፡የቅዱስ ዕፀ መስቀሉ በረከት ይደርብን፡ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ያቆይልን💚💛❤️

  • @messigirma3691
    @messigirma3691 4 місяці тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራን።
    በመስቀሉ ዙሪያ የነበሩኝ ጥያቄዎች መስቀሉ በብዙ አገራት አለ የመባሉን ምስጢር ጨምሮ ተመልሰውልኛል። ዕድሜ ይስጥልን።

  • @genetmengese
    @genetmengese 4 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማምን የኛ ውድ አባቶች በድሜ በፀጋ ያኑርልን 🙏🙏❤❤❤

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 4 місяці тому +8

    Amen. Amen. Amen !!
    God bless you!!!!!!!
    Kalehiwot yiasemalen.

  • @efratatube286
    @efratatube286 4 місяці тому

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረን የተዋህዶ ልጆች በሙሉ 🌹✝️
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን እድሜ ና ጤና ያድልልን 🌹🌷✝️

  • @melkamubelayneh1022
    @melkamubelayneh1022 4 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን። እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን።

  • @emirubezabih2811
    @emirubezabih2811 4 місяці тому

    አሜን መምህራኖቻችን በቤቱ ያቆይልን

  • @AtiklitTadesse
    @AtiklitTadesse 4 місяці тому +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @ketematsegaye7289
    @ketematsegaye7289 4 місяці тому

    ሚገርም ትህምርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁሉም መምሮች ለአዘጋጆቹም ጭምር

  • @adis1152
    @adis1152 4 місяці тому

    ሀገሬ ቲቭ ከልብ እናመሰግናለን ወቅታዊ ትምህርት ነው አሉ የተባሉ መምህር ስለጋበዙልን 🙏መምህሮቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ጤና ያድልልን በዉነት ❤🙏 51:28

  • @Samuel-rv3kr
    @Samuel-rv3kr 4 місяці тому

    በሳላም በጤና ያኑርልን መምህራን ን አያሳጣን ኑሩልን ኑሩልን ..........

  • @MekdesBekele-u2v
    @MekdesBekele-u2v 4 місяці тому +4

    የኔ እንቁ መምህሮች❤❤

  • @ayalneshgesese7412
    @ayalneshgesese7412 4 місяці тому

    ለ መምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን🙏🙏🙏 እናንተንም በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @TsegaDemise
    @TsegaDemise 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ከክፉ ይከልላችሁ

  • @ashenafiewnetumane5138
    @ashenafiewnetumane5138 4 місяці тому +3

    ሀገሬ ለሀገሬ ድንቅ ነው❤❤❤

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕውይትን ያሰማልን መምህሮቻቺን ✝️✝️✝️✝️✝️

  • @Walte25
    @Walte25 4 місяці тому

    Amen!

  • @FikertSolomon
    @FikertSolomon 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እውነት

  • @TigistFeleke-tw7rn
    @TigistFeleke-tw7rn 4 місяці тому +3

    ቃለህይውት ያሰማልን መምህሮቻችን❤ እኳን አደረሳቹ አደረሰን❤ ❤❤

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ

    የሕይወት ቃሉን ያሰማልን

  • @እምነትተስፋፍቅር
    @እምነትተስፋፍቅር 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @Bruk-123
    @Bruk-123 4 місяці тому

    Qalehiwote yasemalin memihranoch🥰

  • @ArbaetuTube2116
    @ArbaetuTube2116 4 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን

  • @aman28el
    @aman28el 4 місяці тому +1

    ቃሎት ያሰማልን።

  • @tesfamichaelh.2686
    @tesfamichaelh.2686 4 місяці тому +3

    ሀገሬ Tv እናመሰግናለን።

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 4 місяці тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህራኖቻችን

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 4 місяці тому +2

    Glory to the Almighty God!!!

  • @tadiyossolomon3442
    @tadiyossolomon3442 4 місяці тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራኖቼ ❤

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @emebeteruma
    @emebeteruma 4 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @zerihunAmede
    @zerihunAmede 4 місяці тому

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @a20mas18
    @a20mas18 4 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን❤❤❤

  • @mesfin1234
    @mesfin1234 4 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ወ3ነ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @sisaybihon
    @sisaybihon 4 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @asekalaedesta
    @asekalaedesta 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይስጥል ጥለቅ ዕዉቀት አግኝተናል

  • @TigistKassaw-h3j
    @TigistKassaw-h3j 4 місяці тому

    we thanks Hagere TV.

  • @Setna1312
    @Setna1312 4 місяці тому

    አሜን ምህሮቼቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት። ዘመናችሁነ ይባርክ።

  • @JohnAsnake-i1h
    @JohnAsnake-i1h 4 місяці тому +5

    ❤❤❤

  • @sunnymulugeta1056
    @sunnymulugeta1056 4 місяці тому

    Egziabher ystln

  • @HewiWegu-tw2cl
    @HewiWegu-tw2cl 4 місяці тому +1

    Kalehiwet yasemalin+++

  • @birukhailu7113
    @birukhailu7113 4 місяці тому

    Egzabher yestelng

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 4 місяці тому +17

    እናተን ሳይ ልብ ደስ ይለዋል

  • @MMRHYBA
    @MMRHYBA 4 місяці тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን
    ኤዲት አደራረጋቹ ደካማ ነው በተለይ ባክግራውንድ ፒክቸር አጠቃማቹ

  • @WubieTefera
    @WubieTefera 4 місяці тому

    Meskelu eko enchet new bemeskelu lay yemotewn Geta makber new

  • @ShamisulaluKadir
    @ShamisulaluKadir 4 місяці тому

    ረስን መተለም አይሁንብን ብዬ ነዉ

  • @betmariam3696
    @betmariam3696 4 місяці тому +1

    Rome weste santa croce Jerusalem mibale betkerstian weste newe ale mibalewe

  • @AlveraVerheyen-s9w
    @AlveraVerheyen-s9w 4 місяці тому

    Cooper Springs

  • @esubalewtesfalakew4891
    @esubalewtesfalakew4891 4 місяці тому

    ንሴብሀክሙ።

  • @JohnEllis-c7h
    @JohnEllis-c7h 4 місяці тому

    Kutch Lock

  • @Yaredwolde-un8nn
    @Yaredwolde-un8nn 4 місяці тому

    Where is the true cross ? If we as an Ethiopian have it why can’t we show it to the work to save them

  • @Enu26
    @Enu26 4 місяці тому

    Tell me something about Hagere Tv

  • @Fishale0415
    @Fishale0415 4 місяці тому

    መስቀሉ ካለ አሳዩን

  • @alemayehutadesse8231
    @alemayehutadesse8231 4 місяці тому

    ✟🙏🇨🇬

  • @JohnHang-i2i
    @JohnHang-i2i 4 місяці тому

    Turner Knoll

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 4 місяці тому

    መስቀል የመከራ ምሳሌ ነው። ስለዚህ ኢየሱስን መከተል መከራ አለበት ዋናው ግን ኢየሱስን ራሱን በመስቀል ላይ የተሰቀለውን ማመን ነው።

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Місяць тому

    እነዚህ ዲያቆናት ናቸው ተዋህዶ ወርዳ ወርዳ የዲያቆን መጫወቻ ሆነች ያውም ኢትዮጵያ ትንሳኤ የላትም የሚሉ ደናቁርት ዲያቆናት

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 4 місяці тому +2

    መስቀሉ ተገኘ ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ከተባለ ለምን አይታይም !? የትስ ነው ያለው !?

  • @TemesgenAdula
    @TemesgenAdula 4 місяці тому

    በጭራሽ የለም

  • @haymebi9760
    @haymebi9760 4 місяці тому +8

    እንዴ ምንሆናችሁ እንደዚህ አይነት የልደቱን ፉልም የምታሳዩት ቅዱስ ዮሴፍ ፍፁም አረጋዊ ነው የወላዲት አምላክንስ ምስል እንዴት ይህን ታሳያለችሁ ሃገሬ ቲቪ ይ ከናንተ ሰይጠበቅም መምህሩ ስለልደቱ ሲያስተምር ፊልሙ ግዴታ መታየት የለበትም ይህ መስተካከል አለበት

    • @حفصهحفصه-ظ9ث
      @حفصهحفصه-ظ9ث 4 місяці тому +1

      ለምእመናን ግልፅ ለማረግነዉ እናተ ደሞ አስተያየት የሚሰጥበትን አስታዉሉ መጀመርያ እናስታዉል

  • @BerhanuLulseged
    @BerhanuLulseged 4 місяці тому +1

    በቅርብ ጊዜ 600 ዓመት ውስጥ በገሀድ በምስክሮች ፊት የመጣን መስቀል ገብቷል አልገባም በሚል መከራከሩ ምን ይጠቅማል:: ተሰርቆ ከሆነ ንገሩን::

  • @yegezukebede
    @yegezukebede 4 місяці тому

    የክርስቲያን አርማ ክርስቶስ ነው እንጂ እርስ የተቀለበት እንጨት አይደለም

  • @ShamisulaluKadir
    @ShamisulaluKadir 4 місяці тому +2

    እኔ ምለው የሰው ልጅ ምን ብሆን ነዉ አምለክ ምሰቅለዉ እና አምላክ ምን አቅቶት ነዉ ለሰው ልጆች ሀጥያት ስል ምሰቀለዉ ሰይሰቀል ሀጥያተችንን መሰረዝ አይችልም ወይ መከራ ለአምላክ እንዴት ተገበዉ እንዴት መከራ ፋለጋ እሽ ደሞ ለሰዎች ሀጥያት ከመቶ ምንም የሰዉ ልጂ ብሰራ ሀጥያት የለብንም ማለት ነዉ

    • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
      @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ 4 місяці тому +9

      አይይ አምላክ መሆኑን አላወቁም ምንም ነቢያት ትንቢት ይወርዳል ይወለዳል እያለ ትንቢት ተናግርዋል እደሚሰቀል ተሰቀል እንደሚያድነን ተንቢየዋል እናም አይሁንድ አምላክ መሆኑን አላወቁም ሰቀሉትና።
      ሳይሰቀል ሀጤያታችን ይቅር ማለት ይችል ነበር ነገር ግን አምላክ እንደሰው አይደለም ሰው ዛሬ የተናገርውነ ነገ አይፈጾመውም አምላክ ግን ፍጹም ነው ቃሉን አያጥፍም አምላክ ፍርዱ ዘለአለማዊ ነው ቃሉና አምላክ የፈቀደውን ማድርግ ይችላል ለምን እንደዚህ ሆነ ሊባል አይገባም በዚህ አድንሃለሁ ካለ አሐ ነው አዳምና ሔዋን ይች እጸበለስን ከበላህ የሞት ሞት ትሞታለህ አትብላ አለው አዳም ግን ትዕዛዝን ተላለፈ በላ ሰለዚህ የሞት ሞት ሞተ አምላክ ፍርዱ የጸና ነው አምላክ እሩህ ሩህ አዛኝ ነው ከላይ ይችን እጸበለስ ከበላህ የሞት ሞት ትሞታለህ ብሎት ነበርና ፍርዱ ጹኑ ነውና እውነት ነውና ፈርደበት ከገነት አባርርው አዛኝ ነውና አዳምና ሔዋን ሲያለቅሱ አዘነ ና ተወልጄ ተሰቅየ ላድነው አለ ተሰቆሎ አዳነው ለምን እንዲህ ሆነ አይባልም የእጁ ስ ራ ነውና ሁሉን ማድርግ ይችላል በልተው ከገነት እንደተባርር አለቀሱ ንሰሐ ገቡምና ለመነው በዚህ ዘመን በዚህ ሰዓት ከልጅ ልጅህ ተወልጄ በመስቀል ተሰቅየ አድንሃለሁ ብሎ ቃል ገባለት ያነን ቃል ለመፈጸም ሰው ሆነ ተሰቀል ቃሉን አክብሮ ዘመን ሲደርስ በድንግልና ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደ ሰው ሆነ አዳምን እርግሞት ነበርና እርግማኑን ለማጥፋት ተሰቀል ፍርድንና ምህረት ለማሰማማት ሰው ሆነ ክርስቶስ ሲሞት አዳም ነጻ ወጣ አምላክ የወደደውን ያደርጋል አዳምን ሙቼ አድነዋለሁ ካለ አለ ነው ለምን አንልም
      ከሞተልን ሀጤያት ብንሰራም ሀጤያት የለብነም ላልሽው ደግሞ አምላክ የሞተልን እኮ በአዳምና በሔዋን ምክንያት ባለመታዘዝ ተርግመው ነበርና ሁሉም በሀጤያት ወድቆ ነበር መልካም ሰሩ አልሰሩ ነቢያትም ደጉ አብርሃምም ቅዱሳን ነቢያት ሲሞቱ ወደ ሲኦል ነበር የሚገቡት ለምን ገነት ተዘግቷልና የአዳምና የሔዋን መርገብ በሁላችን ላይ ነግሶ ነበር ሰው ሁሉ ሲወለድ አዳማዊ ማንነትን ይዞ ነው የሚወለደው መርገምን ይዞ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ሁኖ ከሞተ በኃላ ከተነሳ በኃላ መርገም ተሻርልን በአዳምና በሔዋን ለጤያት ምክንያት አንጠየቅም ነጻ ነን ለምን ኢየሱስ ክርስቶስ ተወልዶ ተጠምቆ ተሰቅሎ የአዳምን እርግማን አጥፍቷል የእዳ ደብዳቤውን ቀደደልን እርግማናችን ለቀቀን የውርስ ሀጤያት የለም ጠፍቶልናል
      በሙሲሊም አሰተምሮ የአዴምና የሔዋን እጸበለስ መብላታና የሞት ሞት ይፈርድብሃል ብሎ አምላክ የፈርደበት እደኛ ነው ያምናሉ አዳምና ሔዋን (አዴምና ሐዋ ባለመታዘዝ ከገነት እንደተባርሩ እነሱ የሚሉት ግን እጸበለሰን በሉ ፈጣሪ የሞት ሞትን ፈርደባቸው ከዚያ ደግሞ በቃ ብሎ ወደገነት አስገባቸው ነው ብለው የሚሉት እንደዚያ ከሆን አምላክ ለመሆኑ ያጠራጥራል ቃሉን አልጠበቀምና አትብሉ ከበላቹሁ ተሞታላቹሁ ብሎ ፈርዶበትነበርና ፈርዶበት ሳለ ደግሞ በቃ ግቤ ከለው ፍርዱ አልፈጸመም አምላክ ቃሉን አጠፈ ማለት ነው አምላክቃሉእውነትነውየተናገርውን ሰለዚህ አምላክ ቃሉ እውነት ፍርዱ እውነት ነው ቃሉንመጠበቅአለበት ፈርደበት ቃሉን ጠበቀ የትን ቃል ካልሽኝ ይችን እጸበለስ አትብላ ከበላህ የሞት ሞትን ትሞታለህ ያለውን ነው ፈርደ አምላክ ቃሉን የሚያከበር ከተናገር የማይቀይር መሆኑን ገለጸ ፈጣ አዛኝ ነው እሩህሩህ ነው ከገነት እንደተባርሩ ከገነት በመወውጣታቸው የዳቢሎስ ባሪያ በመሆናቸው እግዚአብሔርን ያክል አባት በማጣታቸው አለቀሱ ንሰሀ ገቡ አምላክም ፍርዲ እውነት እንደሆነ ሁሉአዛኚ እሩህሩህ ነውና ንሰሀቸውን ተቀበለ ተወልጅ አድንሃለሁ አለ ተወልዶ ተስቅሎ አደነን በበአዳምና በሔዋን ያጣነውን የፀጋ ልጅነት በጥምቀት ተመለሰል ባለ መታዘው የዳቤሎስ ባሪያ ሁነን ነበር በጥምቀት የእግዚአብሔር ልጆች ሆንን ወደ ድሮ ማንነታችን መለሰን መርገመን የተቀሳቀለ ማንነታችንን አሰወገደልን እና ሰለዚህ ማንም ሰው ማንም ሰው ተወልዶ ወንድ በ40, ሴት80 ቀን ካልተጠመቁ የዳቤሎስ ባሪያ ናቸው የአዳምንና የሔወዋንን እርግማን ይዘወው ነው የሚወወሐዱት የአዳም ማንነትደግሞ የተረገመ የተ ቆሳቆሉ ነው ሰለዚህ ግዴታ የእግዚአብሔርን የጸጋ ልጅነት ለማግኚት ከመርገም ለመላቀቅ መጠመቅ አለበት ያልተጠመቀ ግን የዳቤሎስ ባሪያ ነው እንደ ተርገመ ነው እንደተበሳቆለ ነው መርገምን እንደያዘነወው ከገነትእንደተባርረ ነው አልተመለሱም ሰለዚህ ግዴታ የእግዚአብሔር ልጆነት ለማሰመለስ ወደቀድሞ ማንነት ለመመለስ መንግስቱን ለመወውርስ መጠመቅ አለበት ያልተጠመቀ ግን እንደተሰደደ እንደ ተርገመ የዳቤሎስ በባሪያ እንደሆነ ከገነት እንደተባርር እንደተሰደደ እናም እባካቹሁ ያልተጠመቀቃቹሁ ካላቹሁ ተጠመቀቁ የእግዘዚአብሔር ልጅነት ባለመታዘዝ ያጣነውን ልጅነት በጥምቀት እናሰመልስ መረገምን የተቆሳቆለ ማንነታችን ይልቀቀን እንጠመቅ
      አሁን ሰንሞት የምንጠየቀው በራሳችን ሐጤያት ነው እንጂ በአዴምና በሔዋን ሐጤያት አይደለም በራሳችን ሐጤት እንጠየቃለን የአዳም የሔዋን የወርስ ሐጤያት ግን ተፍቆልናል ነገር ግን ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ብሎ በወላጆቹ ምክንያት ወንድ በ40ቀኑ ሴት በ80"ቀኗ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ መጠመቅ አለባች ከላተጠመቁ ግን የእግዚአብሔር ልጆች አይሆኑም በአዳምና በሔዋን ምክንያት ያጣነውን ልጅነት በጥምቀት ነውና የምናገኚው ህጻን ልጅ ሲወልድ አዳማዊ ማንነት ይዞ ነው የተቆሳቆለ ማንነት ይዞ ነው የሚወለደው የእግዚአብሔርን ልጅነት አጥቷል ሰለዚህ ሁላችንም በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አምነ መጠመቅና በህጉ በትዕዛዙ እየተራመደ መልካም ሰራ እየሰራ በንሰሀ በጾም በጸሎት በሰግደት ከኖር መልካም ነገር ከሰራ አይጠይቀም አምኖ ተጠምቆ ግን ሐጤያት እየሰራ ንሰሃ ሳይገባ ከሞተ በስራው ይጠየቃል በአዳም በውርስ ሀጤያት ሳይሆን በራሱ ሀጤያት አምኖ ከተጠምቀ በኃላ ሰለሚሰራው ሰራ ነው የሚጠየቀው የአዳምና የሔዋን የዉርስ ሐጤያት ግን አይጠየቅም በክርስቶስ ሞት ተደምስሶልናል

    • @beenz8114
      @beenz8114 4 місяці тому +1

      ​@@የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም ብዙ ትምህርት አግንቼበታለሁ።

    • @AccurateTube
      @AccurateTube 4 місяці тому +3

      የመጀመሪያው አምላክ ሰው እንዲሆን ያደረገው የሰው ልጅ ሓጢያት ነው። የሰራውም ሓጢያት አምላክ መሆን መፈለግ ነበር። እግዚአብሔርም ለአዳም ሁሉ ይገዛ ይነዳ ያስተዳድር ዘንድ በፍጥረታት ሁሉ ላይ ሾሞት ነበር። ነገር ግን አንድ የፍቅር ህግ እግዚአብሔር ሰጠው ይኸውም በገነት ውስጥ አንድ እፅ ነበረች እርሷን አትብላ የሞት ሞት ትሞታለህ ተብሎ ነበር። ታዲያ ይህን ጊዜ ሰይጣን እግዚአብሔር እኮ ያችን ዛፍ የከለከላችሁ አምላክ መሆን ስለምትችሉ ነው አላቸው እሱም አደረጉት። እግዚአብሔር ደግሞ ቃሉ የማይታጠፍ ታማኝና እውነተኛ ነው። ለዚህ የሰው ልጅ የሞት ሞትን ሞተ። በእግረ ዲያቢሎስ በመንፈቀ ደይን ወደ ሲኦል ተጣለ።
      ነገር ግን አዳም አለቀሰ በሓጢያቱ አዘነ ንስሐ ገባ። ያን ጊዜ ይቅርታን የሚወድ እግዚአብሔር ይቅር ይለው ዘንድ ወደደ። ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ ብሎ ቃል ገባለት።
      በዚህም ዘመኑ በደረሰ ጊዜ ከንፁህ ዘር ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ጌታችንና አምላካችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከሶስቱ አካል አንዱ ወልድ በተለየ አካሉ ከነፍሷ ነፍስ ከስጋዋ ስጋ ነስቶ አምላክነትን ፈልጎ የነበረውን ደካማውን የሰው ልጅ በተዋህዶ
      አከበረው። አምላክ ሰው ሆነ ሰው አምላክ ሆነ የሰውን ልጅ የፀጋ አምላክ አደረገው።
      ዋናው ነገር እግዚአብሔር ዝም ብሎ ማዳን አይችልም ወይ ነው ...?
      እግዚአብሔር እውነት ነው ሁሉን ይችላል ነገር ግን ሰው መሆንም ይችላል ምክንያቱም ሁሉንም ስለሚችል!!!
      እግዚአብሔር ሰው የሆነበት ምክንያት ግን
      1) እግዚአብሔር ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ ብሎ የገባውን ቃል ለመፈፀም።
      2) የሰውን ልጅ ሊያድነው የሚችለው ማንም አልነበረም። ንፁህ ባህሪይ ከሆነው ከእግዚአብሔር በቀር እርሱ ባወቀ!!!
      3) እግዚአብሔር ፍፁም ፍቅሩን ለመግለፅ ለማሳየት። እኛም እግዚአብሔር ምን ያህል የሰው ልጆችን እንደወደደን አንዳፈቀረን ተረዳን!!!
      4) እግዚአብሔር ሁሉን ስለሚችል ሰው ሆኖ ማዳንም ይችላል!!!
      5) ለሰው ልጆች ፍፁም አርአያ ለመሆን እየሱስ ክርስቶስ በምድር ሲመላለስ ፍፁም ትሁት ቸር ለሰው የሚራራ ስለነበር እንደኔ ሁኑ ለማለት እርሱ በስጋ ተገልጦ አስተማረን። ...............
      👉 እግዚአብሔር የተሰቀለው የኛን ህማም ለመሸከም ነው ሰይጣንንም በሰው ልጆች ላይ ምንም ሓይል እንዳይኖረው ለማድረግና ሞትን ይገድለው ዘንድ በስጋ ሞተ በመለኮት ግነ ህያው ነው ። እኛንም ከሲኦል ባርነት ነፃ አወጣን። በአዳም ምክንያት የመጣብንን የውርስ ሓጢያት አስቀረልን።
      አሁን ግን ሰው ሓጢያትን ከሰራ
      በነፃ ፍቃዱ ነው ምክንያቱም እግዚአብሔር ለሰው ልጅ ነፃ ፍቃድ ስለ ሰጠው።
      በተረፈ ነገረ ድህነት እንዲገባሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት!!!

    • @amirsad4113
      @amirsad4113 4 місяці тому +2

      አምላክ አቅቶት ሳይሆን በፈቃዱ ነው የተሰቀለው እንዲሁ ይቅር ያላለው ደግሞ አስቀድሞ የተፈረደ ፍርድ ነበር አምላክ ደግሞ ሃጥያት ብታደርግ ትሞታለህ ብሎ ለአዳም የፈረደውን ፍርድ ትቶ እንዲሁ ቢምረው አምላክን ውሸታም ያስብላል ስለዚህ የአዳምን ሞት አምላክ ሙቶለታል ይህ ሞት እንደፈለክ እንድትኖር ሳይሆን በጸጋው እንድትድን የተሰጠ ነው ይህን ተቀብለህ የተሰጠህን ስጋ እና ደም እየተቀበልክ መኖር ነው “የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።”
      - 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥18

    • @MeseretSisay-mo4uq
      @MeseretSisay-mo4uq 4 місяці тому

      ቃለሕይወት ያሠማልን​@@የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ

  • @lifeinethiopia6864
    @lifeinethiopia6864 4 місяці тому +2

    መስቀሉ ሳይሆን ተረቱ ነው እዚ ያለው😂😂😂

    • @LemiLemi-r4v
      @LemiLemi-r4v 4 місяці тому +2

      ሁሉም ነገር ለህፃን ተረት ነው መጀመሪያ እደግ በእውቀትህ

    • @AbnetNegash-i3d
      @AbnetNegash-i3d 4 місяці тому

      ጥሩ መልስ​@@LemiLemi-r4v

  • @haqiwalatmrer7739
    @haqiwalatmrer7739 4 місяці тому

    መረጃ ከተባለ እዛው ጌሾን ኣለ የተባለበት ቦታ ኣምጥቶ ማሳየት ነው። እንጂ የለም ላለ ሰው ማስረጃ ይባላል እንዴ ? የለም ላለህ ሰው፡የዉልህ ኣለን ኣትሳሳት ነው መባል ያለበት። ስለሌለ ግን ማስረጃ ስለሌለ፡ዉሸት ምን ይጠቅማል።
    ክርስቶስ እያለን በእንጨቱ ማውራት ራሱ፡ስንፍና ይሆንብናል፡በክርስቶስ ኢየሱስ ጀምረን በሱ እንጨርስ።

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 4 місяці тому

      አዎ የለም ያለ ሰውም ማስረጃ ይባላል ካላወቃችሁ ለምን ዝም አትሉም

  • @DejeneGirma-d9d
    @DejeneGirma-d9d 4 місяці тому

    ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ እንጨትን ሳይሆን የሰው ልጅን ነው የቀደሰው ፤ሌላው ተረት ተረት ነው ።

    • @marukebede4433
      @marukebede4433 4 місяці тому +2

      ፕሮቴስታንት ስለ ክርስትና አይመለከተውም ፣ ፕሮቴስታንቲዝም ከቡዲዝም ተለይቶ አይታይም። ፕሮቴስታንቲዝም በመፅሃፍ ቅዱስ ተሸፍኖ የመጣ የገሃነም መግቢያ ቁልፍ ነው ።መስቀልን ለባለቤቶቹ ክርስቲያኖች ተውት ።

  • @E-music-11
    @E-music-11 4 місяці тому +1

    90% ተረት!😀

    • @LemiLemi-r4v
      @LemiLemi-r4v 4 місяці тому

      ህፃን

    • @marukebede4433
      @marukebede4433 4 місяці тому

      አንተ ራስህ ሞት ነህ ። ለመካድ አትፍጠን

  • @getumelese459
    @getumelese459 4 місяці тому +2

    እረ የለም ዝም ብሎ ተረት ተረት ነው አይ ኦርቶዶክስ ዉሸት ብቻ

    • @Yemariyamlijj
      @Yemariyamlijj 4 місяці тому

      ምኑ ነው ውሸቱ መስቀሉ ነው

    • @roባ
      @roባ 4 місяці тому +4

      ውድ ወንድሜ አንድ ሰው ማየት ያልቻለውን ነገር የለም ብሎ መከራከር የለበትም ምክንያቱም እሱ ማየት ባይችል ሌሎች ማየት ስለሚችሉ::

    • @beenz8114
      @beenz8114 4 місяці тому +4

      እየሱስ ክርስቶስ ግትር ልባችንን በመስቀሉ ያለዝብልን።

    • @AtiklitTadesse
      @AtiklitTadesse 4 місяці тому

      ከእውቀት ነፃ ሰው😢

    • @amirsad4113
      @amirsad4113 4 місяці тому +2

      እሱ እውነትን እንድትቀበል ይርዳህ ክርስቶስ ልቡናህን ይመልስልህ

  • @TesfayeZewdu-x5k
    @TesfayeZewdu-x5k 4 місяці тому

    አሁንም አመክኖ የለሽ ትምህርት!መስቀሉ የሚፈውስ÷ሙታንን የሚያስነሳ ተዓምረኛ ቢሆን እስራኤላውያን አይሰጡንም ነበር።ዓለምም ከበሽታ ነፃ በሆነች ነበር።

    • @enkumariam5461
      @enkumariam5461 4 місяці тому +2

      በአንተ አስተያየት ከሆነ እኮ እስራኤላውያን ጌታችንና አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ባልሰቀሉት ነበር አመክንዮክ ራሱ የማይሠራ ነው

    • @ermiasmelesse2088
      @ermiasmelesse2088 4 місяці тому +2

      በአመክንዮ ከሔድክማ አይሁድ ኢየሱስን ባወቁት እና ባልሠቀሉት ነበር። በዳኑበትም ነበር። እስካሁንም እንደ ካዱት ናቸው። "አይሁድ የመሥቀሉን ኃይል ክደዋል፣ እኛ ግን እናምናለን፤ ያመንነው እኛም እንድናለን"

    • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
      @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ 4 місяці тому

      እንዲት እንዲህ ትላለህ የቅዱሳን ሀሐሪያት አባቶቻችን ጳዉሎስ ና ጴጥሮስ ሊሎችም ጥላቸው ይፈውስ የታመሙት ልብሳቸውን ሲነኩ ይፈወሱ ነበር በፀጋ የከበሩ ሀዋሪያት በጥላቸው ሙትን ካሰነሱ የታመሙትን በልብሳቸው ከፈውሱ የአባቶቻችን የሰማይ የምድር ፈጣሪ አልፋና ኦሜጋ ኦሜጋ ጌታችን መደኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር የተሰቀለበት ደሙን ያፈሰሰበት ሰጋውን የቆርሰበት ከጥንቱ የተከሰከሰበት ተዘርግቶ የተሰቀለበት መስቀልማ እንዲትን አያድንም እንዲትን ህመማትን አይፈውስም እንዲት ሙታንን አያነሳም ትላለህ ሀይሉን ክደሃል ማለት ነው ሀይሉን ባትክድ ንሮ መስቀል አያድንም አትልም ነበር ተራ ሰው እኮ አይደለም የተሰቀለበት የተራ የነቢያት ደም እኮ አይደለም የፈሰሰበት የሁሉ ፈጣሪ ነው የተሰቀለበት እና እባካቹሁ እናሰተዉል
      እኛ የተዋህዶ ልጆች ኢየሱስ ክርስቶስ አምላካችን ፈጣሪያችን እናመልከዋለን ፈራጅ ነው ብለን የምናምን ሁሉ እርሱ የተሰቀለበትን ደሙን ያፈሰሰበትን አጥንቱን የከሰከሰበትን መስቀል እናምናለን አምላካችን ተሰቅሎበታልና ደሙ ፈሶበታልና ቅዱስ መስቀል ነው እናከብርዋለን ለምን ጌታችን ተሰቅሎበታልና ደሙ ፈሶበታልና ቅዱስነው በእምነት እንፈወሰበታለን
      የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ÷ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።"
      1ቆሮ• 1 ÷ 18

    • @TesfayeZewdu-x5k
      @TesfayeZewdu-x5k 4 місяці тому

      @@enkumariam5461 የሰቀሉት እኮ ለአምላካቸው በከንቱ ቀንተው ነው።አዳኝነቱን አላመኑበትም።የመስቀልን አዳኝነት ማመንና መቀበል ከኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት ከማመንና ከመቀበል ጋር ትልቅ ልዩነት አለው።እግዚኣብሔር አብ የላከውንና ሰው ሆኖ የተገለጠውን የክርስቶስን አዳኝነት አልተቀበሉም።መስቀሉ ያድናል ቢባል እንኳ መስቀል ከፀሐይ በታች ባለ ዘመን እና አንድ ስፍራ የተከናወነ በመሆኑ ለዚህ መስቀል ቅርብ የሆኑ ማህበረሰቦች አይሰጡንም ነበር።የእግዚአብሔር ሐሳብ ሰዎች የሚሰቅሉትን አንድያ ልጁን አውቀው በሕይወት እንዲኖሩ ላከው እንጂ ክርስቶስ የለበሰውን ልብስ÷የጠጣበትን ዋንጫ÷የረገጠውን መሬት ወዘተ በሆነ ሥርዓት ደባልቀው የጽድቅ ማግኛ እንዲያደርጉት አይደለም።ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የስሙ አዳኝነት እንጂ የመስቀሉን አዳኝነት የጠቀስኳቸው ሐዋሪያትም ቢሆኑ በአገልግሎታቸው አልተጠቀሙም። አስረጂም የለም።ጥላቸው ይፈውስ ነበር ለተባለው ይህ የእግ/ር በሰዎች ላይ የገለጠው የተለያየ አሰራር ነው።ምክንያቱም የፈጣሪ አሰራር ልዩ ልዩ ነውና።እግ/ር ለአብርሃም በተገለጠበት መንገድ ለልጁ ለይስሃቅ አልተገለጠም፤ለያዕቆብና ለሐዋሪያት እንዲሁም ለሌሎች ሰዎች።ምክንያቱም እግ/ር በባህሪው ሁልጊዜ አዲስ እና ዘላለማዊ ስለሆነ።

    • @LemiLemi-r4v
      @LemiLemi-r4v 4 місяці тому

      ቢያውቁት ኖሮ የክብርን ጌታ ባልሰቀሉት ነበር አይሁድ ይክዱታል እኛ የዳነው ግን እናምንበታለን

  • @kalmovieclips1362
    @kalmovieclips1362 4 місяці тому

    @apostolic answer

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 4 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 4 місяці тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን።

  • @ayayufenta
    @ayayufenta 4 місяці тому +4

    ❤❤❤❤

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 4 місяці тому

    ❤❤❤

  • @MedhanieBerhane-io8lu
    @MedhanieBerhane-io8lu 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @betremarimeberhane5738
    @betremarimeberhane5738 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @abelaklilu-uc4lh
    @abelaklilu-uc4lh 4 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 4 місяці тому

    ❤❤❤❤