"ኢትዮጵያን አድናት'' | ዘማሪት አቦነሽ አድነው
Вставка
- Опубліковано 11 лют 2025
- Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Zemarit Abonesh Adenew "Ethiopian Adenat"
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Zemarit Abonesh Adenew
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት::
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
😭😭😭😭😭😭😭
እግዚኦ ማረን ይቅር በለን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ኢትዮጲያዬ ትንሳኤሽ ናፈቀኝ
ሀይል የእግዚአብሔር ነው እመኑ የተዋህዶ ልጆች ማንም አይነካትም ፈጣሪ በዙፋኑ ነው የእኛ ጠባቂ አያንቀላፋም እንኳን እኛ ሀጢያተኞቹ እሱም ተፈትኖል ታምሩን ተመልከቹ የጠላት ጉልበት አሁን ይዝላል።🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯
እግዚኦ ማርን ይቅር በለን ያላተ ምን አቅም አለነ ምሀትህን አርቅልን😭😭😭
Amen amen amen zemara melaeket yasemalen 😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤት ማርን ይቅር በለን ማረን ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ይቅር ይበለን አሁንስ እየፈራው ነው ልባችን ወደ ዘፈን እጂ ወደ መዝሙር እየወሰደን አይደለም ይቅር ይበለን ሁላችንን አሜን
አሜን አሜን አሜን የሜፈታተናትን ሁሉ ከምድረገፅ ያጥፋልን እማማኢትዩጵያ ትንሣየሽን ደሥታሽን ያሣየን
Awo ehti
አቤቱ ስለ እናትህ ስለቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ የቀድሞውን ፍቅርና አንድነታችንን መልስልን ሃፅያታችን በዝቶል ... ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ♥
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ለሀገራችን የተሻለ ቀን ያምጣልን
እግዚኦ ማረን ይቅር በለን
ያነደድነው እሳት በልቶ ሳይጨርሰን!
ኢትዮጵያን አድናት አባት ሆይ አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን እናታችን
አሜን አሜን አሜን እመቤቴማርያ ከልጅዋ እትዮጰያን ትጠብቅልን ጌታሆይ እባክምህረቱንላክልን ተዋህዶን ጠብቃት ዳግመኛ
አቤቱ ማረን አቤቱ ይቅር በለን አቤቱ ቁጣህን አሳልን መራራዉን ሀሞት አሳና ጣፋጩን ወይን አምጣልን አቤቱ ያለተ መደበቂያ እና መሸሸጊያ ሥለሌለን አቤቱ የህዝቦችህ የልጆችህን እባና ጩኸት ስማ እግዚኦ መረን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ዘር የሌለው አፈር በዘር ይጫረሳል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደምረትህ ይቅር በለን እንድአጥያታችን ሳይሆን ለሀገራችን ስላም አንድነትን ፍቅርን አድለን ዝማሬ መላህክት ያስማልን።
አቤቱ በምህርት ማረን ይቅር በለን በደላችን በስታል እና ዝማሬ መላእክት ያሰማለን አሜን
እህታችን አቦ ነሽ!!!አይ መታደልሽ!!!ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!!
አቤቱ የዳዊትልጅ እባክህን ይህንክፍቀን አርቅልን የትቢት መፈፀሚ አታድርገን በቃችሁበለን
አዝግዮ ማሓረና ክርስቶስ ህዝብኻ adHn🙏🙏🙏😭😭😭
አሜን አሜን አሜን 🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇧🇯🇧🇯🇧🇯ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!!
ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን እግዝይኦ ማረን ይቅረ በለን አቤቱ ማረን ጥፋት በደላች አትቁጠረብን ምህረትህን ላክልን ልዑል እግዝያብሄር ሆይ ለሀገራችን ሠላሟን አብዛልን ::
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤🇪🇹🇪🇹
አሜን አሜን አሜን ስለ መዝሙሩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኔ ግን እንድ ጥያቄ አለ እህታችን አባነሽ ወደ እምዬ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ተመልሳለች ግልፅ አድርጉልኝ አልገባኝም ባለፈው ከዘርፈ ጋር እየሱስ ያማልዳል የላ አማላጅ የለም እያለች ነበር ወደታድሶ ሄዳ ነበር እግዚአብሔር ልቦና ማስተዋል ይስጠን
አባት ሆይ እንደ በደላችን ና እንደ ኀጢአታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትሕና እንደምሕረት ማረን ይቅር በለን አሜን፫
አሜን ይማረን ይቅር ባዩ የሰማዩ አባታችን በምህረት አይኖቹ ይመለከተን ዘንድ ፍቃዱ ይሁን እባክህን አምላካችን ሆይ ዘር መቋጠሩ በቃ ብለህን አንድ አድርገን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን
አሜን፡ዝሜሬ፡መላእክትን፡ያሰማልን፡ጌታ፡ይማረን፡ይቅር፡ይበለን፡ከጥፋት፡ከመከራ፡ይታደገን፡አገራችን፡እና፡ህዝባችን፡እግዚያብሔር፡ይጠብቅልን፡አሜን።
እግዚኦ ተሳለነ
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
አጥንት የሚያለመልም የዝማሬ መላክ ያሰማልን
አሜን እግዚኦ ማረን ይቅር በለን ያነደድነው እሳት በልቶ ሳይጨረሰን በጣም ግሩም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላህክት ያሰማልን
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 💒💒💒💒💒💒😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲
እኛስ ሰላም ናፈቀን አምላከ እስራኤል የሰላም ንጉስ ሰላሙን ስጠን እመ ብርሃን ሆይ የአስራት ሀግርሽን ኢትዮጵያን አትርሻት እባክህን ተለመነን ስለ እናትህ ስለ ድንግል ስትል ስለ ቅዱሳን መልእክት ስለ ጻድቃንና ሰማእታች አባቶቻችንና እናቶቻችን ስትል ለኢትዮጵያ ምህረትንና ሰላምን አውርድልን
Kalehiywot yasemalegn Ehetachin
Abonesh🙏🏻
አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ኢትዮጵያ ሀገራችንን እንደቸርነትህ በምህረትህ ጎብኝልን አምላክ ሆይ
አሜን አሜን ይቅር በለን ዝማሪ መላይክት ያስማልን
እግዝኦ ማረን ይቅር በለን አምላካችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛል አሚን አሚን አሚን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማል የሠላም አምላክ ሠላሙን ያውርድልን
እግዚኦ ማረን ይቅረ በለን
እግዚኦ ማረን ይቅረ በለን
እግዚኦ ማረን ይቅረ በለን
እዳኛሀጣያት ሳይሆን እዳተ ምህረተ ላክልን እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
የኔ እናት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ እና ጤና ይጥብቅልኝ እባክህ አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሄር አንደበትሽን ይባርክልሽ 🙏በጣም እናመሰግንአለን🙏❤️
ዝማሬ መላይእክት ያሰማልን እህታችን
አቤቱ ጌታ ሆይ! ማረን ይቅርበለን
እግዚኦ አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ይቅር ብለን እንደኛ በደል ሳይሆን እንደቸርነትህማረን
እግዚኦ ማረን ክርስቶስ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እዜኦ ማረን ይቅር በለን እግዚብሔር ሆይ ምህረትህን ላክልን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ዝማሪ መላክ ያሠማልን🙏🙏🙏🙏
አባት ሆይ አምላክ ሆይ ጌታ ሆይ
አባት ሆይ ጌታ ሆይ አምላክ ሆይ
ይችን የሞት ጥዋ አሳልፍት ከኛ
ኢትዮጵያን አደራ ጠብቃት ዳግመኛ
ሀሞትና ከርቤው ከስንፋጎ ይውጣ
መራራውን ቀይር አዲሱን ወይን አምጣ
😭😭😭😭😭😭ኢትዮጵያን አስባት
ድንግል የአስራት ሀገርሽን ጠብቂልብ በቃችሁ ይበለን ሰላሞ ናፈቀን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ምልክትን የስመልን
እሜንእሜንእሜንእሜን
አቤቱ በምህረትህ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭ዝማሬ መላእክት ይሰማልን🙏🙏🙏
Ameeeen ameen ameeen
እግዚኦ ማረን ይቅር በለን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አሜን፫
እግዚኦ ማርና ክርስቶስ
እደ ሀጢታችን ሳይሆን አደ ቸርነትህ ይቅር በለን አምላኬ ሆይ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ፀጋዉን ያብዛልሺ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🍃🥀🍃🥀🍃🥀🌾🌻🌾🌻🌾🌻🌷🌼🌷🌼🌷🌼💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤❤❤
እግዚኦ ማረን ይቅር በለን
እግዚአብሔር ሆይ በይቅርታህ ጎብኘን
ሠላምህን አዉርድልን ለእናት ሐገራችን ለእምዬ ኢትዮጲያና ለተዋህዶ ሐይማኖታችን
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
እግዝኦ ማረን ይቅር በለን ያነደድነዉ እሳት ቤልቶ ሳይጨርሰን 😭😭😭😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫
እግዚኦ ማረን ይቅር በለን ስለንድንግል ማረያም ስለናትህ ብለህ ምህረትህን ላክልን
አሜን ዠመሬ ማልከት ያሠመለን😭😭😭🙏🙏🙏
አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን እግዚኦ ማረነ ክርሥቶሥ😭😢😭😢😢😢😢😢😢😢😭
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን እውነትነው ያርቅልን ያስተራርቀን ይቅርበለን ስለእናትህ ስለቅድስድንግልብለህ
አሜን አሜን አሜን ይቅር ይበለን ዝማሬ መላክት ያሰማልን
እግዘኦ ማረን ይቅር በለን የነደደው እሳት ነዶ ሳይጨርሰን ቃለ ህይውት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማርን
እግዚኦ ማረን ይቅር በለን አምላክ ሆይ ይቅር በለን በምረትህ ጎብኘን በቃቹ በለን እድስራችን ሳይሆን በምረትህ ማረን
አባት ሆይ አምላክ ሆይ ጌታ ሆይ
ይችን የሞት ፅዋን አሳልፋት ከኛ
ኢትዮጵያን አደራ ጠብቃት ዳግመኛ
🙏🙏🙏💚💛❤
እግዚኦ ማረን ይቅር በለን
🙏🙏🙏💚💛❤😥😥😥
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
🙏🙏🙏⛪💚💛❤
Ufffffff እግዚዮ መሐረነ ክርስቶስ
ፀጉርሽን በደንብ ብትሸፍኝ መልካም ነው እላለሁ እናቴ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅፅናሽ አምላክ
ወሬ አታብዛ
እግዝኦ ማረን ይቅር በለን የነደደነው እሳት በልቶ ሳይጨርሰን አህህህህህ ጌታ ሆይ ማረን ታረቀን ጌታ ሆይ
አሜንአሜንዝማሬመላእክትያሠማልንእናታችን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
እግዚኦ ማረን ይቅርበለን
ያነደድነው እሳት በልቶ ሳይጨርስን
አሚንእሱይማረን
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን😭😭😢
Egizo maharen kiristoos 😭😭😭😭😭😭😭kefagn hager sasebeshe kefagn
አሜን አሜን አሜን
😢😢😢😢😢😢😢
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
AmenAmenAmen Bewnet zemari melaketen yasemalen Abitu Medehanialem hoye meheretehen lakelen
ኣቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ምህረትህ ይቅር በለን አሜን፫ ለሃገራችን ሰላም ኣውርድልን
አቤቱ:ማረን:ይቅር:በለን:የነደደው:እሳት:ጨርሶ:ሳይጨርሰን:ኢትዮጵያን:አደራ:ጠብቃት:ጌታ:ሆይ።
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
እረ እኔስ ከፋኝ 😭😭😭😭😭😭
🙏🙏🙏💚💛❤️⛪️🕌⛪️🕌⛪️🙏🙏
EGZYABEHRE HOY
አዝሽ ለበጎ ነው
Amni amni amni😭😭😭😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አቤቱ አምላካችን ሆይ ሰላሙን አድለን እንደ ምህረትህም ይቅርም በለን የምህረት እጆችህን ላክልን💚💛♥🙏🙏🙏🙏🙏
እሜን እግዚኦ ማህርን ክርስቶስ ማህርን ይቅር በለን የድግል ማርያም ልጅ ማህርን ይቅር በለን ያንደድንው እሳት በልቶ ሳጨርስን
እግዚዎ ማረን ይቅር በለን አባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን ማህቶት እናመስግናለን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን
አሜን እሜን እሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን
አምላአክ ሆይ ይቅር በለን አሜን (3)
ኢትዬጰያ ሀገሬ ትንሣየሸ ናፈቀኝ
አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን በሀጥያት ጨቅይተናል
😥😥😥😥😥😥የኔ እናት አይዞሽ አታልቅሽ
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ይቅር በለን
እግዚኦ ማረን ይቅር በለን !!!
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
ማረን ይቅረ በለን😭😭
Amen zemare melaeketen yasemalen .
Alemen Hulu marelen Geta hoy
አሜን አሜን ዝማሬ ምላክት ያስማልን
Amen EGZABEHARE yeker yeblen zemari MELAKETEN yasemalen FETARE
Amen Amen Amen zemari melakiyti yesamalin
Kale hiwote yasemalen yehiwote weha atetashyen enku orthodox zemare
ዘማሪ መለኮት ያሠማሎን
አሜን አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭
Amen amen amen abetu
Yikir.bele👍💚💛❤😭😭😭😭😭
አሜን አቤቱ ማረን ይቅር በሌን
Kale hiywet yasemalin
Maren yikir belen
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
አሜንን
አቤቱ ማረን ይቅርበለን😢😢😡
😢😢😢😢😢😢
እግዚኦ ማረን ይቅር በለን
እግዚኦ ምረን ይቅር በለን
እግዚኦ ማረን ይቅር በለን
ልብ የሚነካ መዝሙር