Oh my God, this place is amazing as the back ground 'kedase'🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼 boosted the place with blessings. God bless you. The oner of this place God will bless you as always your place received all prayers. So lucky 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤗🤗🤗👍👍👍👏👏👏
It is very nice please you feel fresh and happy mentally strong I do have huge garden I love the smell.,Thank you for sharing us with us. God bless you....mimi
Waaawoooo waaawoooo Thank you for sharing 🤩🤗👍🏾 Love ❤️ and Respect ✊🏾 for the owners of zomma Museum 🙌🏾🌻 Love ❤️ and Respect ✊🏾 for our prime minister Dr Abiy proud of you 👍🏾 Ethiopia have best Intelligent and visionaries children 👍🏾🤗💚💛❤️🙌🏾 Ethiopia Prevail 💚💛❤️🌻🌻
PM Abye! Let Almighty Allah give you the Power and time to realise your dream to ethiopia. Let Almighty Allah neutralise the poisen of your enemy. The poisen which come from cruel tplf and specially from their boses( cruel, rascist and fasciest foreign goverment members). Africa shall prevail!!!
Thank you so much!! Amazing eyoha media 👍❤❤ well done ETHIOPIA weset endezih ayenet bota bemayete egeg asedesetegn What an awesome and blessed couple. Wow🏆🏆 lost for words 🤗❤❤
I truly wished someone els did the interview with this amazing women. I wondered if the two young people ware intimidated by the place or if it was luck of experience that made them so emotionless. They also lost many opportunities to ask some great questions rather than questions like the entrance fee. However thank you so much for showing a beautiful place like this exists in Addis!
I also felt the same poor questions and horrible presentation in general. I was turned off right at the beginning whatever the guy was saying introducing the place and himself his ideas didnt have a flow, just poorly articulated. These two interviewers lacked experience that the whole program doesn't do justice to the place!
ዶክተር አብይ ለኢትዮጵያችን ትልቁ የፈጣሪያችን ስጣታ ነው!! እንወደዋለን እናከብረዋለን እረጅም እና ጤና እንመኝለታለን!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በፍፁም ይህ ሰው ከሰይጣን የተላከ ይሆናል እንጂ እግዚአብሔር እንዲህ አይነቱን ጨካኝ አረመኔ በህዝብ ደም የጨቀየ ለፍጡሩ አይልክም!! ካልሆነ ደግሞ እጅግ ሀጢያተኛ ነን ማለት ነው!!!
@@selamlehulum4373
መንግስት አገርን እና ሕዝብን የመጠበቅ ግዴታ አለበት !! He did the right thing👏👏👏👏
Dr Abiy is the best medicine for juntaw !!
@@selamlehulum4373 እህትአይንሽን ተመርመሪ ወይ መነጽርሽን ቀይሪ እውነታውን ለመረዳት አለዛ "ለቀባሬው አረድት " እንዳይሆንብሽ 😳 ንቂ
@@selamlehulum4373 hulum se'aw endeyitaw neaw negerochin mayet yemichlew. Yeseawoch eyita degmo yemimezenew s'le tefetro hig balachew agenezazeb dereja neaw. P.M Abiy degmo silezi gudai ginzabey yalew se'aw neaw.
@@selamlehulum4373 abatesh geday seleneber temetatobeshal sew megedel malet abatesh endaderegew hezb eyasere eyegerefe eyedefere kezam demo aneqo weyem tekuso sigedel endeneberew esu new sew megedel yemibalew eshi ye banda lej😀😀😀
God Bless Dr.Abey 💚💛❤🙏🙏
ልክ ብለሻል ጠቅላያችን ጎበዝ መሪ ነው
አንደናተ አይነቱን ጎበዞች አጠገቡ ካለ
ሀገራችን ትለማለች በጣም ደሰ ይላል
በርቱልን የሀገሪ ሰዎነች ተባብራችሁ
ሀገራችንን ከፈ ከፈ አርጉልን አመሰግናለሁ
ወሮ መስከረም እንዳንቺ አይምሮው የሚሰራ የማስተዋል ችሎታ ያለው እርቅ የሚያስብና አስተዋይ ሰው ነሽ። በተለይ በሴትነትሽ በጣም ኮራሁብሽ። ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ ሁላችንንም በያለንበት ጠብቆ እኛንም ወደሀገራችን መልሶ የኢትዮጵያን ትንሳኤ አብረን ለማየት ያብቃን። እጅግ የምታስደስቱ ባልና ሚስት ናችሁ። እምላክ ጸጋውን ያብዛላችሁ። ከወሬ ስራን ያስቀደማችሁ ለሀገር ምሳሌ ናችሁ። በርቱ እወዳችኋለሁ።
አብቹ ንግስናውን ጥሎ ቀለል ብሎ የህዝብ አገልጋይ ሆኖ የመጣ መሪ ነው ይለያል ስንል በምክንያት ነው አባኮ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምረኝ
ወይ እምዬ ኢትዮጵያ ባለ ብዙ ጸጋ ሠላምሽ ይብዛ የነካሽ ይውደም
I Love Nature
በጣም የምትደነቁ ሰዎች ናችሁ
እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ኢትዮጵያ ስመጣ መጀመርያ የምጓበኘው ቦታ ነው ዮሃ ሚዲያም ይህንን ሕይወት ያለበትን ቦታ ስለአሰተዋወቃችሁን ተባረኩልን
ደምረኝ
Enem betam geremgn
Aygeremem?
Sofi na yena sefer nw zoma asayehalew
ባለቤቶቹን በጣም ወደድኳቸው እውነተኛ ኢትዮጵያዊያን አባል መሆን ፈለኩ
I was very moved when I was listening about Dr. Abiy visit. to Zoma. He is a humble man. Dr. Abiy is a wonderful man. What a beautiful man!!!!
ደምረኝ
እዮሃዎች እናመሰግናለን ይህንን ስላሳያችሁን። እዛው ሰፈር ተወልጄ አድጌ ይሄ መኖሩን አላውቅም።
በፊት በፊት ጊዶ ዋሻ የሚባል ጥልያን የሰራው ምሽግ ነበር። ብፊት ቆሻሻ ነበር። ይሄ ቅርስ ስለሆነ ለምን አይጠበቅም። ለምን መናፈሻ አይሰራበትም የሚል ሃሳብ ነበረኝ። አልሰራሁበትም እንጂ። እንዴት ሆኖ ይሆን? መናፈሻ ሆኗል የሚል ወሬ ሰምቼ ነበር።
እንደዚህ አይነት ስራዎች ቢበረታቱ መልካም ነው።
የኔን ምኞትን ነው ያሳያቹሁኝ። የማይቻል ነገር የለም በጣም ጉበዞች በርቱልን👍🙏
What a Life !! Best Ethiopian , God Bless🙏🏽 Have Respect & this media ? Unique program love it
It true God bless you all
ደምረኝ
እንዴት ጎበዝ ሰው ነች 💚💛❤️👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
ደምረኝ
What a blessing!!
you are a gift from God for Ethiopia!
ደመረኝ
ኡፍፍፍፍፍፍ የቤተ ክርስቲያኑ ድምጽ ልቤን ወሰደው አቤት ሃገሬ ናፈቀኝ
በጣም የሜገርም ነው ጀግና ሴት እውነት አሀሬነው ብዬ ተገረምኩ እግዚአብሔር ይባርክሽ መጎብኘቴ አይቀርም
ዋው የሚደነቅ ስራ ነው ይህ ለትውልድ ሁሉ ትልቅ አሻራ ነው ።ሌላው ያፈርሳል ንጽ ህሊና ያለው ደግሞ ለትውልድ ይለፋል በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Tebarek
ድንቅ ነው 🙆🏻♀️
ዶ/ር አብይ ለአፍሪካ የመጣ ለዓለም የመጣ ድንቅ መሪ 💯✅
ይሄንን ቦታ ሰምቼዋለሁ ግን ትክክለኛ ቦታውን አላውቀውም ነበር አሁን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በቅርብ እጎበኘዋለሁ
አብይ ገና አለምን ያስደማል እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ይስጣት ❤🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹❤❤
በጣም. ነው. ደስ. ሲል. ቅዳሴው. ደግሞ. አቤት. መፈስ. ሲያድስ.
ደምረኝ
ይህንን የሰሩ እጆች ይባረኩ! አገሬ ገና በብዙ ድንቅ ነገሮች አለምን ታስደምማለች! እዮሐ ሚድያ ተባረኩ የዘወትር አድናቂያችሁ ነኝ።
ነይ እንደማመር
፫ ሆነን 349 ብር ከፍለን ለጉብኝት
3 ሆነን 349 ብር ከፍለን ልንጎበኝ ሄደን ነበር ግን አስጎብኝ የለም ሆኖም ተፈጥሮ ንና መስራቾችን አድንቀን እግዚአብሔር ይስጣቸውን ጥበብ አጠቃቀማቸውን ተመልሰናል የሚበረታታ ነው መግቢያ ታሪፍ ቢታሰብበ ከይቅርታ ጋር
ጥ
@@sehinemersha1063 ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ
በጣም የሚያምር ቦታ ነው አንደኒ የመጀመርያ ሰውች መሰሉኝ እደዝህ
ቆንጆ ነገር ተሰርቶ መየቲ የሚደነቁ
ናቸው ሊላውም ትምህር ነው አኒ ጎበዞች
ጎበዞች ብያቸዋለሁ በርቱ እላለሁ
ሚኪዬ ስለምታቀርብልን መልካም ና ጥሩ ነገሮች እናመሰግናለን የኔ መልካም በጣም ነዉ የምወድህ የማከብርህ
We thanks God for our humble prime minister Dr Abyei I'm so happy he is our prime minister God is good God bless you the couple for your hard work
እንደናንተ አይነት ኢትዮጵያዊ ትንሽ ቢበዛ ሀገሬ የት በደረሰች የአሁኑ ትወልድ ግን ምን ብንሆን ነው እርስ በርሳችን ከመበላላት አይምሮአችን እንዲ ሀገራችንን ብናሳምር ትውልድ ብንቀርጽ ለሀገሬ መልካም ተመኘሁ
ሰላም ውድ ኢትዮጵያዊያን እንኳን አደረሳችሁ 😍😍
እንቁጣጣሽ 😘
ሀገሬ እንቁሽን ያቅርበው 🙏🏿
ጣጣሽን ያርቅልን 🙏🏿🙏🏿😘😢
አሜን አሜን አሜን
ከምር አገራችን መሪ አግኝታለች።
አንደኛ ስራ ይወዳል አገሩን ማስዋብ ደስ ይለዋል ከምንም በላይ ኢትዮጵያን ያከብራል ይወዳል ኢትዮጵያን የሚወድ።
መሪ ክብር ይገባዋል🙏🙏
በዛውም ሰው ይገላል ትንሽ ቆይቶ ደግሞ ጨርሶ ደን ያደርጋል ቅድሚያ ደን ነው የየሚቀድመው ወደር የለውም በማታለሉ አስመሳይ ምን ይመስላል
ትክክል አብይ ስው ገዳይ ነው
እውነት ነው ራዕይ: ቀናነትና ፍቅር ያለው መሪ ክብር ይገባዋል!
እውነትን ፈጣሪ ሁላችንም ማስተዋል ያድለው መልካም መንግስት ምን ያደርጋል እኛ ፈጣሪን የምንወቅስ ነን በቃን የማንል
@@banchbesratahmad8672 ሲገል አይቷቸዋል
እዮሀ ሚዲያ ሁሌም አድናቃችሁ ነኝ
Oh my God, this place is amazing as the back ground 'kedase'🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼 boosted the place with blessings. God bless you. The oner of this place God will bless you as always your place received all prayers. So lucky 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤗🤗🤗👍👍👍👏👏👏
ደምረኝ
ይገርማል!! በጣም ቆንጆ ሀሳብ ቆንጆ ፕሮጀክት ነው:: ባለቤቷ በሀገርኛ ቋንቋ ለመናገር ስትሟክር ጋዜጠኛ ተብዬዋ ግን ሴትየዋ የምትለውን ነገር አንዳንዱን ነገር በእንግሊዘኛ ልትነግረን ትሞክራለች::
በጣም ያምራል ጏበዞች በርቱ ተብረኩ
እንዴ ደስ የሚል ቦታ ነው እምዬ ኢትዬጵያ ❤️❤️❤️
የሚገርም ጥበብ ነው የጪቃን ቤት በዚ መልኩ ማስዋብ😘😘😍
@@zubyedachala3556 ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ደሰ ይላል እንመጣለን አገራችን ስንገባ❤
Bravo እዮሐዎች great job God bless Ethiopia
ሰላም የማይሰጡ ጋር እየታገለ አሁንም አለ እግዚአብሔር አምላክ እንቅፋቱን ያስወግድለት 🙏
Thank you for sharing this amazing place!!
ደምሪኝ
ሚኪ........ግን መጠየቅ የነበረብህ ሳትጠይቅ ያለፍከው ነገር ይህ በጭቃ የተሰራ ውብ ቤት እና በዲዛይን የተሰራ ግርግዳ ዝናብ በሚደርስበት ሰአት ጥንካሬው ምን ያክል ነው ?? የመፈርፈር አደጋስ አይገጥመውም ወይ ??? የሚለውን ጥያቄ መጠየቅ ነበረብህ ። በተረፈ በጣም ደስ የሚል ውበት እና ዕውቀት ያለበትን ቦታ ስላስጎበኘኸን ከልብ እናመሰግናለን ሚኪ 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ፍቃዱ ሆኖ ወደ ሀገር ስገባ የመጀመሪያ የምጎበኘው ቦታ ሆኖ አግኝቸዋለሁ ።
አረንጓዴ አሻራ ትልቅ ራዕይ ጠቅላችን እናመሰግናለን ስለዚህ የከበረ ራዕይ።
እንዴት ያምራል አቤት ኢትዩጵያ ስንት የተደበቀ ውበት አለሽ
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
የሚገርም ቦታ ነው ስላየነው እናመሠግናለን
በርቱ በጣም ጉበዝ 👍👍👍
ከነልጆቼ አልቀረም አባል እንሆናለን በጣም ተገርሜያለሁ 🙏🇪🇹👍
Thanks for sharing this amazing place ❤ 🙌
በጣም የሚያምር ቦታ ነዉ እንመጣለን 👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚
ነይ እንደማመር
እኔንም ደምሩኝ😘
ማሻ አላህ እምዬ ኢ ት አላህ ስላምሽን ያብዛልሽ
እንዴት ያምራል ድንቅ ነው
It is very nice please you feel fresh and happy mentally strong
I do have huge garden I love the smell.,Thank you for sharing us with us. God bless you....mimi
እንዴት አባቱ ያምራል ኡፍፍፍፍፍ ያአላህ በጣም መንፈስን የሚያድስ ቦታ ነው
Waaawoooo waaawoooo Thank you for sharing 🤩🤗👍🏾
Love ❤️ and Respect ✊🏾 for the owners of zomma Museum 🙌🏾🌻
Love ❤️ and Respect ✊🏾 for our prime minister Dr Abiy proud of you 👍🏾
Ethiopia have best Intelligent and visionaries children 👍🏾🤗💚💛❤️🙌🏾
Ethiopia Prevail 💚💛❤️🌻🌻
በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ቆሻሻ በመጣል የሚታወቅ ነው ንፁህ ነገር የምንጠላ እስኪመስል መንገድ እናቆሽሻለን ቱቦ በቆሻሻ እንዘጋለን እናንተ ግን ይሄንን ቆሻሻ ቦታ አፅድታችሁ እንደዚህ ገነት ስላስመሰላችሁት ልትመሰገኑ ይገባል ብዙዎችም ከዚህ መማር አለባቸው
ሰው ሀሉ እንደዚህ ጠንክሮ ቢሠራ ኢትዮጵያ የምድር ገነት ነች ሰነፍ ሞልቶ ለማኝ አደረገን
Thank you, I can not wait to see this place . God blessed you all!!!
በጣም በጣም ድንቅ ለየት ያለ ስራ ነው ። ግን ይህንን ቦታ ስታስፋፉ አዲስ ስሩ እንጂ ይህን እዳታፈርሱ ።አዲስ በፎቅ መልክም ብታስቡ ሌላ ቦታ ላይ ነዉ። ወንድሜ ኤልያስ ለጭቃ ያለህን ፍቅርና አክብሮት በጣም አደንቃለሁ አምላካችን ሲፈጥረን ከጭቃ ስለሆነ የተከበረ ነው። መሲ ለተፈጥሮ ያለሽ አድናቆት እና እንክብካቤ እንዲሁም የወደፊት ያለሽ ቪዥን ዘወትር የማደንቀው ነው።
አገሬ ስገባመጀመሪያ ማየት እንደማየው ቅል እገባለሁ በጣም ደስ የሚል ነው
PM Abye! Let Almighty Allah give you the Power and time to realise your dream to ethiopia. Let Almighty Allah neutralise the poisen of your enemy. The poisen which come from cruel tplf and specially from their boses( cruel, rascist and fasciest foreign goverment members). Africa shall prevail!!!
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው:: ኮሚትመንታቸው በጣም ይገርማል:: እንደነዚህ አይነት የስራና የፈጠራ ሰዎች በአገራችን ቢበዙ ጥሩ ነበር:: ቡላው ደግሞ አቤት ብሉኝ ብሉኝ ይላል በዚያ ላይ ኦርጋኒክ ነው:: በርቱ በርቱ!!!
እማማ ኢትዮጵያ ምን አይነት ልጆች እንዳሉሽ በልጆችሽ ተከበሪ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ከውገቤ እጥፍ ከአንገቴ ደፋ ብየ እጅ እነሳለሁ
ድንቅ ጥበበኛ አስተዋይ መሪ ረጅም ዕድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን። በፍቅር በትህትና የተሞላ ሕዝቡን ሐገሩን የሚወድ መሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ።
Thank you and definitely I will visit Zooma Museum with God will !!
Thanks 🙏
Me too!!!
GOD BLESSED YOU GUYS KEEP UP BEATFUL 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Eyoha ሚዲያ ባዩሽን እርዳት ችግሯ ለብዙ ስው ያስተምራል እናም ወደናንተ ጋብዟት
እባክዎ በ+251930589758 ይደውሉልን ወይም የሚገኙበትን ስልክ ይላኩልን!
Thankyou for all your great job. That's how we build the next generation .
❤️ God bless EthiopiaGod bless our Play Minister
እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቹ ጎበዞች
You guys wonderful intelligent worker and bright vision god bless you all beautiful interesting place like green green is naturally life,healthy
ዋዉ በጣም ጉበዝ ነሽ ስንመጣ እንጉበኛለን በርቼ
በጣም ደስ ይላል በርቱ
እኛም እንህን የመሰሉ አኩሪ ጥበበኛ አዋቂ አሉን ኢትዮጵያዪ ኩሪ በልጆችሸ ታላቅ ከበሪታ
Wow precious and uniq idea bless you more
በርቱ ተበራቱ መጨረሻችሁ ይመር 👏 ✌️ 👏 😁 🌻💐🌾
በጣም ቆንጆ ቦታ ነው። እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቆንጆዋን ኢትዮጵያ። ጭቃቤት ጥሩ ነው በዛላይ ቀዝቃዜን ያመጣል በተለይ መለትም በሙቀት ጊዜ ጭቃ ቤት ይመረጣል። ። ይሄ የሚደነቅ የጥበብ ሠራ ነው።
እንዴት ያምራል ቦታው በፈጣሪ
ሄሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ
@@abametyub501 እሺ አርጌሻለሁ
@@hellinabebe424 እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሠግናለሁ
በጣም በጣም የሚያምር ቦታ ነው ዶማ ቅዳሴ ይሰማል wow
ነይ እንደማመር
ዋው የምገርም ነው የምያምር ቦታ ነው
ሠላም ላንቺ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ
WOW amazing place & job....❤❤❤
በጣም የ ሚ ገ ር ሙ የ ሥ ራ ሰ ዎ ች ና ቸ ው እግ ዚ አ ብ ሔ ር ይ ባ ር ካ ቸ ው እ ድ ሜ ና ጤ ና ይ ስ ጣ ቸ ው ❤❤❤
ገነ በልጅነቴ ጎበዝና ሕልም ያለኝ ገበሬ ነበርኩ የአባቴን መሬት በሙዝ በአቮካቶ በብሩቱካን በእንሰት በተለያዪ ፍራፍሬና በሌሎችም አከባቢውን በምገርም ሁኔታ ማልማት ዕንደጀመሩኩ ስደት ነጥቆኝ እድሜዬን በከንቱ ጨረሱኩ ያሳዝናል ይቆጨኛል ያናድደኛል ስያስብ እንባ ይፈስብኛል ስደት ለእኔ ከቶ አይገባኝም ነበረ ።
Beautiful place bless you
Yoha media thank you for sharing this beautiful place ❤
ልውለድ እንጂ ልጄን እናንተ ጋር ነው የማስተምረው
You guys are living the dream that most rich fox try to have all over the world. Excellent job can’t wait to visit your place when I came to Addis.
Anbesit kezih befitim aychshalhu gobez 😇😇😇💐💐💐🌷⚘
Oh ለከ እኘ የመነዎቁ ብዙ ነገርቸ አሉን በአገረችን ዉስጥ መሸአለህ በጠሞ ደስ ይለል ወወወወወወወወወወወወ 👌😲😲😲😲😲😲😲😲😲😲😲😲❤️❤️❤️❤️❤️❤️👈💪🇪🇹💪💪💪
Wow is beautiful place 😻
Tebarku Bewnt gata le Ethiopia giza amitoal 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
Tebarekelge ewnteshiin new💖❤❤❤
Thanks amazing green place. I booked my self to visit this amazing artist work. ✅💚
Thank you so much!! Amazing eyoha media 👍❤❤ well done
ETHIOPIA weset endezih ayenet bota bemayete egeg asedesetegn
What an awesome and blessed couple. Wow🏆🏆 lost for words 🤗❤❤
Amazing work
Emetalew 💚💛❤
በምቀጥለው ክረምት ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ ከመጎበኛቸው ቦታዋች አንድ ይሄ ነው አድናቆቴ እጂግ የለቀ ነው
ይህንን ቦታ በኢቢኤሴ ሰያ አስጎብኝቶ ነበር
ዞማዬ❤
Good job dr abbey and you guys keep doing elias and meski love you
እንዲህ የሚወደዱ ትጉህ ሀገር በቀል ሰው ወዳድ በሰነ ምግባር የታነጹ ውድድ እደረኳቸው። እግዚአብሔር። እብዝቶ። ይባርካችሁ። እሜን🇪🇹
በጣም እሚገርም ታሪክ ነዉ። የት ነው ስፍሩ
አዲስ አበባ ውስጥ ነው በሳርቤት በኩል ብስራተገብርኤልን ትንሽ አለፍ ብሎ
አንዳንዴ ግን አንዳንድ ሰው መስራት እንጂ ማስረዳት ላይ ብዙም አይደለም. ብዙ ነገሮ አሉ በውስጡ ነገር ግን የማስረዳት አቅማቸው ደካማ ነው. ባልየው ይሻላሉ
ቅዳሴው የወፎቹ ዝማሬ. በቃ ኢትዮጵያ. ኢትዮጵያ !!!!!!
ዋዉ ከባቢው መንፈስን ያድሳል ።
I truly wished someone els did the interview with this amazing women. I wondered if the two young people ware intimidated by the place or if it was luck of experience that made them so emotionless. They also lost many opportunities to ask some great questions rather than questions like the entrance fee. However thank you so much for showing a beautiful place like this exists in Addis!
I also felt the same poor questions and horrible presentation in general. I was turned off right at the beginning whatever the guy was saying introducing the place and himself his ideas didnt have a flow, just poorly articulated. These two interviewers lacked experience that the whole program doesn't do justice to the place!
Wow Masha Allah
ማሽአላህ በጣም ይማራል የኢትዮጵያ የመጀመሪያ ነው በጣም ይደክማል ግን ፌራ ይምራል ሰፋሩ የት ነው