#Hiyaw_

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 267

  • @zewdneshzegeye9259
    @zewdneshzegeye9259 2 роки тому +17

    ሊያስቀድሱ ሄደዋል። ወይ ጌታ እየሱስ ስላዳንከኝ ስምህ ይባረክ

  • @rahelnegasie7937
    @rahelnegasie7937 2 роки тому +21

    እግዚአብሔር ሆይ ወሎን ሰሜኑን ከፍታው ላይ በመጅት በገታ በቆሌ በአውላያ መንፈስ የሚመለክ የሞሚናት መንፈስ በኢየሱስ ስም ይፍረስ ጌታ ሆይ አሳልፈህ ስጠን ።ህዝቡ ነፃ ይውጣ ። በጥቁሮ በከተማ በገጠር በየስርቻው ስኒ የሚገለብጥ በኢየሱስ ደም ይፍረስ ።

    • @menatades2566
      @menatades2566 2 роки тому +2

      በፊት በጣም ቤተሠቦችሽ እንደነበሩ አጠራርሽ ያስታውቃል

    • @zematube8985
      @zematube8985 Рік тому

      አሜን

    • @destayeg
      @destayeg 9 місяців тому +1

      AMENNNNN!!!

    • @rahelnegasie7937
      @rahelnegasie7937 9 місяців тому +1

      @@menatades2566 አሁንምስ ከእሳት እንደመንጠቅ እኔን ለምልክት አድኖኝ እንጂ

    • @TigistGebremedhin-tw6kq
      @TigistGebremedhin-tw6kq 5 місяців тому

      ተባረኪ! ዘርሽን መውረስ ይሁንልሽ!

  • @girmawitm4527
    @girmawitm4527 2 роки тому +3

    ወንድሜ መድሃኒዓለም ምህረት ያውርድልህ ምላስ የገነት እና የገሃነም በር መክፈቻ አና መዝግያ አንደሆነች አትርሳ አብዝተህ ሰው ስትወነጅል በእጥፍ በጌታ አንደምትወነጀል(በሰው ላይ በፈረድህ ጊዜ አንደሚፈረድብህ) አወቅ።በመጀመሪያ መፅሐፍ ቅዱስን ከልብ ሆነህ ተረዳው ለሁሉም ነገር ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ማስተዋሉን አብዝቶ ይስጥህ ዓሜን!!!!!

  • @destayeg
    @destayeg 9 місяців тому

    የዲያቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የተገለጠው ጌታ ግን እንዴት ድንቅ ነው!!!ዋው!!

  • @ተስፋዬሰላሙ-ነ3ጐ
    @ተስፋዬሰላሙ-ነ3ጐ 2 роки тому +13

    ከእንደዚህ አይነት ሰው ጋር ነው አብረን ተቆጥረን 120,000,000 የተባልነው ። ጌታ ይገስፅህ!

    • @SamSung-og8eo
      @SamSung-og8eo 2 роки тому +1

      አይገርምም አይ በሶ የት ሄጄ ልበጥበጥ አለ

    • @hanatariku5739
      @hanatariku5739 2 роки тому

      ስልኩን ፍልጌ ነበር

  • @AntenehDangachew
    @AntenehDangachew Рік тому +4

    መንፈሱ እራሱ እያወራ ነው የሚመስለው በጣም ያንቀⶰዋል እረጋ ቢል ይሻለው ነበር ።ማልያ ነው የቀየረው በኢየሱስ ስም ወጋው

  • @JesusLuve
    @JesusLuve Рік тому

    እጅግ ብዙ ስው በሱ ምስክርነት ብዙ ሰው መቷል እኘም እንደሱ ነብርን አባካችሁ አንዴት ነው የምናገኝውተስፍዩን

  • @BerianDebalka
    @BerianDebalka Рік тому

    ተሰፈየ አግዚብሔር ተሰፈሰጠህ ተብረከ አሰተማሬ ቸነ ነክ አየሱስን ሰበክውዘመነሐየበረከ

  • @blen1468
    @blen1468 2 роки тому +12

    People of God don't mock in life, this is great message for all Ethiopians

  • @Ethioabysiniya
    @Ethioabysiniya 5 місяців тому +1

    አሁንም ከመንፈሱ አልተላቀቅህም እ/ር ይማርህ
    ንስሀ ግባ !!!

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 роки тому +1

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ምክራቸዉ ለዘላለም ይፍረስ ኢየሱስ ያድናል መዳንም በሌላ በማንም የለም የሐዋርያት ሥራ 4 12 የዮሐንስ ወንጌል 1 12

  • @neftea7
    @neftea7 2 роки тому +6

    የሚገርም ምስክርነት ፡ኣሁን ግን ጦርነቱን ማን ነው የሚመራው።
    ልያድን የመጣው ጌታስ ኣብይን ቤተመምግስት በማስገባት ህዝብን ያስጨርሳል ወይ?
    እንደኔ ኣብይና ነብያቱ ስተዋል ፡የእግዚኣብሄርን ሃሳብ ስተው ያሣቱትም (ቤተክርስትያንም) ንስሃ ያስፈልጋቸዋል።

  • @firewferede5209
    @firewferede5209 Рік тому

    ቀባጣሬ እግዜር ይማርህ ፣ የሚላክልኝ መፈስ አጣሁ ይለዎል፣ ግራ የገባው ሰው

  • @milionbelay9817
    @milionbelay9817 2 роки тому +5

    ቦርቃቃ ለስፌት የማትመች

  • @abdullahhailu1656
    @abdullahhailu1656 2 роки тому +1

    አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለምን በእስልምና እንደዚህ አይነት ዝብርቅርቅ ያለ ጣጣ በጣም የተጠላ ነው እንኮን እስላም አደረገኝ

    • @blen1468
      @blen1468 2 роки тому

      Don't boast religion will not save any person, you can be what ever you want,knowing the truth and following the truth will make you free and a child of God Almighty

    • @MIM-er3kf
      @MIM-er3kf 2 роки тому

      ይህም የጅላጅሎች እንጂ የክርስትና አይመስለኝም።

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 2 роки тому +8

    አይ ጌታ ስቱን አመፀኛ አበረከከው በፍቅር ኢየሱስ ጌታ ነው ብቻውን

  • @fevenayale5593
    @fevenayale5593 2 роки тому +6

    ብላችሁ ብላችሁ አክሱም ፅዮን ጦንቋይ እያልክ ነው አይ ጴንጤ ፍርድ ከጌታ ነው ይፈረደባችዋል !!!

  • @bereketgoje1665
    @bereketgoje1665 2 роки тому +3

    ወይ ፓስተር ዘለኒስኪ ምርጥ ኮሚድያን ልትሆን ትችላለክ ዘለኒስኪ የይኩሬኑ ዝምድና ይኖርክ ይሆናል

    • @blen1468
      @blen1468 2 роки тому

      You will mock in hell

  • @MahiyMohammed
    @MahiyMohammed 5 місяців тому

    ደስ የሚል ባለታሪክ

  • @MahiyMohammed
    @MahiyMohammed 5 місяців тому

    ደስ የሚል ባለታሪክ አቤት የኛ አገር ጉድ

  • @tesfaykassa3044
    @tesfaykassa3044 2 роки тому +6

    ክርስትና በኢየሩሳሌም ሂወት ነበር፤አዉሮፓ ሲመጣ ሲስተም ሆነ፤አሜሪካ ሲደርስ ቢዝነስ ሆነ ያለዉ ፀሐፊዉ እንዲህ ነዉ፤እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ የዘመኑን ድፍረት እና የመጨረሻዉን ዘመን እያሳያችሁን ነዉ!!!

    • @alemayehuwoldemichael585
      @alemayehuwoldemichael585 2 роки тому

      This our Ethiopians Christianity is totally owkward mixture of pagan gods and rituals: 44and more TABOTS, tsebels/bath rituals/, familial or generational spirits/wukkabl3/
      Put divinations, spells, enchantations using certain psalms...
      These are source of wickedness, poverty, miscarriage, prematured death, sickness ( physical, mental,), all sort of curses that bind the people in the land.
      Let God Arise and destroy all these in Jesus name.

  • @menelikhaile9718
    @menelikhaile9718 2 роки тому +2

    አናሳዝንም ወይ የሚለው የቴዲን ዘፈን አስታወሰኝ ።

  • @mesfinmekonen6905
    @mesfinmekonen6905 2 роки тому +5

    ኦሮቶዶክስ አማኞች ሁሉ በእውነት በአምላከ ቅዱሳን ስም ስሙኝ እኔ ለረዥም ጊዜ ብዙ ጥናት ወስጄ። አጥንቻለው ለምንድነው የኢትዮጵያ ሕዝብ። ወደ ፕሮቴስታት እምነት የተቀየረው ብዬ ሳስብ ለካ ጉዳዩ ሌላ ነው እስቲ በመደሐንያለም እደኔ አጥኑ በመጅመራያም በውነት በቤቱ ያልነበሩትን በእግር የሚመላለሱትን። እያፀዳ ነው ምክንያቱም ድሮ ሰው የዋ ስለነበረ ሴጣን 5500ልምድ ስላለው እደዘመኑ ይጫውታል የዚህ ዘመን ትውልድ ደግም እወኩ የሚል ስለሆነ መፅሐፍ ቅዱስ አሲዞ ከእውነተኛ በክርስቶስ ደም ከተመሰረተችው ቅድስት ቤተክርስቲያን አሰጥቶ በአዳራሽ ውስጥ የዛሩ አስመላኪ ቤተስብን ፓስተር ተራውን ደግም ተከታይ አድርጎ በአዳራሽ ውስጥ እግዝሐብሔር ያከበራቸውን ቅዱስንነ እራሱን ባለቤቱን አማላጅ እያስባለ በአዳራሽ ያጎራሉ።ስለዚህ ይሄ ሰው ቢቀባጥርአይድነቃቹ። ደግም ድፍረቱ እቴጌ በሰው ደም ይታጠባሉ በዘመን መለወጫ ይላል ዘመን መለወጫውም እኮ የሉተር ቅመር አይደለም የት አያቸው?አሉባልተኛ መተተኛ መንጌም ቢሆን እምነት የሌለው ኮሚንስት ነበር።በደርግ አልሳካልክ ያልህ ስልጣን በአሁኑ ፕሮቴስታት ሆነህ ልታሳካ ነው?ውሸት ብቻ ዝናብ የሌለው ዳመና ነገ ደግም አብደላ።

  • @טרונךסמיי-מ7ש
    @טרונךסמיי-מ7ש Рік тому

    የያዝከውን እምነት ቀጥልበት ግን በሰው እምነት አታውራ ዝም በል

  • @dechasaterefe1035
    @dechasaterefe1035 2 роки тому +8

    ይህ ምስክርነት ነው ?የውሸት መንፈስ እሱ ላይ ነው ጧንቋይና ፓስተር አንድ ናቸው ሁለቱም ፈራጅ ናቸው

    • @chaneberhe7387
      @chaneberhe7387 2 роки тому

      ይች መቀደድ አብይን ለማወደስ የተፈጠረች ታሪክ ናት።

  • @esayastsegaye6540
    @esayastsegaye6540 4 місяці тому

    አቤት ጣቃ // ስንትዓይነት ሰዉ የሚመስሉ ካርቶኖች አሉ ?

  • @rd9087
    @rd9087 2 роки тому +8

    ማጭበርበሩን በደንብ ተክኖታል
    አዬ ፓስተርዬ ትንሽ እውነት በብዙ ውሸት የተሞላ ወሬ ነው የምታወራው።
    ድሮስ የጠንቆይ አስተባባሪ ፓስተር ብትሆን ምን ይደንቃል ።

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 2 роки тому +6

    ዋው ዲያብሎስ ተዋረደ!! እየሱስ ጌታ ነው!!!!

  • @zelman202
    @zelman202 2 роки тому +7

    እዳትሳሳቱ ተጠንቀቁ በስሜት ከሚነዱ አሳሳቾች ታቀቢ, ይህ ሰው ስንት ቦታ በአንድ ነገር ይረግጣል: እንኮንስ አንተ ክርስቶስም ብሎአል በስሜ ከሚያስቱ ተጠንቀቁ:

    • @blen1468
      @blen1468 2 роки тому

      What happened on you,do not mention bible according to your own translation, do not hurry to insult, instead listen

  • @myoeatube9010
    @myoeatube9010 2 роки тому +2

    ተሥፉየ ገረምከኝ በአንተ የተነሣ sebisciribe አደረኩ።

  • @betelhemwondwosn8075
    @betelhemwondwosn8075 2 роки тому

    Hi Tesfaye, just an advise for you , why don't you record the show at one and when you air it you can air it 30 minutes.
    I feel like when you are cutting people in the middle it doesn't look good and they might not have the same energy sometimes when you invite them again.
    Just a kind advise.
    God bless you 🙏

  • @aynekuluminale4034
    @aynekuluminale4034 2 роки тому +1

    አሉ ብለህ አሁን ያለምንም ማስረጃ የንጉሡን ታሪክ እንደዚህ ታሳዝናለህ ሌላ ነገር ብትጠቀምበት እሂንን ምላስ ወይ ታገኛለሀ ወይ ትቆረጥ ነበር

  • @geresugezahegn8390
    @geresugezahegn8390 2 роки тому

    ሐይማኖት እና መናገር የፈለካቸውን ሰው ለይ

  • @menatades2566
    @menatades2566 2 роки тому +6

    ለማንኛውም ኦርቶዶክስና ሙስሊሙ ለቀቅ አድርጋቸው ከእግዛብሔር የተሠወረ የለም አንድ ቀን ደግሞ አምላክ አዋርዶህ ሌላ ስትል እንሰማለን አይቀርም ቦጥራቃ ።

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 роки тому +3

    ይሄ እቴጌይቱ በሰው ደም ይታጠቡ ነበር ያለው ነገር ትንሽ ያጠያይቃል፣ እውነት አይመስለኝም።

  • @voiceofmountzion2012
    @voiceofmountzion2012 2 роки тому +3

    What a testimony. Jesus is Lord.

  • @sisayassefa7106
    @sisayassefa7106 2 роки тому +3

    እውነት አስመስሎ ኦርቶዶክስን እና እስልምናን ለማዋረድ የሚደረግ መቅለብለብ ነው

  • @binyamyemane7644
    @binyamyemane7644 2 роки тому +1

    እስከ መቸ ነን የሄ ሃላ ቀሪ ትእንግርት ተጠምደን የምንኖሮው ያሳዝናል።

  • @geezmedia2343
    @geezmedia2343 2 роки тому

    Egziabhair lbona ystachu

  • @wondimagegnabate589
    @wondimagegnabate589 2 роки тому +2

    ንግግርህ ደስ ይላል

  • @dn.tewotube.1552
    @dn.tewotube.1552 2 роки тому +4

    በጣም ውሸታም ነህ። ጌታ ኢየሱስ ብዙዎች በስሜ ይመጣሉ ብዙዎችን ያስታሉ ብሏል። ማቴ 24 አንተም ከዚህ የተለየህ አይደለህም። ንስሐ ግባ። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በዚህ በረከሰ አፍህ አትለካም። ከቃልህ የተነሳ ትኮነናለህ አይቀርልህም። ጠንቋይ፣ አስጠንቋይና መናፍቅ ሁሉ ለዘላለም ይጠፋሉ።

  • @ሰላም-ሠ9ኘ
    @ሰላም-ሠ9ኘ 2 роки тому

    ነፍጠኞች ኣፈር ብሉ ግዛት እናስፋፋለን ብላችሁ የክርስቶስን በተክርስትያንን የመናፍቃን መጫወቻ ኣደረጋቹኋት።

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 2 роки тому

      አንቺ ስለ ራስሽ ሳታውቂ ስለ አምሃራ ታወሪያለሽ? ወሬያም ከባዱ መንፈስት ትግሬ ጋር እንዳለ አታውቂም እባብ /ዘንዶ ነን እንደሚሉ ልጆቻቸውን ለእባብ እንደሚሰጡ አታውቂም? ደግሞ ታወሪያለሽ እንዴ? በ27 ዓመት አገዛዝ በምድሪቱ የገባውን እርኩሰት አስተውዪ እስኪ። ይሄ የአውሊያ መንፈስ የጨሌ መንፍፈስ ከዋቄ ፈታ ጋር የገባ ነው ለእነሱ መላዕክት አውሊያዎች ናቸው።

  • @kingkair6633
    @kingkair6633 2 роки тому +1

    ሰይጣን እኳን አክስሙ ፂዬን ባለቤት ሊሆን ቀርቶ የሲኦልም ባለቤት እይደለም ሰይጣን የወደቀ መንፈስ ነው::

  • @martamarkos977
    @martamarkos977 2 роки тому +1

    ኮሜድያን ነው ይህ ሰው በዚህ መልክ መጣህ እግዚአብሔር ይገስፅህ

    • @blen1468
      @blen1468 2 роки тому

      Truth is bitter in your personal life

  • @MahiyMohammed
    @MahiyMohammed 5 місяців тому

    ጉድ በል አለ ያገሬሰዉ😀😀

  • @JesusLuve
    @JesusLuve Рік тому

    የቀለእብ ሚስት የነበረችው እጠገቤ ነች

  • @mish2715
    @mish2715 2 роки тому +1

    አሁንም መንፈስ ነው የሚያወራው

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 Рік тому

    Tesfish you have to give them atleast water

  • @nugusekelali7972
    @nugusekelali7972 2 роки тому +1

    ይኸ ሰውየ የሉሲፌር ካድሬ ነውንዴ?

  • @nazrawitedros5028
    @nazrawitedros5028 2 роки тому

    Programu arif neber, teyaqi gen bota aydelem menem chelota yelehem, bezu sew yetsefelehal gen atsemam.
    Mehal eyegebah alanagr alkachew, course betwesd teru new.

  • @blen1468
    @blen1468 2 роки тому +1

    How Jesus is good, great CARE how to worship Him

  • @mulualemzerefa208
    @mulualemzerefa208 2 роки тому +2

    አይ ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነቶች መቀለጃ ትሁን

    • @zaharasavery6202
      @zaharasavery6202 2 роки тому

      ጠንካራ መንግሥት አለመኖሩን ያሳያል ገና ሌላ ጉድ እንሰማለን,ይሄ ሁሉ ቁማር እና,ጥቅም ነው ይሄ,ራሱ ሴጣን ነው

  • @ubuntukali2997
    @ubuntukali2997 2 роки тому +8

    አይይ ተቀደድክ ጨዋው:: በየትኛው የክርስትና ትምህርት ነው ሰይጣን እንደሚያቀድስ የተማርከው ? ጴንጤዎች ሲባሉ ውሸት አይሰለቻቸውም። ሲጀመር ትምህርቱ ስላልገባህ እንጂ ሰይጣን እንኳን በገብርኤል ስም በኢየሱስ ስምም በአንተና በመሰሎችህ አድሮ እያጭበረበረ ነው።

    • @belimeku180
      @belimeku180 2 роки тому

      Betikikil....Ager Memrat siyakitachew kikikkiki Wushetachew bizatu....

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 2 роки тому +1

    ጠ/ሚ ከበቂ በላይ ደም አፍስሳል ለዛሩ።

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 роки тому +1

    ጦርነቱ የመንፈስ እንጂ ሰው ብኣእምሮው ወደ ጦርነት እንዳልተገባ ግልፅ ነው

  • @BerianDebalka
    @BerianDebalka Рік тому

    መነ ና አተፈ አየሱስ ብቸ ፈረ

  • @aynekuluminale4034
    @aynekuluminale4034 2 роки тому +3

    በዚህ እድሜ እንደዚህ ሰዉ ይወርዳል ጥሩ ሁነህ ነዉ የወረድህ ግን ሐገራችንን በአንተ ለክተህ ሰፍተህ አታዉርድብን በፈጠረህ ብዙ ዋጋ ተከፍሎባታል ሐገራችን እባክህ ፍርፋሪ በሌላ ነገር ማግኘት ይቻላልኮ ግን ግን መከላከያ ነበርህ የሚሊተሪ ሰዉ ነህ አንተ እንደዚህ የተተረተረ ወታደር አይቸ ስለማላዉቅ ነዉ ይቅርታ

  • @seenaagedda3740
    @seenaagedda3740 2 роки тому +1

    አባቴ ፈሪሀ እግዚያብሔር ያደረባቸው ናቸው ያልከው በምን መስፈርት? የአንተን እኩያ ሴት ጠልፈው ቤተሰብን በትነው ስለጠፉ? እግዚያብሔር ይቅር ይበላቸው የጥንቆላ የዛር የሰይጣን የወያኔ መንፈስ በጌታችን በመድሃኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም የተመታ ይሁን! የቅዱስ ገብርኤልን ስም የሌላውን ሐይማኖት ለማራከስ ብለህ ቀናትን አስታከህ አትጥራ 44 ታቦት በአጭሩ የሌላውን ሐይማኖት ከጥንቆላ ጋር አታላትም እኔ ስለእነ አዩ ቁማር የሌላውን ሐይማኖት ለማራከስ ብዬ አልጠራም ጫትም ጥንቆላም በኦርቶዶክስተዋሕዶ የተወገዘ ነው ግለሰቦች ወይንም መሪዎች ሃገርን እንጂ ሐይማኖትን አይወክልም

    • @yonasgebresilase3875
      @yonasgebresilase3875 Рік тому

      መጽሐፈ ነገስት በቤተ መቅደስ ውስጥ አይደለም እንዴ የሚቀመጠው

  • @AsdAsd-xu6gy
    @AsdAsd-xu6gy 2 роки тому

    በስመ ስላሴ ስም ይህ ክፉ መንፈስ ይመታ ይህ ሀይል በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ አይሰራም እስቲ ከዚህ ሰውዬ ምን እንድንማር ብላችሁ ይሆን ያቀረባችሁት ጥንቁልናን መልካም ብላችሁ ነው ይህን ቃለ መጥይቅ የምታቀርቡልን??

    • @Gigi-mn9ph
      @Gigi-mn9ph 2 роки тому

      erasu. teneqye. now

    • @tesfayegebremeskel7775
      @tesfayegebremeskel7775 2 роки тому

      Kkkkk what crazy tunkola yigermal leza new semenun lezy new mehal ager yemiferaw..

  • @Geexionee
    @Geexionee 2 роки тому +5

    አይ ጴንጤ በሰበቡ ኦርቶዶክስን ለመወረፍ አትሰንፉም በቃ አስቀድሰው እስኪመጡ ። ቸርች ያስከፈቷችሁ ጌቶቻችሁ የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ቤተክርስቲያናቸው ውስጥ እየፈጸሙ ነው። አጭበርባሪዎች

  • @fevfeb7534
    @fevfeb7534 2 роки тому

    አሁን እኮ ወደዋናዉ ገብተህ እንዲ የምትወራጨዉ መጨረሻህን ያሳምርልህ። ስም አጥፊ ስትሄዱ እንኳን ነቀረሳ ካልተከላችሁ አይሆንም መርዛሞች። ምንም እኮ ፍቅር የላችሁም አስመሳዮች።

    • @tesefanswdagenw312
      @tesefanswdagenw312 2 роки тому

      አጋንት የሜጠቀምበት አይምሩ የሜሰጠው ኩሜንት ነው ጌታ ይፈውስህ

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 2 роки тому +1

    These are the curse, the bondage, the poverty , the miscarriage of Ethiopia.
    These are the enemies of the True Gospel who destroy churches., The Darkness over the people.
    Let God ARISE and His enemies be scattered.psa.68:1-....

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 2 роки тому

    አቤት የኢትዮጵያ ጉድ አያልቅም በአጋንንት ተተብትባ የኖረች አሁን እየሱስመጣና ተወራጨ ተቅበጠበጠ ተቆጣ ተናደደ የሰው ደም እየጠጣ ቀኑ እስኪያበቃለት

  • @ethiopiaethiopia6188
    @ethiopiaethiopia6188 2 роки тому +2

    ኮሚክ ሌባ ሁላ

  • @itcare5650
    @itcare5650 2 роки тому +2

    በስመአብ ዎወልድ

  • @goodness776
    @goodness776 2 роки тому +1

    @7:19" ...ሴቶች!? ሴቶች እኮ ግርግር በመፍጠር ኣደገኛ ናቸው።..."🤣🤣🤣

  • @martef6435
    @martef6435 2 роки тому +1

    Gebirael eko ye Eyesus kiristos telalaki eji ante yemitakewun kerama ageligay ayidelem bro

    • @TigistGebremedhin-tw6kq
      @TigistGebremedhin-tw6kq 5 місяців тому

      ያለውም እኮ እንደዛ ነው። እዚህ እንደ አምላክ የሚመለከው ገብርኤል እና በሰማይ ያለው አንድ አይደሉም። የሀሰት አባት ሰይጣን ግን ያስትበታል። እርሱ የከበረ የምስራች ነጋሪ መልአክ ነው!

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Рік тому

    አቤት የኢትዮጵያ ጉድ

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 2 роки тому +1

    Wow Great Testimony

  • @samsonal7848
    @samsonal7848 2 роки тому

    What a promotion from witch to Pastor!
    A one religion world order messengers

  • @tsehayeassefa9417
    @tsehayeassefa9417 2 роки тому

    አኖተ ክፍት የትልቅ ሠው ከህያ

  • @muktardawud870
    @muktardawud870 2 роки тому +1

    Teret teret new Lekejochchu awerwachew

  • @Nejib518
    @Nejib518 Рік тому

    😂😂😂😂😂የሰውን እምነት በሀሰተኛ ምስክር በማጣጣል የራሳችሁን ሰይጣናዊ እና መሰረት አልባ ሀይማኖት ሰው ላይ ለመጫን መጣር ተቀባይነት አይኖረውም ! እመኑኝ ከባዱን ዋጋ ትከፍላላችሁ !

  • @samsomtekle6852
    @samsomtekle6852 2 роки тому +1

    🙈🙈🙈Asafariwoch

  • @danielgashaw8838
    @danielgashaw8838 Рік тому

    Endih Yale wushetam yegize guday enji lefird ykerbal

  • @elsabetezemachu1528
    @elsabetezemachu1528 2 роки тому

    አረ ስልኩ የለም

  • @GG-qy5mx
    @GG-qy5mx 2 роки тому

    ከኖርማል ወደ እስቼሻል ይልሀል እንዲህ ነው።

  • @berhanegebre9813
    @berhanegebre9813 2 роки тому +1

    100/100 true story

  • @faithandwisdom1768
    @faithandwisdom1768 2 роки тому

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ፕሮቴስታንት ናቸው ብለክ ታምናለክ?

    • @mcell1734
      @mcell1734 2 роки тому +1

      አረ አናምንም

  • @semrethaile2370
    @semrethaile2370 2 роки тому +2

    ሲዋሽ ይችልበታል ነግር ጠንቆይ

  • @lovemusic2023
    @lovemusic2023 2 роки тому +2

    Kedada Gebriel ayimelekim. Lemayawuk mehayim awura.

  • @halenanbisa9027
    @halenanbisa9027 9 місяців тому

    Araaaa banateke yameyasekadese manefase yalame kadadaaaa

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Рік тому

    ክክክ አላህ በቁምጣ የሚያገለግላቸው 😂

  • @WT20224
    @WT20224 2 роки тому +2

    አረ ጉድ ነው። ላሊበላና አክሱም ጺዎን እሁድ እሁድ ስለሚያስቀድስ ከ4 ስአት በፊት አይመጣም አላለም። አሁንም ትላንት መንፈሱ የነገረውን የሚያምን ሰው ምን ትሉታላችሁ? ሰውዬ እሁድ በሁሉም ቦታ ቅዳሴ ስላለ ዚሬም የሚጋልብህ አለቃህ እንደልቡ መንቀሳቀስ ስለማይችል በግልጽም መሰየም ስለማይችል ቅዳሴ እስኪያልቅ ተደብቆ ይቆይና ሲያልቅ መጥቶ ሳስቀድስ ነበር ይልሃል። ያው አንተም ዛሬም በጌታ (በዚያው በክህደት መንፈስ) ቃሉን አምነህ እሱኑ እየሰበክ ትኖራለህ። ፍጥነትህ ሁኔታህ በሙሉ አሁንም በደንብ አርጎ እየጋለበህ መሆኑን ያሳያል።

    • @lizjhones9455
      @lizjhones9455 2 роки тому

      Emneth blehal wendm. wey zendro sentun asayen. Egziyabhair yasafrachewal.

  • @sisaywelde2740
    @sisaywelde2740 2 роки тому +4

    አይ ጴንጤ አብይን ለማድነቅ ይሄ ሁሉ ዙረት😂😂😂😂😂😂አዳምጦ የሚቀበልክ ሰው ያሳዝናል

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 2 роки тому

    Anete hedehe nber malete nwe?

  • @mesfinmekonnen2066
    @mesfinmekonnen2066 2 роки тому

    የአስተሳሰብ ደሀ ::መጀመሪያ ጎራህን ለይተሀል :: ተርት ማውራት በጣም የስለቻል::

  • @yitayalgashaw9185
    @yitayalgashaw9185 2 роки тому +5

    ለሆድህ ብለህ የሰራዊቱን ስም አታጥፋ

  • @demelashwoldegiorgis5663
    @demelashwoldegiorgis5663 2 роки тому

    Ketafi pente.

  • @mosshafizo8932
    @mosshafizo8932 2 роки тому +1

    Menabatu yekebaterall

  • @hameremekurio
    @hameremekurio Рік тому

    አካባቢው መፈተሽ አለበት አላቅሙ መጸሀፍ ጸሀፊ ፊልም ሰሪ አገር አበላሽ እንዳይኖር እርስ በርስ ተጠባበቁ አንድሮሜዳ።

  • @SaraShewa-dl3zv
    @SaraShewa-dl3zv Місяць тому

    እረ ሰውዬው ጤነኝ አይደለም እክምና ይስፈልገዋል

  • @yerusalemokube4352
    @yerusalemokube4352 2 роки тому

    ANTE ENA ABIY TEKEKEL BEZI
    MENEFES NEW YEMETESERUT
    LEZA NEWA YEH HULU DEM YEMIFESEW

  • @mesfenwondemagegnehu9064
    @mesfenwondemagegnehu9064 2 роки тому

    Why do we hear this? Is he implying that it is time for a prosperous party. We see you are better off now.

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Рік тому

    7:21😂😂😂

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 2 роки тому +2

    Btame balegi etege bedeme ayetatebume ezwe anete tatebe balegi sede ayehonelehe selekete nwr sede

  • @almazhailu8748
    @almazhailu8748 2 роки тому +3

    ወይጉድ 🙊🙊🙊ኣተደፍር ኣህያ የኣክሱም ፅዮንማርያም በኣተኣፍ ኣትጠራም በሌጌ 🐴🐴

  • @emaa2726
    @emaa2726 2 роки тому +1

    በጥርቅ የሰው ደም ማፈሰሰ የለመደክ አሰተኛት መናፍቅ

  • @yerusalemokube4352
    @yerusalemokube4352 2 роки тому

    BEGETA MEHONEH TERU NEW
    GEN BE HAYLESELASE ENDE ABIY AHEMED YE HEZB DEM ENDEGORFE ALEHEDEM ......ABIY BE YETNGAW TENKUAY NEW YEMIMERAW
    EBAKEH NEGEREN YE ABIY DEM YEMITETAWEN TENKUAY

  • @geteyesentayehu4880
    @geteyesentayehu4880 2 роки тому

    Its the worst active history please we don't need such worst witness