ዓላማ መር ህይወት- ቀን 3_Purpose driven Life - Day 3 _ alama mer hiywet- ken 3

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024
  • 3 ቀን
    ሕይወትህን የሚመራው በምንድነዉ????
    “እንዲሁም ጥረትና የሥራ መከናወን ሁሉ ሰው በባልንጀራው ላይ ካለው ቅናት እንደሚመነጭ ተመለከትሁ፤…” መክብብ 4-4
    የማንኛውም ሰዉ ሕይወት በአንድ ነገር ግፊት ይመራል፡፡
    መኪና ነዳህ ፣ምስማር በመዶሻ መታህ ወይም ኳስ አንከባልህ በዚህ ወቅት ያንን ነገር እየመራህ አየተቆጣጠርከዉ ነዉ፡፡
    ብዙ ነገር ህይወታችንን ይመራዋል ለመልህቃችንን እየሱስ ካልለቀቅን፡፡
    በዓላማ የሚመሩ ሕይወት ጥቅሞች
    የሕይወት ዓላማ ማወቅ ፣ትርጉም ያለዉ ነገር ይኖረን ዘንድ ነዉ፡፡
    ሕይወት ያለ እግዚአብሔር ዓላማ የላትም፡፡ያለ ዓላማ ደግሞ ትርጉም አልባ ናት፡፡ያለ ትርጉም ደግሞ ጥቅምና ተስፋ የላትም፡፡
    አሳዛኙ ነገር ሞት ሳይሆን ዓላማ የሌላት ሕይወት ናት፡፡
    ተስፋ የአየር የዉሃ ያህል ለህይወት አስፈለጊ ናት፡፡ ተስፋ የሚመጣው ዓላማ ካለዉ ሰዉ ነዉ፡፡
    ለእናንተ ያለኝን ዕቅድ (አላማ )እኔ አዉቃለዉ ይላል እግዚአብሔር ፡፡ዕቅዱም ፍፃሜዉም ያማረና ተስፋ ያለዉ ነዉ
    ኤር 29:11
    ሕይወትህን በዓላማ መምራት እንድትችል ይጠቅምሀል፡፡
    ዓላማ ጥረትና ኃይልህን ጠቃሚ ነገር ላይ እንዲያተኩር ለማድረግ ይረዳሃል፡፡የምትሰራዉን መርጠህ ስለምትሰራ ዉጤታማነትህ ይጨምራል፡፡
    ግልጥ የሕይወት ዓላማ ከሌለህ ፣ግራ ለመጋባትህነሠ ለልብህ ባዶነት መልስ ይሆነኛል በማለት ከአንድ ቤተክርስቲያን ፣ከአንድ ወዳጅ ወደ ሌላ ወዳጅ ፣ከአንድ ስራ ወደ ሌለሠ ስራ እየቀያየርክ ትኖራለህ፡፡
    ስለዚህ ሞኞች አትሁኑ የጌታን ፈቃድ ምን እንደሆነ አስተዉሉ እንጂ ኤፌ 5:17
    ሕይወትህ ተፅዕኖ እንዲኖረዉ ከፈለክ ሰብስበው ሁሉን ለማድረግ ከመባከን ይልቅ የተወሰነ ነጠር ስራ፡፡
    ዓላማ ያለዉ ሰዉ ሰዎች ስለሱ ስለሚሉት ሳይሆን እግዚአብሔር በሚለዉ ላይ ያተኩራል፡፡
    “በአንተ ላይ ታምናለችና፣
    በአንተ የምትደገፈውን ነፍስ
    ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ።” ኢሳ. 26-3
    በሪክ ዋረን
    አላማ መር ህይወት

КОМЕНТАРІ • 8

  • @Philippaelias
    @Philippaelias 3 місяці тому +1

    God bless U❤

  • @yodit587
    @yodit587 3 роки тому +2

    Thank you 🙏

  • @fenethunduma2064
    @fenethunduma2064 2 роки тому +2

    Thanks 🙏

  • @marthatsedeke4301
    @marthatsedeke4301 3 роки тому +6

    ሕይወት የሆነ ቃል ነው!
    አገልጋዮች :- ሪክ ዋረን ተርጓሚው ወንድሜ አንባቢው ወንድሜ ዘማሪ ጌታ የውቃል ይህንን የመሰለ ቃል በቀላሉ እንድናገኝ ስለረዳችሁን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!

  • @edengobezayehu6236
    @edengobezayehu6236 Рік тому +1

    “በአንተ ላይ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ።”
    - ኢሳይያስ 26፥3

  • @yeluoulneshseyoum1284
    @yeluoulneshseyoum1284 7 місяців тому +1

    😊😊

  • @farezfm77_fm43
    @farezfm77_fm43 Рік тому +1

    አመሰግናለ የሒወቴን አላማ ለማግኘት እያዳመጥኩ ነው በውነት እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ

  • @amsalumatewos5424
    @amsalumatewos5424 6 місяців тому

    pls ketilubet Yejemarachihutin melkam sira yih lebzuwoch yemiteqim melikt newuna.God bless you