ስለ ሀገር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • ስለ ሀገር

КОМЕНТАРІ • 84

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Рік тому +11

    ጀግና ሀገር ህዝብ ወዳዲ ፈጣሪ ዪጠብቃችሁ

  • @songohan7170
    @songohan7170 Рік тому +7

    ስዮሜ አንገብጋቢውን ወቅጣዊን አጣብቂውን አጀንዳ ወደጋን አድርገ በሥስተኛ በአረተኛ ደረጃ የሚታየውን ገረፈ ገረፈ ብታደርገው ብዙ ዉሀ አይቋጥርም ::

  • @solomonkidane5448
    @solomonkidane5448 Рік тому +8

    አቤ ቴዲና እና ስዩሜ በርቱ ያለምንም ማወላወል በጀግንነት እንዲሁም በጽናት ሐገራችንና ህዝቡን ስለምታገለግሉ ተባረኩልኝ

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 Рік тому +4

    አሚን ያ ረበል ዓለሚን

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Рік тому +7

    ተባረኩ።

  • @user-mf7zh9zj9b
    @user-mf7zh9zj9b Рік тому +7

    በጣም ግሩም ፕሮግራም ነበር። ተባረኩ። ከልብ እናመሰግናለን።

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Рік тому +9

    ስዩሜ በጣም እናደንቅሃለን እንወድሃለን

  • @romeospina1530
    @romeospina1530 Рік тому +3

    ኢትዮጵያ እና ጣልያንን እኛም ከሁለቱ ማህበረሰብ የወጣነው በጥሩ የታሪክ አጋጣሚ ባይሆንም ሁለቱን ሀገሮች ለማቀራረብ የራሳችንን ሚና እንጫወታለን!!!!
    ሮሚዮ ከሚላኖ

  • @beemnetmesfin7628
    @beemnetmesfin7628 Рік тому

    ምርጥ ሀሳብና ውይይት ? በተለይ በኢትዮ ጣሊያን ግኑኝነትና አሁን ላይ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ አቋምና ተቋማዊ ግንባታው እውን በማድረግ ሰላምን ፣ መብትና የዲሞክራሲ ለውጦችን ለሀገራችን ህዝብ ስለማምጣቱ የተሰጠው ትንታኔ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው። በርቱ ።

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 Рік тому +8

    እንክን ደህና መጣችሁ ኤትዬጴያ ለዘላላም ትኑር💚💛❤️🙏🙏🙏🙏

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 Рік тому

    ስዩሜ(የእሸቴ አባት)ሁሌም አንተ ትለያለህ እና እግዚብሔር እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ።

  • @melesetola4214
    @melesetola4214 Рік тому +7

    ምርጦቹ በርቱልን

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 Рік тому +6

    አበበችዬ በጣም ነው የምወድሽ አላህ ይውደ
    ድሽ ስዩም አከብርሃለሁ አላህ ያክብርህ ።

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Рік тому +7

    ሰዩሜና አበበች እኛም በጣም እናመሸግናችኃለን 🙏❤🙏❤🙏👍👍❤🙏❤👍🙏👍🙏

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Рік тому +2

    ምን ማለት ነው ሠላም ማምጣት? ህውሃትን አሁንም በሰልጣኑ ይቀመጥ እንዳልሆነና ተወግደው ያው ዘረፍትና በበዘበዙት የአገር ሃብትና በገነቡት ህኔፃዎቹና ሆቴሎችና ተቋም ገቢው እንደማንኛውም ተራ ሰው ለመኖር ችግር እንደሌለባቸው የታወቀ ነው ግን ቀጣዩ ሰው ሳይሆን አምላክ በጥበቡ ነው መፍታት የሚችለው !🙏🙏

  • @aaronbetir2765
    @aaronbetir2765 Рік тому +7

    ስዩሜ ፡ በጠንካራ ፅኑ ፡ ሀገር ፡ ወዳድነታቹሁን ፡ አደንቃለሁ።

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Рік тому +22

    አብቿ ባለበት ፈጣሪ ዪጠብቀዉ

  • @Lifeissofunny
    @Lifeissofunny Рік тому +3

    I was hoping to hear About the current affairs in 🇪🇹.

  • @adotadot9705
    @adotadot9705 Рік тому +3

    ሁሌ በፍላጎትና በፍቅር እከታተላለሁ ፕሮግራም ስለደቡብ ክልል አዳዲስ ክልሎች ምምጣት ስታውሩ ስለጉራጌ ታነሳላችሁ ብዬ ጠብቄ ነበር ታዘብኳችሁ
    ለሁለታችሁም አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ
    ጉራጌ ክልል እንዲቀር በጣም ይፈልጋል ካልቀረ ግን ጉራጌ ክልል ለመሆን ምን ይጎለዋል ይህንን ብትመልሱልኝ

  • @christianeshale2147
    @christianeshale2147 Рік тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
    ስዩሜ ልጄ አምላክ በሄድክበት ሁሉ እንዲጠብቅህ አጥብቄ እጻልያለሁ እኔ አርጅቻ ለሁ አንተ ለሐገርህ ኑርላት በርታ ልጂ ✍️

  • @danielmulugeta4583
    @danielmulugeta4583 Рік тому +5

    እኛም እናመሰግናችኋለን ።

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 Рік тому +1

    አባ እሸቴ አረ እንድ በለው ጠቅልልን አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል ይላል የኢትዮጵይ ሰው

  • @kaleab491
    @kaleab491 Рік тому

    Betam enamesegnalen.ebakachu yetemelkach huneta aytachu endatakomu.

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Рік тому +3

    ሰላም ሰላም ስዩሜና አቤ

  • @zelalemmahammed1891
    @zelalemmahammed1891 Рік тому +1

    Waw good job bro keep going ethiopian we shall we thnkes

  • @danielabraham7491
    @danielabraham7491 Рік тому +1

    🙏🇪🇹♥️🇪🇷🙏

  • @lijalemseyoum4503
    @lijalemseyoum4503 Рік тому +3

    ሥዪም ከወዳጅህ ጠቅላይ ምስንስትር አብረህ ለጣሊያን ብታሼረግዱ እንደኔ ያለው አያቴ ሥዩም መኮንን እና የጦር ጓደኛው አርበኛ አቶ ተሾመ ረዳ እንዲሁም ሌሎች የወልቃይት አርበኞች ያሳጣን ወራሪ እስከ መቼም አናመሰግንም

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Рік тому +2

    #ABIY AHMED IS AN AWARD WINING ACTOR, FOOLED MILLIONS OF ETHIOPIANS AS A PATRIOTIC SOUL and IN REALITY LEADING OLF-SHENEA SYNODS AGENDA ❗️

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Рік тому

    አምበሳዬ ስውድክ እኮ ስዬ በጣም ከስተሃል እና አበበች ሞክሼ ስዬ ዩቱብ የታለ ያንተ የኔታ የታለ ስዬ ??

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 Рік тому +7

    ❤ ህዝቤ ዕውቀት ከማጣቱ የተናሳ ጠፍቶዋል !!!
    . ይለናል ቃሉ ።
    ❤ የሚገርማኝ !!!
    ፩፦ የኢትዮዽያ ሠራዊት ለይ ለተወሰደው አሰቀቅ ግድያ ምንም ፦
    ፪ ፦ በወልቃይት ህዝባችን ለይ ለተፋፀማው የዘር ጭፍጫፋ ምንም !!!
    ፫ ፦ በሰሜን ወሎ ህብራተሰባችን ለይ ለተወሰደው ግድያ ምንም ፦
    ፬ ፦ በአፋር ህብራተሰባችን ለይ ለተወሰደው የጅምለ ጭፍጫፋ ምንም ፦
    ፭ ፦ በሸዋ ሮቢት በህዝባችን ለይ ለተወሰደው የጅምለ ግድያ ምንም ።
    ፮ ፦ በከሚሴ ህብራተሰበችን ለይ ለተወሰደው የጀምለ ጭፍጫፋ ምንም ፦
    ፯ ፦ በወለጋ በህብራተሰባችን ለይ በተደገገም ግዜ ለተወሰደ ው የጅምለ ጭፍጫፋ ምንም ፦
    ፰ ፦ በጉራ ፈርዳ በህብራተሰባችን ለይ ለተወሰደው የጅምለ ጭፍጫፋ ምንም ፦
    ታዲያ ዘሬ ለይ በእርስ በረሰችሁ ለሚሸኮቱት የውስጥ ደባና ፖለቲካ ድራማ የተነሳ እኛ ምን ቤት ስለሆን ነው ወይንስ ማን ስለሆን ነው ጥቁር ልብስ የሚንለብስለቸው ???፦
    እናዚያ የወደቁት ወጋኖቻችን የአንዲት ደቂቃ የህልና ፀሎት የተነፋገቸው ~ ቤተሰብ መሆናችንን ዘነጉት ???
    አሊያስ የማሰቢያ አእምሮያችን አይሰራም ተበለችሁ ወይ ???።
    ስለዚህ እራሰቸውና ካዲሬዎቻችሁ እስከ ሰባት ትውልድ ማቂ ልበሱ እንጅ አይማለከተንም ።
    ቢቻለችሁ ከቤተእምናታችንን ወደ ኃለ ለተገፉ ት አባቶቻችን ሥፍራችሁን ያለውርዳት አስረክቡና ወጣ በሉልን እለለሁ ።
    ከዲሬ ተሰብስቦ የቤተክርስትያ ና ችን መሪዎች ከሆኑ በርካታ ዐመተት አሰልፋናል ።
    በቃችሁን በወንበራችሁ ስማጣ ጥቁር ልበሱልን አይሰራም እራሰቸው ማቂ ይልበሱ እለለሁ ።
    እኛ ምን ቤት ናን ???፦
    ❤ የማያስተውል ህዝብ ይጣፋል ።

    • @gezhagne408
      @gezhagne408 Рік тому +1

      AYEEEE KORKONDA ERAS . YOU
      ONLY REPRESENT YOUR SELF.
      KKKKK.

    • @derejedessalegn1614
      @derejedessalegn1614 Рік тому

      @@gezhagne408
      ማስተዋል ከተሰናሺ !
      ቆሮቆንደው ቂጢህ ውስጥ እንደሚገባልህ ጠብቅ ።

  • @dhdg3040
    @dhdg3040 Рік тому

    Selamachu yebeza seya

  • @jomomamo9464
    @jomomamo9464 Рік тому +4

    አይ ኦሮሙማ😈😈የ ወያኔን 😈እጣ ነው የምታገኙት ።

  • @kd4512
    @kd4512 Рік тому

    Great journalism
    And great analysis

  • @helilkidane1763
    @helilkidane1763 Рік тому

    Enameseginalen

  • @timarkefle8103
    @timarkefle8103 Рік тому +8

    ስዬ እረ 360አዛጉን አንድ ነገር በልና ክንፋቸውን ስበርልኝ 🙏🙏🙏

  • @berukayehu879
    @berukayehu879 Рік тому

    እንኳን ደህና መጣሺ ! ሙሉ ሠላም ለኢትዮጵያ ! ! !

  • @tsegeabebe2926
    @tsegeabebe2926 Рік тому

    ስዪም አንዳንዴ በምትናገረው ጥሩ

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Рік тому +4

    እናመሰግናለን ስዩሜና አቤ

  • @rebka5068
    @rebka5068 Рік тому

    ሰዩሚ ጀግናችን እንኮን ደህና መጣህ

  • @yaredsolomon4131
    @yaredsolomon4131 Рік тому +1

    Zare lay wexertu be haymanote hono endet yehen aynet program teseralachu seyume mn nekahe

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Рік тому +1

    ጠ/ሚ /ሚ አብይ አህመድ ጠላትን ለማድነቅ ምን ይገደዋል !! የ አገር አጥፊንና አፍራሸን ከሃዲ ተላላኪ አሸባሪ ባንዳነም ፣ በይቅርታ !! በአገር ውሰጥ አሰከፊና አሰቃቂን የሸብር አስፈፃሚዎችንም በዝምታ ፣ ይቅርታ ፣ መከባበር ነው ትልቁ መርሆው ነውና 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @Grandma1937
    @Grandma1937 Рік тому +1

    ስዩማችን እንደኔ አስተሳሰብ የበላይነትን
    የያዘ የበታችነትን ወይንም የተረታዉን ቢያንቆላፕስዉ it's called reverse
    Psychology. In other words
    It's diplomacy to get along with everyone to achieve once goal.
    So, ዶክተር ዐብይ is a genius OK!!

  • @gibuhaile196
    @gibuhaile196 Рік тому

    ስዩም ምን ሆነ? ይህ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ያለበትን ንገሩን

  • @hambisagobena2319
    @hambisagobena2319 Рік тому +2

    Hi Seyoum and Abebech, I hope you watched the video of PM Meloni.
    A video of Giorgia Meloni, a right-wing politician who has become Italy's new prime minister, accusing France of using a "colonial currency" to "exploit the resources" of African countries has been widely shared on social media.

    • @michaelaleme3518
      @michaelaleme3518 Рік тому

      The prime minister of Ethiopia. He did ignore that, and the country that he is leading is poor now or busy to stablish Oromo orthodox church. So he has to beg for other countries help for his oromia legacy.

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Рік тому

    በህዝብ ተመርጦ ስልጣን በያዘው መንግሰት ዘመን ውሰጥ ለውጡን የሚደግፉና የሚቃወሙ ሁሌ ይኖራሉ። ሆኖም ግን የተመረጠው ፓርቲ መንግሰት በግል ጥቅም ከተጠለፈ ወይም ደጋፊዎቹ መንግሰት የገባላቸውን ቃል ኪዳን እንዳይተግብር ካደረጉ ወይም የተፈጥሮ አደጋ ወይም ጦርነት ከተከሰተ መራጮች ሁሉ ፍላጎታቸው አይሳካም። መንግሰት በአንድ ዘመን ምርጫ የመራጮቹን ሙሉ ፍላጎት ለማርካት ተጨባጭ ሁኔታዎች አይፈቅዱለትም። በሂደት ካልሆነ በሰተቀር። በሌላ በኩል መራጮች ለፈጣን ለውጥ አሰፈላጊ የሆኑ የሞራል፣ ጥሩ ሰነ ምግባር፣ ታታሪነት፣ የአላማ ታማኝነት፣ የሰራ ዲሲፕሊን ወዘተ ሊኖራቸው ይገባል። መንግሰት ብልጽግናን ለመተግበር ሠላምና መረጋጋት ሰለምያሰፈልገው የደህንነት ተቋማትን ማዘመንና ማጠናከር አለበት። የመንግሰት ተቋማትን ከሙሰና ማጽዳት አለበት። በአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሰነ ዜጋ ትምህርት መሰጠት አለበት። ይህንን ተግባር የሚደግፉ የላቀ እውቀትና ሰነ ምግባር ያላቸውን መምህራን ማፍራት የግድ ይላል።

  • @fassilhailu3939
    @fassilhailu3939 Рік тому

    ስዩሜ ጨርሶ ይማርህ የት ነበርክ

  • @fassilhailu3939
    @fassilhailu3939 Рік тому

    ልክ ነዉ እያልክ ሀገሬስ ቁማር አልተጫወተችም አንተ ተበላህ እንጂ

  • @rosariovettrano4995
    @rosariovettrano4995 Рік тому

    ሠላም ሰላም አንኩአን ደህና መጣችሁ 👍👍👍👍

  • @addisseyoum3585
    @addisseyoum3585 Рік тому

    Fight the power ⛮

  • @lemmamo1452
    @lemmamo1452 Рік тому

    God bless you

  • @admikbelehu1277
    @admikbelehu1277 Рік тому

    የዛሬው የአቤ የስቱዱዮ ፕሮቶኮል ልዩ ነው:::አድማጭን ጋዜጠኛ በብዙ መልኩ ተደራሲ ያደርጋል::

  • @salim2omar
    @salim2omar Рік тому

    ዐይንህ በደንብ ሲያይ ሰለአይንህ አታስብም

  • @abebeleta5293
    @abebeleta5293 Рік тому

    Menew seyouma nasa hasbi layi tafi tenati yelhemi eski selhgarcheni yohna negeri beli enji egha techeqenal

  • @nutube8793
    @nutube8793 Рік тому +1

    ስዩም ስለ መንግስት በሀይማኖት ስለሚያድርገው mፋት ምነው ዝም አልክ

  • @ፀሐይበጭለማ
    @ፀሐይበጭለማ Рік тому

    ስለ ሀገር ምስሎኝ ፕሮግራሙ? ወይስ ሀገሩ ኢትዮጵያ መሆኑ ቀረ ? ሳሎን የተገተረውን ዝሆን አላየሁም ማለት አይቻልም... የኢኦትቤ እና አገር አቀፉ የነነዌ ፆም::
    ምነው ቢቀርና እረፍት ወተናል ብትሉ... አይ ብዴና / ደሞዝ... ያስተዛዝባል ሁሉም ያልፍና

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Рік тому +1

    Guys we don't have the appetite to listen about Abiy's jokes❗
    We are sick and tired of his Hypocrisies‼

  • @kassahunhaile86
    @kassahunhaile86 Рік тому

    ስዩሜ ዛሬስ ማለቅለቅ የለብህም አብይን በግልፅ አውግዝ ሰው ምን ይልሀል

  • @speak_ztruth
    @speak_ztruth Рік тому +2

    ብልፅግና የሞትና የመከራ ፈረስ ነው!!!
    በፈሰሰው በንፁሃን ደም ላይ እግሩን ተክሎ የቆመ የብልፅግና ወንበር ይገለበጣል!!!

  • @melamha6640
    @melamha6640 Рік тому

    ይህ ለቀልድ አይደለም። ዶክተር አብይ የአምሮ በሽታ grandiose personality disorder, adhd and bipolar disorder that come from childhood trauma ባህርይ ያሳያሉ ብዬ በፕሮፊሽናሌ ተመርቼ በሀይል እጠራጠራለሁ
    ከዚህ በፊት የጠፉት ለህክምና ሊሆን ይችላል

  • @Ambassel
    @Ambassel Рік тому

    ከጣሊያን ፋሽስት ምን ያተረፍነው ነገር ኖሮ ነው? እነርሱ አይደሉም እንዴ አማራን ለመበቀልና ለማጥፋት ለሌሎች ብሄረሰቦች ውስጥ ጥላቻን ያስተማሩት?

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 Рік тому +2

    If you are talking about the country, why don’t you talk about the present. You, Seyum, like the prime minister but you don’t talk about the orthodox people in the church killed by the police. This makes everyone question your credibility.

  • @kalebabdella
    @kalebabdella Рік тому +1

    አብይዚም አያዋጣም

  • @tesfayegetanw1054
    @tesfayegetanw1054 Рік тому +1

    wey wey wey wey 😒 😫 😤

  • @filagotshimeles-abeara6673
    @filagotshimeles-abeara6673 Рік тому

    Do we have country that treat all equally to talk about this? Stop ✋ and think I don’t want to wait for my turn, treat me equally now???

  • @abebayene5559
    @abebayene5559 Рік тому +1

    አንተ ስዩም በወቅታዊው ሁኔት ላይ። እንደመወያየት እሁንም ሰለ አብይ።አልሰማህም እንዴ ውይስሽኦርቶዶክስ አደለህም አንተም አበበችም ያሳዝናል።

  • @sis3684
    @sis3684 Рік тому

    የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ

  • @danielmanyahele327
    @danielmanyahele327 Рік тому

    ምነው ትግሬ መሰልክ? አቡሌ በሰላም ነው? ቆዳህ ሁሉ ሰፋህኮ ካልሆነ አስጠብበው

  • @dagneengeda8124
    @dagneengeda8124 Рік тому

    አገር እየታመስ ሥለ አብይ ዝና ታወራላችሁ በርግጥ በሬው ሥዩም የ አብይ አሽቃባጭ ነው.....
    ያሳዝናል 😂😂😂

  • @user-vu1tn1jc3b
    @user-vu1tn1jc3b Рік тому +1

    የ RBI (road & belt initiative) መግቢያ ኤርትራ ናት፡ የኣፍሪቃ መግቢያ ነች፡ አትዮፒያ ኣደለችም፡ ኣንተ ግን ኤርትራ ጥሉ ስለሆንክ ነህ፡ ነጳ ያወጣህ እና እፎይታ የሰጠህ ኤርትራ እንደሆነ ረሳሀው፡ ደግሜ ላስታውስህ፡፡ ለኤርትራውያን ንቀት ያለህ እያሳየህ ነው፡፡ ጀግኖች ኢውርትራውያን መስዋት ከፍለዋል፡ ያኔ ነው ሃቁ፡፡ ኤርትራ የኢትዮፒያ ወገብ ናት፡ ያለወገብ ደሞ ኢትዮፒያ ኣትቆምም፡፡ ስለዚህ ኣትዋሽ

  • @abanetsolomon5739
    @abanetsolomon5739 Рік тому +1

    Everything has a time suppose to about current situation I'm so sorry from today unsubscribe. 👎👎👎👎

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Рік тому +1

    Abiy lost the vote of confidence of 60 million Ethiopian Christian
    Orthodoxies just in one minute ‼️

    • @pee2694
      @pee2694 Рік тому

      I’m not Orthodox but you can count me in too.

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Рік тому

      @@pee2694💯❤️👍

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 Рік тому

    አሚን ያ ረበል ዓለሚን