🔴wonder ful Beautiful chrochet /ዋው ተለቀቀ ምርጡ ለሶፋ ለቡፌ ለወንበር ለሁሉም የሚሆን አሰራር ክፍል 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 112

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu  Рік тому

    ሰላም ቤተሰብ ክፍል አንድ
    ua-cam.com/video/Z_IFXko58cw/v-deo.html
    ሼር ላይክ አርጉ ቪዲዮ ቤተሰብ

  • @EdenBogale-f7c
    @EdenBogale-f7c 8 місяців тому +3

    ዋው ምርጥ መምህር ነሽ አብሬሽ እየሰራሁ ነው

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  8 місяців тому +1

      አመሰግናለሁ 😘🙏

  • @Fozia-h1k
    @Fozia-h1k 29 днів тому

    አመሰግናለሁ በጣም ምርጥ አስተማሪ ነሽ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  29 днів тому

      እኔም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 🙏

  • @habiba8698
    @habiba8698 Рік тому +1

    እየሰራሁት ነው የኔ ውድድድ መምህሬ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Рік тому

    እስላም ወአላኩም ወራህ መቱላ ወበር ካቱ አለሽ ይሙወዱሽ በጣም አራፍ ቃይት ነበር በራች ማር ይነባለሙይ በራች ሀቢበት

  • @12-v5h
    @12-v5h Місяць тому

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @habibayoutube9164
    @habibayoutube9164 Рік тому +2

    ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ቤተሰብ አድርጉኝ
    ዱባይ ያላችሁ ደሞ አልባሳትን የዳቴል ክሮች የሱፍራ ክሮችን እናቀርባለን. አናግሩን በያላችሁበት እናመጣለን

  • @mariamail3602
    @mariamail3602 10 місяців тому

    እሲ አጀማመሩን አሳይኝ በጣም ነው የመገባው አሰራርሽ ❤❤❤

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  10 місяців тому

      👇👇👇
      ua-cam.com/video/Z_IFXko58cw/v-deo.html

  • @sadaamohamed2519
    @sadaamohamed2519 Рік тому

    በጣም አመሰግናለሁ የኔ ወድ ስራሽ በጣም ያምራል

  • @haiimatube2871
    @haiimatube2871 Рік тому

    ማሸአለህ ሲያምር

  • @KiyaየኔTube
    @KiyaየኔTube Рік тому +1

    እናመሰግናለን 🌹👏

  • @appleuae1098
    @appleuae1098 9 місяців тому +1

    እጅሽ ይባረክ

  • @alemitudebebechala7242
    @alemitudebebechala7242 2 дні тому

    በጣም ትእግስተኛ ነሽ አድናቂሽ ነኝ አብሬሽ ሰራሁ በርቺ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  12 годин тому

      @@alemitudebebechala7242 አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰

  • @sribajaalalalasirbajaalala
    @sribajaalalalasirbajaalala Рік тому +1

    Wowww 🎉❤❤

  • @سعادفخري-ش4ه
    @سعادفخري-ش4ه 22 дні тому

    አብሬሽ ሠራሁኝ ማሪያምን እጅሽ ይባረክ❤

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  22 дні тому

      አሜን አሜን አሜን 🥰🙏

  • @AbebaCombo9970
    @AbebaCombo9970 Рік тому

    እጅሽ ይባረክ አቦ እንዴት የሚያማምረ የእጅ ሥራ ነው 😍👌👌👌

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  Рік тому

      አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልን 🙏🙏

    • @ሑሉምሲያልፍዋዛ
      @ሑሉምሲያልፍዋዛ Рік тому

      ፅጊረዳይትን እንዴትእንደሰራሻትአሰይኝማማየ

  • @hiwot136
    @hiwot136 Рік тому

    የኔ ጀግና በርችልኝ

  • @MekdesWendmsigeign
    @MekdesWendmsigeign 6 місяців тому

    Mesi betam tirunewu berchilign betam new mwedshi

  • @SELI.Jesus.love7
    @SELI.Jesus.love7 7 місяців тому

    አንደኛ ነሸ👍👍

  • @fatumaahmede
    @fatumaahmede Рік тому

    ጎበዝ በረች

  • @jemalnuriye7687
    @jemalnuriye7687 Рік тому

    እግዚአብሄር አምላክ እጅሽን ይባርከው

  • @Hawah-ir8vs
    @Hawah-ir8vs Рік тому +1

    ኧረ የኔ ወድ በናትሽ አሰተሚሪኝ እኔ ብዙ ግዜ ለመስራት ጉጉት ነበረኝ ግን ሌገባኝ አልቻለም😍😍😍😍

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  Рік тому

      የኔ ቆንጆ ቀስ እያለሽ ሞክሪ

  • @zyadzyad2913
    @zyadzyad2913 Рік тому +1

    እረ እኔ እፈልጋለዉ ቤሩት ነኝ ዛሬ ነዉ ያገኘሁሽ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  Рік тому

      እንኳን በሰላም መጣሽ 😘

  • @ሑሉምሲያልፍዋዛ
    @ሑሉምሲያልፍዋዛ Рік тому +2

    ፄጌረዳዋን እንዴትእንደምትሰሪው ልታሳይኝ ትችያለሽ ሐቢበቲ

  • @Minetkalayu
    @Minetkalayu Рік тому

    እጅሽ ይባረክ በጣም ቖንጆ ነው ግን ትልቅ መስራት ብንፈልግ መሰራት እንችላለን ብታሳይኝ ከይቅርታ ጋ እህቴ ደዛይኑ በጣም ያምራል ::

  • @abebaabebe5741
    @abebaabebe5741 Рік тому

    Woow batam yemarel wude ejish yibarek🙏🙏🙏❤❤❤

  • @weynituderese1909
    @weynituderese1909 8 місяців тому

    እስኪ በዚህ ድዛይን የጀበና አሰራር አሳይኝ

  • @HawaBashir-b7z
    @HawaBashir-b7z 13 годин тому

    ሰለሚ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tube-ob9cn
    @tube-ob9cn Рік тому

    በጣም ያምራል ግን ለትሪ በዚሁ ድዛይን ብንሰራ መሀል ያለሁ መዝለቅ ነው ያለበት ወደላይ ማለቴ ከመአዘኑ ጎንያለው

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  Рік тому

      አንቺ ለትሪ ከፈለግሽ ከጅምሩ አበባዉን ከፍ አርገሽ መጀመር ነው እህት. እኔ በስምንት ከሆነ ጀመርኩት አንቺ ደግሞ ለትሪ ቢያንስ 14አርጊ

  • @AbiAbel-z9m
    @AbiAbel-z9m 27 днів тому

    Wow👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 Рік тому

    መሲኮ የኔ ቅን እግዚአብሔር ይባርክሽ ።እኔግን መጠኑ ከፍ አልል አለኝ የቱ ጋር ላብዛው ?

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  Рік тому

      ከፍል አንድ ላይ 8አንድ አንድዮሽ የሰራዉበት እዛ ቦታ ነው. እኔ 8ያልኩትን አንቺ 14 ዎይም 16 እያረግሽ ስሪ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  Рік тому

      ካልገባሽ ነይ በቴሌግራም

  • @aberashaberash825
    @aberashaberash825 Рік тому

    Siyamer 👌🏼🤩

  • @zinebgashaw1015
    @zinebgashaw1015 Рік тому

    ውደ ከመጀመሪያው እስኪ አሳይኝ
    ማሬ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  Рік тому

      ua-cam.com/video/Z_IFXko58cw/v-deo.htmlsi=8HvtS_emEX-G60jM

  • @ያልተኖረልጂነት-ጠ2መ

    ትለያለሽ አንች መሲየ በርች

  • @MeskermDeba-hh9vc
    @MeskermDeba-hh9vc Рік тому

    Wowo

  • @aeuse7994
    @aeuse7994 11 місяців тому

    Woowwwoo

  • @asnakodoha2320
    @asnakodoha2320 Рік тому

    Berchi😍😍

  • @jemalnuriye7687
    @jemalnuriye7687 Рік тому

    ግን ትልቅ አድርጎ መስራት ይቻላልዴ ከተቻለ ብታሳይን❤❤❤

  • @tsyt712
    @tsyt712 Рік тому

    Wowwew

  • @samrihappyfamily9886
    @samrihappyfamily9886 Рік тому

    Welcome mesy like share thanks

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  Рік тому

      Thanks for visiting አመሰግናለሁ ሳምርዬ

  • @meetiikebebe8674
    @meetiikebebe8674 Рік тому

    Yene marr❤️❤️❤️❤️👌

  • @almazasefa2890
    @almazasefa2890 Рік тому

    Waw

  • @zuzu6127
    @zuzu6127 Рік тому

    የት ነው የምኖሪው እፈልግ ነበር

  • @Marta-rw5wo
    @Marta-rw5wo Рік тому +2

    Welcome

  • @تبوبتبؤتتبتر
    @تبوبتبؤتتبتر 9 місяців тому

    😊😊😊😊😊😊

  • @zd.tube541
    @zd.tube541 Рік тому

    Mar Dubay Kahshe Ker Falegalo

  • @appleuae1098
    @appleuae1098 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshyilma3492
    @yeshyilma3492 Рік тому

    Selame enstu yete honeshe naw kerune yete agegneshe bensteshe negaregne

  • @jscomp9914
    @jscomp9914 Рік тому

    Bibila kee na keni mee

  • @hiwot136
    @hiwot136 Рік тому

    እህት ከአበባው ጀምረሽ ለምን አላሳየሽም

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  Рік тому

      👇👇👇👀👀👀ከፍል አንድ
      ua-cam.com/video/Z_IFXko58cw/v-deo.html

  • @KiyaKiyaye-h5x
    @KiyaKiyaye-h5x Місяць тому

    Degmo gobez nesh berchi

  • @beza-zo2lp
    @beza-zo2lp Рік тому

    እህት ክርይሚልክአለ እፍልግነበር

  • @MoMo-or4cn
    @MoMo-or4cn Рік тому

    የት ነው የሚገኘው

  • @zd.tube541
    @zd.tube541 Рік тому

    Barache

  • @nardosshagitu157
    @nardosshagitu157 Рік тому

    Hi wudee silikshn lakilign berut nagn ebaksh

  • @ብሌንየበላይ
    @ብሌንየበላይ Рік тому

    እናመሰግናለን ግን ለምን ከመጀመሪያው አታሳይንም

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  Рік тому

      ምን መለት ነው ከመጀመሪያው መለት እህት? ቪዲዮ ሳታዮ ኮሜንት ትሰጣላችሁ
      ለምን ለዎቀሳ ትሮጣላችሁ

    • @ብሌንየበላይ
      @ብሌንየበላይ Рік тому

      @@MesiGemechu አበባውን ስትሰሪ ብታሳይኝ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  Рік тому

      @@ብሌንየበላይ ክፍል አንድ
      ua-cam.com/video/Z_IFXko58cw/v-deo.html

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  Рік тому +1

      @@ብሌንየበላይua-cam.com/video/Z_IFXko58cw/v-deo.htmlአለ ስሪ

  • @sistrjabreelsistrjabeel9656

    ሽኩራን እህት ማሻ አላህ ደስ ይላል ስራሗት ግን አባባዋ ትለቅ አለች

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  Рік тому

      ችግር የለዉም እህት ለቀጣይ አበባዉን በሶስት ዙር አቁሚ ከዛ ያንስልሻል ዋናዉ መስራትሽ ነው የኔ ጎበዝ 👌👌👌

  • @Griffithsand
    @Griffithsand Рік тому

    Mee lakkofsaa kee ergii

  • @hayatadem1335
    @hayatadem1335 Рік тому

    ቅጀን

  • @MillaHasan-k6j
    @MillaHasan-k6j 25 днів тому

    በስተተነው😂

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  24 дні тому

      😂😂😂😂እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ቁምነገረኛ

  • @ኢንሻአላህአላህያለሙይሆና

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zyadzyad2913
    @zyadzyad2913 Рік тому

    ቁጥር

  • @Sifani-g3k
    @Sifani-g3k Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉wwwwwwww🎉🎉🎉

  • @WasaneTasfaye-iw4zt
    @WasaneTasfaye-iw4zt 4 місяці тому

    Quxryetale

  • @AlimaA-b8e
    @AlimaA-b8e 10 місяців тому

    Lakkofsaa nuu maxansi mee hin barbadaa

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  10 місяців тому

      Ani berut jira hin dandahu

  • @aberashaberash825
    @aberashaberash825 Рік тому

    Waw

  • @appleuae1098
    @appleuae1098 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤