КОМЕНТАРІ •

  • @saraandmuhammed9439
    @saraandmuhammed9439 2 місяці тому

    በደብ ነው ያሥረዳሽን እናመሠግናለን በርቺ

  • @YaAb-o5v
    @YaAb-o5v 5 днів тому

    betam techyalesh berch endiat ajent endemnhon btserilen en kehon behal tkemun btengrin🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324 3 дні тому

      ጥሩ ሠው ጋር ኤጀት ግቢና ትንሽ ሥለ አፑ እውቀት ሢኖርሽ የገባሽበትን ሠው ኤጀት ሥጠኝ በይው እሱ ለአቺ መሥጠት ይችላል አቺን ኤጀት ሢያረግ እሱም ይጠቀማል

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 2 місяці тому

    አሰላማልኩምራህመችላህወበረካረላምሰላምረላምሸይብዛሌየኔመልካምአንኳን በሰላምመጣሸል የኔመልካምበረችል❤❤❤❤አግራችነሰላምፍአንደነትናምጣልቀረችል የኔቅመም❤❤❤🎉🎉👍👍

  • @hayatuu
    @hayatuu 2 місяці тому

    ሠላም እንኳን ደህና መጣሸ እናመሰግናለን 👍👍👍👍🙏🙏

  • @karattevillanxx7003
    @karattevillanxx7003 2 місяці тому

    Dagmawit thankes

  • @GemechisGirmadegu
    @GemechisGirmadegu Місяць тому +1

    1000 point beken yemesetew 1000 beken nw wey endefelegen mayet enchelalen

  • @MichaelZenebe-p9j
    @MichaelZenebe-p9j 2 місяці тому

    Endet new wede bank menelekew

  • @moges0716
    @moges0716 11 днів тому

    1ኛ poppoለሴት የተሻለ አድል እንዳለው ተረድቻለው ወንድ ሆኜ Female ብዬ ብከፍትና party ብቻ ብሰራሽ ችግር አለው እህታችን?
    2ኛ Live ላይ ሌላ ነገር ከፍቺ ዞር ብልስ ይቻላል ወይ? አመሰግናለው

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324 11 днів тому +1

      በሴት መክፈት ትችላለክ ግን ሊቭ ላይ መሥራት አትችልም ፓርቲ ትችላለክ አንተ ካወክበት በወንዱ በጣም ጥቅም አለው ኤጀት ከሆንክ ኤጀት መሆን ትችላለክ የራሥክ ኤጀት ክፈት ሰው ጋር ኤጀት አትግባ ሊቭ ላይ ያሉልጆችን ያልገባክን ጠይቅ ያሥረዱካል ወይም ሁለት ሥልክ ካለክ በወዱም በሤትም መጠቀም ትችላለክ በሴቶ ኮይን እያጠራቀምክ ወደ ወንዱ አካወት ትልካለክ ሊቭልክ ቶሎ ያድጋል ሢያድግ ደግሞ የሚሠጥክ ኳይን ይጨምራል ሥትጠቀም ግን በሴቶ ከሆነ ፓርቲ እና ኮይን ሠብስበክ ሥጨርስ ነው ነው በወዱ ደግሞ ኮይንና ፓርቲ የምገባው አንድ ቤት ውሥጥ ቁጭ ብለክ ሁለቱንም የምከፍት ከሆነ በራሡ ሢሥተም ያነበዋል እሄን ተጠቅቀክ ሥራ

    • @moges0716
      @moges0716 11 днів тому

      አመሰግናለሁ Dagi እግዚአብሔር ይስጥልኝ

    • @moges0716
      @moges0716 11 днів тому

      ​@@dagmawittsige5324 አመሰግናለሁ dagi እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @RahwaWelday-e1g
    @RahwaWelday-e1g 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ሸዋዬበለጠ
    @ሸዋዬበለጠ 2 місяці тому

    ❤❤🎉

  • @MeazaTeshome-i6v
    @MeazaTeshome-i6v 2 місяці тому

    Endat new genzebun yemenaawetawe

  • @ፍቃዱወልዴ
    @ፍቃዱወልዴ 2 місяці тому

    ወንድ ነኝ ግን በሴት ነው ጥሩ ሢሉኝ በሴት ከፈትኩ እዴት ነው ወደራሤ መቀየር የምችለው

  • @zebenayadnew9062
    @zebenayadnew9062 21 день тому +1

    ኤጄት እዴት ነው እምገባዉ😊

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324 20 днів тому

      አሁን አትግቢ ሢገባሽ በራሥሽ ትከፍቻለሽ ገባሽም አል ገባሽም ለወበር ነው የተለያየ ቦታ እየገባሽ ሥሪ እያቆራረጥሽ ሠአት መጨረስ ትችያለሽ

  • @MeazaTeshome-i6v
    @MeazaTeshome-i6v 2 місяці тому

    Endat new genzebun yemenaawetawe