Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

አዲስ መንፈሳዊ ትረካ 👉🏿የቆሎ ተማሪው አሳዛኝ ታሪክ🔴መዘክረ ሕይወት🔴 ክፍል 1 📢 በመምህር ይላቅ ሻረው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 сер 2024
  • #ትረካ #ethiopianmovie #amharicfilm
    ፍልሰታ መጣች እንኳን ደስ አለን!
    በራማ ቲዩብ ሙሉ የጾመ ፍልሰታ መርሐ ግብሮችን በቀጥታ እናስተላልፋለን። LIKE እና ሼር የሚያደርጉት ለቤተክርስቲያን አገልግሎት መስፋፋትና ስርጭት ኃላፊነት ስለሚሰማዎት ነው። ሌሎች ጋር እንዲደርስ እና እንዲድኑ አርቀው በማሰብዎ ነው።
    ከራማ ቲዩብ ጋር በሚገናኝ በየትኛውም አገልግሎት ዙሪያ የግል መልዕክት ለማስቀመጥ በTelegram @rama1621 ዘማሪ ኢንጂነር ታዴዎስ በማለት መልዕክት ማስቀመጥ ይችላሉ፡፡
    🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
    Contact us via telegram --@rama1621/0928311773
    Get Other New and Recent Songs here
    ► www.youtube.co....
    ►www.youtube.co....
    ►www.youtube.co....
    ►www.youtube.co....
    _____________/Connect With Me On Social Media\____________
    ► Telegram:➜@rama23
    ► Tiktok:➜@tadewos7
    ► Facebook:➜ / rama-tube-ll. .
    ► Instagram:➜@tadewosawugchew
    =========================================
    🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
    #ቅዱስ #mezmur #orthodoxmezmur
    #Bestwedding_Othodox_Tewahido_Wedding #Ethiopian_wedding #Orthodoxwedding #Abune matyas #Sinodos #Mezmur orthodox ethiopia #መዝሙር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ #ethiopian orthodox mezmur #Tinsae #Fasika #Easter Ethiopia #ዘኪ ቲዩብ #ethiopian mezmur #የትንሳኤ መዝሙር #ከትንሳኤ እስከ ዳግም ትንሳኤ #Dagim Tinsae #ከትንሣኤ
    ስብስብ►የትንሳኤ መዝሙሮች ስብስብ #Mezmur ምርጥ መዝሙር , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር►Ethiopian Easter 2021►Easter mezmur collection►Yilma Hailu►Marta Hailesilasie►Nebiyu samuel►Chernet Senai►Hiwot Teferi #ፅዋ_ቲዩብ​ #TsiwaTube​ #newmezmur2020​ #tewahdomezmur #orthodoxmezmur​ #mahtottube​ #omegatube​ #aryam​ #mihretab​ #mehreteab #sibket​ #gubae​ #Lideta​#Bata​#Yohannis​#Abuye​#Abune​ gebremenfes kidus#Arsema​#Eyesus​#silase​#sositu​ silasochi# #Aba​ kiros#estinfase​ kirstos#hana​ mariam#abunehara​# dingil# kidus mikael#mikael​#melaku​ mikael#egizhaber​ abe#ab​#welde​#menfes​ kidus#abune​ aregawi#qirqos​#hitsahu​ kirqos#kidanemihret​#enate​#kidane​ mihret#semaetu​ estifanos#estifanos​#kidus​ gebrial#gebrial​#melaku​ gebrial#mariam​#dingil​ mariam#deginesh​#tsiyon​#tsige​#soliyan​#tsadikane​#urael​#kidus​ urael#kidus​ giorgis#giorgis​#teklehaimanot​#aba​ tekilehaimanot#cherqos​#kidus​ qirkos#medihaniyalem​#amilak​#eyesus​#hosahina​#lemariam​#amanual​#bale​ egizhabiher#yohannis​#markos​#ልደታ​ #ባታ​ #ዮሃኒስ​ #አቡዬ​ #አቡነ​ ገብረመንፈስ ቅዱስ#አርሴማ​#ቅድስት​ አርሴማ#እየሱስ​#ስላሴ​#ስላሶች​፣ሶስቱ ስላሴ#አባ​ ኪሮስ#እስትንፋሰ​ ክርስቶስ#ሃና​ ማርያም#ማርያም​#አቡነሃራ​ ድንግል#አቡነ​ ሐራ#ሚካኤል​#ቅዱስ​ ሚካኤል#መላዕኩ​ ሚካኤል#እግዚሃብሔር​ አብ#አብ​#አቡነ​ አረጋዊ#ኪዳነምህረት​#እናቴ​#ኪዳነ​ ምህረት#ሰማዕቱ​ እስቲፋኖስ#እስቲፋኖስ​#መላዕኩ​ ገብርኤል#ገብርኤል​#ቅዱስ​ ገብርኤል#ቅድስት​ ማርያም#ድንግል​ ማርያም፣ፂዮን#ሶልያና​#ፃድቃኔ​ ማርያም#ዑራኤል​#ቅዱስ​ ዑራኤል#መዕላኩ​ ዑራኤል#ቅዱስ​ ጊዎርጊስ#ጊዮርጊስ​#ተክለ​ ሃይማኖት#አቡነ​ ተክለሃይማኖት#ቂርቆስ​#ጨርቆስ​#መድሃኒያለም​#አማኑኤል​#አምላክ​#ባለእግዚሃብሔር​#ማርቆስ​#ዮሐንስ​#መጥምቀ​ ዮሐንስ #መስቀል አደባባይ #Abel Birhanu #Rama Tube #Rama Media #Rama tube # ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos

КОМЕНТАРІ • 40

  • @hamerenohtubezetewahdo
    @hamerenohtubezetewahdo Місяць тому

    የከሰርኩበትና የደከምኩበት ድምጼና መጽሐፌ እግዚአብሔር ያጽናችሁ! የሰው ድካሙ በእግዚአብሔር ዘንድ እንጂ በሰው አይታሰብም

  • @sendayowlegebrial4195
    @sendayowlegebrial4195 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 9 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏♥️♥️♥️

  • @hamerenohtubezetewahdo
    @hamerenohtubezetewahdo Рік тому

    የሕይወቴ አንዱ ገጽታ መዘክረ ሕይወት። በብዙ ውጣ ውረድ ያለፈው የቆሎው ተማሪ እውነተኛ ታሪክ። ማንም ያልተገነዘበው ትክክለኘው ሕይወት ቆሎ ትምህርት ቤት። ቀጣይ በሌላ ትረካ ልመጣ ትንሽ ወራቶች ብቻ ቀርተውኛል። ራማ ቲዩብ አመሰግናለሁ።

  • @hanichotube
    @hanichotube 2 роки тому +5

    እግዚያቤር ይመስገን ሰላም ለዚህ ቤት በእውነት ቃላ ይህወትን ያስማልን የአባቶቻችን ምርቃት ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @welatamedinmaryam1520
    @welatamedinmaryam1520 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ግሮም ታሪክ ነው በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 роки тому +3

    በጉጉት ነበር እምጠብቀ እውነት መንፍሳዊ ትርካ በጣም ነው እምወደው እዳታቋርጥብን እስከመጨርሻው አስተላልፍልን እሺ 💕👏

  • @user-le1rg4ug3y
    @user-le1rg4ug3y 2 роки тому +1

    ቃለለሂወትን ያሰማልን አባቶቻችነን ያብዛልን ያበርታልን አሜን

  • @bashatufiqadu5043
    @bashatufiqadu5043 2 роки тому +1

    ስጠበቅ የነበረዉ ትረካ ተጀመረ ገና ከጅምሩ ልብን ይስባል የቆሎ ተማሪ ሕይወት ሁሉም ያሳዝናል እንዳይቋረጥ ወንድም ታድዎስ

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Рік тому +1

    ልብን በትዝታ ውስድ የሚያረግ ደስ የሚል መንፈሳዊ ትረካ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንና አባቶቻችን አገልጋዮቿን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደረሰን ቡራኬዎት ይድረሰን አሜን🙏🙏🙏

  • @zinataa8371
    @zinataa8371 2 роки тому +2

    እኳን በሰላም መጡልን

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 2 роки тому +2

    ወንድማችን እንኳን ደና መጣክ በጣም ደስ የምል ትረካ ነው ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @welatamedinmaryam1520
    @welatamedinmaryam1520 Рік тому +1

    ወድማድን እኳን ሰላም መጣህ እናመስግንለን

  • @loza_tube
    @loza_tube 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 😘😘😘😘😘

  • @Serkalem62
    @Serkalem62 9 місяців тому

    .ተባረክ ወንድም ዓለም

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Рік тому +1

    ቃለ ሂውት ቃለ በርክት ያስማልን 😢😢😢😢

  • @user-kr3eb3hx6t
    @user-kr3eb3hx6t 2 роки тому +1

    ግሩም በጣም የሚመስጥ ታሪክ ነው ቀጣዩን በጉጉት ነው የምጠብቀው ለደራሲውም ለተራኪውም ላቅራቢው ወንድማችንም ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መልካም ትረካ ነው ደስ ይላል

  • @mickeygermemsekie1472
    @mickeygermemsekie1472 2 роки тому +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን ወንድማችን እባክህ ቀጥልበት

  • @smera1438
    @smera1438 2 роки тому +1

    በጣም ነው የሚያምረው እዳታቋርጡት እሽ ልቤን ነው የማረከው ወይኔ እባክህ ሁሌም ልቀቅልን ወድሜዋ እባክህ

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 роки тому +1

    kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 2 роки тому

    Wnedmachen encan beslam metah kale ehiyewt yasemaln 🙏🙏bertuln 🇪🇹🇪🇹

  • @netsanetnetsi1146
    @netsanetnetsi1146 2 роки тому +1

    እንዴት ደስ ይላልጰ🙏💙💗💙🙏💙💗ለቀጣይ ጓጓው

  • @user-xc7lm2jr9c
    @user-xc7lm2jr9c 2 роки тому

    በእውነት ቃለ ሂውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ 🙏🙏

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 роки тому +1

    እንኳንደናመጡልን

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Рік тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እሜን የአገር በቀል እውቀትና የትምህርት ብር እውቀት መሰረት በራስ መተማመን ያለውን ማነታችንን ይመልስል በዘመናዊነት ሊያስሳጡን የሚጥሩትን እግዚአብሔር ይገስፅልን የተበተኑትንም የአብነት /የቆሎ ተማሪዎች እግዚአብሔር ቦታቸውን በሰላምና በምህረት በበረከት ጎብኝቶ ይመልስልን አሜን

  • @tgstmulat8153
    @tgstmulat8153 2 роки тому

    ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ትረካ ነው
    ልጅየው በሚጠይቃቸው ጥያቄ ላይ የእናትየዋ መልስ ሲመለስ በአገራችን የእናቶቻችን አነጋገር ዘይቤ በአግራሞትና በፈገግታ ማለት እኸኸኸ.... እያሉ ቢመልሱ ይበልጥ ለትረካው ውበት ይሰጠዋል በተረፈ ሰላምህን ያብዛልን ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @nigistiwelegbrel2353
    @nigistiwelegbrel2353 2 роки тому +1

    ቃልህይወትያሰማልን

  • @user-xc7lm2jr9c
    @user-xc7lm2jr9c 2 роки тому +1

    እሽ እጠብቃለን ውድማችን

  • @wubalem9462
    @wubalem9462 2 роки тому +3

    like

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 роки тому

      👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-fl2vr2xn9x
    @user-fl2vr2xn9x 2 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል ነው

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p 2 роки тому

    እኳን ሰላም መጣችሁልን ደስ ሲል አስተማሪ ትረካ ነው 💐👏

  • @emudemla8764
    @emudemla8764 2 роки тому +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @user-wh9nh8mv2w
    @user-wh9nh8mv2w 9 місяців тому

    መቸነው መጨረሻው በጉጉት የጠበኩነውታዴ

  • @frewerkyemaryamlij3663
    @frewerkyemaryamlij3663 2 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን ቀጥልበት አታቁሙ በጣም ደስ ይላን

  • @user-yn8so8iv6h
    @user-yn8so8iv6h 6 місяців тому

    አሜንአሜንአሜንቃለሄወትያሰማልን❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 2 роки тому

    የቴሌ ግራም ቻናላቺሁን ፈልጌው ነበር