🛑እውነቱ ወጣ አባ ሸሃውዚን ምስጢሩን በአደባባይ አጋለጡ/እናቱን የገደለው ግለሰብ ፍርድ አገኘ/የማዳም ቅመሞች ገንዘባችሁን ተጠንቀቁ/Zad media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 123

  • @jannam_ali
    @jannam_ali Місяць тому +1

    رَبَّنَا هَبْ لَنَا مِنْ أَزْوَاجِنَا وَذُرِّيَّاتِنَا قُرَّةَ أَعْيُنٍ وَاجْعَلْنَا لِلْمُتَّقِينَ إِمَامًا
    የሚለውን ዚክር አብዙ መልካም ዘውጅ ከአላህ ዘንድ ሚሰጥ ነውና

  • @AaA-k2b8p
    @AaA-k2b8p Місяць тому +11

    እንባዬ እንባዬ ቀደመኝ የማዳም ቅመሞች ናፍቆት እንደት ይዟችኋል ስትሉ😢 እኔ ግን የናፈቀኝ ከታዛዥነት መውጣት ምግብ አቅርቤ እየበላሁ እኳን እታዘዛለሁ

    • @QQedfgb
      @QQedfgb Місяць тому

      አዞሽ ዋናውጤና ሁላችንምነን አይዞሽ ልጆችትቸነው ኧሳቡናፍቆቱ ዘምዘም

    • @HiwinagniFenanbaka
      @HiwinagniFenanbaka Місяць тому +1

      😢😢😢😢😢😢😢 wlhi wudoche allah alalin abshiru

    • @HuzeyifahJemal
      @HuzeyifahJemal Місяць тому

      አይዞሽ እሽ ውዴ ሁሉም ያልፋል

    • @HuzeyifahJemal
      @HuzeyifahJemal Місяць тому +2

      ይሄን ያጣ መቶ የተመለሰ እንደኛ መስራት ያልቻለ አለና አልሀምዱሊላህ እንበል እሽ ውዴ

    • @Ereha12
      @Ereha12 Місяць тому +2

      ትክክል ነሽየኡኽቲ ስላለንበት ቀሎነነውጅ​@@HuzeyifahJemal

  • @sofiamahmoud7088
    @sofiamahmoud7088 Місяць тому +1

    MASHA ALLAH

  • @Pnice-uq3gs
    @Pnice-uq3gs Місяць тому +2

    እናመሰግናለንየመዳምቅመምነኝየሀገሬሰላምየናፈቀኝ

  • @UaeAjman-s3r
    @UaeAjman-s3r Місяць тому

    አሚን ምድር የአላኽ ነዉ❤❤❤

  • @hebe3258
    @hebe3258 Місяць тому +1

    አሚንንን

  • @tamadrbesher634
    @tamadrbesher634 Місяць тому +1

    እንዴት ይገለፃል የናፍቆትን ነገረ ብቻ ዝም ልበል አልቺልም መዘርዘር አይይይይ ሰደት አልሀምዱሊላህ አላከሊሀል❤❤❤❤

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ጎበዝ እህታችን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq Місяць тому +3

    😮😮😮 ወለህ እንሸ አለህ ትደሯን አለህ ይመርጥልኝል 24 ሰአት ክፉት የህነዊን የሰመይን በር ከከከህት ህሉም ነገረ ክፉትነወ ገረነወ አለሀምድልለ

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 Місяць тому +1

    ከማል እኛ ከለንበት ሁኔታ በላይ የሀገር ደህንነት ነው ሚያሳስበን ወላሂ ብዙ ልጆች ጋር ስንገናኝ ስለ ሀገራችን ነው ምናወራው የሀገር ሰላም ከምን በላይ ነው ግልምጫውም ኩርፌያውም እንችለዋለን ጌዜያዊ ነው ደሞዛችን በስራቱ ከሰጡን ወድማችን🎉

  • @ZizuAli-k9k
    @ZizuAli-k9k Місяць тому

    አላህ ሰላም ያድርግልን ሀገራችንን

  • @fathemohmmed
    @fathemohmmed Місяць тому

    😅አረ ከማል ወላሂ አሳከኝ በቃ ንከሳት እና ታውቃታላህ ዱዓ ማድረግ እንጂ ያስፈራ አሏህ ለሁላችንም ጥሩ ነገር ይምረልን ያረብ

  • @SofiaEbrahim-xi7vn
    @SofiaEbrahim-xi7vn Місяць тому

    2 ረክአ ሰግደህ አላህን በቂን ጠይቀው ገራሚዋን ይሰጥሀል

  • @TaybaAssal
    @TaybaAssal Місяць тому

    እኛም በጣም ነዉ የምንወዲህ

  • @Mohammad-p2w1p
    @Mohammad-p2w1p Місяць тому

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
    ኢናሊላሂ ወኢናሂ ወራጆን እናቱን አውዝቢላሂ አላህ ይጠብቀን ኡሚ ያላንቺ አያኑረን ከማል እኔ የናፈቀን እናቴ ናት

  • @zinet3501
    @zinet3501 Місяць тому

    الحمد لله على كل حال

  • @fathemohmmed
    @fathemohmmed Місяць тому

    እምናውቁው እኛ እና አሏህ ሡበሀነሁ ተአላ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ ለሁሉም ነገር ስዴት ስዴት ስዴት ብዙ ነገር እያስተማረን ነው 😢😢 የመዳም ቅመሞች የት ናችሁ

  • @Neima-k9t
    @Neima-k9t Місяць тому

    ማማር ጠላሁ አለ የንጀራ ጉዳይ ነው😢😢😢

  • @rahmahamdi5949
    @rahmahamdi5949 Місяць тому +2

    አልሀምዱሊላሀ አላናአመተል ኢሰላም

  • @SemiraShewanga
    @SemiraShewanga Місяць тому

    አሚንወድማችን❤❤

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    😥😥😥😥😥🤲🤲🤲🤲🤲እናመሰግናል ለግጥሙ

  • @uaeteam5082
    @uaeteam5082 Місяць тому

    አለን አልሀምዱላህ😊

  • @Mohammad-p2w1p
    @Mohammad-p2w1p Місяць тому

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
    ኢናሊላሂ ወኢናሂ ወራጆን እን አውዝቢላሂ አላ 16:35 ህ ይጠብቀን ኡሚ ያላንቺ አያኑረን ከማል እኔ የናፈቀን እናቴ ናት

  • @SUSULOVE-k4c
    @SUSULOVE-k4c Місяць тому

    በማራዘም መፍትሄ አደለም አላህ መርጦ የሰጣችሁን አግቡ

  • @sofiamahmoud7088
    @sofiamahmoud7088 Місяць тому

    INSHA ALLAH

  • @Mona-th3ur
    @Mona-th3ur Місяць тому

    አሚን

  • @bismillhaa
    @bismillhaa Місяць тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ሂናቴ ናፋቀቺን

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Місяць тому +1

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ከማል ጉረኛዉ እንዴት ነዉ የማዉቀዉ አላለም ክክክክ የማይረባ ወሬ አታምጣ የዱርየ ምክር

  • @RabiaOumer-i7i
    @RabiaOumer-i7i Місяць тому

    ወላሂከባድነዉ እኔበጣምእጠነቀቃለሁእና የማላቀዉ ሰዉ አላምንብየ ያገሬልጅ በልቶኛል በስርዓትእንኳአይመልስም አይቶዝምነዉ ለቤተሰቡስናገርዉሸቱንሰሰድባኝነዉታልቅስይላል

  • @zeynebyoutoube1461
    @zeynebyoutoube1461 Місяць тому

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን እኳን ደህና መጣህ

  • @LaylaNasry
    @LaylaNasry Місяць тому

    አልሀምዱሊላህ❤❤🎉

  • @GamachisRoba-o9h
    @GamachisRoba-o9h Місяць тому +1

    As wr wb filachuun dirqamaa akkamiti yoo jetee akilaqaa jedhamaa akka musilamatii

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 Місяць тому

    ክክክክ አትፍራ ወይ ከማል ዱአ አዲር ወንዲም አንተ ጥሩ ከሆንክ ጥሩታገኛለህ አላህ ሀገራቺንን ሰላም ያርግልን

  • @jibriljb906
    @jibriljb906 Місяць тому

    Betasbuwan Ina yesawan Eman ayte magbat lelawun la Allah tawaw

  • @aishaabdullah8346
    @aishaabdullah8346 Місяць тому +10

    ይህን ቪድወ እያለቀስኩ ነው ያየሁት ቤተሠቦቻችሁ አልናፈቋችሁም ወይ ስትል 🥺ሲቀጥል ዴግሞ የመዳም ቅመሞች ኑሮ እዴት ይዟችኋል ስትል 🥺12ሽ ድረሀም ይዘው አልሰጠኝ አሉ ሀገርቤትም የሠራሁትም ቤት ፈረሰ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ 💦💧💧💧

    • @sara-ip8db2do5d
      @sara-ip8db2do5d Місяць тому +3

      😢😢😢😢 የኔ ዉድ አብሽሪ አላህ ካቺ ይሁን

    • @Pnice-uq3gs
      @Pnice-uq3gs Місяць тому +3

      ያረብአህይገዝሽ

    • @aishaabdullah8346
      @aishaabdullah8346 Місяць тому

      @sara-ip8db2do5d አሏህ ያበሽርሽ ማማ

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 Місяць тому +1

      አብሽሪ ውዴ ማነው ግን ለበላሽ መርዝ ይብሉ ኧረ አትስጡ ብር በቃ ተው አሁን የኔን ልገራችሁ ዘመድናቸው አንዱ 30ሺ ብር ሰጠሁት ከሚስቱጋ ከሚጣላ ብዬ ሰላም ለማውረድ ከዛሳ ብሎክ አድርጎ ዘጋኝ🤣ሌላኛዋ 10ሺ በጣም ቸገረኝ ብላ ወር በደረሰ ቁጥር ጨቅጭቃኝ ነው ከዛ በላይ ነበር የፈለገችው እኔም የዋዛ አይደለሁም ለኝም ብዬ ግን በቃ ዘጋችኝ 🤣😁የምር ሳስባቸው ያስቁኛል ውዴ

    • @sara-ip8db2do5d
      @sara-ip8db2do5d Місяць тому

      @qtrdoh2067 7 አመቴ አረብ ሀገር ግን ለማንም አበደሬ ለማንም አብለቼ አላዉቅ ከቤት እሰቦቼ ዉጭ ግን በሬ የት እደሚገባ አላዉቅም😔😔
      ብቻ አልህምዱሊላህ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Місяць тому

    ተቀሽቦ አይታይ እስኪያገኙ ማር ካገኙ በኋላ ተቃራኒ ሆ አላህ ይምረጠው

  • @Jcjfhhcjf
    @Jcjfhhcjf Місяць тому

    وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

  • @ኢላሀምኢላሀም
    @ኢላሀምኢላሀም Місяць тому

    ከባድነው ብታ አልሃምዱሊላህ

  • @nefisasemane
    @nefisasemane Місяць тому

    አላህ ዋሀድ ያለው አንድ አላህ ብቻ ነው አላለም ክክክክክክክክ

  • @fatumabintislam9064
    @fatumabintislam9064 Місяць тому

    Mee nuu dhiisii kamaal waay.ee maatii wollaah osoo gubaan nama fakkaanu yaanii haadhafi abbaa kenaa waan nuu keessaa jiruu rabbumaatu beekkaa namuu waan haadhafi abbaa ofii yomaa irraa/ biraa fagaatan beekkaan😢😢😢 yaa jiruu biyyaa hormaa 😢😢😢

  • @የሷልሕ.ሸጋ.እናት
    @የሷልሕ.ሸጋ.እናት Місяць тому

    እኛስ በሰው ሀገር እህህህህ💦💦

  • @فاطمه-ق7س3ت
    @فاطمه-ق7س3ت Місяць тому

    ሥ፤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mkmop
    @Mkmop Місяць тому

    ❤❤❤👍👍

  • @HhFh-m8x
    @HhFh-m8x Місяць тому

    👍👍👍👍👍

  • @Alhamdulilah37
    @Alhamdulilah37 Місяць тому

    Alhamdulilah ❤

  • @ፍቅርለህዝቤ
    @ፍቅርለህዝቤ Місяць тому

    ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይሁን እንኳን ደሥ አላች ኢትየጵያውያኖች በተለይ ደሞ ለኦሮሞ ና ለወለጋ አካባባ ህዝቦች ደሥታችሁን ማየት ናፍቆናል

  • @FatumaSeid-d7m
    @FatumaSeid-d7m Місяць тому

    ሠላምከሌለጓታናሞነውግንአላህሢያበጅነውመጠናናትግንትክክልአይደለምከፈለገችውነታውንደብቀውበሗላነውጉዱየሚመጣዉጉድናመገራየሚመጣውከሥተበሗላነውየሚመጣው

  • @HhFh-m8x
    @HhFh-m8x Місяць тому

    👍👍👍👍

  • @HuzeyifahJemal
    @HuzeyifahJemal Місяць тому

    ምስኪን ቄሱ በቃ እሚሰሩትን አጡ ስለሙ ቀጥ ወዳለው መንገድ ኑ ክፍት ነው አልሀምዱሊላህ መርጠህ ቀጥ ያለውን መንገድ ስለመራኸኝ ያረቢ ለከልሀምድ

  • @ssaa-er6rk
    @ssaa-er6rk Місяць тому

    ኧረ ወይኔ ነክሸ አላለም 🙆‍♀️

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ስት ህዝብ ከተፈጀ በሀላ ቢሆንም እኳን እርቅ ወረደ ይቀጥል መታረቁ ከፋኖምጋ ይቀጥል

  • @Amjedo7xox
    @Amjedo7xox Місяць тому

    ፍንፍኔ❤❤❤ነው።

  • @AsyaAdam-s8k
    @AsyaAdam-s8k Місяць тому

    الحمد لله رب العالمين انت شلونك امين يا رب امين يا رب نحن كمان يا حبيبي بنحبك كثير❤❤❤❤ انت كمان الله يعافيك الله يرزقك الله يعطيك ايمان يا ربي ذريتي الصالح❤

  • @jaspertom9527
    @jaspertom9527 Місяць тому

    “ኢየሱስ ቀኝ ጉንጭህን ለመታህ ግራህን አዙርለት” ሲል ይገርመኝ ነበር! በእስራኤል ባሕል ግን ቀኝ ጉንጭ መምታት (“ተም-ተም ማድረግ”) የንቀት ምልት እንጂ በጥፊ ማጮል አደለም! ጥሩ እስከሰራህ ድረስ ደጋግመው ቢንቁህ ክብር እንጂ ውርደት አይደለም ሲለን ነው! ለነገሩ ቀኝ-ጉንጭ መምታት ያስቸግራል፤ ግራኝ ካልሆንክ በቀር ቀኝ-ጉንጭን ለማጮል እጅህን ከነ ክርንህ ማዞር አለብህ! አባባሉ ትውፊታዊ እንጂ በጥፊ ማጮል አይደለም! ለምሳሌ “ሃብታም መንግስተ-ሰማይ ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢያልፍ ይቀላል” ሲል፣ ልብስ-መስፊያ መርፌ ማለቱ አደለም! እስራኤል ውስጥ “የመርፌ-ቀዳዳ” የምትባል ትንሽ በር ነበረች! ከተማው ዙሪያውን (እንደ “ጀጎል-ግንብ”) ታጥሮ ስለሚዘጋ የመሸበት ነዋሪ የሚገባው በመርፌ-ቀዳዳ-በር ነበር! እኛ አገር “ስርቆሽ በር” ይሏታል! ድሮ ሽሮ-ሜዳ የኤክስፖ ግቢ ስርቆሽ በር ነበረው! ገባችሁ አይደል! የኢየሱስ ትምሕርት በምሳሌና በነባራዊ-ሁኔታ ጭምር የተቃኘ እንጂ ፈሩን የሳተ አልነበረም ለማለት ነው! በረካ ሁኑ!

  • @KiyayeKiyaye-u6g
    @KiyayeKiyaye-u6g Місяць тому

    የመዳም ቅመሞች መች ነው የምንነቃው እረ ከቤተሰባቹ ውጪ ብር አትላኩ ያአላህ እስቲ መሸወድ ብቻ ሳይሆን ልብ እንግዛ በተለይ ኦላይን ገለመሌ በይመኖት ሽፍን የሚመጡትን በብሎክ እናጠናግር

  • @MemaJam-b3j
    @MemaJam-b3j Місяць тому

    አሚን ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sara-ip8db2do5d
    @sara-ip8db2do5d Місяць тому +1

    ወላሂ ልጆቼ ናፈቁኝ😢

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 Місяць тому

      ታድለሽ አላህ ያሳድግልሽ ውዴ አቺንቺ ታድለሻል እኛ አለን አይደል ቆሞ ቀር 😂 ዱአ አርጊልን ውዴ ለናተ ዘነበላችሁ ለኛም ያካፋልን

  • @HalfiyaaSamuu
    @HalfiyaaSamuu Місяць тому

    i miss my ❤mum 😢😢😢

  • @زينةالقحطاني-ط1ف
    @زينةالقحطاني-ط1ف Місяць тому

    ግን አዳነች አቤቤ ነዉአብባ የምትባለዉሴት ምንድናት ማናት የማያቁትን መጠየቅ ነዉርአይደለም አይደል.

  • @የሷልሕ.ሸጋ.እናት
    @የሷልሕ.ሸጋ.እናት Місяць тому

    አቦ ተወን በድህነቴ አገራ ብኖር ይሻለኝ ነበር
    ለዝች ዱኒያ ተንገብገብኩላት
    ትቻት ለምሄደው ተጨናንቅኩላት
    እህህህህ አይ ዱኒያ💦

  • @روضة-س9غ
    @روضة-س9غ Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Samera-n1s
    @Samera-n1s Місяць тому

    ክክክክክክ,ከማል,ትዳር,እደጦር,ፈራህ,ለማንኛዉም ልጁ,ያለዉ,ትክክል ነዉ

  • @AsyaAdam-s8k
    @AsyaAdam-s8k Місяць тому

    እውነት😂 ይከብዳል ታዲያ ምን ይሻላል😂

  • @Amjedo7xox
    @Amjedo7xox Місяць тому

    እናሊለ እናእሌረጀው😂😂😂😂

  • @lifeis147
    @lifeis147 Місяць тому

    Zad Media, ከሙስሊም ሴት ሚዲያ ላይ ወጥታ ዲን ማስተማር ወይ ከ አጅነቢ ወንድ ጋር መነጋገር ዲኑ ይፈቅድላታል ወይ ???

  • @Indiyya-b4c
    @Indiyya-b4c Місяць тому

    Amiiiiiiiin🤲

  • @NuriuFatuma
    @NuriuFatuma Місяць тому

    😢😢😢

  • @mekiayAhmed
    @mekiayAhmed Місяць тому +1

    ❤🍀💕💕💕💙💚💛💞💜❤️

  • @SultanSalamo-vs4kn
    @SultanSalamo-vs4kn Місяць тому

    እኔ ልምራጥልህ

  • @مرضيالنمشان
    @مرضيالنمشان Місяць тому

    አረብኛ ምችል መስሎኝ ነበር ያጀማአ አረብኛ እኔ ነኝ ያልቻልኩት ወይስ? እሳቸው 👀🤔

    • @ፍቅርለህዝቤ
      @ፍቅርለህዝቤ Місяць тому

      አረ እኔ እራሡ አልገባኝም አላህ እሚለው ብቻ ትንሽ

  • @Amjedo7xox
    @Amjedo7xox Місяць тому +1

    ወንድ ብቻ ሳይሆን ለሴቾች ይመከርል

    • @HdHd-i2g
      @HdHd-i2g Місяць тому

      ሳህ ክክክ ነክሼ አላለ ከማል😅

  • @ShaharaShahara-es2dk
    @ShaharaShahara-es2dk Місяць тому

    dolar yelela dubaye mini yrgli woyem dolarm chimir asgbu ina emxleni😂😂😂😂

  • @MudasirJemal-j8k
    @MudasirJemal-j8k Місяць тому

    Zedo banabiyyuu sunna naw s a w

  • @FgGg-fv9bf
    @FgGg-fv9bf Місяць тому

    አ አ

  • @fatumabintislam9064
    @fatumabintislam9064 Місяць тому

    Ws wr wb haadha laallii intaala fudhii jedhaa oromoon kanaafuu taa midiiyaa irraa osoo hin tannee taa sarii samaaratti beektuu fudhii

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 Місяць тому

    ያጀማአ አታስታውሱም ከአመት በፊት እናቱ የገደለ እዚው ኢትዮ በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ቆራርጦ የገደለው እሱም የሞት ፍርድ ተፈርዶበታል ቢላል ቲቪ ላይ ነበር የቀረበው

  • @AyMerheba
    @AyMerheba Місяць тому

    Kkkkk🎉k❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Quranapptae
    @Quranapptae Місяць тому +1

    አንተ አልገባህም እንዴ ሷሊህየሆ ነቺውን ዲን ያላት አግባ እስር ቤት አትሆንብህም

  • @Amjedo7xox
    @Amjedo7xox Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TaubahBack
    @TaubahBack Місяць тому

    Enam wasa abera mebalie lije 7000 derham Belton kere dubaye new yesw hake esate new allahe feru

  • @IndiyaKasim-u2l
    @IndiyaKasim-u2l Місяць тому

    Abshiir bro tider ke Allah new du’a bicha adrig

  • @qamarmohammed9230
    @qamarmohammed9230 Місяць тому

    Ere mashqabet

  • @JafarJamal-s3n
    @JafarJamal-s3n Місяць тому

    Dhashala

  • @AsyaAdam-s8k
    @AsyaAdam-s8k Місяць тому

    ቀጥ ያለውን መንገድ ቄሱ ያለው ማለት ነው የተዘበራርቀን መብቱ አይደለም😂😂😂 الحمد لله الحمد الله اسم اسم شيطان يعني مسيحي😮😮😂😂😂😂😂

  • @asmaahusenethiopia9342
    @asmaahusenethiopia9342 Місяць тому

    Memerex Yemiichilew Allahin yemiiferawun Diin Yallatiin mirex Resullim Din yallatin inditimerxu new yazezut

  • @KimiaYoussouf
    @KimiaYoussouf Місяць тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @MD-ym5jm
    @MD-ym5jm Місяць тому

    Choose a wife with a good Islamic knowledge

  • @AbCd-hf2d
    @AbCd-hf2d Місяць тому

    ደሞኮ ሙስሊም ሆነው ሲያጭበረብሩ ነው ሚያናድዱኝ

  • @HamnetSebir
    @HamnetSebir Місяць тому

    ምነዉ አነተ ልጅተረጋጋ

  • @HuzeyifahJemal
    @HuzeyifahJemal Місяць тому

    ከማል እረ አንተሰው እድሜ ቁሞ አይጠብቅም እ ስትመርጥ ስትመርጥ ሽበት እንዳታወጣ እስካሁን ቢያንስ 25 አመት አይሆንህም 2 መውለድ ነበረብህ በሸሪዓው ሚዛን ለክተህ ማግባት ነው አንተ ሀላፊነትህን ተወተህ ፍቅር ከሰጠሀት ሴትልጅ ወላሂ ፍቅር ናት ቤትህን እንድትናፍቅ ነው እምታደርግህ በተቃራኒው ከሆነደሞ ያው እንደምታወሩት ይሆናል እኔ ለራሴ እንደዛነኝ ክክክክ ውሼት እሚባለው ወንዶችጋ ብዙግዜ አይጠፋም ከተዋሼሁ ያው ነው ይሄደሞ ያለነው ግጭት ሁሌፍቅር ካሰብክ የዋህነህ ፍቅር እንዳለሁሉ ፀብም አለ ብቻ ይዳርን የመሰለ መሰተሪያየለም እንደኔ አግባ መምረጡ አይከፋም ላንተም ጥሩ ሚስት ስትወልድላት ደሞ ለልጆቿ ጥሩእናት እምቶን መሆኗ አይከፋም እ ግን እንዲህ እያልክ ግዜ አትግደል አግባ እኔ ለራሴ ልጆቼን ሳስብ ሁሌም በደስታ እሞላለሁ አልሀምዱሊላህ በምን መጡ በማግባቴ አልሀምዱሊላህ

  • @FatimaFatima-so6nq
    @FatimaFatima-so6nq Місяць тому

    kkkkkk

  • @AbuyeAbbas-d9o
    @AbuyeAbbas-d9o Місяць тому

    You need a woman she doesn't like money that your wife a woman like hasband not his money the one she pray to allha

  • @qamarmohammed9230
    @qamarmohammed9230 Місяць тому

    Ante be Allah bicha new mamen alebih

  • @Mohammad-p2w1p
    @Mohammad-p2w1p Місяць тому

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
    ኢናሊላሂ ወኢናሂ ወራጆን እናቱን አውዝቢላሂ አላህ ይጠብቀን ኡሚ ያላንቺ አያኑረን ከማል እኔ የናፈቀን እናቴ ናት

  • @SofiyaSofiya-ro5it
    @SofiyaSofiya-ro5it Місяць тому

    አሚንንንንን

  • @jaspertom9527
    @jaspertom9527 Місяць тому

    “ኢየሱስ ቀኝ ጉንጭህን ለመታህ ግራህን አዙርለት” ሲል ይገርመኝ ነበር! በእስራኤል ባሕል ግን ቀኝ ጉንጭ መምታት (“ተም-ተም ማድረግ”) የንቀት ምልት እንጂ በጥፊ ማጮል አደለም! ጥሩ እስከሰራህ ድረስ ደጋግመው ቢንቁህ ክብር እንጂ ውርደት አይደለም ሲለን ነው! ለነገሩ ቀኝ-ጉንጭ መምታት ያስቸግራል፤ ግራኝ ካልሆንክ በቀር ቀኝ-ጉንጭን ለማጮል እጅህን ከነ ክርንህ ማዞር አለብህ! አባባሉ ትውፊታዊ እንጂ በጥፊ ማጮል አይደለም! ለምሳሌ “ሃብታም መንግስተ-ሰማይ ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢያልፍ ይቀላል” ሲል፣ ልብስ-መስፊያ መርፌ ማለቱ አደለም! እስራኤል ውስጥ “የመርፌ-ቀዳዳ” የምትባል ትንሽ በር ነበረች! ከተማው ዙሪያውን (እንደ “ጀጎል-ግንብ”) ታጥሮ ስለሚዘጋ የመሸበት ነዋሪ የሚገባው በመርፌ-ቀዳዳ-በር ነበር! እኛ አገር “ስርቆሽ በር” ይሏታል! ድሮ ሽሮ-ሜዳ የኤክስፖ ግቢ ስርቆሽ በር ነበረው! ገባችሁ አይደል! የኢየሱስ ትምሕርት በምሳሌና በነባራዊ-ሁኔታ ጭምር የተቃኘ እንጂ ፈሩን የሳተ አልነበረም ለማለት ነው! በረካ ሁኑ!