ታላቁ መፅሀፈ ሄኖክ ለምን ከመፅሀፍ ቅዱስ እንዲወጣ ተደረገ ? | Ethiopia The Book Of Enoch

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 89

  • @chackylove5584
    @chackylove5584 5 років тому +9

    እህትሆይ ፥ ድምጽሽን ስሰማ በጣም ተደሰትኩ። አብሮሽ የሚሰራውስ ወንድም ደህና ነው? ሁለታችሁም አብራችሁ ስታወሩ ታስቁኛላችሁ፡፡
    በእውነት፥ በእውነት፥ ውይይታችሁንም፥ ሳቃችሁንም ናፈቅኩኝ፡፡
    አብራችሁ እንደገና ብታቀርቡ በጣም ደስ ይለኛል፥ አብሬም እስቃለሁ፡፡ :-)
    ይህኛውም መልክትሽ አስደሰተኝ ፥ ለዘመናችን ኢትዮጵያውያን በጣም አስፈላጊ ነውና፡፡
    እግዚአብሔር ከሁላችንም አሜን!!!

    • @jesusisthewaythetruththeli2106
      @jesusisthewaythetruththeli2106 5 років тому

      ልክ እንደ ቁርአን ሁሉ አጋንንት የጻፏቸው መጽሀፍት አሉ፡ ከ15ቱ አንደኛው መጽሀፈ ሄኖክ ነው፡፡ በመንፈስ ቅዱስ ሀይል የተጻፉት መጻህፍት ግን 66 የመጽሀፍ ቅዱስ መጻህፍት ናቸው፡፡ ማረጋገጫም አለን ለምሳሌ በአዲስ ኪዳን ኢየሱስም ሆነ ሀዋርያቱ አንድም ቦታ ስለነኚህ መጻህፍት ምስክርነትን አይሰጡም ጠቅሰውም አላስተማሩም፡፡ ይህም ያልሆነው የእግዚአብሄር ቃል ስላልሆነ ነው፡፡ ሌላው አስማታዊ ባህሪ አላቸው ይህም ሰውን ከእግዚአብሄር ብቻ አዳኝነት ይለያሉ፡፡ ……..

  • @الزين-س6ض
    @الزين-س6ض 4 роки тому +5

    እህታችን እድሜና ጤና ይስጥሽ በርቺ። ጥሩ ነው

  • @yohannsemengesha5803
    @yohannsemengesha5803 Рік тому

    ተባረኪ እረጅም እድሜን ከ ጤና ጋር ፈጣሪ ልዑል እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @ሃገረትግራይዓዲቶምጀጋኑ

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    እህቴ እረጅም ዕድሜ ና ጤና
    ይስጥሺ …ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ
    ይሰውረን እንደ ስራችን
    ሳይሆን እንደ ቸርነቱ የምህረት
    አባት ነውና

  • @enochenoch524
    @enochenoch524 5 років тому +29

    እህታችን ጊዜሽን ወስደሽ ይሄን እውቀት ያዘለ ትምህርት ስለ አስተማርሽኝ የሄኖክ አምላክ እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛልሽ: :
    እንደ ኢትዮጵያዊነት ይህን የመሰለ ታሪክ ይዘን ወገኔን እንስማማ እባካችሁ *ስምንተኛው ሺ* እንደ ቀልድ አትዩት: በአሜሪካ ላይ የሚካሄዱ ነገርሮች ሁሉ እህታችን እንደተናገረችው እየተፈፀመ መሆኑ ምንም ጥርጥር የለኝም ጋብቻቸው, ምግባቸው, በህላቸው, ሁሉም ነገር በሰይጣን ሐሳብ አና ሥራ ተበርዟል: :
    *Axum tube*👍

    • @chackylove5584
      @chackylove5584 5 років тому +1

      enoch enoch I agree!

    • @freedom3058
      @freedom3058 5 років тому

      Wushet new metshefahu ale fetari selalefekde new eskahun yaletetekemnbet yedro abatoch endyt endzi ayent metshafe asalefwu yeaetalu
      Yehe hulu teret metsefafi kedusen eykenanesu end Protestant lemhon new internet lay yalwu hulu ewunt aydelm yehin mechim atersa or atersu

    • @jesusisthewaythetruththeli2106
      @jesusisthewaythetruththeli2106 5 років тому

      ልክ እንደ ቁርአን ሁሉ አጋንንት የጻፏቸው መጽሀፍት አሉ፡ ከ15ቱ አንደኛው መጽሀፈ ሄኖክ ነው፡፡ በመንፈስ ቅዱስ ሀይል የተጻፉት መጻህፍት ግን 66 የመጽሀፍ ቅዱስ መጻህፍት ናቸው፡፡ ማረጋገጫም አለን ለምሳሌ በአዲስ ኪዳን ኢየሱስም ሆነ ሀዋርያቱ አንድም ቦታ ስለነኚህ መጻህፍት ምስክርነትን አይሰጡም ጠቅሰውም አላስተማሩም፡፡ ይህም ያልሆነው የእግዚአብሄር ቃል ስላልሆነ ነው፡፡ ሌላው አስማታዊ ባህሪ አላቸው ይህም ሰውን ከእግዚአብሄር ብቻ አዳኝነት ይለያሉ፡፡ ……..

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 5 років тому +29

    የእግዚአብሔር ቃል መቼውንም አይጠፋም ይህን መፃፍ ለምን ወሰዱት? እግዚአብሔር አይሳሳት እሱ አለው ምክንያት ።
    እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ተሳስቶ ወይም ሀያላን ኢትዮጵያን ሊጎዱ ብለው የሚያደርጉት ሁሉ እግዚአብሔር ችላ ሚል እዳይመሰለን የሱን ስራ ጥበብ ማንም አያቅም ሳይንሰ በሉት ጥቆላ ማንም ማንም የሱን አሰራር ሚያቅ የለም እንታገሰ ትእግስት ካለን የኢትዮጵያን መጨረሻ እናያለን ግን አንቸኩል በፆም ፀሎት እንትጋ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር መርጧታል በምን መልኩ እዴት ገለመሌ እያልን አንበጥበጥ ብቻ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አጥብቀን እንያዝ ቀሪውን ለእግዚአብሔር እንተው እላለሁ።

    • @እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ
      @እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ 5 років тому

      በጣም

    • @woendsenfikadu8784
      @woendsenfikadu8784 5 років тому

      መደምደሚያ በቀለ
      Amen

    • @jesusisthewaythetruththeli2106
      @jesusisthewaythetruththeli2106 5 років тому

      ልክ እንደ ቁርአን ሁሉ አጋንንት የጻፏቸው መጽሀፍት አሉ፡ ከ15ቱ አንደኛው መጽሀፈ ሄኖክ ነው፡፡ በመንፈስ ቅዱስ ሀይል የተጻፉት መጻህፍት ግን 66 የመጽሀፍ ቅዱስ መጻህፍት ናቸው፡፡ ማረጋገጫም አለን ለምሳሌ በአዲስ ኪዳን ኢየሱስም ሆነ ሀዋርያቱ አንድም ቦታ ስለነኚህ መጻህፍት ምስክርነትን አይሰጡም ጠቅሰውም አላስተማሩም፡፡ ይህም ያልሆነው የእግዚአብሄር ቃል ስላልሆነ ነው፡፡ ሌላው አስማታዊ ባህሪ አላቸው ይህም ሰውን ከእግዚአብሄር ብቻ አዳኝነት ይለያሉ፡፡ ……..

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 5 років тому

    ተዋህዶ ቡዙ የምደነቅ ነገራት አላት ክብር ምስጋና ለጌታችን ይሁን በጣም እናመሰግናለን

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb 11 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን:: ፈጣሪ በቸርነቱ ይማረን::

  • @haymanotadamu4195
    @haymanotadamu4195 5 років тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Mahder-y6k
    @Mahder-y6k Рік тому

    እናመሰግናለን እህታችን ያበርታችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏👌👌

  • @tigistwoldemichael1425
    @tigistwoldemichael1425 5 років тому +7

    Tikikile Tebareki yekdus Henok bereket kehulachin gar yihun Amen Amen Amen 💚💛❤

  • @rachelsaran8526
    @rachelsaran8526 3 роки тому

    Bravo👏🏾👏🏾👏🏾 hullum yemetyew ewnet new 🙏🏾💕 keep up the great work on waking people 🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
    @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 5 років тому +6

    በጣም ከልብ እናመሰግናለን

  • @አይናለምታመነ
    @አይናለምታመነ 5 років тому

    እህቴ ቃለህይወትን ያሰማን መፅሀፍ ቅዱስን ማጥፋት አይቻልም ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቃል ስለሆነ

  • @abrhamlinika4061
    @abrhamlinika4061 3 роки тому

    እንዲወጣ ከተደረገ የእግዚአብሔር ቃል መሆኑ ይቀራል ምክንያቱም የእግዚአብሔር ጥበቃ ለምን አልተደረገም የሚሰረቅ የእግዚያብሔር ቃል አለ

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 4 роки тому

    Thank you

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 4 роки тому

    እናመስግን አለን እህት እንዳች አይነት አስተዋይ ሴትን ያብዛልን።

  • @shdh7287
    @shdh7287 5 років тому +1

    Ehitachine tebareki tsegawune yabezalishi

  • @fasilgselase2735
    @fasilgselase2735 5 років тому +1

    ቃለ ሂወቱ ያሰማልን እህቴ

  • @woendsenfikadu8784
    @woendsenfikadu8784 5 років тому +1

    AMEN AMEN AMEN

  • @abanonberhane4770
    @abanonberhane4770 5 років тому

    Qale hiwet yasemaln amen amen amen

  • @የራማኪዳነምህረት
    @የራማኪዳነምህረት 5 років тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሳማልን እህታችን

    • @jesusisthewaythetruththeli2106
      @jesusisthewaythetruththeli2106 5 років тому

      ልክ እንደ ቁርአን ሁሉ አጋንንት የጻፏቸው መጽሀፍት አሉ፡ ከ15ቱ አንደኛው መጽሀፈ ሄኖክ ነው፡፡ በመንፈስ ቅዱስ ሀይል የተጻፉት መጻህፍት ግን 66 የመጽሀፍ ቅዱስ መጻህፍት ናቸው፡፡ ማረጋገጫም አለን ለምሳሌ በአዲስ ኪዳን ኢየሱስም ሆነ ሀዋርያቱ አንድም ቦታ ስለነኚህ መጻህፍት ምስክርነትን አይሰጡም ጠቅሰውም አላስተማሩም፡፡ ይህም ያልሆነው የእግዚአብሄር ቃል ስላልሆነ ነው፡፡ ሌላው አስማታዊ ባህሪ አላቸው ይህም ሰውን ከእግዚአብሄር ብቻ አዳኝነት ይለያሉ፡፡ ……..

  • @ወለተአማኒኤል
    @ወለተአማኒኤል 5 років тому +2

    ቃለሂወት ያሰማለን እህታችን እውነት ነው ይህን ለማጥፋት ነው የተነሱ እህትወች እና ወንድሞች እሂን መፅሐፍ ሔኖክን አንቡ የእግዚአብሔር ልጅኦቸ ለሰው የማይችል ለእግዚአብሔር ይቻላል

    • @ጠብቀውይልቃል
      @ጠብቀውይልቃል 5 років тому

      መፅሐፈ ሔኖክን አጣሑ ጠቁሙኝ

    • @jesusisthewaythetruththeli2106
      @jesusisthewaythetruththeli2106 5 років тому

      ተጠንቀቁ!!!!! ሊበክልዋችሁ ነውና፡፡ ለነገሩ አሁንም ተበክላችኋል፡፡ ግን ሌላውን አማኝ ክርስቲያን አትበክሉ፡፡ በተለይ መጽሀፈ ሄኖክ አስማታዊ ነው ወገኖች

  • @ጥቁርሰው-ደ8ቐ
    @ጥቁርሰው-ደ8ቐ 5 років тому +21

    እውነት ነው! ይሄ ቴክኖሎጂ: የተባለ ነገር የሰይጣን ነው: ያለ ገንዘብ አገልግሎት አይሰጥም:: መፅሓፈ ሄኖክን ለማንበብ ተነሳሳሁ!

    • @jesusisthewaythetruththeli2106
      @jesusisthewaythetruththeli2106 5 років тому

      ልክ እንደ ቁርአን ሁሉ አጋንንት የጻፏቸው መጽሀፍት አሉ፡ ከ15ቱ አንደኛው መጽሀፈ ሄኖክ ነው፡፡ በመንፈስ ቅዱስ ሀይል የተጻፉት መጻህፍት ግን 66 የመጽሀፍ ቅዱስ መጻህፍት ናቸው፡፡ ማረጋገጫም አለን ለምሳሌ በአዲስ ኪዳን ኢየሱስም ሆነ ሀዋርያቱ አንድም ቦታ ስለነኚህ መጻህፍት ምስክርነትን አይሰጡም ጠቅሰውም አላስተማሩም፡፡ ይህም ያልሆነው የእግዚአብሄር ቃል ስላልሆነ ነው፡፡ ሌላው አስማታዊ ባህሪ አላቸው ይህም ሰውን ከእግዚአብሄር ብቻ አዳኝነት ይለያሉ፡፡ ……..

  • @ermitekle8689
    @ermitekle8689 3 роки тому

    አቀራረብሽ በጣም ምርጥ ነው ሌላም ሲቀርብ አንቺ አቅርቢ

  • @ሰላምየድንግልማርያም-ኸ6ጸ

    ትምህርታቹ ጥሩ ነው ግን ለምንድነው በሰመአብ ብላቹ የማትጀምሩት ?

  • @blentadele7638
    @blentadele7638 5 років тому +1

    Pls pls where can I fine this book?

  • @amenromiamenromi371
    @amenromiamenromi371 5 років тому

    Amen Amen Amen👐👐👐

  • @mellionmekonnene9278
    @mellionmekonnene9278 5 років тому +3

    Nice

  • @ጎይቶኦምበርሀ
    @ጎይቶኦምበርሀ 5 років тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @selamDebebe-xj5nu
    @selamDebebe-xj5nu 5 років тому

    Kale hywet yasemalun

  • @berheabrha4918
    @berheabrha4918 5 років тому

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን !!!

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 5 років тому

    Axum Tube / አክሱም ቲዩብ I have a question, kayen keman welede?????????

  • @mm-wm3jd
    @mm-wm3jd 4 роки тому +1

    Enoch is Prophet IDRIS in Islam and he is the first human to use the pen for writing. He finally ascended to the fourth heaven.

  • @leulberhanu6687
    @leulberhanu6687 5 років тому +5

    አሁን በእኛ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያለው መፅሀፈ ሔኖክ የተሟላ ነው ማለት ይቻላል ወይስ የተበረዘ?

  • @anduandu9880
    @anduandu9880 5 років тому +2

    ቀጥሉበት

    • @jesusisthewaythetruththeli2106
      @jesusisthewaythetruththeli2106 5 років тому

      ልክ እንደ ቁርአን ሁሉ አጋንንት የጻፏቸው መጽሀፍት አሉ፡ ከ15ቱ አንደኛው መጽሀፈ ሄኖክ ነው፡፡ በመንፈስ ቅዱስ ሀይል የተጻፉት መጻህፍት ግን 66 የመጽሀፍ ቅዱስ መጻህፍት ናቸው፡፡ ማረጋገጫም አለን ለምሳሌ በአዲስ ኪዳን ኢየሱስም ሆነ ሀዋርያቱ አንድም ቦታ ስለነኚህ መጻህፍት ምስክርነትን አይሰጡም ጠቅሰውም አላስተማሩም፡፡ ይህም ያልሆነው የእግዚአብሄር ቃል ስላልሆነ ነው፡፡ ሌላው አስማታዊ ባህሪ አላቸው ይህም ሰውን ከእግዚአብሄር ብቻ አዳኝነት ይለያሉ፡፡ ……..

  • @gebrutube7524
    @gebrutube7524 4 роки тому +1

    መጽሐፍ ሄኖክ አልተሰረቀም የሚሉም አሉ። ኮፒ ነው የተወሰደው። በኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ ገዳማት አለ ይባላል። እዚህ ላይ እህቴ ምን ትያለሽ።

    • @sutuaelsutuael2520
      @sutuaelsutuael2520 4 роки тому

      Tekekel new copy new lewesdut yemechelut b/c ensu weseden yemilut kefele zemen real book agenutum our father betam beletoch nachew enkuwan book ketemam sewerewal

  • @mmmarketing5683
    @mmmarketing5683 4 роки тому +1

    wishetam raiy yohannes ale aydlem endi kedadawoch

  • @ትንሳኤዘኢትዮጵያ-ዠ7ኘ
    @ትንሳኤዘኢትዮጵያ-ዠ7ኘ 5 років тому +9

    በቃ ይሄ ብቻ ነው ማብራሪያቹ እኔ ልቀጥልላቹ ከሚመጣው መዓት ለመትረፍ በ ነብዪ ሄኖክ ዘመን አቆጣጠር መቁጠር መጀመር አለባቹ የድህነት ምስጢሩ የሄ ነው ።
    ዛሬ በነብዩ ሄኖክ ኣቆጣጠር እሁድ ነው ።

    • @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
      @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ 5 років тому

      እግዚአብሔር ይርዳን በመፀሐፈ ሄኖክ አቆጣጠር እንድንቆጥር

    • @jesusisthewaythetruththeli2106
      @jesusisthewaythetruththeli2106 5 років тому

      ተጠንቀቁ!!!!! ሊበክልዋችሁ ነውና፡፡ ለነገሩ አሁንም ተበክላችኋል፡፡ ግን ሌላውን አማኝ ክርስቲያን አትበክሉ፡፡ በተለይ መጽሀፈ ሄኖክ አስማታዊ ነው ወገኖች

  • @UuUu-gc5lo
    @UuUu-gc5lo 4 роки тому

    እህቴ ለዚህም ነው ዘመዶቼ የክርስትና መፅሃፍ ትክክለኛ የለም የተቀነሰና የተበረዘ ነው ያሉት ።እውነታቸውን መሆኑን መሰከርሽልን

  • @anneethiopiazewedu9660
    @anneethiopiazewedu9660 5 років тому

    ለምን እንደገባ መጀመሪያ ልናውቅ ይገባል!!

  • @jesusisthewaythetruththeli2106
    @jesusisthewaythetruththeli2106 5 років тому

    በተለይ መጽሀፈ ሄኖክ አስማታዊ ነው ወገኖች

  • @ሐኒሐኒ-ቈ6ፈ
    @ሐኒሐኒ-ቈ6ፈ 5 років тому +4

    በሚገባገልፀሺዋልአመሠግናለሁ

    • @jesusisthewaythetruththeli2106
      @jesusisthewaythetruththeli2106 5 років тому

      ተጠንቀቁ!!!!! ሊበክልዋችሁ ነውና፡፡ ለነገሩ አሁንም ተበክላችኋል፡፡ ግን ሌላውን አማኝ ክርስቲያን አትበክሉ፡፡ በተለይ መጽሀፈ ሄኖክ አስማታዊ ነው ወገኖች

  • @TG-fg1rf
    @TG-fg1rf 5 років тому

    Eate Egzyber edmena tena yesteshe true temerte noue yestemareshe

  • @yohannsemengesha5803
    @yohannsemengesha5803 Рік тому

    እነ አዛዝኤልን ነው ሔኖክ በ ቅድሚያ ያጋላጠው

  • @henokadamu8027
    @henokadamu8027 4 роки тому +1

    መጽሐፈ ሔኖክ ለመመለስ መንግስት ምንእያደረገ ነው? በሌላ በኩል መጽሐፉ ኮፒዉ

  • @freedom3058
    @freedom3058 5 років тому +1

    The original book is still in Ethiopia they only take the copy one if not believe my word watch memher dr. Zebene lema leactur

  • @edentrfe1255
    @edentrfe1255 2 роки тому

    Kezi hulu yemiyadn getachn Eyesus christos endehone labesrachu ewedalew.

  • @tigbihonegn9112
    @tigbihonegn9112 5 років тому +1

    Sele metsehafe kidsu setawori tekese metekese alebeshe! New yetetsafeleshen new metanebewu?

  • @masaharuando9986
    @masaharuando9986 5 років тому

    qalehiwotn yesamalen lihul EGIZAHABER betem esb kinke new ye EGIZAHABER siraw.

  • @kikibelik6312
    @kikibelik6312 2 роки тому

    Ignorance is a bliss!!! 🇪🇹 🇪🇷

  • @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
    @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 5 років тому +1

    Egezeyabeheri yebirkeshi

  • @jerusalemgetu7076
    @jerusalemgetu7076 2 роки тому

    temeiese weys altemelesem be youtub sriln ebaksh yetewahdo lijoch tebabren enasmelsew ebakachu yetewahdo kiris siwesed zme blen anyachew

  • @esfaneshyedengelmaryamljea1909
    @esfaneshyedengelmaryamljea1909 5 років тому

    Egzabhare tegawen abzto yestshe

  • @sutuaelsutuael2520
    @sutuaelsutuael2520 4 роки тому

    Ena melsh 81 lay eko ale meacha awetut and demo 81 yalew metshafe hanok teberzuwal new metiyew ena orthodox yeteberze mesthafe kidsu yelenem.
    Endzi aynet astesaseb yalachew azenkulachew ethiopia orthodox 81 lay kale bekal ale endegenam demo alteberzum

  • @LgG-sd6om
    @LgG-sd6om 4 роки тому

    Silezih abatochachin yewedekutin melakit tibeb yaltetekemubet hatiyat new bilew yihon?
    Yetelakutis melaikitat lesew tibeb endiyastemiru keneber
    Ensu lesew yastemarut tibeb demo hatyat mehonu algeba bilognal .
    Ensosila megibat,kul mekual mekendeb tifir kelem hatyat new yibalal
    Tadia shimenam yeshekila sira yebrtabiret sira ye technology witetoch computer ye typewriter ,camera,yenesaselut negeroch hatyat nachew malet new? Endihis kehone lesew lij libis melbesu kemeshemen sira gar ketigna ginuginet silakew hatiyat new melet new?
    Esti yihin guday yehaymanot abataoch min yilunal ......bitigabizulin tiru new ameseginalew.

  • @henokyene1879
    @henokyene1879 5 років тому +1

    metsehafe henok ke yet nw magagnew

  • @tubeb7035
    @tubeb7035 5 років тому

    Yihan metsaf manebeb feleku gen feraw

  • @gannathachem4506
    @gannathachem4506 5 років тому

    Ehethoey eny mlsen semy bakel slalenew

  • @jesusisthewaythetruththeli2106
    @jesusisthewaythetruththeli2106 5 років тому +1

    ልክ እንደ ቁርአን ሁሉ አጋንንት የጻፏቸው መጽሀፍት
    አሉ፡ ከ15ቱ አንደኛው መጽሀፈ ሄኖክ ነው፡፡ በመንፈስ ቅዱስ ሀይል የተጻፉት መጻህፍት ግን 66 የመጽሀፍ ቅዱስ መጻህፍት ናቸው፡፡
    ማረጋገጫም አለን ለምሳሌ በአዲስ ኪዳን ኢየሱስም ሆነ ሀዋርያቱ አንድም ቦታ ስለነኚህ መጻህፍት ምስክርነትን አይሰጡም ጠቅሰውም
    አላስተማሩም፡፡ ይህም ያልሆነው የእግዚአብሄር ቃል ስላልሆነ ነው፡፡ ሌላው አስማታዊ ባህሪ አላቸው ይህም ሰውን ከእግዚአብሄር ብቻ
    አዳኝነት ይለያሉ፡፡ ……..

  • @sentayehumekonnen296
    @sentayehumekonnen296 2 роки тому

    Abiy Ahmed the member of 666

  • @jesuit-w5p
    @jesuit-w5p 4 роки тому

    ዛሬ በእጃችን ላይ ያለው የሄኖክ መፅሀፍ ከአዳም ሰባተኛ የሆነው ሄኖክ የፃፈው አይደለም! ስህተትሽ ከዚህ የሚጀምር ነው! Pseudepigrapha ከሚባሉ የመፅሀፍት ዝርዝር ውስጥ የሚመደብ መፅሐፍ ነው! በሄኖክ ስም ሌላ ሰው የፃፈው መፅሐፍ!

  • @lizabellaloza3127
    @lizabellaloza3127 4 роки тому

    የሴይጣን ነው

  • @jesusisthewaythetruththeli2106
    @jesusisthewaythetruththeli2106 5 років тому

    ተጠንቀቁ!!!!! ሊበክልዋችሁ ነውና፡፡ ለነገሩ
    አሁንም ተበክላችኋል፡፡ ግን ሌላውን አማኝ ክርስቲያን አትበክሉ፡፡ በተለይ መጽሀፈ ሄኖክ አስማታዊ ነው ወገኖች

    • @Loo101k9-0
      @Loo101k9-0 2 роки тому

      You along with your asmat go to hell

  • @RealSamDon
    @RealSamDon 5 років тому

    Another missing piece of the house of cards.🤣