ሶሊ እና ሄራን ምስጋና አቅርበዋል፤ ዛሬ መግለጫ ሰጡ l Channel 7 Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • ቻናላችንን ስለጎበኙልን እናመሰግናለን፡፡ ተጨማሪ የመዝናኛ እና የመረጃ ቪዲዮዎች እንዳያመልጦት ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ!! ለቻናል 7 ሃሳብ አስተያየት ካላችሁ 0951707070 ላይ በቴሌግራም፤ በኢሞ፤ በዋትስአፕ፤ ልታደርሱን ትችላላችሁ፡፡
    Thank You for Visiting Our Channel! If You Want To Receive More Infotainment Videos Don't Forget To Subscribe To This Channel. Be close to information. Channel 7
    #Channel7
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 115

  • @rahelgetachew2013
    @rahelgetachew2013 Місяць тому +4

    አንቺ እድለኝ ጀግና ሴት ነሽ የልጆችሽን ብርሃን ይመልስልሽ አንቺንም ጥንካሬውን ያብዛልሽ አሁንም ጠንካራ እናት ነሽ ሁሉ ነገር ለበጎ ነው ፍፃሜውን ያሳምርልሽ በደስታ ወደሃገራችው ለመመለስ ያብቃችው አይዞችው እላለሁ እመቤቴ ትርዳችው

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 Місяць тому +16

    ድንግል ማርያም ወላዲት አምላክ ሀሳቤን አሳኪልኝ
    እነዚህ ያንችን ልጆች እነሶሊያ
    ሄጄ ለማዩት አብቂኝ የንጦጦዋ ማርያም

  • @zinashchichiso8784
    @zinashchichiso8784 Місяць тому +14

    ከዓለም አንደኛ ጀግና ጠንካራ ሴትነሽ በርቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebettadesse2574
    @emebettadesse2574 Місяць тому +3

    አያት ጣፎ አካባቢ የሚገኘው የአቡነ ሐራ ድንግል ገዳም ውስጥ አይንን የሚያበራ የዮርዳኖስ ፀበል አለና ከመሄዳችሁ በፊት ይህን ፀበል አስጠምቂያቸው ውድ እህቴ ትእግስት አምላከ ቅዱሳን ይርዳሽ

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw Місяць тому +7

    እድለኘ እናት ነሽ ፈጣሪ ይርዳሽ የሚገርሙ የሚደንቁ ልጆች ናቸዉ ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @geteneshshiferaw947
    @geteneshshiferaw947 Місяць тому +1

    ስለሁሉም ነገር ስለማይነገረው ሰጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሶሊና ሄራን ተባረኩልኝ

  • @user-os8fp2hw8b
    @user-os8fp2hw8b Місяць тому +7

    አንች ጀግና እናት ነሽ ማማ አላህ ጥንካሬውን ይጨምርልሽ አላህ ብርሃናችሁን ይመልስላችሁ

  • @EtHewan
    @EtHewan Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ

  • @hannaashenafi8659
    @hannaashenafi8659 Місяць тому +4

    የኔ ልበ ብርሀን እመቤቴ ታሳድጋቹ

  • @christianxhri4370
    @christianxhri4370 Місяць тому +5

    እግዚአብሔር ብርሃናቸውን ይመልስልሸ ልፋትሽን ይቁጠርልሸ ጀግና ነሸ እህቴ❤❤❤❤

  • @user-kv4ik6xh4g
    @user-kv4ik6xh4g Місяць тому +22

    እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን የስውሯ ማሪያም ሂዱ በነፃ ድህነት ፈውስ ይገኛል እሜን!!

  • @user-hz5uz3pn7p
    @user-hz5uz3pn7p Місяць тому +4

    አች ጀግና ጠካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Місяць тому +4

    እግዚአብሔር ከእነናቱ ይክበር ይመስገን በጣም ደስ ይላል የአለም ሁሉ ጀግና እናት ነሽ

  • @violinplayer8245
    @violinplayer8245 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤በጣም ነው የምከታታላቹ አላህ የልጆችህ ብርሀን,ይመልስልሽ ፈጣሪ ደግም አይሳፍረንም

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 Місяць тому +5

    እግዚአብሔር አምላክ ያሳድጋችሁ በግርማ መጎሱ ደግሞ አይናቹ በርቶ ያሳየኝ የኔ ወዶች የኔጣፋጮች ስወዳችሁ እመብርሃን ታሳድጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 Місяць тому +2

    እመብርሀን ትርዳሽ እናቴ አይዞሽ ይድናሉ

  • @samprincess378
    @samprincess378 Місяць тому +4

    አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZedzedZarah
    @ZedzedZarah Місяць тому +2

    ፈጣሪ መጨረሻቸውን ያሣምርላቸው

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን መጨረሻቸውን ያሳምረው ቸር ያየማን

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Місяць тому +1

    መታደልነው❤❤❤እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-kg3pc9je2n
    @user-kg3pc9je2n Місяць тому +1

    እሜን አሜን አሜን

  • @tenagnefekadu5143
    @tenagnefekadu5143 Місяць тому +1

    የእግዚሃብሔር ስራ ድንቅ ነው።ተመስገን።

  • @genetadefres7204
    @genetadefres7204 Місяць тому +1

    ፈጣረ መጨረሻቸውን ያሣምርላቸው❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-hk1dp2ic6e
    @user-hk1dp2ic6e Місяць тому

    አምላክ የማይሳነው ነገር የለም አይናችሁ በርቶ እንደምናይ ባለ ሙሉ ተስፍ ነኝ❤❤❤❤❤❤

  • @amalahmad-z8c
    @amalahmad-z8c Місяць тому +1

    መሽአላህአላህያስባችሁትንያሳካላችሁ🎉🎉

  • @user-ws4un4vf1n
    @user-ws4un4vf1n Місяць тому

    አይዞሽ እህቴ ፡ጌታ እኮ እኛ አይን ካለን ሰዎች በላይ የልቦና አይን ሰጥቷቸዋል።አሁንም ለእርሱ ይህ ቀላል ነገር ነው ተስፋ አትቁረጪ በጌታ ለሚያምን ሁሉ ይቻላል።

  • @asnakechagidew7231
    @asnakechagidew7231 Місяць тому +1

    Ebakishin yene Ehet Bermel
    Kidus Giyorgs tebel wesejachewu beneta yidnuldhal
    Egizyabher yirdashi
    Lijochishin ayinachewun yebelawu yezar menfes newu
    Andi yihun huletegnaeu sostegnawu sidegsgm sile menfes alemasebachin betam yigermal ?
    Ahunim alreferdm wade kidus Giorgs tebel wesejachewu
    Lijichishin atakerachi

  • @kobana1379
    @kobana1379 Місяць тому

    I never sée like you
    strong Mather God bless you and your children

  • @kibeshume9720
    @kibeshume9720 Місяць тому

    እግዚአብሔር በእነሱ ላይ አድሮ ብዙ ተአምር እያሳየን ነውና አሁንም አይናቸውን ከእናቱ ጋር ሆኖ አብርቶ ተአምር ያሳየናል የሱ ፈቃድ ይሁንልን

  • @zufanghermai7459
    @zufanghermai7459 Місяць тому

    ጌታ ይርዳሽ እህቴን❤️⭐️

  • @aynalemdubale393
    @aynalemdubale393 Місяць тому

    እውነትም ልበ ብርሃን ናችሁ እግዚአብሔር ለበለጠ ነገር ያዘጋጃችሁ !

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 Місяць тому

    እግዚአብሔር ምክንያት እለው !! የፈጣሪን ተእምሩን ገና ብዙ እናያለን በእነሱ ውስጥ ያለው ሀይልና እምነት የስው ልጆችን ይቀይራል ልበ ብርሃኖች ናቸው ተሰምተው የማይጠገቡ !! እናታቸውም እድሜና ጤና ይስጥሽ የልፋትሽን ዋጋ እግዚአብሔር እምላክ ይቁጠርልሽ ተባራከሉኝ 🙏🏾❤️❤️❤️

  • @FirpistoHdksodjd
    @FirpistoHdksodjd Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻቹን ያሳምርላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Місяць тому

    እግዚአብሔር ብርሀናችሁ ተመልሶ ለቁም ነገር ያብቃችሁ አሁንም የማይሳሳተው ፍጣሪ ልበ ብርሀን አድርጓቸዋል ተመስገን መምህራቸው ተባረክ ❤❤❤

  • @user-ui3tb7dz5h
    @user-ui3tb7dz5h Місяць тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የእናት ዋጋ ሰንት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤ተባረኩ

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 Місяць тому

    እዉነትም ፡ እናትነት ፡ መሰዋእትነት ፡ ነዉ። ጠነካራ ፡ ወይም ፡ ጀግንነት ፡ የሚለዉ ፡ ቃል ፡ ቃሉ ፡ ቀለለብኝ ፡

  • @senaitedo7804
    @senaitedo7804 Місяць тому

    ጀግና እናት አሁንም እድሜሽን እንደማቱሳላ ያርዝመዉ።

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 Місяць тому

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በርቺ እህቴ ልጆችሽን ይባርክልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse7302 Місяць тому

    እግዚአብሔር አምላክ ያሳድጋችሁ ልበ ብርሀን አድርጎ የፈጠራችህ አምላክ ብርሃናችሁን ያጎናጽፋችሁ ይባርከችሁ

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Місяць тому

    ,እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድጋች
    እናት አንዲት ሆና
    ,ለሰው አቸገረች ❤️❤️❤
    ,እንዳክስት እንዳጎት
    ሁለት ሶስት በሆነች❤❤
    የአንች ጀግንነት ቃል የለውም ጥንካሬሽ ለእኛም ለደካሞቼ ትልቅ ትምህርት ነው የዚህን ልበ ብርሀን ልጆች አይናቸው ብርሀኑን አግኝቶ ለማየት የዘወትር ፆለታችን ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meazaamenu2200
    @meazaamenu2200 Місяць тому

    Amen Amen Amen

  • @user-hz5uz3pn7p
    @user-hz5uz3pn7p Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን👏❤❤❤❤

  • @asnakeyimer5742
    @asnakeyimer5742 Місяць тому +2

    መታደል ነው እሱም ከቸሩ እግዚአብሔር እወቅ ያለዉ በአርባ ቀኑ አትወቅ ያለዉ አአርባ አመቱም አያዉቅ እደጉ በቤቱም ያፅናችሁ❤

  • @TegistBekele-mo6hd
    @TegistBekele-mo6hd Місяць тому

    ጠንካራ ጀግና እናት ነሽ 😍❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw Місяць тому

    አሜን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Місяць тому

    መምህር ዘሪሁን መስፍን ክብር ይገበዎታል❤❤❤❤

  • @sergutewoldeamanuel6519
    @sergutewoldeamanuel6519 Місяць тому

    Amen

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 Місяць тому

    Amen Egzabeher yetebeqachehu

  • @bimeshimynegal2725
    @bimeshimynegal2725 Місяць тому

    God bless you !!

  • @asteryilima840
    @asteryilima840 Місяць тому

    እነዚህን ህጻናት ልበ ብርሃን አድርጎ እግዚአብሄር ፈጥሯቸዋል ፈጣሪ ደግሞ አይናቸውን ይማራቸው›፡፡
    አናታቸውን ፈጣሪ አሁንም ያበርታሽ አያታቸውን እና እህቶቿን የረዷትን ሁሉ እገዚአብሄር ይስጣቸው፡፡

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Місяць тому

    እድግ እድግ በሉ

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 Місяць тому

    God. Is good. Go on. Strong. Family TX

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 Місяць тому

    ድንቅ ልጆች ናችሁ እግዚአብሔር ልበ ብርሃን አድርጎ የምታስቡትን ሁሉ ስላስፈፀመላችሁ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ!!!
    የሄዳችሁበትንም ህክምና አጠናቃችሁ እንድትመለሱ ቸሩ መድኃኒዓለም ይርዳችሁ፣ ለእናታችሁም ይህንን ሁሉ ብርታትና ጥንካሬ ትእግስትና ፍቅር ለሰጣት የሰማይና የምድር ባለቤት ኃያሉ ልዐል እግዚአብሔር ክብር ምሥጋና ይገባዋል!!!
    🤲🙏🤗✝️⛪️❤️❤️❤️✨️✨️✨️

  • @mentugirma1001
    @mentugirma1001 Місяць тому +1

    ልበ ብርሀኖች

  • @meazadinku5412
    @meazadinku5412 Місяць тому

    Egzabher yemasegan ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-vb4xo8dj7b
    @user-vb4xo8dj7b Місяць тому

    ❤❤❤ Betam New Yemewedachehu Maryamen Egziabher Hoy Ebakeh Enezihen tadagiwoch Berehanachewen Meleselachew

  • @muluf7616
    @muluf7616 Місяць тому

    God bless you guys. I love you.♥️♥️♥️♥️♥️

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 Місяць тому

    ❤❤❤edeg.belu..berhnachun.allah.yemlslachu🎉🎉🎉🎉

  • @AmanawitMesfn
    @AmanawitMesfn Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nardostetemeqe
    @nardostetemeqe Місяць тому

    Why don't we let the kids be kids? It's enough that the mother speaks out!

  • @sintayehunigussa1952
    @sintayehunigussa1952 29 днів тому

    Emebte berehanachune tabaeralachu ewnte enat leyu nachu fetari yedabesachu yasadegachu

  • @habibakidane6246
    @habibakidane6246 Місяць тому

    Selam indet nachu Heraniye na Soliye Egzabhier yibarkachu
    Betam new yemwedachu
    Ayzochu Egzabhier do aynachun yaberal hulunim leegzabher yichalewal le anania demo iwedihalenu❤

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 Місяць тому

    የኔ ማሮች

  • @user-hw4rc5cb9u
    @user-hw4rc5cb9u Місяць тому

    ድንግል ማርያም ትዳብሳቹ

  • @ibelongs.tojesus6439
    @ibelongs.tojesus6439 Місяць тому

    Jesus is lord ❤ he has a power . Give the chance to him . He can. Do everything amen

  • @yoditabebe-wb5un
    @yoditabebe-wb5un Місяць тому

    🙏🙏🙏

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 Місяць тому

    Yena abebaaaaa❤❤❤❤❤

  • @سعيدهسعيده-و2ذ
    @سعيدهسعيده-و2ذ 28 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yy9px3nk8o
    @user-yy9px3nk8o Місяць тому

    ቀና በዪ

  • @user-yy9px3nk8o
    @user-yy9px3nk8o Місяць тому

    ህክምናው ምንደረሠ?????

  • @user-le1oq4qd3x
    @user-le1oq4qd3x Місяць тому

    እዉነት ነዉ ይታከማሉ ተብሎ ነበር አደል የት ደረሰ??

  • @yeshimebethaile7214
    @yeshimebethaile7214 Місяць тому

    Egzabher yemasgan machershachew yemeren 💚💛❤️

  • @sebleM22
    @sebleM22 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sebleM22
    @sebleM22 Місяць тому

    ❤❤

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 Місяць тому

    ለምንአልታከሙምግን

  • @user-si3zy9rl9t
    @user-si3zy9rl9t Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @kabebushhailu4835
    @kabebushhailu4835 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemwede1504
    @alemwede1504 Місяць тому

    ❤❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @ametezghiteklsenbet3274
    @ametezghiteklsenbet3274 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsefashBadebo
    @AsefashBadebo Місяць тому

    ytebarecu lejoch yasadgachu yatsenachu

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 Місяць тому

    ❤❤❤

  • @belayneshhabte2217
    @belayneshhabte2217 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sf5oh5pi3s
    @user-sf5oh5pi3s Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @user-gt5nk3hp9r
    @user-gt5nk3hp9r Місяць тому

    😢😢😢😢😢

  • @meseretmandefro4433
    @meseretmandefro4433 Місяць тому

    የሚደንቅ ገነር ነው

  • @belayneshhabte2217
    @belayneshhabte2217 Місяць тому

    Emebeta mareame tasdgacue

  • @user-vp8dv2ug1tሀዋአቢ
    @user-vp8dv2ug1tሀዋአቢ Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dawitzewdie8624
    @dawitzewdie8624 Місяць тому

    እነዚህ ልጆች እስከአሁን ህክምና አላረጉም እንዴ ?

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr Місяць тому

    እግዚአብሔር ይድረስላቹ እመቤቴ ዓይናችሁንታብራላቹ 🙏🙏🙏

  • @menenkassa4266
    @menenkassa4266 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @betiTub
    @betiTub Місяць тому

    ❤❤❤🥰

  • @mulugetzew3317
    @mulugetzew3317 Місяць тому

    Please can you text there’s go fund me account🙏

  • @user-ps6kl9pv3w
    @user-ps6kl9pv3w Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ridvantassew7511
    @ridvantassew7511 Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @user-py2ks3hx2x
    @user-py2ks3hx2x Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonathenhabte4954
    @yonathenhabte4954 Місяць тому

    🙏🙏🙏

  • @Kal-xw6ke
    @Kal-xw6ke Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @MimiMiki-bi9co
    @MimiMiki-bi9co Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤