ተወዳጅ መዝሙር በ12 ለባሹ ደጋፊዎቻችን ሲዘመር ይመልከቱ !! እኛ የታላቁ ኢትዮጵያ ቡና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025
  • #EthiopiaCoffeeSC
    #ቡና_ደሜ_ነው‼
    ቡና ደማችን ነው ስንል ቃላት ለማሳመር አይደለም!! የእውነትም ደማችን ስለሆነ ነው። የቡና ኳስ ለማየት ደማቸውን የሸጡለት ፣ አይን የጠፋለት ፣ ህይወት የተሰዋለት.... ብዙ ብዙ ያልተነገሩ መስዋእትነቶች የተከፈለለት ስለሆነ ነው እኛ ቡናውያን ቡና ደማችን ነው ደማችንም ቡኒ ነው የምነለው።
    ነገ ቡናማው ሰራዊት አዳማን ያጥለቀልቃታል በዝማሬ ትናጣለች በቡኒ እና ቢጫ ማሊያ ከተማዋ ታሸበርቃለች።
    #ቡና_ደሜ_ነው የሚለውን ማሊያ ለብሰን ዘጠና ደቂቃ ልጆቻችንን እናበረታለን በማሊያችንም ህብረ ቀለማትን እየፈጠረን ውበታችንን ለአለም እናሳያለን‼
    የሚለበሰው ማሊያ 👉 #ቡና_ደሜ_ነው ‼
    #አንድነታችን_ውበታችን_ነው
    #አንድነታችን_ሃይላችን_ነው
    #አንድነታችን_ድላችን_ነው
    እኛ የታላቁ ኢትዮጲያ ቡና #የማይሸነፈው_ደጋፊ_ነን
    💚💛❤☕👆
    #EthiopiaCoffeeSC #Ethiopia
    #bunnabank #negus #btica
    #ethiotelecom_ride_partnership
    ❤️የኢትዮጵያ ቡና ህዝባዊ ክለብ ቤተሰብ ይሁኑ👆
    👉የTwittr ገፃችን Follow ያድርጉት👇
    / ethiopiacoffesc
    👉የInstagram ገፃችን Follow ያድርጉት👇
    / ethiopiacoffeesc
    👉የLinkedin ቻናላችን Follow ያድርጉት👇
    / ethiopia-coffeesc-a954...
    👉የLikee ቻናላችን Follow ያድርጉት👇
    l.likee.video/...
    👉የTik Tok ቻናላችን Follow ያድርጉት👇
    / ethiopiacoffeesc
    👉የYou Tube ቻናላችን subscribe ያድርጉ👇
    / ethiopiacoffeesc
    👉የWhats App ጉሩፓችን join ያድርጉት👇
    chat.whatsapp....
    👉የTelegram ቻናላችን join ያድርጉት👇
    t.me/EthiopiaC...
    👉የTelegram ጉሩፖችን join ያድርጉት👇
    t.me/EthipianC...
    👉የFacebook ገፃችን Like ያድርጉት👇
    / ethiopiacoffeesc
    👉የFacebook ጉሩፖችን join ያድርጉት 👇
    www.facebook.c...
    ❤️እናመሰግናለን🙏

КОМЕНТАРІ •