how to make modern l shape sofa at home

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • KD የቤት ለቤት የሶፋ ስራ
    ዘመናዊ L shape sofa በቤትዎ ማሰራት ይችላሉ

КОМЕНТАРІ • 34

  • @Lubaba-t3x
    @Lubaba-t3x 11 місяців тому

    በጣም አረፍ ነው

  • @WORETAWBABEY
    @WORETAWBABEY Місяць тому

    ለምን ከመጀመሪያው ሙሉ ስራውን አታሳየንም

  • @لولوعلي-ل6ش
    @لولوعلي-ل6ش 3 місяці тому

    እኔ ይህን አይነት ድዛይን ነዉ የምወደዉ ግን አሁን ይህ ያሳየህን መለያይት አይችልም ወይ የመዳሜ ይዚህ አይነት ነዉ L ማለት ነዉ ሳፀዳ እለያየዋለሁ ከዛ ወደ ቦታዉ ስመልሰዉ እገጣጥመዋለሁ ከታች

  • @tigistgetachew5985
    @tigistgetachew5985 2 роки тому

    አሪፍ ሀሳብ ነው ወድጄዋለሁ እደውላለሁ

    • @kdsofa
      @kdsofa  2 роки тому

      መልካም እናመሰግናለን ስለ አስተያየቶ

  • @user-gh9dq1kc4g
    @user-gh9dq1kc4g Рік тому

    ኖርማል ሶፋ ነው ወደ ኤልሼብ መቀየር ትችላለክ?ዋጋውስ ስንት ነው?

  • @mekdes5013
    @mekdes5013 2 роки тому

    ድምፅህ ምድነው ለብቻህ ነው እዴ የምታወራው?? ስንት ነው የምትሰራው የት ነው ለአዲስ ዓመት ትሰራለህ

  • @لولوعلي-ل6ش
    @لولوعلي-ل6ش 3 місяці тому

    የት ነዉ ሀገሩ

  • @habtamuatadesse8843
    @habtamuatadesse8843 2 роки тому

    ኤል ሼኘ ዶልፊን በስንት ብር ነው ምትቀይሩት?

  • @saadamohammed7786
    @saadamohammed7786 2 роки тому

    wagawuu sintii yifgali

  • @tsionderibe556
    @tsionderibe556 2 роки тому

    Kumsaten teseralachu beras material?

  • @amooma4846
    @amooma4846 Рік тому

    የሚሸጣ ትፈልጋለህ ወይ

  • @faizasaeed2571
    @faizasaeed2571 2 роки тому

    ሚስጥር ነው

  • @solash5218
    @solash5218 2 роки тому

    ቤተ መፃህፍት ውሰጥ ነው እንዴ ያላችሁት?ድምፃችሁ ጠፋ የምታወሩት ብዙም አይሰማም

    • @kdsofa
      @kdsofa  2 роки тому

      ሰላም ምን ነበር ጥያቄዎ?

  • @raheel9498
    @raheel9498 2 роки тому

    እስኪ አድራሻህን ላክልኝ

    • @kdsofa
      @kdsofa  2 роки тому

      0942709343 ይደውሉ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 2 роки тому

    ያለውት አለባክ የቤተሉ?

    • @kdsofa
      @kdsofa  2 роки тому

      እባክዎ በዚህ ስልክ ይደውሉ
      0942709343

  • @emukindu7370
    @emukindu7370 2 роки тому

    የትነው

    • @kdsofa
      @kdsofa  2 роки тому

      አዲስ አበባ
      አደማ
      ደብረዘይት

  • @masialamu868
    @masialamu868 2 роки тому

    ዋጋው ስንት ነው ወንድሜ

    • @kdsofa
      @kdsofa  2 роки тому

      እንደ ዲዛይኑ ይለያያል እባክዎ የሶፋውን ዲዛይን በቴሌግራም ይላኩሉን ዋጋውን እናሳውቅዎታለን

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 2 роки тому

    የኔን ብታስወጥርልኝ ረግባል ከገዛውት 6 ዓመቱ ነው please 🙏

    • @kdsofa
      @kdsofa  2 роки тому

      እባክዎ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን
      0942709343

    • @user-zx7qx4xn4w
      @user-zx7qx4xn4w 2 роки тому

      @@kdsofaየ ነት አገር

  • @user-zx7qx4xn4w
    @user-zx7qx4xn4w 2 роки тому

    የትነቦታ

    • @kdsofa
      @kdsofa  2 роки тому +2

      አዲስ አበባ
      አዳማ
      ደብረዘይት እና
      ምጆ

    • @user-zx7qx4xn4w
      @user-zx7qx4xn4w 2 роки тому

      @@kdsofa ተዛዉጭ አታደርሡም

    • @kdsofa
      @kdsofa  2 роки тому

      የት አከባቢ ኖት

    • @user-zx7qx4xn4w
      @user-zx7qx4xn4w 2 роки тому

      @@kdsofa ክፍልሀገር

    • @user-zx7qx4xn4w
      @user-zx7qx4xn4w 2 роки тому

      @@kdsofa ታማኝ ባለዉድዛይ ተተሠራ ብዙደበኛ ይዠ መጣለሁ ወሎ

  • @habtamuatadesse8843
    @habtamuatadesse8843 2 роки тому

    ኤል ሼኘ ዶልፊን በስንት ብር ነው ምትቀይሩት?