Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እስኪ ዱአ አድርጉልኝ 😢😢😢😢ወድሜ፡አሚሮውን፡አሞትነበር፡ተያዘብኝ፡ጭቅውስጥነኝ፡በአላህ፡ለወድሜዱአአድርጉለት፡በአላህ😢😢😢😢
እንደው ሰሞየ ምን ልበልሺ እኔማ የአማከርኮቸው ስወች እንደውም ሌላ ቁስል ጨምረውብኝ በጣም ገረመኝ በድናቸው ከእኔ ይሻላሉ የእነሱን ምክር ሀሳብ ልስማ ብየ የነገርኮት የእኔን እሩብ ያህል እውቀት እንደሌላት እና የወረደች ሁና ጪፍን አስተሳሰብ ውስጥ እንዳለች እና የራሶች የበታችነት ስሜት አጋብታብኝ ለወደው አሁን ግን ብዙወችን አንቅሬ ተፍቸ ከውስጤ አወጣሆቸው ድንገት በአጋጣሚ የተወወኮት ሙህር እህቴ እስኪ የእሶን ልስማ ብየ ሳማክራት እውነት ከእሶ ምክር ብዙ ችግሮቸን የመፍቻ ቁልፍ ምክሬችን ስታኝ እኔም አላህን እገዛ እየጠየኩኝ የራሴን ጥረት ተጠቅሜ እኔ ለገጠመኝ ችግር አሽናፊ ሁኝ አሁን አልሀምዱሊላህ የተሻለ ቦታ ከፍታ ላይ ነኝ መጨረሻየን ያሳምረው ብዙወቹ በውድቀትሺ ላይ ሌላ ውድቀት ነው የሚጨምሩት እኛ ጪንቅላታችንን መስራት አለብን የእኛን ጉዳይ አሳልፈን ለስወች መስጠት የለብንም ለምን የምንስጣቸው ሰወች ምን አልባት የኛን ውድቀት የሚሹ ሊሆኑ ይችላሉ አላህ ከአስመሳይ ከደዩስ ጎደኞች ይጠብቀን
አሚን ያረብ መጨረሻችንን አላህ ያሳምረው ያረብብ
አላሁመ አሜን ወላሂታሪክሽ በተመሣሣይከኔጋ አዳይነትነው ያረቢ እኔብቻይመሥለኝነበር አሁግን አልሀምዱሊላህ ለጊዜውይጎዳል ነገርግን አለፈ መጨረሻችንን ያሣምርልን
@@كفيكن-ب7ع አሚን ያረብ ዋናው መጨረሻችን ሲያምር ነው
@@myoutube1806 ትክክልነሽ ወላሂ ግንአሁላይእኔ በሥደትነኝ እና ምን እየቀራሁአይደለም ሤትዩየ ሡብሀን አላህ በጣም ክፉነች እደመጣሁ ዉሠጅኝ ሥላት እቢ አለች ኢሞብቻነው እምጠቀመው ቤተሠብም እደፈለኩ አታሥወራኝም ይህ የማነውሥልክ እያለች ሁሌ ሥልኬን ትፈትሻለይ እህቴዋ ዩቲብላይሥሆን ምንም አትናገረኝ ግን ሥለነብያችን ሙሀመድ ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም ማወቅከፈለግሽ ወደ ሀገርሽ ግቢ አሉኝ ባሏጋር እኔደሞ በጣም ጨነቀኝ ከመጣሁ አመቴገና ሥመጣ ኪታብ ጀምሬነበር እና እህቴ የማማክረው ሠው የለም ምንትመክሪኛለሽ እኔደሞ የመቅራት ፍላጎቱአለኝ
እኔ ለሰው ሳወራ ህመሜ ይብሳልጂ አይቀልም ሱጁድላይ ከአላህጋ ብቻ አውሩ አብሸሩ ያልፍል ጀዛኪላህ እሙ ማኢዳዬ 💜🌺
ትክክክ ውደ በተለይ ባሁን ሰአት ችግርን ህመምን ደብቆ ራስ መታመም ይሻላል ለሰወች ከማውራት
አወን😢😢😢😢❤
በትክክል እዳውም ይስቃሉ😢😢
ሰህ@@memobbnn
እሕቴ ጀዛከኸይረ እስቲ ኒቃቡ ናጅልባቧች አሳይኘ ሠፊ
ያለንን እንጂ የለለንን መስጠት አንችልም ሁሉመ ሰው መረዳ ያለበት ነገር የራሴን ጉዳይ ውስጤን ከአሏህ በቀር ሊረዳኝ የሚችልና ሊያወጣኝ የሚችል አካል እደለለ ውስጥን ማሳመን ነው
أ و يالله 😢
الحمدالله
ዊለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰሙየ የኔህት ጀዛኩምላህ ሀይር በርችልኝ የኔዉድ ምርጥምክርነዉ የኔዉድ
ማሻአላህ ሰሙየ በርች የኒውዲ እንወዲሻለን ጎበዝ ጠካራ ሴትነሺ
እንደው ወላሂ ምን እደምልሺ አላውቅም የውስጤን ህመ ም እደት እዳወቅሺው ጀዛኪላህ ኸይር ውዷ እህቴ
አሰለሙ አለይኩም ወረሀመቱለህ ወበረካቱ የኔ ዉድ እህት በርችልኝ እና ኡስተዞች ስየዉሩ ስለሰማነዉ ይሄንን ምነግሪሽ ሙስብያ በሸሪአችን አይፈቃድ ነብያችን ሷለለሁ አለይሂ ወሰለም በቀኝ ጣተቻነበሪ እስትክፈሪ የምያረጉት እኝም እነሱ የረጉት እና አሪጉ የሉትነዉ መረግ የለብን
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاتهجزاك الله خير حبي ምን እንደምልሽ ባላውቅም እውነት ነው እኔ በጣም ከፍቶኝ ድክም ብሎኝ ሀሳቤን ይካፈሉኛል ያልሻቸው ሰዎች ነገራቶችን እንደ ቀላል ነገር ምንም አይደል ብለው ሲያልፉ ወላሂ እኔማ ምነው ባልነገርኳቸው እያልኩ ራሴ ጋ ሙግት እፈጥራለው ከዚህ የተነሳ የበታችነነት ስሜት ይሰማኛል በራስ መተማመኔን አጣሁ የሚገርማችሁ ደሞ ከኔ የተሻሉ ሰዎች እንኳን በሆኑ ብቻ الحمدلله عل كل حل
አወ ሰዎች አዲ ናቸው
አሁንህይወትአሰጣለቸኛወላሂነወየምለቸሁለከሰሰወእረሱንየምጣፈወ
ኣብሽሪ ምንም ቢውዱን ስንበልጣቸው ኣይውዱም ይገርማል እኔማ በተለይ ያገር ሰው ሃደራችሁን ምንም ኣታውሯቸው ሰላምታ ብቻ በቂ ነው
@@hayathayattadese9518 አረ የኔዋ ስትጎጂ ብዙ ደስ እሚለው አለ ሂወትን አታበላሽ ብርትት በይ
1:10
እህትምሸአላህትክክልአላህዪጫምርልሼ
😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
በርቺ ውዴ 😘😘
ወደ አላህ ☝ማረጥ ቢቻና ቢቻ ነዉ ምርጫዉ😭😭
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
🎉🎉❤🎉❤🎉
የሰውን እርዳታ ምንም አያስፈልገኝም አዱ እስካለ ድረስ የአለማቱ ጌታ አላህ በቂየ ነው ለሰውም አላማክርም ሚስጥሬን ችግሬን ብሶቴን ለአላህ እነግራዋለህ አላህ ይገዘኝ ብርታቱን ይስጠን
ደክመኝ ሰሙቲ😢😢😢
መሻ አላህ አልሃምዱሊላህ ነገሮችን ሁሉ ይስተካከላሉ ግን በጣም ከተጎዳችሁ በላይ አይሁን ለምን ያ ነገርበጣም ከጎዳን ድጋሜ በሚመጡ ነገሮች የበለጠ ልባችንን ይሰብራል እውነት ነው የሰውን ችግር አቅለን አንመልከት
Zare dnget yademetkush kzih befit Alagenehum yanchin tmhtr .betam kebad rhs new yanesashw yehulum sew chgr new Allah yasakaw!!!! Shukren!
ዋለይኩም አሰላም❤❤
ማሻ አላህ እህት አለም በረቺ ጎበዝ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰሙ የኔ አስተዋይ እናመሰግናለን በርች እደዚህ ብቅ በይልን
ማሻላሁ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂወበረከትሁ ሠሙየ አላህ ይጠብቅሽ የኛ ብርታት አንች ነሽ ግን ባትጠፊብን
ውደ የዚህ አይነት ኒቃብ የት ነው ያሰራሽው ንገሪ
በርቺሁቤ🎉
ጀዛከላኸይር ሀቢበቲ
ሰሙዬ ያንች ምክር የኔ ፐራስታሞል ሆናብኝ ወላህ ጓደኛ ተውኩት በቃ ለሰውች ምንጠቅም ሰው ያድርገን.አላህ ይጠብቅሽ.
የኛመካሪ ኑሪልን❤
የኔዉድ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በትክክል።እህቲ🎉
ወአለመኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰሙየ ለአላህ ብየ እወዴሻለሁ
masha Allah Allah ychemrlesh semuye . Yene Asteway Allah ytebekesh❤❤❤
ሳህ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሰሙ ነወርቲነ እኔ መቸም ከድቅድቅ ጨለማ ውስጥ አውጥተሽኛል በምክርሽ ከአላህ ቀጥሎ አች ሰበብ ሆነሽኛል ለኔ ምርኩዜ ነሽ ጀዛኪላህ ኸይር ውዷ እህቴ
ጀግኒት እኳን ደህና መጣሽ የሴት ወይዘሮ አላህ ይጨምሪልሽ ትክክል ነሽ ከምር
ጥፍጥ ብሎኝ ምሰማሸኮ 😢😢😢ወላ❤❤ደቂቃ ግን ያሳል
👍😘
ያአላህ የእኔን ህመም ብቻ ነው ያወራሺልኝ 😭😭😭😭😭😭
ማሻአላህ ሰሙዬ ሂጃብሽእናንቃብሽ ያምራል ዬኔውድእህት
ወላሂየወድሜሚሥትመሠልኝእህቴዋ
ሰብስራይብ ዛሬ አረኩሽ
❤❤❤❤❤
ይስለም ትምክ ሁቢዋ❤❤❤😊
ባአላህ መልሺልን ኒቃብ ፈልጌነው የት ነሺ እረ ኮሜንት እይ ሁቢየ
اسلام عليكم ورحمت الله وبركاته slawekushi des blogalجميلتي eskezari alemaweqe qoxtogal anchin Ena endet edemiaqatlug baweqshi
😢😢አህለን ራሀየ ጀዛከላህ ኸይር ውዴ🎉🎉ውዶ የራህ ቤተሰቦች እስኪ እኔንም ደምሩኝ
አሰላሙሊኩም እህት የትነዉ ያለሺ
ቁጥር ሺን አስቀምጭ ልኚ
ናፍቆቴ ሰሙቲ እንኳን ደህና መጣሽ❤
🌻
وعلیکم السلام و رحمة الله و برکاته
ወአለይኩም ሠላም ሠሙየ ጀዛኪላህ ኸይር ሁሌም ያመኚነበር አሁንም ያለሁበት ሂወትነው 1ደም 3ግዜ ገባሁበት ትዳርን ግን ነፍሥሸይ ሡብሀን አላህ የጨጎራ በሺተኛ ሁኘ ቁጪ አልኩ ብቻ አልሀምዱሊላህ እንሺ አላህ በራሤለይ እሠራለሁ
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ❤❤
@@rahatube1307 እሺ ውደ
@@seaeda-wv5ocአይዞን እኔም ነኝ ግን እኛ ጠካራ ከሆን ነገ አዲስ ቀን ነዉ ቀይ መስመር እኛለፉ 3 ፈታሁ በዳይ ካልሆን የህሌና እረፍት ነዉ ተጨቁኝ አልኑር እጂ አሁንም አዲስ ተስፋ አለኝ
ማማየ ዉድ እናቴ ነፍቆቴ ነሽኩ ማማይ አላህየጠብቅልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አሏህ ቅመሟ ብየሻለሁ እህታችን እና የት ነሽ ልብሱንም እንግዛሽ
😢ሱሙባላህ ፈልጌሽነበርበምንላግኝሽ😢
ቁጥርሽየትነውየሚገኘው
የትነው ያለሺው?ዱባይ ወለሳኡድ?
ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ ዉዴ
አህለን ራሂየ😊
እህት ጀልባብን ሳአዉዶ አትልኪም በፓሰታ ቤት እፈልገዋለሁ
እህቴ ጂልባብ ፈልጋለሁ ያለሁት ሳውዲ ነው እደት ነው ማገኚሺ
Endaw sewedishi hulem badamtesh aliselecheshim
እረሰም ብታረጊዉ ቪድወሽን በጣም ነዉ እምትመችኚ
ኒቃቡስትነው??????
እኔም አማረኝ
አኔአፈልግነበርኒቃብ
Aslamalikum wude hijab tishcalashi ide
ኣው
ሰብ አድርጉኝ እስኪ ውዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የላበሽው ኒቃብ ይት ነው ምሸጠው
አድስ ነኝ ለቤቱ ድስስ ትያለሽ
❤❤
ማማየ እኔም እፈልጋለሁ ከመለሰችልሺ በኮሜንት እንድትነገሪኝ ሁቢ
❤❤❤
❤❤❤❤
እስኪ ዱአ አድርጉልኝ 😢😢😢😢ወድሜ፡አሚሮውን፡አሞትነበር፡ተያዘብኝ፡ጭቅውስጥነኝ፡በአላህ፡ለወድሜዱአአድርጉለት፡በአላህ😢😢😢😢
እንደው ሰሞየ ምን ልበልሺ እኔማ የአማከርኮቸው ስወች እንደውም ሌላ ቁስል ጨምረውብኝ በጣም ገረመኝ በድናቸው ከእኔ ይሻላሉ የእነሱን ምክር ሀሳብ ልስማ ብየ የነገርኮት የእኔን እሩብ ያህል እውቀት እንደሌላት እና የወረደች ሁና ጪፍን አስተሳሰብ ውስጥ እንዳለች እና የራሶች የበታችነት ስሜት አጋብታብኝ ለወደው አሁን ግን ብዙወችን አንቅሬ ተፍቸ ከውስጤ አወጣሆቸው ድንገት በአጋጣሚ የተወወኮት ሙህር እህቴ እስኪ የእሶን ልስማ ብየ ሳማክራት እውነት ከእሶ ምክር ብዙ ችግሮቸን የመፍቻ ቁልፍ ምክሬችን ስታኝ እኔም አላህን እገዛ እየጠየኩኝ የራሴን ጥረት ተጠቅሜ እኔ ለገጠመኝ ችግር አሽናፊ ሁኝ አሁን አልሀምዱሊላህ የተሻለ ቦታ ከፍታ ላይ ነኝ መጨረሻየን ያሳምረው ብዙወቹ በውድቀትሺ ላይ ሌላ ውድቀት ነው የሚጨምሩት እኛ ጪንቅላታችንን መስራት አለብን የእኛን ጉዳይ አሳልፈን ለስወች መስጠት የለብንም ለምን የምንስጣቸው ሰወች ምን አልባት የኛን ውድቀት የሚሹ ሊሆኑ ይችላሉ አላህ ከአስመሳይ ከደዩስ ጎደኞች ይጠብቀን
አሚን ያረብ መጨረሻችንን አላህ ያሳምረው ያረብብ
አላሁመ አሜን ወላሂታሪክሽ በተመሣሣይከኔጋ አዳይነትነው ያረቢ እኔብቻይመሥለኝነበር አሁግን አልሀምዱሊላህ ለጊዜውይጎዳል ነገርግን አለፈ መጨረሻችንን ያሣምርልን
@@كفيكن-ب7ع አሚን ያረብ ዋናው መጨረሻችን ሲያምር ነው
@@myoutube1806 ትክክልነሽ ወላሂ ግንአሁላይእኔ በሥደትነኝ እና ምን እየቀራሁአይደለም ሤትዩየ ሡብሀን አላህ በጣም ክፉነች እደመጣሁ ዉሠጅኝ ሥላት እቢ አለች ኢሞብቻነው እምጠቀመው ቤተሠብም እደፈለኩ አታሥወራኝም ይህ የማነውሥልክ እያለች ሁሌ ሥልኬን ትፈትሻለይ እህቴዋ ዩቲብላይሥሆን ምንም አትናገረኝ ግን ሥለነብያችን ሙሀመድ ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም ማወቅከፈለግሽ ወደ ሀገርሽ ግቢ አሉኝ ባሏጋር እኔደሞ በጣም ጨነቀኝ ከመጣሁ አመቴገና ሥመጣ ኪታብ ጀምሬነበር እና እህቴ የማማክረው ሠው የለም ምንትመክሪኛለሽ እኔደሞ የመቅራት ፍላጎቱአለኝ
እኔ ለሰው ሳወራ ህመሜ ይብሳልጂ አይቀልም ሱጁድላይ ከአላህጋ ብቻ አውሩ አብሸሩ ያልፍል ጀዛኪላህ እሙ ማኢዳዬ 💜🌺
ትክክክ ውደ በተለይ ባሁን ሰአት ችግርን ህመምን ደብቆ ራስ መታመም ይሻላል ለሰወች ከማውራት
አወን😢😢😢😢❤
በትክክል እዳውም ይስቃሉ😢😢
ሰህ@@memobbnn
እሕቴ ጀዛከኸይረ እስቲ ኒቃቡ ናጅልባቧች አሳይኘ ሠፊ
ያለንን እንጂ የለለንን መስጠት አንችልም ሁሉመ ሰው መረዳ ያለበት ነገር የራሴን ጉዳይ ውስጤን ከአሏህ በቀር ሊረዳኝ የሚችልና ሊያወጣኝ የሚችል አካል እደለለ ውስጥን ማሳመን ነው
أ و يالله 😢
الحمدالله
ዊለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰሙየ የኔህት ጀዛኩምላህ ሀይር በርችልኝ የኔዉድ ምርጥምክርነዉ የኔዉድ
ማሻአላህ ሰሙየ በርች የኒውዲ እንወዲሻለን ጎበዝ ጠካራ ሴትነሺ
እንደው ወላሂ ምን እደምልሺ አላውቅም የውስጤን ህመ ም እደት እዳወቅሺው ጀዛኪላህ ኸይር ውዷ እህቴ
አሰለሙ አለይኩም ወረሀመቱለህ ወበረካቱ የኔ ዉድ እህት በርችልኝ እና ኡስተዞች ስየዉሩ ስለሰማነዉ ይሄንን ምነግሪሽ ሙስብያ በሸሪአችን አይፈቃድ ነብያችን ሷለለሁ አለይሂ ወሰለም በቀኝ ጣተቻነበሪ እስትክፈሪ የምያረጉት እኝም እነሱ የረጉት እና አሪጉ የሉትነዉ መረግ የለብን
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
جزاك الله خير حبي
ምን እንደምልሽ ባላውቅም እውነት ነው እኔ በጣም ከፍቶኝ ድክም ብሎኝ ሀሳቤን ይካፈሉኛል ያልሻቸው ሰዎች ነገራቶችን እንደ ቀላል ነገር ምንም አይደል ብለው ሲያልፉ ወላሂ እኔማ ምነው ባልነገርኳቸው እያልኩ ራሴ ጋ ሙግት እፈጥራለው ከዚህ የተነሳ የበታችነነት ስሜት ይሰማኛል በራስ መተማመኔን አጣሁ የሚገርማችሁ ደሞ ከኔ የተሻሉ ሰዎች እንኳን በሆኑ ብቻ الحمدلله عل كل حل
አወ ሰዎች አዲ ናቸው
አሁንህይወትአሰጣለቸኛወላሂነወየምለቸሁለከሰሰወእረሱንየምጣፈወ
ኣብሽሪ ምንም ቢውዱን ስንበልጣቸው ኣይውዱም ይገርማል እኔማ በተለይ ያገር ሰው ሃደራችሁን ምንም ኣታውሯቸው ሰላምታ ብቻ በቂ ነው
@@hayathayattadese9518 አረ የኔዋ ስትጎጂ ብዙ ደስ እሚለው አለ ሂወትን አታበላሽ ብርትት በይ
1:10
እህትምሸአላህትክክልአላህዪጫምርልሼ
😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
በርቺ ውዴ 😘😘
ወደ አላህ ☝ማረጥ ቢቻና ቢቻ ነዉ ምርጫዉ😭😭
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
🎉🎉❤🎉❤🎉
የሰውን እርዳታ ምንም አያስፈልገኝም አዱ እስካለ ድረስ የአለማቱ ጌታ አላህ በቂየ ነው ለሰውም አላማክርም ሚስጥሬን ችግሬን ብሶቴን ለአላህ እነግራዋለህ አላህ ይገዘኝ ብርታቱን ይስጠን
ደክመኝ ሰሙቲ😢😢😢
መሻ አላህ አልሃምዱሊላህ ነገሮችን ሁሉ ይስተካከላሉ ግን በጣም ከተጎዳችሁ በላይ አይሁን ለምን ያ ነገርበጣም ከጎዳን ድጋሜ በሚመጡ ነገሮች የበለጠ ልባችንን ይሰብራል እውነት ነው የሰውን ችግር አቅለን አንመልከት
Zare dnget yademetkush kzih befit Alagenehum yanchin tmhtr .betam kebad rhs new yanesashw yehulum sew chgr new Allah yasakaw!!!! Shukren!
ዋለይኩም አሰላም❤❤
ማሻ አላህ እህት አለም በረቺ ጎበዝ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰሙ የኔ አስተዋይ እናመሰግናለን በርች እደዚህ ብቅ በይልን
ማሻላሁ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂወበረከትሁ ሠሙየ አላህ ይጠብቅሽ የኛ ብርታት አንች ነሽ ግን ባትጠፊብን
ውደ የዚህ አይነት ኒቃብ የት ነው ያሰራሽው ንገሪ
በርቺሁቤ🎉
ጀዛከላኸይር ሀቢበቲ
ሰሙዬ ያንች ምክር የኔ ፐራስታሞል ሆናብኝ ወላህ ጓደኛ ተውኩት በቃ ለሰውች ምንጠቅም ሰው ያድርገን.
አላህ ይጠብቅሽ.
የኛመካሪ ኑሪልን❤
የኔዉድ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በትክክል።እህቲ🎉
ወአለመኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰሙየ ለአላህ ብየ እወዴሻለሁ
masha Allah Allah ychemrlesh semuye . Yene Asteway Allah ytebekesh❤❤❤
ሳህ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
አህለን ሰሙ ነወርቲነ
እኔ መቸም ከድቅድቅ ጨለማ ውስጥ አውጥተሽኛል በምክርሽ ከአላህ ቀጥሎ አች ሰበብ ሆነሽኛል ለኔ ምርኩዜ ነሽ ጀዛኪላህ ኸይር ውዷ እህቴ
ጀግኒት እኳን ደህና መጣሽ የሴት ወይዘሮ አላህ ይጨምሪልሽ ትክክል ነሽ ከምር
ጥፍጥ ብሎኝ ምሰማሸኮ 😢😢😢ወላ❤❤ደቂቃ ግን ያሳል
👍😘
ያአላህ የእኔን ህመም ብቻ ነው ያወራሺልኝ 😭😭😭😭😭😭
ማሻአላህ ሰሙዬ ሂጃብሽእናንቃብሽ ያምራል ዬኔውድእህት
ወላሂየወድሜሚሥትመሠልኝእህቴዋ
ሰብስራይብ ዛሬ አረኩሽ
❤❤❤❤❤
ይስለም ትምክ ሁቢዋ❤❤❤😊
ባአላህ መልሺልን ኒቃብ ፈልጌነው የት ነሺ እረ ኮሜንት እይ ሁቢየ
اسلام عليكم ورحمت الله وبركاته
slawekushi des blogalجميلتي eskezari alemaweqe qoxtogal anchin
Ena endet edemiaqatlug baweqshi